ያለ ሰዓት የተጀመረው አጠባ በመወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

  Рет қаралды 52,884

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 www.youtube.co....
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 267
@user-ic1ny4eo2q
@user-ic1ny4eo2q Жыл бұрын
እኔ የምለው ለምድነው ተመልካች የለላችሁ ሱበሀን አላህ ይገርማል እኛ ሙስሊሞች ምን ላይ እዳለን አላህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው ምገድ ይምራን
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
ተመልካች ወቹኮ የሎም እማይረባነገርለይተጠምደውበቲክታኩበምኑ ለዛነውየጠፎትባጭሩ
@attube383
@attube383 Жыл бұрын
ድን እና ጥቅም ይለያያል ትክክለኛ ሰለፊወች ሙስሊሞች ከፈለግሺ በቴሌግራም ላይብ ብቻ ታገኛቸዋለሺ እኔ ቻናል ላይም ትንሺ ድምፆች አሉአቸዉ ግን በቴሌግራም ነዉ የሚያስተምሩት ሀቅ ግልፅና ግልፅ ነዉ።
@haadrh6435
@haadrh6435 Жыл бұрын
እኛምስሊሞች ዘኛኝአንወድም እነዝህሙነሽምናቸውንእናያለን
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f Жыл бұрын
ተመልካቹማ ነበር. ግን. ሚንበሮች ድንበር ማለፍ ጀምረዋል ክፍተት አለባቸው. አስተካክሉ ቢባሉም ጆሮዳባ ብለዋል. ሚንበሮች. የኔ መንግድ ብቻ ነው የሚመቸኝ. በኔ በኩል
@attube383
@attube383 Жыл бұрын
@@user-uv9pi4tn3f አድም ነገር ጥሩ የለዉም ትክክለኛ የሰለፎች አካሀድ አደለም ትክክለኛ ሰለፊ ከፈለግሺ ነይ ላስተዋዉቅሺ በቴሌግራም ብቻና በአካል እየዞሩነዉ የሚስተምሩት
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Жыл бұрын
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
@GhHbb-xw1rl
@GhHbb-xw1rl 10 ай бұрын
አሚን አሚን
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
እስካሁን አላለቀም ከትላንት ጀምሮ ለማንኛውም ይመቻችሁ ደስ ይላል🙏
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
ክክክክክ ገናናቸውመከራቸውን አዮኮ
@medujemal2981
@medujemal2981 2 жыл бұрын
እንደልብስ ማጠብ የሚያስጠላኝ ነገር የለም በርቱ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሸጡሪን በርቱ እኛስ ማሽን ገላግሎናል ያው ስንመጣ አይቀርልንም
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 2 жыл бұрын
ለምድነውተመልካች የሌለው ሙስሊሞች የትናቹ
@moe0079
@moe0079 Жыл бұрын
ኘራነው የሚወዱት ወሬ ነቸው
@user-eo1uk1xp8s
@user-eo1uk1xp8s Жыл бұрын
አለን ግን የኛ ሙስሊሞች የሚከታተል የለም
@mekiyanurhasen8816
@mekiyanurhasen8816 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወዳቹ መወዳዎች አላህ ይጨምርላቹ ወንድሞቼ
@muneiramuneura8239
@muneiramuneura8239 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስየምትሉ ወንድሞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ ፈታ ታደርጉናላችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@CalmAutumnTrees-ij3cn
@CalmAutumnTrees-ij3cn 4 ай бұрын
በጣም ደስይላል ሚበርዎች ትመቹኝ አላችሁሁሉም ፖሮ ግራም
@MMMM-rp1fv
@MMMM-rp1fv Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ እኛም የመዳም ቅመሞች በቀንበቀን እያጠብን እየተኮስን ነው በስ አልሀምዱሊላህ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
እንዳው የኔ አዝጎች አልጨረሳችሁም 😂😂😂😂😂😂አቤት አስተጣጠብ ትጠላለለህ ወላሂ ፈታኮ ነው የምታደርጉኝ
@zebibayoutube3648
@zebibayoutube3648 Жыл бұрын
በላጤነት ግዜ አሁንማ ኑሮ ተመሰረተ ወድም እስማኢል 😃😃😃
@Neimajemal318
@Neimajemal318 Жыл бұрын
ወላሂ ስታምሩ ማሻአላህ አላህ ይውደዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@semubintabdela3172
@semubintabdela3172 Жыл бұрын
ስታምሩ ወላሂ 🥰🥰🥰
@user-se3jp8mz3b
@user-se3jp8mz3b 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Жыл бұрын
#ማሻአላ ሀሪፍነው ይመቻችሁ
@halimayoutube2732
@halimayoutube2732 2 жыл бұрын
ክክክክ እኔ አንድ ቀን እቤት ብድልብስ እየረገጣቺሁ እጠብ ተብለን ውሀ የሞላ ሳፋ ውስጥ ብርድ ልብስ ስረግጥ እዛው ሳፋው ውስጥ ወድቄ ከብድልብሱ ያልተናነሰ ታጥቤ ወጣሁ እላቺሆለሁ😂 የታላቅ ወንድሜ ልብስ የማጠብ ድርሻ የኔ ነበር ግን እሱም አንድ ላይ ከኔ ጋር ያጥባል ካልሆነ ብር ይከፍለኛል ወይ ይጋብዘኛል በነፃ አላጥብም ነበር የዛሬን አያድርገውና አሁን ማሺን መጣና የሳምንት ገቢየ ሲቀንስ ለስደት በቃሁ እላቺሆለሁ😁😁
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
😃😃👌
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ትዝታ ወላህ ሀገር እኮ ገረሚ ትዝታ አለን ሁለችንም
@hayat4177
@hayat4177 2 жыл бұрын
ዋት 😂😂😂😂
@Lubaba2
@Lubaba2 2 жыл бұрын
ክክክክ ደምሩይ እመልሣለሁ
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g Жыл бұрын
እኔም እናቴ ብርድልብስ እጠቢ ስትለኚ ብር ስጪኚ ብየ በብር ነው እማጥብላት የኔ ውድ እናት አላህ ሀያትሺን ያርዝምልኚ ናፍቃኛለች አየ ስደትኡፍፍግ
@ethioethio8095
@ethioethio8095 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@-zedo-from-silt-
@-zedo-from-silt- 2 жыл бұрын
እን ዱሩ በከረመት ያጠቡኩት ልብስ በዛናብ ምካናት ኩፉጠረን ያመጣ ነበረ በፃሀያ ማጣት ምክናት ነው ግን በተፈጡሩዩ በጣም ነው ልብስ ማጠብ በጣም ነው የምወደው 😍😍😍
@Lubaba2
@Lubaba2 2 жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ውይ ማማዬ እኔ በጣም ነው ምጠላው በተለይ ጅንስ ማጠብ ውይ አሁንማ እየው 12አመት ሊሆነኝ ነው በጄ ካጠብኩ አገር ስገባ አጥብ ይሆናል በጄ
@hayubint.mohammed3864
@hayubint.mohammed3864 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ሰራ አንዱ ኢባዳ። ነው🙏
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@tube5565
@tube5565 2 жыл бұрын
ማሻላህ ስራ ክቡር ነው🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹ሠለም ለሀገራችንን
@abdulkerimibrahim8498
@abdulkerimibrahim8498 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከረህማን ሚንበሮች እወዳችሗለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
በለው አቤት አጠባ 🤣🤣🤣🤣ጎበዞች እኛ መርክ እኒዘልን 👌👌👌
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላይኩም
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ነው እምትሉት መወዳ መዝናኛ ስወዳችሁ
@medinashfeia883
@medinashfeia883 Жыл бұрын
ማሻአለህ አሏህ ይጨምርላቹ
@tube-jf7id
@tube-jf7id Жыл бұрын
ማሸአላህ
@aamfamilytube4131
@aamfamilytube4131 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዶች
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
ጎበዞች ናቺሁ በርቱ ወንዲሞቼ
@kfkfkfrbdng
@kfkfkfrbdng Жыл бұрын
Masha.ala das sitlu bartu yagnanem enamatalan
@lailaethio6578
@lailaethio6578 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል መልካም አጠባ
@user-dp2no7ls2k
@user-dp2no7ls2k Жыл бұрын
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
አይ ትዝታይን ቀሰቀሳችሁብኝ ጎማዬ ሚንበር እስቲዲዮን ተቆጣጠረው በርቱ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዞችናችሁ ደሥሥትሉ
@noonialjezani8403
@noonialjezani8403 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዛቹ በርቱ
@sumayabeevi1476
@sumayabeevi1476 2 жыл бұрын
ማሻአለህ🌹🌹🌹❤❤❤
@ethiobeste7671
@ethiobeste7671 Жыл бұрын
ጎበዞች ጠክሩ ማሻአላህ ማሻአላህ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ያአላህ
@vipuae-on9kh
@vipuae-on9kh Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የምታፅናኑኝ ፈታ በሉ ውዶች❤❤❤❤❤
@aymenh7988
@aymenh7988 Жыл бұрын
እስማኤል አያያዝህ ማጠብ እንደምትችል ያስታውቃል በርታ
@emantube763
@emantube763 Жыл бұрын
መሸአላህ
@HayaJamal-cn8kj
@HayaJamal-cn8kj Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤😊
@user-wi6lo4ds7e
@user-wi6lo4ds7e 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@momina1149
@momina1149 2 жыл бұрын
እሰኪ እኛንም አሳርፉን እ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 жыл бұрын
ደሰ ሚል አቀራረብ ነዉ☺️☺️
@merimaendris8385
@merimaendris8385 Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ በጣምምምምምም
@laliiseetube
@laliiseetube Жыл бұрын
Maashaa Allah ❤️❤️
@user-tk5ow2oq7i
@user-tk5ow2oq7i Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጫወታችሁ ደስይላል ወላሂ
@sabotuujimmaa2370
@sabotuujimmaa2370 Жыл бұрын
Mashalaa
@hayatmohamed3099
@hayatmohamed3099 Жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ
@txm8826
@txm8826 2 жыл бұрын
መሻአሏህ በጠም ደስ ትሏሏችሁ 👍👍🌹🌹
@hawahasan3547
@hawahasan3547 Жыл бұрын
መሽአላሕ
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
ማሻሀላህ ጎበዞች
@shewateorange7324
@shewateorange7324 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሞቸ እስታዲወችሁን ልብስ ማጠብያ አረጋችሁ እረፍ አላህ ይጠብቃችሁ
@rhmaf9271
@rhmaf9271 Жыл бұрын
፦ሥታምሩ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ያሀቢበላህ ሙሀመድ ሽልማት ነሁ💙
@user-mo8hy5sh7s
@user-mo8hy5sh7s 2 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ማሻአላህ
@zd8027
@zd8027 Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد
@user-wd8mv3kg8s
@user-wd8mv3kg8s 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@smer7lo44
@smer7lo44 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሰ ትላላችሁ አይለያያችሁ
@zmzmzzm1414
@zmzmzzm1414 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቸሁ🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-qu7zi1lg1b
@user-qu7zi1lg1b Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 2 жыл бұрын
እኛ ቤት ሁሉም የራሱን ነበር የሚያጥበው ወንድሞቸ አግብተው እስከወጡበት ድረስ እራሳቸው ናቸው የሚያጥቡት የናቴን ደሞ ወንድሜ ነው የሚያጥብላት እኔ ታናሻቸው ስለሆንኩ አታጠሪም እያሉ አያሳጥቡኝም😂😂😁😁😁
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ጨምለቃ ነበርሽ እ ነቅቼብሸለው 🤣🤣🤣🤣
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 2 жыл бұрын
@@user-fh6bm5yt8u ተሳደብሽ😁😁😁😂
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
@@zeharahassen8714 🤣🤣🤣🤣
@aishanemane187
@aishanemane187 2 жыл бұрын
Kkkkkk ተገላገልሽ ከማጠብ
@zeharahassen8714
@zeharahassen8714 2 жыл бұрын
@@aishanemane187 በጣም
@wosillahworkicho6966
@wosillahworkicho6966 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስወደቹህ አላህ ይጠብቀቹህ
@hawasuleiman1694
@hawasuleiman1694 2 жыл бұрын
Masha Allah 💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️♥️
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ሁለት ባረች ስወዳችሁ ማሻአላህ
@neimahagos5486
@neimahagos5486 2 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@user-mw5dg1md1v
@user-mw5dg1md1v Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱለን ወደፊትም ይልመድባቹ
@Aziza477
@Aziza477 2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽልን ዉደ ሠላም ላገራችንና ለህዝቦቿዋ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
እወይ ደስ ስትሎ አረተው ሙስሊሞች የናችሁ የታናናሽወቸንአጥብነበር ውሪስለሆኖ ያልቆሸሸውንሁሎ ይዥ እወዝነውየማጥበው አሁን ግን አረብአገር ማሽንምቢሆን መጠብእየሰለቸኝነው
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Жыл бұрын
ማሽአላህደስትላላችሁ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
እረ ወይኔ ሲያስቁ በአላህ ስም ክክክክክክ ደስ ይሉኛል እነዚህ ሁለት ልጆች ፍሪጂ ውስጥ አላለም ፈሱሊ ክክክክክ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
እኔም ስወዳቸዉ ደስይላሉፍቅርናቸዉ
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 2 жыл бұрын
Mashaa Allah ❤️❤️🌹🌹👍👍👍🙄😀😀
@mrvip4740
@mrvip4740 Жыл бұрын
ማሻ አላህ 🌹🌹🌹🌹
@tsegekasagebrehiwat7586
@tsegekasagebrehiwat7586 Жыл бұрын
Mahshaallh
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስወዳቹሁ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
ትዝታ አጥቤ አጥቤ በብርድ በዝናብ ገመድ ሲወድቀብህ መከራ ነው
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 Жыл бұрын
Masha allah arif program aznanachun🎉🎉🎉🎉
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 Жыл бұрын
ማሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aswe3087
@aswe3087 Жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍
@Cookingfood-g9n
@Cookingfood-g9n Жыл бұрын
Masha Allah
@zdzd2877
@zdzd2877 Жыл бұрын
በርቱቱቱቱቱ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Mahaaaaalla
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem 2 жыл бұрын
👍👍👍መሸ አለህ በጠም ደስ ይለል እኔንም ደስ እንድሌኝ በያዘችሁ እጅ የኔንም ለቅለቅ ብታደርጉልኝ
@arsiitoo7120
@arsiitoo7120 Жыл бұрын
Maashaallh😁😁💔✅
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
እኔ ልብስ ማጠብ እወድ ነበር አሁን ግን ወገቤን ያመኛል ስበቡ ወሀ በመቅዳት. የስደት ስራ . አሁን ደግሞ ስወልድ በሲሴክሽን እና የወገብ መሬ ተስጥቶኝ ሁለቴ ወልቻለሁ እና ወገቤን ለደቂቃ ማጎንበስ ያመኛል ድሮ ቀኑን ሙሉ እንዳላጠብኩ በሳምንት ሁለት ቀን
@jamelajamela9003
@jamelajamela9003 2 жыл бұрын
Mashaaaaaa Allaah 💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u 2 жыл бұрын
ماشاء الله الخم ياخون الله يردالخم
@zeezee1880
@zeezee1880 2 жыл бұрын
Entertaining 👍🏾
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m Жыл бұрын
ክክክክአላህይጠብቃችሁ ስታምሩ
@semurseid4419
@semurseid4419 Жыл бұрын
Ya'Sallam it nice moment I miss old days Sooooo I'm real I love it Soon funny lovely time but.., I too late I just see now Thanks to all Allah bless all 💕💕💕😍
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 2 жыл бұрын
ፈይሰልም ላጤ ነው? አሏህ ይዘውጃችሁ
@samalmound897
@samalmound897 Жыл бұрын
ኧረ ገባ ገባ በሉ😂😂😂😂😂
@user-pd4gp5jo3m
@user-pd4gp5jo3m 2 жыл бұрын
አህሌን ማሻ አላህ
@zekiha984
@zekiha984 2 жыл бұрын
Aselamu aleykum werahmetullahi weberekathu yeminber beteseboch
@madiyamd1610
@madiyamd1610 Жыл бұрын
Mashaallah dase tilalachuu
@ebharabdulaziz5090
@ebharabdulaziz5090 2 жыл бұрын
Bartu mibroche🤙
@alfiyaamanzzaa1766
@alfiyaamanzzaa1766 Жыл бұрын
As wr wb Mashaallah Mashaallah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rakuae8089
@rakuae8089 Жыл бұрын
Masha allah😍😍😍😍😍😍😍😍😍wodimmamoch allah tabikachw።
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 114 М.
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 2,2 МЛН