ከሱስ ባርነት... ወደ እስልምና ነፃነት! || የኔ መንገድ || Yene Menged || Journey to Islam ||

  Рет қаралды 47,620

Minber TV

Minber TV

10 күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 507
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 7 күн бұрын
አንተን ከዚህ ጨለማ ሂወት እዳወጣህ አላህ የኔንም ቤተሰቦች ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልኝ ያረብ😢
@zayenaalafu5792
@zayenaalafu5792 7 күн бұрын
አሏህ፡ይምራቸው ያርብ
@ttww9470
@ttww9470 7 күн бұрын
አላህ ለዘመዶቸም ያረብ ለሁሉም ሰወች ሂድሀ ይሥጣቸው
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 7 күн бұрын
@@ttww9470 አላሁመ አሚን አሚን ያረብ ያረብ
@ahlam123-hussein
@ahlam123-hussein 7 күн бұрын
ለይል ላይ በርቺ
@fatemafatema6015
@fatemafatema6015 6 күн бұрын
ስለናቱ ሲያውራ አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭
@semiraabdu9358
@semiraabdu9358 7 күн бұрын
ኣልሓምዲላህ ዓላማ ንዒመተል ኢስላም🙏🙏🙏😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Koki-zu1dh
@Koki-zu1dh 8 күн бұрын
በወጣት እነት መመራት ምንኛ ያማረ መመራትነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በድነል ኢስላምላይ ፀንተን ኖረን ነብሳችን ስትወጣ የመጨረሻ ቃላችን ሸሀዳ ያርግልን ያርብ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 8 күн бұрын
አሚን ያረብ ወላሂ
@AyshaAhmed-kd8ol
@AyshaAhmed-kd8ol 8 күн бұрын
አሚን አሏሁመ አሚን
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 8 күн бұрын
አሚንንንን ያረቢ
@AbuMuazeIslamic
@AbuMuazeIslamic 8 күн бұрын
Amin Lahnta Dua Argulath
@jemilaTahir
@jemilaTahir 8 күн бұрын
አሚን
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h 8 күн бұрын
ምን ያማረ ወጣትነት ነው ወላሂ አላህ ግብህን ያሳካልህ ህልምህ እውን ይሁን ወንድሜ
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 7 күн бұрын
Ameen
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
@@user-si4hm2ty4h አሚን
@zayenaalafu5792
@zayenaalafu5792 7 күн бұрын
አሚን
@jemilabiza
@jemilabiza 7 күн бұрын
Ameni
@user-kw9qh1qe2g
@user-kw9qh1qe2g 7 күн бұрын
ሱብሀነላህ እሚገርም አንደበቱ እሚጣፍጥ ልጅ ነው
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 8 күн бұрын
አላህ ያጠንክርህ አንተ ምክንያት ሁነህ ብዙዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ የምትጣራ ያድርግህ ያረብ ❤❤❤❤❤❤
@sonymax9699
@sonymax9699 8 күн бұрын
ወየዉልን ሙሰሊም ሆነን ቁረዓንን የማን ቀራ ሰለምቴዎች ወደ ዲነል ኢሰላም የመጀመሪያ ለማወቅ የሚጓጉት ቁርዓን ነዉ እኛስ እሰከመቸ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
@@sonymax9699 በጣም
@ttww9470
@ttww9470 7 күн бұрын
😢😢😢 አላህ ይዘንልን
@cgf8399
@cgf8399 Күн бұрын
አሏህይምራንወሏሂስለምቴወችጀግናናችዉ
@b.6015
@b.6015 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢 ታድለህ አባትህን አስልመሀል የኔም እናትና አባት መቸ ይሆን የሚመለሱልኝ አላህ እናትህንም ያስልምልህ ለኔም ደአ አርግልኝ😢😢😢😢😢😢😢 ቤተሰቦቸ ክርስቲያኖች ናቸው
@uaeuae8066
@uaeuae8066 7 күн бұрын
አላቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ
@SadSad-ir6qk
@SadSad-ir6qk 4 күн бұрын
ለሠው የከበደው ለአላህ ቀላል ነውና አላህ ይምራልሺ አብሺሪ
@user-hy3uh4vx8n
@user-hy3uh4vx8n Күн бұрын
አላህቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሺ እህታችን
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 8 күн бұрын
ሰለምቴወቼንእህትወድሞች በጣምነውየምደቻው ጀግናናቸውአላህይጨምርላችሁ
@SADEMOHAMMED
@SADEMOHAMMED 8 күн бұрын
በጣም ለድናቸዉ ጠንካራናቸዉ
@maryamzawdu2805
@maryamzawdu2805 7 күн бұрын
እኛም እንወድሻለን
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 7 күн бұрын
@@maryamzawdu2805 ከኔበላይአላህይውደዳችሁ ቃልየለኝምየኔምርጦች
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d 8 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ በስልምናችን ላይ ያጽናን
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
@@user-kt8gb6oo7d አሚን
@Erahma-ox1jy
@Erahma-ox1jy 6 күн бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን የሰው ልጅ ዋናው መጨርሻው ሲያምር ነው
@applered4091
@applered4091 7 күн бұрын
ማሻአላህ እኔም በጣም በምወዳት ጎደኛየ ሰበብ እስልምናን ወድጀው ከሰለመኩ ቆየሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-er6jr4fg4s
@user-er6jr4fg4s 6 күн бұрын
አላህምድሊላህ ❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 күн бұрын
ማሻአላህ
@Rutatube-ln5zr
@Rutatube-ln5zr 8 күн бұрын
አላሁ አክበር ሱባሀን አላሀ አላህ የሚወደዉን ሰዉነዉ ወደሱ የሚመራዉ አላህ በድነል ኢስላም እስከመጨረሻዉ ያፅናህ ወንድም ረመዳን❤🎉🎉🎉🎉🎉
@seadaseada3804
@seadaseada3804 8 күн бұрын
አሏህ ይሰብትህ እናትና እህትህም አሏህ ሂያውን ይስጥልህ ያረብ
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
@@seadaseada3804 አሚን
@user-zz3kb8pv3z
@user-zz3kb8pv3z 8 күн бұрын
የአላህ ታምር ብዙ ነው
@user-kw9qh1qe2g
@user-kw9qh1qe2g 7 күн бұрын
ሱብሀነላህ እሚገርም ልጅ ነው አላህ ይጨምርልህ አንደበትህን ያግራልህ ወንድሜ
@b.6015
@b.6015 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢 ታድለህ ወላሂ ሰለምቲወችኮ ጠካራ ናቸው ሱብሀን አላህ ታድለህ
@SadSad-ir6qk
@SadSad-ir6qk 4 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@user-up8d
@user-up8d 8 күн бұрын
ተዉ ተዉ የሚበር ቱቪ ተከታዬች ተዉ ግን ምን ችግር አለዉ ብታበረታቱኝ እስቲ እዪት የሰራሁት ቤተሰብ ሁኑ ተዉ ግን
@user-ee3rv5ye5d
@user-ee3rv5ye5d 8 күн бұрын
ሚኑን
@user-sk7qr3sn9t
@user-sk7qr3sn9t 8 күн бұрын
አብሽሪ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 7 күн бұрын
ዩስሪየ ምንድነው የሰራሹ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 5 күн бұрын
አደረግሁሽ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 7 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ወዶ መርጦ ወደ እስልምና ለጠራህ ጌታ
@zeharaabebe4482
@zeharaabebe4482 7 күн бұрын
ወላሂ እኒም ሰለምተ ነኝ ሻሃዳ ስይዝ የተሰማኝ ስመት ሲራጥልን ስልፍ ሊሰማኝ ይችላል ያለው ንግግሩ ወላሂ ልበን ነካው እኒም ይህ ስሚት ነው የሚሰማኝ ሱባሃን አላህ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 Күн бұрын
ማሻአሏህአሏህያጥናሺማማየ🎉🎉
@MekiaSeid-ek3bm
@MekiaSeid-ek3bm 7 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ...አላህ ለኢስላም ብዙ ታምር እንድታሳይ የመረጠህ ይመስለኛል...የኡመር (ረ.ዐ) ከሱጋር በትንሹም የሚመሳሰል ታሪክ አለህ ..እድለኛ ነህ ...ወላሂ በአንተ ቀናሁ
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 7 күн бұрын
አባትህንም ሁሉኑም ፍጡር አላህ ይህዲ አተንም ካቲማህን ሁሉኑም ሰለምቴ ሁሉንም ሙስሊም ካቲማችንን ያሳምርልን
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 8 күн бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ttww9470
@ttww9470 7 күн бұрын
አሚን ለሁላችነም መጨረሻችንን ያሣምረልን
@user-th3tg1el7q
@user-th3tg1el7q 8 күн бұрын
አላህ መጨረሻህ ያሳምርልህ እኛንም አላህ ያስተካክለን ልጆቻችንንም ያስተካክልልን ያረብ
@eagletech7613
@eagletech7613 7 күн бұрын
አሚን
@furqannuredin
@furqannuredin 7 күн бұрын
amin
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 7 күн бұрын
ማሻእላህ ምንኛ ያማረ መመራት ነው ከዲቅዲቅ ጨለማ ወደብርሀን መመራት ተመርቶም እዲዚህ ያላህንቃል መቅራት ሠወቺን ወደዚህ ወደብርሀን መጥራት ❤
@user-mn6jo5hc6w
@user-mn6jo5hc6w 8 күн бұрын
አላህ ወክበር ማሻ አላህ ወንድማችን እንኳን ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ መራክ ወንድማችን❤❤❤❤
@sofyabintumer9668
@sofyabintumer9668 8 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እናትና እህትህን አላህ ይምራልህ
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 6 күн бұрын
ውይ አላህ ይጨምርልህ ይገርማል በሶስት አመት ይህን ለውጥ ማዠት አጂብ ነው ወድሜ ብዙ እጠብቃለን ሀተ አላህ ያበርታህ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 6 күн бұрын
ማነውማስታወቂያውየበዛበት አታብዙብንማስታወቂያውን ድምፅአችንይሰማ🎉🎉🎉🎉
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 8 күн бұрын
ኢስላምኮ የሁሉበላይ የሆነ የነገሮችሁሉ መምህር ኢስላምነው ያለኢስላም ሁሉምዜሮሮሮሮ ኢስላምሰላምምምምምምም በእውነትነትነው በቃ አላህን የያዘ ሁለየም ጨዋ ሁለየምጀግና🌷🌷🌷🌷🌷!!
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 8 күн бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አተም ሁል ግዜ አላህ አብሮህ ይሁን ፅናቱን ይስጥህ ❤ ለናትህም አላህ ሂድያውን ይስጥልህ❤❤
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
@@user-gl8cs3fb1d አሚን
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 7 күн бұрын
አላሁ አክበር ሱባሀን አላህ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ ወደሱ የሚመራዉ ከሚወዱት ያርገን
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 7 күн бұрын
አላህ ይጨምርልህ ከተመኘኸዉ ያድርስ
@rukiya6481
@rukiya6481 8 күн бұрын
ማሻ አሏህ አጂብ ታቶዎች ሰሞኑን አብሽሩ አላህ ዉስጥንጂ ዉጪን አያይም አላህ ያፅናችሁ
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
አሚን
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 8 күн бұрын
ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ አላህ የፈለገውን እንዲህ ይመራዋል ሱብሐናላህ አላህ አሁንም ኢማንህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 8 күн бұрын
አላህ ይጠብቅሆህ እናትክንም አላህ ይምራት
@mekya777
@mekya777 7 күн бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው አለሀምዱሊላህ አለ ኒመተል እስላም❤❤❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 4 күн бұрын
ማሻአላህ❤ማሻአላህ❤ ዘንድሮ ባለታቱዎች እየጎረፉ ነው ❤
@madena1330
@madena1330 8 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፆናህ ገና ልጂ ስለሆንክ ያውስጥህን ለመግለፆ ባትችልም በሰበብ ሂድያ ይላገኝህ ደስ ይላል በርታ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 күн бұрын
ወለሂ እድለኝነት ነዉ በወጣትነት ይህን እድል ማግኛት አሏህ መጨረሻችንን የሳምርልን ሞታችንን በሸሀዳ የርግልን አለህ የፅናህ❤❤❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 6 күн бұрын
በሠለምቲወች በጣም ነው የምቀናው የኢማን ጥንካሪያቸው ለቁረአን ያላቸው ፍቅር ለማወቅ ያላቸው ጉጉት የአላህ የኛንም በፍቅርህ አካበን
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j 4 күн бұрын
በተለይ በፈተና የሚያልፋት ሰለምቴወች ጥንካሪያቸው ሱበሀንአላህ አላህየ ተመራቸው ባሮቹ ያርገን
@senitube2306
@senitube2306 6 күн бұрын
ደሰ የሚለው ነገር ቤተሰብ ጫና አልፈጠረብህም ማሻ አላህ አላህ እናትህ ይመልሰልህ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 7 күн бұрын
አባቱ ሰለሙ ማሻአላህ አላሁምመ ለከልሀምድ ወለከሽኩር
@askask9433
@askask9433 5 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አለህ አላህ ይጨምርልሀ አላህ ፅናቱን ለኛም ይስጠን
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 8 күн бұрын
አሏህ የፈለገውን ይመራል❤❤❤
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 7 күн бұрын
ማሽአላህ! ግን ከዳዓዋው ጎን ለጎን ለእውቀት ጊዜ ቢሰጥ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ኢንሽአላህ!
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 8 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ጥንካሬን ብርታትን እውቀትን ይጨምርልህ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 7 күн бұрын
ማሻ አሏ ተባረከ አሏህ ደሥ ይላል አባትህም ወደ እስልምና መራልህ አሏህ አልሀምድሊላህ አሏህ ይጠብቅህ የኔ ልጅ ❤❤🥰🥰🥰
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 8 күн бұрын
ያረብ አላህ ልባቸውን ይክፍትልህ ሂድያ ባላህ እጅ ነው እረብና ለሚን ይምራልህ😢😢
@rozabati3686
@rozabati3686 6 күн бұрын
መገን የስላም ቴዎች ነገር ገር ሞ ይገረማል🥰🥰🥰🥰
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 7 күн бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ምንኛ መታደል ነው ምነው እኔም አባቴ ወይ እናቴ በሰለሙልኝ ኢንሻ አላህ ተስፋ ተስፋ አልቆርጥም።
@rukiya6481
@rukiya6481 8 күн бұрын
አላህ ምኞትህን ያሣካልህ ለእናትህም ሒድያዉን ይወፍቅልህ
@user-rd7ou3eg1l
@user-rd7ou3eg1l 7 күн бұрын
እነሻአላህ አላህ ይወፉቃት
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 8 күн бұрын
ሰለምቴዎች ውብ ናቸውኮ❤
@user-rw2bx3cf3r
@user-rw2bx3cf3r 5 күн бұрын
አልምዱሊለላህ ሙሲሊም ያረገን ግታ
@user-vl7ub3mm1y
@user-vl7ub3mm1y 7 күн бұрын
ማአሻ አሏህ ቁርአኑን ስትቀራ ወላሂ አስለቀሰኝ ሱብሀን አሏህ አሏህ እናትክንም እህትክም ትክክለኛውን መንገድ ይምራልን
@dxb2483
@dxb2483 19 сағат бұрын
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
@user-tp2cn9li9h
@user-tp2cn9li9h 7 күн бұрын
ሱብሀነላህ አላህ በእምነትህ ላይ ያፅናህ ጀግና ወድሜ በርታ
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 7 күн бұрын
ማሻላህ አላህ ጠናቱ የስጥህ
@user-ie4lj6ck1g
@user-ie4lj6ck1g 8 күн бұрын
Masha Allah Allah lebetesebochekem hidaya yisetachew
@zahraahmed5031
@zahraahmed5031 8 күн бұрын
መሻአላሕ ተባረከ አላሕ አላሕይጨምርልሕ 🎉🎉🎉🎉
@hawahawa6396
@hawahawa6396 4 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 7 күн бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ ወተባረከ ረህማን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MryamHusen
@MryamHusen 4 күн бұрын
አላህ አክበርማሻአላህ ተባረከአላህ
@gigffgu8369
@gigffgu8369 4 күн бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 7 күн бұрын
ሱባነክ የኔ ጌታአ የፈለከሁን ትመራለ የፈለከሁን ታጠማለህ ከመራሀቸሁ አድርገኝ ያረብ እናት እንም እትህ ንም አላህ ይዳያን ይስጣቸሁ ቤተሰቦቸንም ምራቸህኡ በህዝነት የኔ ጌታአ
@cgf8399
@cgf8399 8 күн бұрын
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ያኡመተልኢስላም አህለንወንድማችንማሻአላህአሏህያጥናህ እንኳንወደተፈጠርክበትሀይማኖትመጣህ ወሏሂስለምቴወችጀግናናችሁ እወዳችሆለሁ አላህያጥናችሁ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስሏም አለኡመተልመሀመድ ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉
@MomMom-vj3po
@MomMom-vj3po 7 күн бұрын
የዛሬው መንገደኛ ቆንጆ ልጅ ነው❤😊
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 7 күн бұрын
አላሁ አክበር አላህ ሙሉ ቤተሰብህን ያስልምልህ መጨረሻህንም አላህ ያሳምረው
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 5 күн бұрын
ማሽ አላህ ማሽ አላህ ማሽ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወንድማችን እንካን ወደ ተፈጠርህበት ዲነል ኢስላም መጣህልን አልሀምዱሊላ ወላሂ መታደል ነውያሰላም እኔ እራሴን እንደፈትች ነው ያድረከኝ አላህ ይጨምረልህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀሊሉ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ ያጀባሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wh6xi7yu3t
@user-wh6xi7yu3t 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናን ያረቢ❤
@rugehabrahem7685
@rugehabrahem7685 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማን
@rtyttt9228
@rtyttt9228 8 күн бұрын
ማሸአላህ ወንድመችን አላህ የፆነህ
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw 4 күн бұрын
ማሸአላህ አላህ አዲሎሀል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 күн бұрын
ማሻአላ አላህ በፈለገዉ መገዲ ዪመርጣል ሁሉም ለኸዪር ነዉ
@b.6015
@b.6015 7 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ሀቢቢ መታደል ነው ወደ ተፈጠርክበት መመለስ አላህ ሆይ እናትና አባቴን መልስልኝ ያከሪም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 7 күн бұрын
እናትህንም እህትህንም ሁሉንም ኸልቅ አላህ ይህዲ
@user-lj4nl5xr9l
@user-lj4nl5xr9l 7 күн бұрын
ማሸአላህ እሰልምናየ ብረሀኔ አልለሀምድዲላህያረብ❤❤❤❤❤❤
@MohamedMohamed-yx3ds
@MohamedMohamed-yx3ds 2 күн бұрын
ሱብሀንአላህ❤❤
@b.6015
@b.6015 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበር እህህህህ😢😢😢😢😢 ንፅፅር ስወድ ታድለህ ባተ ሰበብ ሂዳ ሲያገኝ ሰው መታደል ነው 😢😢😢😢😢
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 8 күн бұрын
ማሻአላሕወዲማቺን አላሕ ይጨምርልሕ
@semirawollo
@semirawollo 8 күн бұрын
ላይክ አድርጉ ሁላቺሁም
@user-ic7hz1ry6v
@user-ic7hz1ry6v 8 күн бұрын
አለን እነዳርገለን ❤❤❤
@RamahKamal
@RamahKamal 8 күн бұрын
ኢንሸ፣ሀለ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 8 күн бұрын
ኢሻ አለህ
@user-us5hb6tx5e
@user-us5hb6tx5e 8 күн бұрын
حين وصف الله تعالى القمر .قال قمراً منيراً وحين وصف الشمس .قال سراجاً وهاجاً أما حين وصف الحبيب المصطفى صلى الله عليه وسلم قال (وداعيا الى الله بإذنه وسراجاً مّنيراً )في جمع له بين الوصفين. عليه افضل الصلاة والسلام
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq 8 күн бұрын
👌
@user-hl2gq6pr2z
@user-hl2gq6pr2z 8 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-su6io8jv7u
@user-su6io8jv7u 6 күн бұрын
صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم
@aminat.9563
@aminat.9563 3 күн бұрын
ከሁሉም የሴቶቹ ቁርአን ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ በኒቃብ ታጂበው ይስላም
@ggjhbhhh6750
@ggjhbhhh6750 7 күн бұрын
Mashallah walahi Ala yichamirilihi
@seadayemar5159
@seadayemar5159 7 күн бұрын
ማሻአላ መታደል ነዉ አላህ ያገረልት ሠዉ ማንም ከልካይ የለዉ
@taybatube194
@taybatube194 8 күн бұрын
🎉አሏሁ አክባር🎉
@toybaali1412
@toybaali1412 4 күн бұрын
ማሻአሏህህ🎉🎉🎉🎉 አላህይጨምርልህ..
@HsUse-qq6pn
@HsUse-qq6pn 5 күн бұрын
ማሸአላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@QAtarQa-kj5pq
@QAtarQa-kj5pq 5 күн бұрын
ማሸአላህ አላህ ያህፈዘክ ክፈል ሁለት ቢኖረው ቡዙ እንማርበት ነበር
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 8 күн бұрын
እስኪ ለመህቡበ ነስር በድሩ ዱአ አድርግለት ክፍራለች
@AbuMuazeIslamic
@AbuMuazeIslamic 8 күн бұрын
ማነች ረመዳን ነኝ
@Abumahir296
@Abumahir296 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ወድማችን​@@AbuMuazeIslamic
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d 8 күн бұрын
ማነች ስሟ አዲስ አልሆነብኝም
@AbuMuazeIslamic
@AbuMuazeIslamic 8 күн бұрын
@@alefiyadaredo885 Mabuba 15 Kabela Nawh
@umueimran
@umueimran 8 күн бұрын
​@@AbuMuazeIslamicአቡ ሙአዝየ አላህ በእስልምናህላይ አላህያፅናህወድሜ ዩቱብአለህእደእድናበረታታህ🎉🎉🎉🎉
@user-rw2bx3cf3r
@user-rw2bx3cf3r 5 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናት
@asmeraeritrea1241
@asmeraeritrea1241 7 күн бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤️
@user-rx6uh5tn6d
@user-rx6uh5tn6d 4 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ❤❤❤❤❤
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q 7 күн бұрын
አለሃሙዱልለህ ኒእመተል እስለም ሰለዎፈቀን ሁለችንም አለህ ቀጥተኘሁን መገዲ ይመራን
@Shkuriyahusen
@Shkuriyahusen 7 сағат бұрын
Mashala Mashala Mashala ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 8 күн бұрын
ማሻአሏህ አሏህ አክበር አላህ ያፅናህ ቤተሰብንም አላህ ሂዳይስጥልህ
@user-rc3zc3rx6m
@user-rc3zc3rx6m 8 күн бұрын
አላህ ያፅናህ
@OumIbrahim-ur5sf
@OumIbrahim-ur5sf 4 күн бұрын
الله. የምትመኘዉን ሁሉاللهያሳካልል
@Fettiya
@Fettiya 18 сағат бұрын
masha allah minegna metadal new
@zulfa7928
@zulfa7928 8 күн бұрын
ማአሻአላህ አላህ ወክበረ
@user-lu9eb3il7d
@user-lu9eb3il7d 7 күн бұрын
አላህ ያጠንክርህ እኛም አላህ ቀጥተኛው መንገደይምራን
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,5 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 543 М.
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
ሪዝቅህ በአላህ እጅ ነው‼️ 21/10/2016 የጁሙዓ ኹጥባ በኡስታዝ አቡየህያ አብዱልዋሲዕ || ተንዒም መስጂድ
34:45
Ustaz Abdulwasie official || ኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ
Рет қаралды 16 М.
ወንዶች "ሞኝ" ናቸው...  በውበት ይሸወዳሉ!!
1:14:15
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 11 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН