ጥሩ ሰው እና ንጹህ ውሃ||ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV

  Рет қаралды 30,105

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 89
@selamtube997
@selamtube997 2 жыл бұрын
እረጅም እዴሜ ከአፊያ ጋር ለሁላችሁም ያረብ🤲
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላይኩ የኸሚስ ድምቀቶች
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 2 жыл бұрын
ወላሂ.አባሀጂ.ማሻአላ.እድሜሁ.ይርዘም.አላህ.ይጠውል.ኡምርኩ.አላህ.የስቱር.አለይኩም.ይከትል.ህይርኩም.
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
ያሸኽ አሏህ ይጠበቀዎት ዳእዋወት በጣም ይጣፍጣል ከርጋታ ጋ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ኡለመዋቻችን ኑሩልን ከረጅም እድሜ ጋ
@hibhatullahemam1305
@hibhatullahemam1305 2 жыл бұрын
ሚንበሮች በጣም እንወዳችሁአለን ረጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ
@hamidmohamed4864
@hamidmohamed4864 Жыл бұрын
አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግንናለለን
@rabiaadem953
@rabiaadem953 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስሚልና አስተማሪ ነው አላህ አጂራችሁን ይስጣችሁ
@seadetube5367
@seadetube5367 2 жыл бұрын
አጂብ የሸህ አንደበተ ወለላነት የሙሀመድ አርቆ ተረጅመት የሁሴን በሻሻነት ወላሂ አጂብ ነው ምን አይነት ጥምረት ነው ኢላሂ ሷሊህ አድርግን ከሷሊህ ጋር አገናኘን ሷሊሆችንም ወፍቀን ያ አራህመ ራሂሚ
@mehdichala2074
@mehdichala2074 2 жыл бұрын
ኸሚስ ምሽት ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ሸሀችን አላህ ያቆዮት እኛንም አላህ ተጠቃሚ ያድርገን
@zedk2729
@zedk2729 2 жыл бұрын
ለዱአቹ አሚን አለሁመ አሚን ኢንሸ አለህ ከሌለ እምናት ተከተዮች ጋር በሃዛናቸዉ በዳስታቻዉ ግዜ ከኛ ምን ይፈቃድልናል ምንስ አይፋቀድልንም የምለዉ በሰፊዉ እንድታብራሩልን እንጣብቃለን አትዮጵያዊ ናን ከቤተሰብችን አዉ ጎራቤት ጋዳኛ ሊኖራን ይችላል ጃዛኩም አለህ ኸይር አለህ ይጣብቃቹ የዛሬ ሰምንት ያዛሬዉም ፖሮግራመቹ በጣም ተስፋ ዛርቶብኛል አዎ ያመዳም ቅማሞች አብሽሩ ሸቃለ የምበለዉ ቃል መዳም በሚል ይቃያራል ኢንሻ አለህ አዎ ግን ሰበቡን እያደረስን አለህ ሀጋራችን ሰላም ያድርግልን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
መሸአላሕ ማሚ ቶሎ ይገባሀል ሸኸን ትጠይቃቸው አለህ ጎበዝ ነሕ ቶሎ ትረዳለህ ደግሞ እንደኔ ሳቅ ትወዳለህ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
በጣም ፋስት ነው
@hassenhussen9707
@hassenhussen9707 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችው ረዠም ዕድሜ ከአፊያ ጋር ይስጣችው።
@nuraworku5101
@nuraworku5101 2 жыл бұрын
እዳው ስወዳችሁ ማሻ አላህ ኑሩልን
@emanjimma730
@emanjimma730 2 жыл бұрын
Insha Allah Allah hagarachin selam yadargilin🥰🇪🇹
@user-qs9yr3so1z
@user-qs9yr3so1z 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸኹና አላህ እድሜወን ያርዝምልን
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Жыл бұрын
የሸሀጅን ኡወሰቀትኮ ጥግ የለውም ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን !!!! አገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ ሚበሮች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@AbdiMehamed-nf9yi
@AbdiMehamed-nf9yi Ай бұрын
Welahi kelbe new mewdachu ustaz alah yetbkachu alah melkam serawochewon yekeblewot le alah sel kelbe ewdewotalew
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@user-nx3ex9ns9h
@user-nx3ex9ns9h Жыл бұрын
Jezacelahume. Hyir. Tru. Tmhrt. New
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
ሱባሀነክ አሏህየ መልካም ሰዎች አድረገን ያረብ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
ማሜ የሳቅ ምንጭ አሏህ ይጠብቅህ ሁሴት ደግሞ ሰከን ያለ ጣል ሲደርግ ጨዋታ ያስቃል ሉላቹህም ኑሩልን
@sarashifaa5458
@sarashifaa5458 Жыл бұрын
Mashallah love you All ❤
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@mskyamsk7097
@mskyamsk7097 2 жыл бұрын
አላህ ሃያታቹው ያርዝምልን ሼሃችን
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i Ай бұрын
جزاكم الله بعرك اللهه في يكم حلو كيتر والله bale share aderglean والله مءشالله جزاكالله خير حبيب
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
ማሜና ሁሴኖ ስትናቆሩ እኮ ስታምሩ!!! እቤቴ ከአባቴና ከወንድሞቼ ጋር ያለሁ ነው የሚመስለኝ ። አቦ አሏህ ፍቅራችሁን ይደራርብላችሁ ኢንሻ አሏህ !!!
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
አሚንን
@user-mf4iu8sm3z
@user-mf4iu8sm3z 2 жыл бұрын
اللهم امين يربلعلمين
@ikramahmed9711
@ikramahmed9711 2 жыл бұрын
ረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ሚንበሮች ትሉኛላችሁ😘😘😘
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታዝ ተሥፋዎትን አይቁረጥባቹ
@profesorking-eu3ld
@profesorking-eu3ld Жыл бұрын
Inshallah
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሠላም ያመንቢሮች እንኳን ደሕና መጣችሁ በጉጉት ነው ስጠብቃችሁ የነበረው
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
ማሻ አላ ጀዛኩም አላህ ዀይረን ጀዛ
@keribintbaba246
@keribintbaba246 2 жыл бұрын
አላህ ያቆያችሁ ጀዛኩመሏሁ ኸይረን
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም 🍑🍑🍑🍑🍑🍑🍑🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎💐💐💐💐💐💐💐
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@merimanasser646
@merimanasser646 2 жыл бұрын
Hhhh Ameeeen baby shawer eyalu yemiyabakenuten ber yikum
@ejigayehuyimer2121
@ejigayehuyimer2121 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አለህ ይጨምርላቸው ያረብ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 жыл бұрын
አላህ ዑምራችሁን ያቆየው ያሸይኽ
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u 2 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ ጀዛኩም አላህ ከይር
@ebrahimtofik4755
@ebrahimtofik4755 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በሩቱልኝ የኔ ውዶቼ አላህ በረካ ያረጋቹ ፍቃደኛ ከሆኑ የሼህ ኢብራሂም ስልክ ብትልኩልኝ
@rahelkindane4819
@rahelkindane4819 Жыл бұрын
Assalaomu alaykum brothers mashaallah my Allah with you guys
@user-mf4iu8sm3z
@user-mf4iu8sm3z 2 жыл бұрын
سبحان الله جزاكم الله خير
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እስኪ ተስፋ ቆርጫለሁ አቦ ያጀማኣ ዱቃ አርጉልኝ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ለኸይር ነው ተስፋ አይቆረጥም ጀሞ ለዱንያ💖
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@bintbilal6033 አረ ማሬ ዱቃ አርጊልኝ ቀኑ ጨልሞኛል
@user-xj8ov5vz3x
@user-xj8ov5vz3x 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህታችን አላህ ይፈርጂሽ ካሰብሽው በላይ ረበና ይፈርጅሽ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@user-xj8ov5vz3x አሚን ያረብ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ተስፋ አቱቅረጪ ዱአ አድርጊ👈👈🇪🇹🇪🇹
@hayatmohammed1801
@hayatmohammed1801 2 жыл бұрын
As.wr.wb minberochi masha Allah tru tru negerochi eyaqerebachihulen newu Allah yaqoyachihu engdochachihun degmo huli be Shahi becha ataselchu be asirim gurorawachewun artebulachewu
@abdiabdella7248
@abdiabdella7248 2 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@mehlitube
@mehlitube 2 жыл бұрын
Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን:: 🕌ሀጅ አህመድ መህሊ (ስልጤ)መስጂድ🕌
@fatumaseid288
@fatumaseid288 2 жыл бұрын
ሰወዳችሁ
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወንድም እህች አሉኝ ቁራን መቅራት ይወዳሉ እሥላሚክ ትምርት ቤት ይወዳሉ ኢተርናሽናል ፋቃድ አለኝ የራሣችን ቤት ግን አልተሠጠንም አመታት ያሥቆጠረ ነዉ (L.K)
@abdulhakimahmed3612
@abdulhakimahmed3612 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@weinishetyasin2537
@weinishetyasin2537 2 жыл бұрын
MashAllah 😍😍😍
@alimagashaw9201
@alimagashaw9201 2 жыл бұрын
Ameen hayat ustza
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
ለምታካሂዱት የእሰልምና ዳእዋ አላህ አጅሩን ይጻፍላችው። እኛንም አድማጮች የሰማነውን አላህ እንድንተገብር በረሀመቱ ያግዘን።
@toybaabdella6859
@toybaabdella6859 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@abdulhakimahmed3612
@abdulhakimahmed3612 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tewdrosasmlash7205
@tewdrosasmlash7205 2 жыл бұрын
ጥሩ ሰው yarign
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
ኢሻ አላሂ💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑💑
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️
@abcabcfatuma8740
@abcabcfatuma8740 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hailaseid2220
@hailaseid2220 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-wd8mv3kg8s
@user-wd8mv3kg8s 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
አይወሏህ ያሸኽ እውነት ብለዋል በተለይ ስለሰርግ ያነሱት ነጠብ ሁላችንም ልናስተትን ይባናል
@semiraahmedymam3662
@semiraahmedymam3662 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ሸክ አላሕ ጀዛችሁ ይክፈላችሁ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
የማይጠገብ ፕሮግራም ነው
@ekijasmine7953
@ekijasmine7953 2 жыл бұрын
የሼኽን ፕሮግራም በጣም እንወደዋለን ግን ማሜ እባክህ ሼኽ ሲያወሩ አታቋርጣቼው
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
አህለን ሼኽ ካፎ ማር
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u 2 жыл бұрын
احلان وثلن جزخم الله كير الله يرد الكم يرب
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ራገማለሁ ሠወች አዛ ታረጉኝ አላህ እህድኒ እኔ ፍፅሞ ሠዉላ ይአል ደረሥም
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ጀዛኩሙሏሁክይርን ለሸህጠያቄአለኝ የክርስቲያንአመትባልግዜ ሲጠሩንመሂድእዴትይታያል እኔጋርየሚስሩትጎደኞችየ።ቤጤናችውእናአድቤትነን የነሱአመትባልግዜ የአመትባልምግብያዘጋጃሉእና።አድላይመብላቱናማክበሩእዴትይታያል ባአላህሽህንጠይቁልኝ ጀዛኩሙላህክይርን
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 жыл бұрын
እውነትሁን ነው ሸይኽ አበባ እሚያመጣ ሰው ያናደኛል።2-3ሺ ብር አበባ እሚገዛ ሰው ኢትዮጵያውይ መሆኑን እጠራጠራለሁ። ከተቻለ እንትከል።መግዛት ግን ያበሳጨኛል።አደራ እንዳታመጡልኝ😅😅😅😅
@hamidmohamed4864
@hamidmohamed4864 Жыл бұрын
አንድ ብሮግራም መስጊድ ስለማቆሸሽ ነሆነነገር ብትሉ ጥሩነው
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
ሚርጥነዉ በረቱ እኔራሡ ጋራያጋባኝ ኘገበረነ ቤተሠባቸ ግማሽ ካርሥቲን ነዉ ካማሽ ሙሥሊም
@user-zb4yu9th8g
@user-zb4yu9th8g 3 ай бұрын
❤❤😮❤😊😂❤😊
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 2 жыл бұрын
Ye sergu negrema yeker aywera
@samidani7441
@samidani7441 2 жыл бұрын
የዉታዝ ሀሣብ አጨርሡልን plasd.
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u 2 жыл бұрын
امن يرب امن يجبر امن يمجب يخبر امن يرحمن
@AA-dm7mz
@AA-dm7mz 8 күн бұрын
لو تحذفوا الموسيقى في بداية الحلقه لأن فيها اثم واثم من سمعها
@salah8480
@salah8480 Жыл бұрын
mohammed yemtbal sewya wellhie betam new yemtbsachew lezh program atmtnem anjtan aktlkew zem beleh bemahal eygbah ustaz sawru atkortchew zem beleh semachew mejmrya please learn from your mistake....... don't act you know a lot Please man
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 10 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
አዉቃለሁ ብዙ ነገር እንደከበዳቹ
1:19
Hamza shifa
Рет қаралды 1,4 М.
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 3,3 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,7 МЛН