የሲህር ጋሻ! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 16,025

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

በዛሬው የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት ከሲህር እና መሰል መንፈሳዊ ጥቃቶች መከላከያ ሆነው ስለሚያገለግሉን ዱዓና አዝካሮች እያወሳን እንቆያለን።
በተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ሰዓት ደግሞ ወደ አላህ ጉዞ ለማድረግ ሥንሰናዳ የምናስቀድመውን ስንቅ እየተመለከትን ቆይተን፤ በመዲና ሠማይ ሥር ቆይታችን ባለፈው ሳምንት ወደ አኼራ ስለተሻገሩት ታላቅ የሃበሻ ሙፈሲር ሸይኽ ሙሐመድ አሚን (አላህ ይዘንላቸው) በቅርበት ከሚያውቋቸው ሸይኽ ሚስባህ አንደበት እያደመጥን እንቆያለን!!
ለይሉ ጁምዓ ነው!
★★★★★!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
KZbin👉 • የሲህር ጋሻ! || የሸይኻችን ሰዓት...
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

Пікірлер: 69
@user-pr1xr7cb7g
@user-pr1xr7cb7g 9 ай бұрын
በጣም ነው የምክታትላችሁ አሏህ እርሱም እድሜ ይስጣችሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም ደሰ የሚል ትምርት ነዉ ክፉ ለዋለ ኢህሳና በጣም አሊም መሆን ይጠይቃል አላህ ይወፍቀን🤲🤲🤲🥹🥹🥹🥹
@hayatje3698
@hayatje3698 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ አላህ ይጠብቅልኝ
@user-pr1xr7cb7g
@user-pr1xr7cb7g 9 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን❤❤❤
@zabiba2788
@zabiba2788 Жыл бұрын
ምርጥ መልእክት ነው የምን ጭንቀት ነው ሆ በርቱ ቀጥሉበት 🎉🎉🎉
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አብዛኛው ያገራችን ሰው በአሁን ሰአት እያለቀ ያለው በአይን ሳይሆን በሲህር ነው እባካቹ ሚምበሮች በጣም ስሩበት በተለይ ወጣቱ
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 Жыл бұрын
የፍራቻ ፎቢያ ያለባቸው ሰዎች የሚጠይቁትን ጥያቄ ወደጎን አድርጉት እንናተ ወደፕሎግራማቹሁ ቀጥሉበት 👍👍👍
@zeharamoshe3411
@zeharamoshe3411 Жыл бұрын
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ናችው ሚበሮች በአላህ የሆነ ግዜ ኡሥታዛችን ሠለዚ ጉዳይ ማለቴ ሢህራ ምሥሎች በተመለከተ መጻፍ አመላክተውን ነበር ከቻሉ ስሙን ቢደግሙልን! !!እነ ሁሤን ኡሥታዝን አሥታውሱልን አደራ
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
እኔ እንዲሁም ከነዚህ ነገሮች ይልቅ ሃኪም ቤት ሰሄድ ነው ምፈራው የሌላ በሽታ ይመጣብኛል በጭንቀት ያም ሆነ ይህ አላህ ይጠብቀን ያረብ የጠዋት እና የማታ ዚክር በጣም ይጠብቃል በትክክል በነገራችን ላይ እኔ ለምርመራ ሲሄድ እራሴ ላይ ቀርቼ ነው ምሄደው ይግረማቹ😂
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
ጀዛኩምላኸይር አላህ ይጠብቃችው
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
መሀመድ አንተ ብቻህን ይሄን ፕሮግራምብትመራው ደስ ይለናል የሁሴን አስፈላጊነት አልገባንም ለሱ ሌላ ፕሮግራም ለብቻው ይሰጠው
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 Жыл бұрын
አህለን ኡስታዙና ሜበሮች የኔ አጎት እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡ ልጆቸ ሊረሱችሁ አልቻሉም ኡስታዝ ሁሌ መቸ ተመልሰው ይመጣሉ ይላሉ ❤
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
Masha allah arif nw ketlubet jezakumulah
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሠለም ዉዶ እህቴ ትግስትን ሶብርን ስንቅሺ የአላህን ቃል ቁርአንን ጓደኛሺ!ተወኩልን ተስፋሺ አድርገሺ ይዘሺ ኢልምን ከመፈለግ አንሰልቺ
@mohamedamin6951
@mohamedamin6951 Жыл бұрын
ጥሩ ሰዓት ነው በዚሁ ቀጥሉ❤
@samiramohammed3447
@samiramohammed3447 Жыл бұрын
As m wr wb endyet nachew mohammed tew enje betam asfelagiy new any time menem myasera neger yelwem telke temehrt new yagegenew
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
اللهم امين يارب العالمين 🤲💝
@user-kd7yx6yy7m
@user-kd7yx6yy7m Жыл бұрын
አሰለመለይኩሙ,ወረመቱለወበረከቱ,አለሀይጨምርለቹ,መለአለ,ኡስተዝን,አለይጠብቅልኝነኘምጠቅም,ነገርነዉምተነሱት
@jujuyeibro8204
@jujuyeibro8204 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@luluethio
@luluethio Жыл бұрын
አህለን አህሌን ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸካችን ተናፍቀዋል አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን
@wawa8228
@wawa8228 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩ ጀመአተል ሚምበር ጥሩ ርዕስ ነው ቀጥሉበት
@najatseid7819
@najatseid7819 Жыл бұрын
جزاك الله خير
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Жыл бұрын
አህለን❤❤❤
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
አሜን
@eliasdream8405
@eliasdream8405 Жыл бұрын
Mashe allha allha laye enwekele
@famm5093
@famm5093 Жыл бұрын
አሰላሙሊኩም እኔ ጥያቄ አለኝ እዳውም ጤዛነሽ እኮን ዘቦብሽ ይላል ያገሬሰው የኛገረሰው እኮን ይችን ተብለው ወደጥያቄየ ሰሂድ ውነት በሸሪአ ሸክላ ሰሪና ብረትሰሪ ሸማኔ ሰሪ ቡዳነውን ከሆነ ውስታዝ እድታብራሩልን እንፈልጋለን ህዝብም እድያውቅ እንፈልጋለን በየሄድንበት ያሸማቁናል የከሌልጅ ከሆነማ ወይም ከሆነችማ እነሱማ ቡዳነቸው እንባላለን የተመሰረተ ትዳር እሰከሚፈረስድረስ ያን ያክል ነው በአላህ ጥያቄየን መልሱልኝ ሁልግዜም እከታተላችሆለሁ ካያቹህ መልሱልኝ በደብ አብራርታችሁ መልሱልኝ ለሁልም ይጠቅማል በተረፈ አልህይጠብቃቹህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ሸክላ ሰሪ ሸክላ ስለሚሰራ ሸመና ስለሚሰራ ብረት ስለሚሰራ እደት ቡዳ ይባላል የሰገርማል
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
አረ አይደለም እሄ ባህል ነው 😢 የሆነ ሼኽ ሲያብራሩት ሰምቻለው ስማቸውን ግን ለግዜው ማስታወስ አልቻልኩም እንደዛ ከሆነማ ነብዩላሂ ዳውድ አለይሂ ሰላም ቡዳ ነው ልንል ነዋ አኡዙቢላህ 😢 ዳውድ እኮ በብረት ብዙ ስራ የሰሩ ናቸው እንደውም አላህ ብረትን ገር አደረግልንት ብሏል እና የሰው ወሬ አትስሙ ፡፡
@beqyaahmed823
@beqyaahmed823 Жыл бұрын
እንዳውም ጥሩሀሳብ ነው እየተጠቃንበት ያለ ችግር ነው በጣም የወደድኩት ትምህርት ነው
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
አለሁመ አሚን
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኽይረን
@user-jz4rk4ip3q
@user-jz4rk4ip3q Жыл бұрын
የኔ ልጀ በጣም ትባትታለች ተኝታ ተነስታ ነው እምትሄደው አሉኝ እኔም በስደት ነው ያለሁት ግራ ገባኝ አሏህ ይሽ ፉን በስ ከባድ ነው በተለ ባገራችን ከባድ ነው
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 Жыл бұрын
አላህ አፊያያርገን
@fhwsen3539
@fhwsen3539 Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሚምበር ቲቪ
@QuranNejat
@QuranNejat Жыл бұрын
37:48
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ከአይን ይልቅ አሁን ላይ በሲህር ነው አብዛኛው ሰው እየተጠቃ ያለው እሲ በዚህ ዙሪያ በደብ ስሩበት። ኡስታዝ የኔ ጥያቄ አያቴ እናቴ እና እህቶቸ በተመሳሳይ ጆሮቸው አይሰማቸውም ተላላፊ ነው እዳይባል ወደ ሌላ አይተላለፍም ሀኪም ቤት ቢሄዱም ሊድኑ አልቻለም እዳውም ጭራሺ መዳኒቱ ሲጨመር ይመግላል ምን ሊሆን ይችላል?
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
Amin amin
@madeenacity3221
@madeenacity3221 Жыл бұрын
አሰላሙ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዛሬ ያደረሰን ኢላሂ ወደፊትም እሱ አለን ያረብ
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
እረምንም፣አያስፈራ፣ሰው፣መዳኒት፣ያስፈራዋልእዴ፣እንወዳችሁለን፣ሁላችሁንም፣ቀጥሉበት❤❤❤❤
@hayu7493
@hayu7493 Жыл бұрын
🎉🎉
@bentsiraji6300
@bentsiraji6300 Жыл бұрын
የወንዱ ልጅ ታሪክ የኔን ይመስላል አንድ ወር እኔም ደም እንደፈሰሰኝ እናቴ ነግራኛለች😔
@lominaye-2251
@lominaye-2251 Жыл бұрын
እኔን ከነ ቤተሰቤ ጠይቁኝ ስለ ሲህርና አይን ጣጣ በዱአችሁ አትርሱኝ በአላህ ህዝቡ እያለቀ ያለው በዚህ ነው ግን መስማት አይፈልግም እንደውም ስትነግሩት ይጠረጥሯችሀል ፈሪ ነው ሀበሻ አረቦች ግን በጣም በጣም በጣም ነው የሚሰሩበትም የሚያስተምሩትም
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Enim 1ken aserieye ejen asetatbag aleche enim enate negerega sewelede betam teleke neber 1set aytag kalekesku alabaram gen enate sinegreg kemoteche wedihe tinsh teshogal bilaleche gen ayen gebtobig fite madat wetobig alhamdulillahi gen daneleg aleh
@Hadia-eu9sk
@Hadia-eu9sk Жыл бұрын
🌲
@msramsra688
@msramsra688 Жыл бұрын
Asalamualeykum worahmatulahi wobarakaatuu Walaahii ani obboleessa koo dhabeera sababa budaatiin Akkii itti dhabees obboleessa koo Dhugaa dubachuuf ani yeroo san xiqashoodha obboleesi koo ana bodan dhalatee nati aanee jechu guyya tokko namichi tokko mana keenyaa dhufeetii yeroo namichii dhufuu haatii koo da'immicha harkati qabatee gibbi keessa dhabati achiin namichii dhufee kun ooo kana muccaa kan ijoolee keetin adda tahee argatan kaa boo jedheen haadha kootin achii booda ni bahee da'immichii halkanuma san all takka qofa iyyee bohee achii booda baqa nabseen keessa baatee ni due jechu kooti kana kan naaf himee haadha fi abba kooti Ammas akkasuma ilmmii obboleetii kootis ijji isa dhiigaa bootee subhanallah rabbiin nuuhaa tiksuu
@abdurhmanibn3273
@abdurhmanibn3273 Жыл бұрын
Ahlan
@nurjemal4252
@nurjemal4252 Жыл бұрын
ሙስሊም ካልሆነ ማሻዓሏ በል ማለት አለብን ወይ?
@famm5093
@famm5093 Жыл бұрын
አሠላሙሊኩም
@leilaibrahim780
@leilaibrahim780 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቢኩም ጀዛኩሙልላህ ኸይር እኔ ጥያቄዬ ከዛሬ 19 አመት በፊት ልጄ ቡዳ በልቶት አንድ ተመልካች እድሉን አይኔ ለብዙ ቀናት ደም ያፈስ ነበር ሆስፒታል ስወስደው ዶክተሮች ምን እየሰራሽ ነው አይኑን ያስወጋሽው ብልም ለመምታት ተደርድረው ነበር እኔ በፍጹም ምን አልነካሁም ብዬ ብልም ሳያምኑ በደብረ ሲፈትሹት ምን አይነት ነገር እዳልወጋው አረጋግጠው ለቀቁኝ እኔ ዋናው ጥያቄ ለኡስታዙና የዳነበት መንገድ እንዴት ይታያል እሱም ቡዳ የተባለው የባሌ ቤተሰብ ነበር የባሌ እናት ቡዳ የተባለው እቤት ሲመጣ ልጄን ጋዳ አስገብተው ለቁርስ. የተዘጋጀ አነባበሮ አምጥተው በልጄ ጭንቅላት ደጋግመው እያዞሩ አፉ ጋር እያቀረቡ ትንፋሽን አነባበሮው ላይ እንዲወጣ ካደረጉ በኃላ ወስደው ለቡዳ ለተባለው እንዲበላ አደረጉት በጣም በሚገርማችሁ ኡኔታ ልጄ ተንቀሳቀሰ ጡትም ፈለገበነገራችን ላይ ልጄ አይኑ ብቻ አል ነበረው ደም የሚያፈሰው መላ ሰውነቱ አይሰራም አይችልም አይጠጣም እድርተኛ ቀብር ቆፍሮ ህግን አዘጋጅቶ ነበር ያልደረስኩበት ሀኪም ቤት አልነበረምግን ሰውዬው ያንን አነባበሮ ከበላ በኃላ ዳነልኝ ይህ አማቴ ያደረሀችው ነገር ክልል ይሆን ወይ ኢን ሸአልላህ መልስ እጠብቃለሁ ጀዛኩመላህ
@semiraali7870
@semiraali7870 Жыл бұрын
እኔ ስለጂን መስማት እፈራለሁ
@QuranNejat
@QuranNejat Жыл бұрын
Hello
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 ай бұрын
Ab 1 b
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
ኮኮብ ቆጠራ ያለዉ ሰማይ ላይ ያሉት ኮኮቦች ይቆጠራሉ እንዴ🤔
@abdulmenannuman6142
@abdulmenannuman6142 Жыл бұрын
ጎዴኛዬ ብሎት ያሳቀኝን ላጋራቹማ ለፈገግታ ያህል ነው ፕሮግራሙን እንከታተላለን ለኔም አየሄው ሰማሀው የዛሬውን ሀሙስ ምሽት ይለኛል እኔ አዎ ሰምቸዋለው እለዋለው ግን አይገርምም ይለኛል ምኑ ስለው ስለ ቡዳ አይነናስ የተናገሩት ነገር፣ እኔ ራሰን እጠሬጥርና ቡሀላ ባንተ ሰበብ ታመምኩ እንዳይሉኝ መፀዳጃ በት ህጄ ተፀዳድቼ መጣው ብሎ ከነገሩኝ ማሻአላህ ማለት ጀምሬ ያለው ቡሀላ ሆዱ ተቆንዝሮ ደረቆበት አንተነህ ናና ውዱዑ አድርግልኝ ካለስ ፈራው። ብሎኝ እርፍ😀
@user-jz4rk4ip3q
@user-jz4rk4ip3q Жыл бұрын
ክክክ
@AbuRehmet
@AbuRehmet Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም አረ እኔም የደረሰብኝ ነገር አለ የምሰራበት አረብ አሰርዬ ሰው የሀይላንድ ውሃ ጠጥቶ የተረፈውን ቤቱ ይዞት ይሄዳል እኔንም ውሃ ጠጣና አጉድለህ ገማሹን የሀይላንደ ውሃ ሰጠኝ ብሎኝ ለምን እንደሆነ ስላልገባኝ ሳልጠጣ ሀይላንዱን አጉድዬ ደፍቼ ግማሽ አድርጌ ሰጠሁት የጓደኛዬንም እንዲሁ አምጣልኝ ብሎ ጠይቆኝ የጓደኛዬንም እሱ ጠጥቶ የተረፈውን ሳይሆን ያልተከፈተ አዲስ የሀይላንድ ውሃ ከፍቼ ገማሹን ደፍቼ አጉድዬ የእሱ የጓደኛዬ ትራፊ ነው ብዬ ሰጠሁት አብረውን የሚሰሩ ምስሪዎች ማለትም ግብፆች ሳውዲዎች ፓርማዎች ሶሪያዎች አሉ እና የእነሱን ትራፊ ውስዷል ውስዶ ምን እንደሚያደርግበት ምን እንደሚሰራበት አላውቅም ይህን ሚስጥር የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ ነገር ግን ለሀበሻው ጓደኛዬ ነገሬዋለሁ ሲህር ሊያሰራብን ሰለሚችል ተጠንቀቀው ብሎኝ እኔም በዚህ ጉዳይ ከፍተኛ ስጋትና ጥርጣሬ ስላለኝ እየተጠነቀኩት ነው ። እና ያ ሼኽ ይህ ነገር ምንድን ይሆን? ለማን ሰው እንደማማክረውና እንደምጠይቅ ግራ ገብቶኝ ነበር፣ ሁሴን ከድር፣ ሙሀመድ ፈረጅ እባካቹህ ለአላህ ብላቹህ ይህን ስጋቴንና ጥያቄዬን ሼኻችንን ጠይቁልኝባ ይመልሱልኝ??????
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
እናንተን በአይን ጠርጥሯቹ ነው እንጂ ባይሆን ሸኽ ይመልሱልህ ደግሞ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Tertrachehu new
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ጠርጥሯችሁ መዳኒት መውሰዱ ነው። አረቦች ሁሉም ናቸው የተረፈ ውሃ የሻይና የቡና ብርጪቆ ሳይቀር የጠጡበትን አጥበን በጣቢው ይታጠቡበታል ሀታ የገዛ ዘመዶቻቸውን ሳይቀር
@ToybaBeshir-og9or
@ToybaBeshir-og9or Жыл бұрын
0
@ayishaayisha2117
@ayishaayisha2117 Жыл бұрын
ሱበሀነክክክ ሱበሀንን አላህ ኢላሒ ለሳሒሮቸ ሁሉ የጀቸወን ሰጥልኝ ኢላሒ የዘላለም ቤታቸሁ አላህ ጀሀነም ሆኖ ያሳየኝ እነተሳሒሮቸ ቡደዎቸ አላህ ይበቀላቸሁ ሀሰቡን አላህ ወኒመል ወኪል
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 ай бұрын
8292 ab, b
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 ай бұрын
Ab,, 2 c
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 ай бұрын
82,92,,1 b
@jemilahassen4444
@jemilahassen4444 3 ай бұрын
82 92 2c
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
July 16, 2024
7:56
Asma Kedir
Рет қаралды 1,2 М.
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,6 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН