KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለቁርኣን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
1:08:13
ትላንት በእኩይ ምግባሬ ይጠሉኝ ነበር፤ዛሬ ግን በሥነ-ምግባሬ መስለም ጀምረዋል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
1:33:20
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
How to treat Acne💉
00:31
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
የትዳር ብቻ ሳይሆን የኃይማኖት ምርጫችንም ተመሳሳይ ነበር!! የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
Рет қаралды 142,261
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 612 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 804
@mediefantaw468
2 жыл бұрын
እኔም እስልምናን ከተቀበልኩ 10 አመት ሆነኝ ግዋዱኞቸ እደት ሰለምሺ ሲሉኝ ቅዲምያ እንባየ ይመጣና አላህ መርጦኝ እላቸው አለሁ አልሀምዱሊላህ
@muniribrahim1791
2 жыл бұрын
ማሻአለህ
@muniribrahim1791
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@mominatube
2 жыл бұрын
መሻአላህ
@amex_entertainment
2 жыл бұрын
አላህ ህይወትሽን በደስታ ይሙላው
@ktube8920
2 жыл бұрын
የኔ ውድ 🌺
@Hayuti-Selemtewa-Tube
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ የኔ ጌታ ከጨለማ ወደ ብረሀን ስለመራህኝ ጥራት ይገባህ ያኢላሂ እኔን ቀጥ ወዳለዉ ምንገድህ እንደመራህ ቤተሰቦቸንም ወደቀጥተኛዉ ምንገድ ምራልኝ ያረብ ያረብ 😭😭😭😭🙏እስኪ ያኡመትል ሙሀመድ በዱአችሁ አትርሱኝ እናቴ 😭😭
@ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
2 жыл бұрын
አብሽር አለህ ይደአ ይሰጣቸው
@Seidman696
2 жыл бұрын
አሚንያርምአላህያግራላቸውእህት
@rashedahmed4032
2 жыл бұрын
አለሁመ አሚን
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
2 жыл бұрын
አላህ፣ያጠክርሽ
@DSM2030
2 жыл бұрын
አላህ ይቀበልሽ ዱአሽንም አላህ ይቀበልሽ
@medinaseid-sq9qw
2 жыл бұрын
ከሀይማኖቶች ሁሉ የበላይ የሆነውን ደነል ኢስላም ለሰጠን ጊታ አልሀምዱሊላህ ልንል ይገባል አልሀምዱሊላህ።
@ramzia3457
2 жыл бұрын
ሱመ አልሀምዱሊላህ ወዶና ፈቅዶ እስልምናን የሰጠን አላህ ምስጋና ይገባ
@wormkonjo6654
2 жыл бұрын
ሳህ።አልሀምዱሊላ።☝
@የአላህባሪያየረሱልወ-ቈ4ቀ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን
@Samira-hd7co
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢረቢልአለሚን ለአላህ ምስጋናይግባው በእስልምና አኑሮኝ በእስልምና ይግደለኝ መነሻዬም መጨረሻዬም እስልምናነው አልሀምዱሊላህ::
@emusumyatube
2 жыл бұрын
እስላማዊ ጥያቄ ና መልስ አሉ ኑ
@hawamossa9245
2 жыл бұрын
እያንዳንዱ የሚንበር የቴሌቪዥን ፕሮግራምች አስተማሪ በመሆናቸው የእኔ በአሁኑ ሰአት ተቀዳሚ ምርጫዬ ነው ሚንበር ተመራጭ ነው
@toybayesuf7303
2 жыл бұрын
ሳህ እኔምምርጫየነው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
ሣህ
@zynebk.tube.6876
2 жыл бұрын
እኔም ከሁን ከሁን ምንለቀቁ.እየልኩ ነው.ምከተተለው.አለህ ይጣብቀቻው
@ጨረቃዋ4212
2 жыл бұрын
እኔም በአሁን ሰአት ዩቲዩብ ከገብባሁ ሚንበር ነው ምርጫዬ
@wllatube2938
2 жыл бұрын
ግን በሙስሊሙ ጉዳ አይዘግቡም እሳ
@Jemila-xr3te
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ገራሚ ጥንዶች በሳል ናቹ ሁለታቹም ሀቂቃ ውብ ናችሁ አላህ ሀያታችሁን ያሳምር ያረብ በተዋቡ ሷሊህ ልጆች ያበበ ህይወትን ተመኘሁ ሀባይቢ!!!!
@ytttyytheryu2462
2 жыл бұрын
l
@selman456
2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@itsmydam7046
2 жыл бұрын
እኔ እሚገርሙኝ ሠለምቴዎች ካለባበሣቼዉ ጄምሮ ዉበታቼዉ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ከኛሑሉ በበለጠ በጣም ታምራላችሑ አሏሕ በስልምናላይ የምንጸና ያድርገን አሏሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን ይሕን የሥልምናን ኒእማ አሏሕ ለመረጠዉ ሠዉ ብቻ ነዉ የሚሠጠዉ الحمد لله على نعمه الاسلام
@keribintbaba3489
2 жыл бұрын
የእስልምና ማማሩ ማን ተናግሮ ይጨርሰዋል አላህ የወፈቀው እንዲህ ብርሃኑን ያየዋል ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች ቅዳሜ ነገ ቢሆን ተመኘሁ ቀጣዩን ለመስማት አላህ በሰላም ያድርሰን😍
@ለአላህብለህወርውርየሚያነ
2 жыл бұрын
ላንች ሲባል ከእሁድ እስከ ጁምአ እንዝለልላ ሃሃ
@SofiyaBinteYimertube
2 жыл бұрын
በጣም ሁሌየም ወይም ከሳምንት ስስት ቀን ቢሆን ሃሪፍ ነበር
@benana2574
2 жыл бұрын
እስላም መሆን የአረብ አህያ መሆን ማለት ነው ሁሉ ነገራችሁ አረብ ነው ሚመስልው በየቋንቋው አረብኛ ትደባልቃላችሁ፣ አለባበሳችሁ፣ አመጋገባችሁ ብቻ ሁሉ ነገራችሁ አረባዊና የአረብ ባሪያ ናችሁ
@ለአላህብለህወርውርየሚያነ
2 жыл бұрын
@@benana2574 አትለኝም በኒቂያ ጉባዬ አምላክ 3 ነው ብለው ያፀደቁላችሁን የሰወች ስምምነት እምነት ብለህ ጭራሽ ስለ ኢስላም አፍክን ሞልተህ የመንምገር ሞራል አለህደ ከዚያ በፊት ስላሴ የሚባል ናገር እንዳልነበራችሁ መፀሃፍ ቅዱስ ከዘ ፍጥረት እስከ ራዕይ ዮሃንስ እየሱስ አምላክ ነኝ የሚል ጥቅስ ሳይኖር ደመ ነፍስህን ተከትለህ ፍጥረትን እየተገዛህ እንዳለህ መፀሃፍክን መርምር ሶዮ ካልሆነ ዝም በል
@benana2574
2 жыл бұрын
@@ለአላህብለህወርውርየሚያነ ቴንሽናም እኔ ክርስትያን አይደለሁም ፓጋን ነኝ እንደ አንተ የአረብ አህያም አይደለሁም እስልምና ስነልቦናችሁን ሳይቀር ወደ አረብነት ቀይሮታል ያውም በምድር ላይ ምንም አይነት ሚና ያላበረከቱት የአረቦች ባርያ በእውነት አፍሪቃዊያን ተረግመናል አሳፋሪዎች እንዴት ሰው አኗኗሩ ሁላ ሳይቀር በአረብ ማንነት ይቃኛል?!
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
የኔ መገድ እደኔ እሚወደዉ ማነዉ በአላህ? ,
@መዲነኝየጎጃሟ
2 жыл бұрын
እኔ አለሁልሸ
@zad8010
2 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ቅደሜ እስኪደርስ ልቤተጠልጥሎእሚሰነብት
@Seidman696
2 жыл бұрын
እኔ
@hshhs1285
2 жыл бұрын
እኔ
@sabreenasoso2375
2 жыл бұрын
እኔ አለሁ ❤️❤️❤️
@TekeleJemale
13 күн бұрын
አሏህ መረጠን ወደ ቀናው መንገድ ከዚህ በላይ ምን አለ በአሏህ ከመወደድ ውጪ በሁለቱም ሀገር
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከትላንት ዛሬ አድርሶን ለመከታተል በቅተናል ጌታዬ ከዛሬ ነገን የተሻለ አድርግልን
@ሰሚራደረበ
2 жыл бұрын
ሙሰሊም እህት ወድሞች እስላማውይ ቻላኖችን እናበረታታ ከማይረባ ልብ አድርቅነገር እንራቅ
@fatimamuhammad7790
2 жыл бұрын
👍👍👍👍🥰🥰🥰
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አንሰማም እኮ አላህ ይዘንልን
@ዱኒያድካምብቻ
2 жыл бұрын
አልሽዉ እና. ትክክል
@adzs1030
2 жыл бұрын
ትክክል
@adzs1030
2 жыл бұрын
ትክክል
@HudatubeTayiba
2 жыл бұрын
በሁለት አመት ውስጥ እውቀታችሁ የሚደንቅ ነው እኛ ተወልደን ያደግንበት ስዎች የናተን ሩብ ዕውቀት የለንም አላህ ያህፍዝኩም ለኛም ረቢ ዕውቀትን ያሳውቀን
@sartt7576
2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@fozitube4459
2 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ይህ ፕሮግራም በጣም የምወደዉ ፕሮ ግራም ነዉ ነገር ግን ማሥታወቂያ ባታበዙ ጥሩ ነዉ ወላሂ ከመብዛቱ የተነሣ ሣላይ አሣልፌ ነዉ ወደ ታሪኩ የምገባዉ አሥተያየት ካነበባችሁ ይህን ብታሥተካክሉ ጥሩ ነዉ
@ጥቁርአዝሙድነኝ
2 жыл бұрын
_የኔ መንገድን በየ ሳምንቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው የዛሬው ደግሞ ለየት የሚለው ጥንዶች ናቼው ማሻ አላህ እስኪ እንኮምኩመው ይሄን ረጅም መንገድ አብረን ውድ ኮመንታተሮችዬ ፈንድሻ ይዛችሁ ኑ ተከተሉኝ😊👌🍟_
@إنشالله-م8م
2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ቀላል ኩምኮማ
@fatiyanasir3956
2 жыл бұрын
እኛ እስልምናን ከቤተሰብ ስለወረስን የእስልምናን ዉበት አልተረዳንም እስልምና ምን እንደሆነ በየኔ መንገድ ፕሮግራም እንደ አዲስ እየተረዳን ነው። አላህ መርጦ ወደ እስልምና የጠራችሁ አላህ ምስጋና ይገባህ አልሃምዱሊላህ። አላህ በእስልምና ላይ ጽናት ይስጣችሁ ይስጠን የኔ መንገድ ምርጥ የሚንበር ፕሮግራም ነው በርቱ ሶፊ በርቺ የኔ ቆንጆ አልሃምዱሊላህ አላህ ሚንበርን ሰጠን
@jemiloootube
2 жыл бұрын
"እስልምና ላይ የኖረ እና ለእስልምና አዲስ የሆኑ ሰዎች ባህሪ እና ኢባዳ እጅግ በጣም ልዩነት አለው።"
@الحمداللهعلانعمةالاسلام
2 жыл бұрын
ኢ ወሏህ እኔ የሚገረመኝ ሙስሊም ሁነን እድሜ ልካችንን ሙሥሊም ነን አንቀየርም አድስ የሚቀላቀሉት ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርላቸው
@ZaenulZaenul-u9w
Жыл бұрын
ትክክል እንደውም ከነሱ እምማረው ነገር ያለኝ እሚመስለኝ ነገርስ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ
@hikmitube4297
2 жыл бұрын
አላህ ወክበር ፅጊረዳ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ወዶና ፈቅዶ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኛት ስላመጣሽ ደስ በሎኛል የሰፈሪ ልጁ አላህ ይፅናሽ እኛንም ያፅናን
@seyaraja4051
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ታምራላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን አዝልቆ ሷሊህ የሆኑትን ልጆች ይስጣችሁ
@teststest2283
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚዘጋጁ ፕሮግራሞች "የኔ መንገድ " አንደኛ ነው !!!
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
2 жыл бұрын
ሳምትም ይቀጥላል መሰል ጥንድ ናችሀ የዛሬዎቹ ማሻላ አላህ በርቱ ጠንክሩ ዝለቁበት ዉለዱ ክበዱ ምርጦች
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ውብ ጥንዶች አላህ ወደ ተፈጥሮ እምነታችሁ እስልምና መጣችሁ አላህ ጽናቱ ይስጣችሁ ድንቅ የልጅ አዎቂ ናችሁ ❤❤
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
2 жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ ጀዛከላህ
@ሰሚራደረበ
2 жыл бұрын
የኔምገድ ፕሮግራም ሰወደው ቀጥሉበት በርቱ ቡዙ ትምርት ወስጀበታለሁ አላህ በትናችን የጠክረን ያልሰለሙትንም አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ያረብ ሀባይብ ዱአረጎልኝ የኔ በተሠቦች ሂድያ እዲሠጥልኝ እረበነ ትምርት ስልክላቸው ሰራም አላጣን ጌዜ የለነም ነው እሚሎት ሱበሀነ አላህ ብር ስልክግን በሰላም የወራሉ እደው አላህ ሰበቡን ይላክላቸው ያረብ
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሰብር አድርጊ አላህ ልባቸውን ለቀጥተኛው መንገድ ይክፈትላቸው ዱአ አድርጊ ከምንም በላይ ሰበብ ከማድረግ ጋር አላህን ለምኝላቸው ከዛ ውጭ መምራት ያላህ ስራ ነው
@ሰሚራደረበ
2 жыл бұрын
@@الحمدللهالحمدلله-ف8ط እሻ አላህ አላህ ይሂዳቸው
@ሱሱሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደብርሀን ያመጣህኝ ጌታ ወላሂ ኢስላም ሰላም ነው አላህ ሆይ ሰለምቴ የሆነ ባል ወፍቀኝ ምኞቴ ነው
@ኢስላምነውሄወቴ
2 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ
@rabiara9019
2 жыл бұрын
አብሽሪ አላህንይወፍቅሽ ማር
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
2 жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት ጀዛከላህ
@selman456
2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@zamzamsaed1189
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ የኔመገድን በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሣዩኚ እሲ
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط
2 жыл бұрын
ይሄን ሚድያ ባገኘነው አጋ ጣሚ ሁሉ ሸር በማድረግ እናስተዋውቀው ኢንሻ አላህ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያፅናችሁ 🍇🍇🍇 سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن ماشء الله تبرك الله💐🌷 ሶፊዬ አላህ ይጠበቃችሁ (ሰ ዐ ው)አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
@Seyfedin_Tech
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ መንገድ በሁሉም ሰው እጅግ በጣም የሚወደድ መሰናዶ ነው
@abdijamal940
2 жыл бұрын
እስልምናችን የሁሉም ነገር መብቴሄ ነው ግን እኛ መሸከሙንም መጠቀሙንም አልቻልንም አላህ ትክክለኛው ሙስሊሞች ያደረገን
@roziyoutube7277
2 жыл бұрын
Ameen enem bekirb new yeselemkut alhamdulilah misgana yigebaw ena buzu yalawekut neger ale bicha alhamdulilah wudeche dua argulign
@roziyoutube7277
2 жыл бұрын
Demirugn atilefegn🙏🙏🙏
@lobabalobaba6670
2 жыл бұрын
አሚን
@ruqiyaabdllah1446
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏሁ አክበር የዛሪዎቹ ደግሞ ጥድ ናቸው አሏህ ያጵናቹህ እንኳን ወደቀጥተኛው መገድ መራቹህ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
2 жыл бұрын
ማሽ አላህ እንካን ደህና መጣቹህልን አልሀምዱሊላ ሲሉ በጣም ደስስስስስ ይለኛል አልሀምዱሊላ
@ሱሱየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህያበርታችሁ እኔግንአለም በእስልምናእደምትወረስተስፋአለኝ ደሞምይሆናልኢሻአላህ በአላህፍቃድ አላህሆይ ይኸንዉብእናማራኪየሆነ ሀይማኖት ሳለፋ ሳልገላታ ስለወፈኩኝ በጣምአመሰግንሀለሁ መጨረሻየንምእደመጀመሪያዉ አሳምርልኝ ያረብ
@hussainhassen2967
2 жыл бұрын
ማሻአላላህ ዴስ የሚሉ ጥንዶች አላይ ያጠንክራቹ እርዚቃችሁን ያብዛላቹ ከጤናጋ መልካም ሳሊህ ልጆችን አላህ ይወፍቃቹ
@letebrhanambaye2155
2 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@Umufetitube
2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍🇪🇹
@ኡሙዘከሪያ-የ2ፀ
2 жыл бұрын
ሠለለህ አለይ ወሠሌም❤❤❤❤❤
@jdjhd5113
2 жыл бұрын
ሶለላሁ አሌይሂ ዎስለም
@Zebaksa
Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢❤
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
2 жыл бұрын
እሥልምና ለወፈቀን አላህ አልኸምዱሊላ
@መዲነኝየጎጃሟ
2 жыл бұрын
አላህምዱሊላ ሙሰሌም ላደረገን ጌታ
@ነኢማየወሎልጅ
2 жыл бұрын
ወላሂ ስታምሩ በህይዎቴ እዴስለምቴዎችእምቀናበትነገርየለምማሻአላህ
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
2 жыл бұрын
ቢስሚላህ መሸአሏህ እውነትም ፅጌሬዳ♥
@mominaamid915
2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ መታደል እኮ ነው አልሃምዱሊላህ
@hikmahikma4277
2 жыл бұрын
መሻ አላህ በሂዮቴ ለመመራ ግዜ አብሮ ሰልሞ የተገቡ ሰው ሰይ አላህ የፂናቹ ውለዱ ክበዱ በፍቅር በሙሃባ የኑራቹ
@usratube7082
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አሏህ ያፅናችሁ አሏሁ በኢስላም አኑሮ በኢስላም በነብይ ስሏሁ አለይሂ ሰላም መንገድ ይግደለን ያረብ ቤተሰባችንንም ከሽርክ ያፅዳልን ያረብ
@rhamethabtemuyoutube7632
2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ማሽአላህ አላህ ሲመርጥ እስልምናን ይሰጠናል። አልሀምዱሊላህ
@bintmuhammadabayeiloveyous3640
2 жыл бұрын
ማስታዋቃ አታብዙ ተመስጨ አታቃርጡኝ ወረቢ እኔን እራሱ እራሴን እንድፈትሺ ለኢስልምና ያለኝ ፍቅር እያስጨመረልኝ ነው የእኔ መንገድ በርቱ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
2 жыл бұрын
ኑ ወደኢሳላም ወደቀጥተኛው መንገድ
@bintmohammed414
2 жыл бұрын
ማ ሻአ አላህ ደስ ሲሉ ኢነሏሀ የህዲ መየሻእ ያረብ በድነል ኢስላምላይ አድርገህ ግደለኝ አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒእመተል ኢስላም
@ሰሚራደረበ
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ በአለም ዳርች የላችሁ ሙስሊም ወልምስሊማት
@azizaabubeker4858
2 жыл бұрын
Ameen my sister
@lobabalobaba6670
2 жыл бұрын
አሚን
@مدينه-ج8ض
4 ай бұрын
አሚንንንን
@rahimasiraji9003
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህለን ሶፊ የኔ ልዩ እንኳደና መጣቹሁ በጉጉት ነበረ የምጠብቃቹ!!💞💞💞😍😍😍
@medijemal1228
2 жыл бұрын
ምንድነው ማስታወቃ በዛ
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
2 жыл бұрын
ዉዶቼ ደምሩኝ በትህትና ጀዛኩመአላህ
@ለድርሃምዘማቿነኝ
2 жыл бұрын
➮አልሃምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው♥️ 🥰 እስልምና ችግር ሳይሆን መፍትሔ ነው። ግቡ እና ሞክሩት 😍
@roziyoutube7277
2 жыл бұрын
Lik bileshal wude demirign🙏🙏🙏❤
@رومانبنتمحمد
2 жыл бұрын
ሚበሮች በፌሰቡክ ቢለቀቅ ብዙ ሰው ያዩታል ባረከላህ ፊኩም
@الحمدالله-ش6غ3ض
2 жыл бұрын
እኔም እስልምናን እንዳጠና ያደረገኝ ሚስጢር ነው እየተባለ የሚደባበቀው ነገር ነው
@sadaethio5900
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነው አላህ ሁላችንም በስሊምና ያፅናን መጨረሻችን ያሳምርልን
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔ ውቦች አላህ ይጠብቃቹ አቤት ውበት አቤት ስራአት አላሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን እራሱ ውበት ነው ማሮቼ ውለድ ክበዱ ፍቅራቹ እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያዝልቅላቹ የእውነት እድለኞች ናቹ
@Didi-2016-n
2 жыл бұрын
ሱብሀናላህ እንዴት ደስ ይላሉ ማሻአላህ አላህ እንዴት ቢወዳቸው ነው እንደዚህ ደስ በሚል መንገድ የመራቸው ያገራላቸው አላህ ዋክበር መታደል
@ቢትያሢንኩንፈይኩን
2 жыл бұрын
እደኔ በጉጉት የምጠቁ በላይክ ግለጹ ወላሂ እሁድን በጉጉት ነው የምጠብቀው በየሳምቱ ብዙ ነገር እየተማርነው በርቱ ሚንበሮቺ አላህ ይጨምርላቺሁ
@omaradnan9845
2 жыл бұрын
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين سبحان الله فيداك أبي وأمي يرسول الله😢😢
@fatimakamal6332
2 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነ ወተአላ ውዴታችሁን እስከጀነት ውዶችየ ያድርግላችሁ ውድ እህት ውንድሞቼ ሀቲማችንን ያሳምርልን ድርብ
@fatimakamal6332
2 жыл бұрын
ያረብ
@amitube461
2 жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የሜንበር ቲቪ ተከታታዮች አሏህ ህልማችሁን ያሳካላችሁ ከመጥፎ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ መልካም ንግግን ሰደቃ ነዉ ዉዱ ነብያችን #ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@ጨረቃዋ4212
2 жыл бұрын
እኔ ግን ክርስትና እምነት ላይ የሚገርመኝ ነገር ሚጥር ነው የሚሉት ነገር. ሰው ቆይ ጥያቄው ሳይመለስለት እንዴት ያምናል. አልሀምዱ ሊላህ ኢስላምን ለወፈቀን አሏህ ሁሉ ነገር እኮ ግልጽ ነው ካነበብክ ከጠየቅህ ሁሉ ነገር ምላሽ አለው ያኔ ነፍስህ ትረካለች አሏህም ይመራሀል
@ዘሀራ-ሐ2ረ
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙሸ ደግሞ ሚስጥር የሆነ ነገር እንዴት ነዉ ሚመለከዉ
@sssss-ow7zi
2 жыл бұрын
በጣም የመገርመው ደግሞ የራሳቸው እምነት ተከታይ ሆነው እንኳን ያልገባቸውን በሚድያ ሲጠይቁ ለምን በሚድያ ትጠይቃላቹ በውስጥ አባቶችን አጠይቁም ወይ እያሉ ያሸማቅቋቸዋል ይሰብቧቸዋል ያሱብሀን አላህ
@jemilaahemad4076
2 жыл бұрын
@@sssss-ow7zi ehita mistre yamilute eko sela Islam new yaminagrew laziya new yamayengruwchew
@selman456
2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@Fatima-sp7qi
2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ያፅናችሁ ብርቱ እህታችን ድግም ብጣም ጉብዝ ነሺ ሱፉያ
@letebrhanambaye2155
2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you
@كونفيكون-م1ل
2 жыл бұрын
ግርም የምትሉኝ ማስታወቂ በዛ እያላችሁ እኘኘኘኘ የምትሉት ናችሁ እና ይሄንን ያማረ ፕሮግራም ማን ድጋፍ ይስጠው እኛ እደሆን የበሰለን መብላት ብቻ ነው እየቀናን ያለው እነሱ ደግሞ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል በአሁኑ ስአት ሁሉ ነገር ውድ ነው ስንት ስራተኛ ይኖራል ስንት ማቴራሉች ያስፈልጋቸዋል እስኪ እንሰበው ያጀማአ
@emunebilnebil7509
2 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ
@ማንእደናት-ፀ1ተ
2 жыл бұрын
ትክክክል እህቴ
@FjFj-gf3nh
8 ай бұрын
የኔአስተዋይ
@seadayemar5159
2 жыл бұрын
ማሻአላ ደስይላል ወደፌት ሁሉም ይመጣሉ ቄሡምሳይቀር ኢሻአላ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ
2 жыл бұрын
Kkkkkkkk eshalia
@mominaamid915
2 жыл бұрын
ኢንሽ አላህ
@almahi37
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@alhanifanos9547
2 жыл бұрын
Kkkkk
@mylovemom9791
2 жыл бұрын
እኔስ ሰልሜ አመቴ ነው አገር መግባት አሳስቦኛል ያርቢ ከጭቀት አውጣኝ
@wllatube2938
2 жыл бұрын
አሏህ ይገዝሽ ሀቢብቲ
@rahmaabdulla7705
2 жыл бұрын
አብሽር አትፍሪ አላህ ካንቺጋ ነው
@h.m5642
2 жыл бұрын
እህቴእንገናኝባለኝነገርአግዝሻለሁለኹሉምነገር በተተረፈአብሽር
@hafsa-jo1ch
2 жыл бұрын
አብሽሩእህት ለቤተሰቦችሽሰበብ ልትሆኒትቸያለሽ
@zekiyatube954
2 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ ለምን ታስቢያት አላህ ካንች ጋር ነው አብሽሪ ወደ ወሎ ከሆንሽ አብሽሪ እማ እኔም ትንሽ ነው መቆየት የምፈልገው እናም ከጎንሽ ለመሆን ቃል እገባልሻለሁ ለማንኛውም ነገር
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሶፊ የኔ መንገድን በጉጉት ከሚጠብቁ ተከታታይወችሽ ነኝ ሰለምቴወች ባለ ብሩህ አይምሮ ናቸው አስተዋይወች
@rabiaasan6230
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በሳምት ሁለተየ ይቅረብልን
@mominaamid915
2 жыл бұрын
ማሽ አላህ የኔ ውብዎች አላህ ፍቅራቹህን እስከጀነት ያድረግላቹህ ያረቢ
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
2 жыл бұрын
ዉዶቼ ደምሩኝ በቅንነት
@youtub-nz1sm
2 жыл бұрын
ማሻላህ ስታምሩ ጨዋነታም ሀኒፋ ከቃል በላይ ነው
@susutube360
2 жыл бұрын
የእስልምና እውነት ለአለማት እየተገለጠነው 🥰ልባቼው ቅንና አስተንታኝ የሆኑ የአእምሮ ባለቤተቶች እውነትን ፈልገው እያገኙ ነው አልሀምዱሊላህ👍ውድ ሙስሊምእህት ወንድሞች ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ ኑ ምትፈልጉት የፈትዋ ጥያቄና መልሶች ሙሉ አለ
@letebrhanambaye2155
2 жыл бұрын
masallah Masallah Allah with you are masallah Masallah Allahmdllhe the will be happy
@jemiladawood4910
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የሚያሥቀኑ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ
@abuselimasema758
2 жыл бұрын
#ሰሉ አለ ነብይ ሙሀመድ# اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم
@meymunahusen4193
2 жыл бұрын
አህለን የኔ መንገድ በአምሮየ እያሰተነተንኩ ሰራየን ጨረስኩ ሰለምቴውች በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበረ የዋልኩት ሱፊየ የኔ ቆንጆ ሰለምቴውችን እየፈልግሺ አቅረቢልን
@aaii2973
2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ ስታምሩ
@nasibabitimuzemil6070
2 жыл бұрын
አህለን ሶፊ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይለል ፣ምርጥ ፖረግራም ነው በርቱልን ሚበሮች አላህ ትልቅ ቦታ የድርሰቹው
@saraesmael2997
2 жыл бұрын
አላሕ ረጅም እድሜና ከጤና ከፍቅር ከኢማን ይሰታቹ ኢንሻአላህ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
2 жыл бұрын
አሏህ ለፈለገዉ ሀብትን ለፈለገዉ ልጅን.ለፈለገዉ ንግስናን ይሰጣል ግን ለወደደዉ ......ኢስላምን ይሰጣል አላህ ለናተም ጥናቱን ይስጣቺሁ እኛንም ያጥናን ያረብብ 👏
@haitsaid5831
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ❤❤❤🕌🕌🕌🕋🕋🕋
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አቤት መመሳሰል ብዙ ነገራችሁ ይመሳሰላል ግፅታቸዉ ለራሱ አንድ አይነት ነዉ ሁለት ጥንዶች ከአንድ ሚንጭ ነዉ የሚፈጠሮት የሚባለዉ እዉነት ነዉ ዉለዱ ክበሩ አሏህ አይለያችሁ ሶፊዬ የእኔ ዉብ
@ሰሞነኚየቲርቲራዋ
2 жыл бұрын
የኔዋ አለሽ
@ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
2 жыл бұрын
@@ሰሞነኚየቲርቲራዋ አልሃምዱሊላህ ዉዴ አለሁልሽ
@selman456
2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@tatariwa98
2 жыл бұрын
የኔ መንገድ ፕሮግራም እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ወደ እስልምና ከመጡት እኔም አንዷ ነኝ የኔ መንገድ ላይ ብዙ የማጫውታችሁ የሂወት ተሞክሮ አለኝ እንሽአላህ አንድ ቀን
@እረህመት-ዘ5ተ
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ እዱንያ አሄራ አይለያያችሁ ያረብ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ ብዙ የኖራቺሁበት ነው የምትመስሉት አላህ መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁ
@hajahajasuauw5582
Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን በጣም ነው ደሥ የምትሉት አላህ ና መለኢኮች ይደሠቱባችሁ👏👏👏👏👏👏
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
2 жыл бұрын
አላሁመሶሊ አላ ነብይና ወሀቢቡና ሰይድና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሰለም❤
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
2 жыл бұрын
ሠለምቴወችን በጣም ነው የምወዳቸው የምከታተላቸው አላህ ያፅናችሁ👏🌷🌷🌷እህት ወንድሞቸ አላህይጠብቃችሁ
@hanantube4440
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይሚሉ ጥንዶች አላህ ያፅናችሁ።
@ኢሥላምሠላምአልሀምዱሊላአ
2 жыл бұрын
ዉዴ እንደማመር በቅንነት
@ethiodire8953
2 жыл бұрын
ኢስላም የተፈጥሮ እምነት ነው ከአባታችን አደም ጀምሮ ነቢ ሙሃመድ ሰወም የመጨረሻ ነብይ ናቸው
@facadoalem610
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ሰለምቴዎች እኔ በናተ እዴት እደምቀና
@Kedija6466
2 жыл бұрын
እውነት በሁለት አመት ከሰለም እውቀቱ የሌለ ነው አላሁ አክበር
@rahma.3538
2 жыл бұрын
የኔ መንገድ በጣም እምጓጓለት ፕሮግራም😍መሻአላህ እስከመጨረሻ አላህ ያፅናችሁ 😍ሶፊዬ እናመሰግናለን ግን ማስታወቂያ አታብዙብን
@halewyaabdurohman9077
2 жыл бұрын
መሻ አላህ ስታምሩ ውለዱ ክበዱ አላህ ይጨምስላችሁ ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰🥰
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
2 жыл бұрын
የሠለምቴወች ጥንካሬ ሠሀብዮችን ያሥታውሠኛል💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@AyeshaMohamed-k4h
9 ай бұрын
አልሀምዱሪላሀ,ሙስሊም,ላረገን,አላሀ,የኔ,አባት,ሰለምቴ,ነው,እስልምናን,ስለሰጠው,አልሀምዱሪላሀ❤❤❤❤❤
@sSa-xu8xc
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም የሚያጓጓ ፕሮግራምነው የኔ መንገድ አላህ ይጠብቃችሁ
@hdhdhdndhdhd9336
2 жыл бұрын
ማሻእሏህ አላህ ይጨምርላችሁ በዲናችሁም አላህ ያጠክራች
@neimanurya7377
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናቹ ያረብ የዲን ጀግና ያርጋቹ ያረብ ስታምሩ እስከጀነት ያርግላቹ
@afrantube
2 жыл бұрын
‼️አስተዉል‼️ ☞ከአላህ የራቀ ልብ በህይወቱ ዉስጥ እርካታን በፍፁም አያገኝም። ህይወት አላህን በእዉነት ከልቡ ለወደደዉ ናት። ወደ አላህ መቃረብ ከሁሉም ነገር የሚያብቃቃ እረፍት ነዉ።
@fatumshewa4845
2 жыл бұрын
ትክክል
@ahmedinkemal4912
2 жыл бұрын
የሳአቱዋን ነገር አስቡበት ተመስጬ እያዳመጥኩ ለቀጣይ ሳምንት ስትይ በጣም ነዉ ምናደደዉ ሶፊ
@ጨረቃዋ4212
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሀታ እኔ
@yallahuu8484
2 жыл бұрын
ሀቢበቲ ከ1ስአት በላይ ያርዝሙልሽ 😂🤔
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
2 жыл бұрын
ክክክክ እኔ እራሱ ሳምንቱ በጣም ይረዝምብኛል
@zahraimam8427
2 жыл бұрын
ክክክክክክክአብሽርውደ
@selman456
2 жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@የመዳምታክሢነኝ
2 жыл бұрын
እንካንም ወደተፈጠክበት ሀይማኖት መጣህ ማሻ አላህ መልካም ለሠራ ሡና ለተከተለ ጀነት ለሙሥሊሞች ክፍት ናት ለካህጅወች ለካፍሮች ግን መልካምም ሠሩ መጥፍ ጀነት እሮም ናት በነሡ ላይ ኑኑኑኑ ወደኢስላም ሣይረፍድ
@user-ow8nz1xq3l
2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ እናተንም ውደታ እከጀነት ያድርግላችሁ
@masterkerookkmenur5420
2 жыл бұрын
ወይኔ ሶፊሾ ተመስጬ እያየሁ ለካ ሳአት አልቆዋል ዛሬ ደጅ ማፅናት አይደለም ደጅ ያሳድራል mashallha demo siyameru
@mewbetubem4989
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ የአሏህ ታእምር የሚገርም ነዉ 🥺 አሏህ ሁኳንም ከጨለማ አዉጥቶ ወደ ተፈጠራቹበት ሀይማኖ ወደ ብርሀን ቀላቀላቹ 🥺🥰 ፍቅራቹንም ዘላቂ ያርግላቹ እህታችን ሶፊ አሏህ ይጨምርልሽ 🥰
@monamohammed5046
2 жыл бұрын
Masha allah Allah ayleachu yetebarek suwaleh leg yestachu
@fetihasultan-cu4ul
Жыл бұрын
ማአሻአላህ በጣም ደሥየሚል ታሪክነው አላህ ይጠብቃቹህ ሶፍ በጣም ነው የምወድሽ አቺንም አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
@መሬምዩቱብ-በ2ጘ
2 жыл бұрын
እኔማ ሚንበሮችን ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍበርቱልኝ ሶፊየ የኔቆንጆ በርችልኝ
1:08:13
ለቁርኣን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 34 М.
1:33:20
ትላንት በእኩይ ምግባሬ ይጠሉኝ ነበር፤ዛሬ ግን በሥነ-ምግባሬ መስለም ጀምረዋል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
Minber TV
Рет қаралды 116 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 100 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
45:16
ይድረስ ለሚዲያ ሴቶች ኡስታዝ አብዱረህማን | ሀዲስ በአማርኛ | ሀድስ ትምህርት | ሀደስ | ሀዱስ | hadis amharic | ኢላፍ ቲዩብ | ቀሰስ ቲዩብ
ዳሩ ሰላም || daru selam
Рет қаралды 16
1:18:56
ሐይማኖታችን ላይ የሚያስቀረንን መልስ እንፈልግ ነበር! ||የኔ መንገድ|| ሚንበር_ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 107 М.
1:09:23
የበርካታ ሙስሊሞችን እምነት ያስቀየሩት ሰው በሂዳያ መንገድ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
Minber TV
Рет қаралды 102 М.
1:11:13
አባቴ "እምነቴን እንዳልቀይር" ይሰጋ ነበር!! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 360 М.
1:10:45
በእልህ የተፀነሰ እስልምና! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
Minber TV
Рет қаралды 201 М.
1:11:09
የትላንቱ ወንጌላዊ የዛሬው ዳዒ ፈተና! || ክፍል 2 || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv
Minber TV
Рет қаралды 42 М.
1:21:05
እናቴ መስለም እፈልጋለሁ ስትለኝ አላመንኩም ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 118 М.
1:08:44
ከእናቴና ከእስልምናዬ አንዱን መምረጥ ግድ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ
Minber TV
Рет қаралды 116 М.
1:21:13
እናት በዚህ ልክ ጨካኝ ናት?||የኔ መንገድ||MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 199 М.
49:45
የእየሱስ (ዐ.ሰ) ፍቅር ብሶብኛል! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 79 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН