Mimi Muluken - Birzewo - ሚሚ ሙሉቀን - ብርዘዎ - New Wello Amharic Music 2024(official Video) Reaction

  Рет қаралды 6,228

Tejo React እርገጣቸው

Tejo React እርገጣቸው

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
አማራየ ድል ለተገፋው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖ በሉ ከወሎ ነኝ ቤተ አማራ ያዝ እግዲህ ውበት ከጀግንነት አሟልቶ የሰጠው ቤተ አማራብቻ ብል ማጋነን አይሆንም
@newfgy
@newfgy Ай бұрын
አማራሁሉንየሰጠዉህዝብ❤❤❤
@user-nd5bl8sx1e
@user-nd5bl8sx1e 5 күн бұрын
ሚሚየ በጣም ነው እምወዳት ከድሮ ጀምሮ
@LulubabaLuLubaba-hl6zi
@LulubabaLuLubaba-hl6zi Ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ💚💛❤️💚💛❤️
@mulugetaalemu2946
@mulugetaalemu2946 Ай бұрын
ብርዘዎ ማለት ብርዝ ለማለት የተጠቀወመችበት ሲሆን ወሎ አካባቢ ጠላ ከማር ጋር ተቀላቅሎ የሚሰራ መጠጥ ነው እሱም ብርዝ ይባላል።
@tejoreact8831
@tejoreact8831 Ай бұрын
አመሰግናለው ክረት ይስጥልኝ🙏
@GhfHg-g8p
@GhfHg-g8p Ай бұрын
ብርዝ ጌሻ አይገባበትም በማር የሚሰራ መጠጥ አስካሪ ያልሆነ መጠጥ ነው እዴ ቡቅሬ
@NesredinAhmed-zl2rh
@NesredinAhmed-zl2rh Ай бұрын
ብርዝ ጠላ አይገባበትም በማር ብቻ ነው ሚሰራው እሽ
@mfamillymeron
@mfamillymeron Ай бұрын
​@@GhfHg-g8p❤❤❤
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
የኔ አማራ ሁሉን ያደለዉ ህዝብ❤❤❤
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዚ ወሎን የሚግልፅ ሙዜቃ በትክክል ተስራ ባለባብስም በጭፍራም 👌👌👌
@Zmzm-l6l
@Zmzm-l6l Ай бұрын
ወሎዪነት አማራኔቴ ኩራቴ ❤❤❤❤❤ በጣምነው የምወደው ወሎየነቴ
@AlamAlamm-j1x
@AlamAlamm-j1x 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlamAlamm-j1x
@AlamAlamm-j1x 26 күн бұрын
ባተአንደበት ግለፅልን❤❤❤❤❤
@EmebetAyele-e5z
@EmebetAyele-e5z Ай бұрын
Wollo ወሎ
@XhggFggg
@XhggFggg Ай бұрын
እንድህ ጀማሪ የአማራ ዩቱዩበሮችን እናበረታታ ቸው የራሳችን ሰው በርታ ብሮ
@newfgy
@newfgy Ай бұрын
አማራፍቅርነዉ❤❤❤
@AbcDef-ns1ps
@AbcDef-ns1ps Ай бұрын
ወሎ💚💛❤
@RashidSeyid
@RashidSeyid Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏💚💛❤️✊
@bellatube9672
@bellatube9672 Ай бұрын
እንደኔ የተመቸዉ አለ እንደ እንደተመቸኚ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍
@TaipaMohamd
@TaipaMohamd Ай бұрын
አዚህ ቤት አድስገቢነኝ ሙዚቃው አደኛ ነው ባህሉን የጠበቀስራነው❤❤❤
@mercytube2465
@mercytube2465 Ай бұрын
Mimi … omg I know her so long time ago❤❤❤
@SalihaAdem-z2r
@SalihaAdem-z2r Ай бұрын
እሪኩም ማለት አሪቲ ናትራ አደስ ቁነ አድላይ እሪኩም ይባል። እሪኩም እሪኩም ይሻል ገላዋ የሚል ሙዚቃ አለ
@Embetwerku
@Embetwerku Ай бұрын
ከነሡ ይልቅ አንተ ተመቸኸኝ ያዝ እንግድህ አላልክም❤❤❤❤❤❤❤
@HABTAMUTEBEJE
@HABTAMUTEBEJE Ай бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ነው 1:39
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
በጣም ቆጆስራነዉ❤❤❤
@HABTAMUTEBEJE
@HABTAMUTEBEJE Ай бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ነው ለሙዚቀኞች❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
የኔ አማራ የኔ ወሎ የኔ ጎጃም የኔ ጎንደር የኔ ሸዋ እንደው ውድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tejoreact8831
@tejoreact8831 Ай бұрын
🙏❤️🥰
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
@@tejoreact8831 ወንድምነት 💖💓😘
@HABTAMUTEBEJE
@HABTAMUTEBEJE Ай бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ነው
@Madena-e7i
@Madena-e7i Ай бұрын
የናራጋው ካሡ ሀገር መገን ሮቢት❤❤❤❤
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 Ай бұрын
የ "ሙቀት አበበ" ሙዚቃ ነው። ገርባው ነው ይህን ትናገራለህ ብየ ጠብቄ ነበር 'ብርዘዎ ብርዘዎ'
@mercytube2465
@mercytube2465 Ай бұрын
I’m the first one to comment 🔥🔥🔥
@haleemaalhaa1588
@haleemaalhaa1588 Ай бұрын
ዋዉ🤗👏💯
@لمىالقحطاني-ه6ش
@لمىالقحطاني-ه6ش Ай бұрын
ምርጥ ስራ
@nanikhalid8267
@nanikhalid8267 Ай бұрын
ስወድህ ጌታን ደሜዋ
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 Ай бұрын
እኔ የምገበው ቪዲዬህን ላይ ሳይሆን ላይክ ላረግህነው የወንዚው ❤😂 ሚሚዬ በርችልን 💙😘❤
@tejoreact8831
@tejoreact8831 Ай бұрын
አመሰግናለው🙏❤️
@hfgy872
@hfgy872 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራበለኚ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x Ай бұрын
አው በርታ ውንድም ጠንክር ❤❤❤
@فاطمهفاطمه-غ7ص
@فاطمهفاطمه-غ7ص Ай бұрын
ዋውማር❤❤❤❤❤❤❤❤
@teddytaye
@teddytaye Ай бұрын
I think the term ብርዘዎ (Birzewo) is not an Amharic word, rather it is Agew (Hemtigna) language, and I did not exactly know its meaning, but it is expected to represent beauty, gorgeous,.... Like "Shega" in Amharic.
@ikramyimam9657
@ikramyimam9657 Ай бұрын
wow❤❤❤
@emabettadele
@emabettadele Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙
@EliasKebede-g9n
@EliasKebede-g9n Ай бұрын
Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal
@Zuzu-x9j
@Zuzu-x9j Ай бұрын
እሪኩም እሪኩም ይሸታል ገላሽ እደው በደፈናው ዬወሎልጅ ነሽ በኛ አካባቢ ዬጁ ይባላል ቅቤ ስንቀባ ለማጣፈጫ ዬምንጠቀማቸው ግበአቶች ቁኒ አደስ አሽኩቲ ናትራ ተቀላቅሎ ይደርቅና ይፈጫል ቅቤስንቀባ ውይሽታውኮ ዬምንአባቱ የፓሪስ ሽቶ ነው ዬምትለው ከተሳሳትኩአርሙኝ እደአከባቢው አጠራሩ ስለሚለያይነው ውዶችዬ❤
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ቱ እኔማ እደው ቀርቻለሁ ወሎየ ሁኘ የሪኩምን ትርጉም ገና ዛሬ አወኩት እሪኩም ማለት ምንድን ነው እል ነበር
@yabsrasami-ze1pd
@yabsrasami-ze1pd Ай бұрын
ብርዝዝ ማለት በማር የተጠመቀ ለስለስ ያለ ጠጅ ነው ካላወቃችሁ ጠይቁ ዝብላችሁ የሰው በሀል አትመርዙ በውሃ የተቀላቀለ ማር ጠላ ምናምን አትበሉ አትቸኩሉ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ Ай бұрын
❤❤❤❤
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
👍👍👍👌👌
@tube551
@tube551 Ай бұрын
በ2 ሳምንት ግማሽ ሚሊዮን በላይ ታይቷል ያውም ብዙ ተከታይ በሌለው ቻናል ክናወቴ የሚለው ሙዚቃ 6 ወሩ ከተለቀቀ ከ5 ሚሊዮን በላይ ታይቷል በዚህ ፍጥነት ብርዘው በ6 ወር በ2 ሚሊዮን በላይ ይታያል ማለት ነው!
@Gerageru-Media
@Gerageru-Media Ай бұрын
ወሎዬነት ይለምልም ወሎ ክልል ይሆናል
@Zmzm-l6l
@Zmzm-l6l Ай бұрын
በልምሽነው አኛ ወሎየወች አማራ ነን
@Zmzm-l6l
@Zmzm-l6l Ай бұрын
እናተ የሚገርሙኝ ኦሮሞች ከሚሤን ክልል አረጉ በግድ 😂😂😂😂😂😂
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ሲያምርሽ ይቀራል ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ ነው ዋጭው
@teddytaye
@teddytaye Ай бұрын
Erikum malet melkam meaza yalew etan enbelew Ante gn Wollo lemn atmetam
@nazekchebaro3525
@nazekchebaro3525 Ай бұрын
❤❤❤❤
@FatmehFa
@FatmehFa Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ሰርኬአምዴ
@ሰርኬአምዴ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@biruktawitdereje2891
@biruktawitdereje2891 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ghebre weldrufael - ደድሕሪኣ
6:28
Eritrea4life
Рет қаралды 21 М.
Live Performance Endet Neh /On Leza Show  Mimi Muluken  #ShegerFM
9:30
Leza Show On Sheger FM
Рет қаралды 1,3 М.