Рет қаралды 23,451
ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ተወዳጁ ሸይኻችን አላህ ስለሰጠን ፀጋ እና የእርሱን ውሳኔ ወዶ ስለመቀበል እየዘከሩ፣ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ዝግጅቱ "አል ጘኒይ" ን እያነሳ አላህ (ሱ ወ) ከማንምና ከምንም ፍፁም የተብቃቃና ኃብታም መሆኑን እየተነተነ፣ በመዲና ሰማይ ሥር ልዩ ዝግጅታችን ደግሞ የጦይባን ታሪካዊ ሥፍራዎች በጨረፍታ እየጎበኘን አብረናችሁ እናመሻለን!!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#አል_ገኒይ
#Al_Geniy
#ustaz_Bedr_Hussen
#ኡስታዝ_በድር_ሁሴን
#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!