የሸይጧንና የፊርዓውን ወግ || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 20,273

Minber TV

Minber TV

11 ай бұрын

ዛሬ ምሽት በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው "እባብ ወይም ዘንዶ ከቤትህ ከተገኘ ሶስት ጊዜ እንዲወጣ ጠይቀውና ምላሹን ጠብቅ፤ ትዕዛዝህን ካልተቀበለ ግን ...." የሸይኻችን የዛሬ ወጋቸው ላይ ከተነሱ ሃዲስና ታሪኮች የቀነጨብነው ሃሳብ ነው። እግረመንገድም የዘመን ለውጥ በኛ ህይወት ውስጥ ስለሚኖረው ጉልህ ድርሻ እየተነጋገርን እናመሻለን!
በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከበርካታ የድል ታሪኮች ጋር የምናስታውሰውን አሹራን እየዘከርንና በውስጡ የያዛቸውን መልከ ብዙ ገድሎች ከመርህ ዝምድና ጋር አስተሳስረን እያወሳን ከኡስታዝ አብዱልጀሊል አብዱልቃድር ጋር አብረን እንቆያለን!
#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ለይሉ ጁምዓ ነው!
★★★★★!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
KZbin👉 • የሲህር ጋሻ! || የሸይኻችን ሰዓት...
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

Пікірлер: 65
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 ай бұрын
ለ 1445 አመተ ሂጅራ እንካን በሰላም አደረሳቹ ሙስሊም ወድምና እህቶች
@MohammedJemal-vx8ln
@MohammedJemal-vx8ln 11 ай бұрын
እንኳን ለ1445ኛው አመተ ሂጂራ በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን
@zemzem9244
@zemzem9244 11 ай бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉
@sofiaahmed2243
@sofiaahmed2243 11 ай бұрын
ያረብ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም የምትሆንበት የፈረሱ መሥጂዶች የሚሠሩበት አመት አርግልን❤
@hddggebxhfhf5696
@hddggebxhfhf5696 11 ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሠንአልሀምዱሊላ
@rahmaabdu9876
@rahmaabdu9876 11 ай бұрын
May this Hijri new year bring a lot of happiness peace and prosperity to all brothers and sisters in the world.🎉🎉
@alfyam.d1301
@alfyam.d1301 11 ай бұрын
አህለንን ወሳህለንን ሚበሮች ❤አጂብ ነው እኮ ያሽህ እድሜናጤና ያብዛለወት ያረብ🤲🤲
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም እኛም አላህ በሚወደው ነገር ላይ የምንጠቀምበት አመት አላህ ያድርግልን
@hayredinfereja2341
@hayredinfereja2341 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አልሃምዱሊላህ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 11 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين جزاكم الله خير حبايبي ❤
@abduseyd7629
@abduseyd7629 11 ай бұрын
MASHA ALLAH
@Abasdegan
@Abasdegan 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መሀመድ ሸኸን ዱአ አድርጉልኝ በላቸዉ 1445 በአዲሱ አመት የማግባት መንገድ ላይ ነኝ አላህ እንዲያገራልኝ አደራ
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 11 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰም🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 11 ай бұрын
Allah yibarkesh
@farhasaid5114
@farhasaid5114 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያርዝምልን እድሜውን
@user-kl4xv6sq8f
@user-kl4xv6sq8f 11 ай бұрын
አላህ የትረፈው ሀይት ይውፈቀን ያረብ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 4 ай бұрын
ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ ሸሀችን የሚበር ንጉስ ነዎት
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 11 ай бұрын
😢😢Aminnnnnn masha allah Allah.yetabekachue
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር❤💐💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲
@duratube
@duratube 11 ай бұрын
አሚን ያረብ ❤
@user-hw4hx7dv9j
@user-hw4hx7dv9j 11 ай бұрын
Masha-Allah saw saw saw saw ☝️🙏🤲🤲🤲🤲saw saw saw saw saw🙏🤲🤲☝️
@fatummhussain2982
@fatummhussain2982 11 ай бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ፈራሁ
@mohammedseid4581
@mohammedseid4581 11 ай бұрын
Amen amen
@sahleumer
@sahleumer 11 ай бұрын
Mashallha welcome
@saraahemd9525
@saraahemd9525 11 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ እንኳን አብሮ አደረሰን አልሐምዱሊላህ❤
@zainabzizo5593
@zainabzizo5593 11 ай бұрын
አላሁመ አሚንንንንንን
@chereqatube7582
@chereqatube7582 11 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሚን አሚንን ያረብ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደራሳን የኛ ምርጦች
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 7 ай бұрын
ማሻአላህ ሸይሁና አላህ ያቆይልን እረዠም ሀያት
@aminaM453
@aminaM453 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@KedirHussen-nw9xq
@KedirHussen-nw9xq 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አላሕ ይጠብቃች እንወዳችሑአለን
@MahdiShamsudiin
@MahdiShamsudiin 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-de2ex1wd6g
@user-de2ex1wd6g 11 ай бұрын
ኡንከን አብሮ አዳራስን
@AsiyaMoh-qo7qy
@AsiyaMoh-qo7qy 11 ай бұрын
❤❤❤
@habebayasin7487
@habebayasin7487 11 ай бұрын
አሰላሙአለኩም ሳለሸሀችን የምኖረው USA ነው ሳያችሁ በጣም ነጎድጓድ ያለው ዝናብ እየጣለ ሊት 5ሳት ነበር ስለጅን አውርተው ፈጥቼ አድሬ ስራገባሁ እወዶዋታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 11 ай бұрын
ቢያውቁ ኖሮ. ይህች የዱኒያ ህይወት በውስጧ ከያዘቻቸው ሃብትና አጓጊ ጌጣ-ጌጦች ጋር በሙሉ መታለያና ከጊዜ በኋላ የሚያበቃ ጨዋታ ብቻ እንጂ ሌላ ምንም አይደለችም። 🔅እውነተኛ እና የዘላለም ህይወት ማለት የኣኺራህ ሃገር ህይወት ነው። ሰዎች ይህን ቢያውቁ ኖሮ የዚችህን ጠፊና አላቂ ዓለም ህይወት ከኣኺራህ ባላስበለጡ፤ በርሷም ተታለው ኣኺራቸውን የሚያበላሽ ስራ ባልሰሩ ነበር።
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 11 ай бұрын
Jazakalahyer
@user-ss5dc8zq4h
@user-ss5dc8zq4h 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሠየኸ
@abdulhakimahmed3612
@abdulhakimahmed3612 11 ай бұрын
Er tolo tolo post adrgulihen be alahllla atkoyubhin❤
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲☝️☝️
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 11 ай бұрын
Wesen shene oustaz atbelachew
@agmedmohammed445
@agmedmohammed445 11 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣቹህ❤❤❤❤❤❤
@mohammedseid4581
@mohammedseid4581 11 ай бұрын
Enkon abro aderesen
@rashadyaseen6338
@rashadyaseen6338 11 ай бұрын
ፍራኡን ላአና አላ
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 11 ай бұрын
ሀያ አለ ሐበሻዊዉ ቢላል ኢብኑ ረባሕ አቦ ቀስቅሰን እኛ ተኝተናል ዐመር (ረ.0) እንዲህ ይሉት ነበር አቡበክር ልዑላችን ነዉ የኛን ልዑል ነፃ አወጣልን አይናፉሩ ቢላል ይደፋል ግንባሩን ደፋር የሚሆነዉ በሁለቱ ላይ ነዉ አንዱ በጀሀድ ነዉ ያኔማ ሀለቱ ተቀይሮ አይኑ ቀልቶ ፈጦ ያ ጥቁር ቆዳ በላብ አብረቅርቆ ካራዉን ስይዝ አደለም ጠላት ወዳጅ የሚፈራዉ ሌላኛዉ አዛን ነዉ ልቡ ተሰዉሮ ድምፁ አርሽ ነዉ ሚሰማዉ ምንኛ ቢጣራ እንዴት ቢመሰጥ ነዉ እሱ ያላለ ቀን አዛን አልተሰማ ጀሊሉ ቢጠይቅ ቁረይሽ ግራ ተጋባ ቀለም ዋጋ የለዉ ቆዳም ደም እንዳይፈስ እንጂ ስጋ መሰብሰቢያ ቦታ የሌለዉ ነዉ ቦታ የሚኖረዉ ነብሳችን ከሱጁድ ስናገናኘዉ ነዉ ቢላል የሚፈራዉ ነብዩ(ሰ.0.ወ) ካለፉ በኋላ አዛን ማለትን ነዉ አላሁመሰሌ ወሰሊም አላነቢይና መሀመድ ደካማ ነኝ ከተሳሳትኩ ዱአ አርጉልኝ።
@XayaadFantu
@XayaadFantu 11 ай бұрын
ማሻአላህ
@musabmuhaba
@musabmuhaba 11 ай бұрын
ታሪካችን የሚለው ፕሮግራም መች ነው ሚለቀቀው?
@user-nj9dx9yz2d
@user-nj9dx9yz2d 11 ай бұрын
እንኳን ለ1445 አመተ ሒጅራ አደረሳችሁ ብሎ ማለት እንዴት ይታያል ሼሁን ጠይቃችሁ መልሱልኝ
@rawiyarawiya5191
@rawiyarawiya5191 11 ай бұрын
አሚንን ያረብ❤ እኔን ግን እሚያስቀኝ የሁለታቹሁ መሰቅ ነዉ 😂😂😂
@samiromer8941
@samiromer8941 11 ай бұрын
ድምጽ ይጨመር
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 11 ай бұрын
as wr wb ነብያችን ረቢኢል አወል ነው የተወለዱት ?? የሞቱበት ነው ሲባል ስለምሰማ ነው
@rawiyarawiya5191
@rawiyarawiya5191 11 ай бұрын
ሁሴን አብሽር አለላም አይ መሜ😂😂
@kamayman
@kamayman 11 ай бұрын
እኔ ላምን እንደምትስቁ ይገርመኛል ሳቅም ባታ አለው ጊን ለፒሮግራም አትመጥኑም 😢😢😢😢
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 11 ай бұрын
ለዛ ያለው ትት ነው ምንም አያስፈራም ገና የቀብር ጨለማ አለ አላህ ስራችንን አሳምሮ ቀብራችንን ያብራልን እንጂ
@fatummhussain2982
@fatummhussain2982 11 ай бұрын
ደነገጠሁ ሰምቸ አላቅም እደዝህ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 11 ай бұрын
Eni gen ya jemae 1 sew yiker kemile moten emrtalehu wellahi be kumi gelogal ahun manm aykerbegim are yenekaee enchet argogal ehhhhhhhh
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 11 ай бұрын
ሸክ ጀዛካላ ከርረን መጄነዉ በኮመት ንገሩኝ በኮመት
@suleymanabde
@suleymanabde 11 ай бұрын
ልቀቁት
@sadiyaemam662
@sadiyaemam662 2 ай бұрын
, gjjjhjjssjkkpjdajhyytjdajksiiososiidjjjcgnzspsjjhur
@zebibaseid638
@zebibaseid638 11 ай бұрын
የሚስፈራ ሀዲስ😢
@zebibaseid638
@zebibaseid638 11 ай бұрын
አልተኛም
@zebibaseid638
@zebibaseid638 11 ай бұрын
ብዙ እህቶቻችን በቻቸውን ነው የሚኖሩት የሚያስፈራ ሀዲስ ሁለተኛ ቻናላችሁን አልከታተልም
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 11 ай бұрын
ምንድነው ያስፈራሽ ውዴ?
@bintsemu8248
@bintsemu8248 11 ай бұрын
Menu new yaseferashi
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 55 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 5 МЛН