እናቴ ሆይ... እሳቱን አትሽሺው...!! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 26,060

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

የቱንም ያህል አማኝ ቢያፈራና ሳይከስም ዘመናትን መሻገር ቢሳካለት፤ የባዕድ አምልኮ ፍጻሜው አስከፊ ነው። የጊዜ ጉዳይ እንደሆን ነው እንጂ፤ ቀን ጠብቆ የሚያፈርሰውን ንጥረ ነገር በውስጡ ተሸክሞ ነው የሚዞረው። ዛሬ ሸይኻችን በለጋነቱ ድግምት እንዲማር ተልዕኮ ተሰጥቶት በአጋጣሚ እውነተኛውን እምነት ስለተጎናፀፈና በርካቶችን ከባዕድ አምልኮ ነፃ ስላወጣ ታዳጊ እያወጉን ያመሻሉ። በተወዳጁ ጉዞ ወደ አላህ ፕሮግራማችን ደግሞ ኡስታዝ በድር ሁሴን ወደ አላህ ለመቃረብ ስለሚረዱ ተወዳጅ የዒባዳ ተግባራት እያነሳሳ፤ አላህን በመገዛት ውስጥ ያለውን የተለየ የዒባዳ ጣዕም ለማግኘት ምን ላይ ማተኮር እንደሚገባ እያስታወሰ አብሮን ያመሻል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 93
@hassenali6438
@hassenali6438 10 ай бұрын
ኡስታዝ ማሻአላህ አላህ ያስደሳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@Fatiya.N
@Fatiya.N 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ እድሜ መርቆ ለሳምንት አደረሰን ኸሚስ ምሽት በጣም በጉጉት የሚጠበቀው ፕሮግራም ነው። በተለይ እኛ በሰው ቤት ያለን የአረብ አገር ሴቶች ተብለው ስም የተሰጠን ዱዓ እንፈልጋለን አንድ ቀን ለኛ የምሆን ፕሮግራም ይዘጋጅ የስደት የሚደርስብን የአእምሮና የስነልቦና ጉዳታችንን በሼኻችን ዳዕዋ ይጠግንልን😢 ሼኻችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ሙሀመድ እና ሁሴን አላህ ይጠብቃችሁ የናንተ ፕሮግራም ለኛ የልብ መድሃኒት ነው❤
@الوللو-ج9ف
@الوللو-ج9ف 10 ай бұрын
Ameeen yarabe jazakumallah hayere ውስታዚ አላህ እድሜዎትን በረካ ያርግ
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 10 ай бұрын
ሱባሃን አሏህ አላሀምዱሊላህ እረብላለሚን አለዲነል ኢስላም ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@amrisa4539
@amrisa4539 10 ай бұрын
የኛ. ብርሀኖች. ሺ. አመት. ኑሩልን. ውዱ. ኡስቱዛችንና. እንቁ. ወንድሞቻችን. አላህ. አየር. ጀዛችሁን. ይክፈላችሁ. እኔመቼም. ሀሙስ. መቼ. ደርሶ. አዲስ. እውቀት. አግኝቼ. ነው. የምለው. ያለኝ. ጉጉትን. ነው. የምነግራችሁ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 10 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ እየተማሩ መዝናናት ነው የኡስታዝ ፕሮግራም ጀዛኩምላህ ኸይር ረዠም እድሜ ከጤናጋ ይስልኝ
@MmMm-uu8dr
@MmMm-uu8dr 10 ай бұрын
ማሻአላህ ሼክና እድሜና ጤና አላህ ይስጦት የሚጣፍጥ አደበት ከእውቀትጋ ሜንበሮች ጀዛከላ ኸይር በርቱ
@mustefaabdela3064
@mustefaabdela3064 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም አባታችን እና ወንድሞቼ ለኡስታዝ ለእግራቸው ትራስ አርጉላቸው በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉንም አሊሞች አደራችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 10 ай бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 10 ай бұрын
ማሻአላህ ፡ የሚጣፍጥ ፡ፕሮግራም ፡ በኦሪጂናል ፡ ቋንቋ ፡ እንዴት ፡ ይጣፍጣል። አላህ ፡ ይጠብቃችሁ።
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 10 ай бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@fatumamohamed2806
@fatumamohamed2806 10 ай бұрын
ማሻአላሕ♥♥♥ እኳን ደህናመጣችሑ
@SultanMehamed
@SultanMehamed 10 ай бұрын
ኡስታዝ አለሀ እድሜሆን የርዝምልን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 10 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ተቆራርጦ እሰማ የነበረው ና በጣም ሙሉውን መስማት እጎጎነበር አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሙሉውን ሰማው ሸኻችን💙
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 10 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
@FatiyaAwel-s7z
@FatiyaAwel-s7z 10 ай бұрын
Mashaallah Mashaallah ❤❤
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 10 ай бұрын
Mashaa allah❤❤
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 10 ай бұрын
በአላህ መንገድ ያገኘሀዋችሁ ወንድሞቼ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@ibromuhd24
@ibromuhd24 8 ай бұрын
ማሻአሏህ
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 10 ай бұрын
ደስ የሚሉ ሸህ ናቸዉ ማሻ አሏህ
@fozyamehdi8385
@fozyamehdi8385 10 ай бұрын
Usetzya alh edema ysetelgn
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 10 ай бұрын
Msalahii wde omtele mhamede jzaklahiii wdohe❤😍😍😍🙏
@mustefaabdela3064
@mustefaabdela3064 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም አባታችን እና ወንድሞቼ ለኡስታዝ ለእግራቸው ትራስ አርጉላቸው በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉንም አሊሞች አደራችሁን
@NuhaS-tb2eq
@NuhaS-tb2eq 10 ай бұрын
Jzķ allah ustazchn and tadamiynnn❤❤❤❤
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 10 ай бұрын
ሡበሀን አሏህ
@asmabnt3941
@asmabnt3941 10 ай бұрын
አህለን ሁለተኛ ነኝ🎉🎉ለይክክክክ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 10 ай бұрын
የፈሩት አይቀርም ሀቅነው እን ልጂ አለቺኝ ሲሀሩንም አይኑንም ብዳውንም እፈራላት ነበር የአካባቢው ሁኔታ ስለሚያስፈራ ተራርቀን ስለምንኖር ያረብ ልጀን ጠብቅልኝ እለዋለሁ ሀያሉ ጌታን አሁን ትንሺ አሟት ቁርአን እየተቀራላት ነው ሸህ እብራሂም በዱአ አትርሱኝ ለሰጀን አላህ እዳሺረልኝ ሁላቺሁንም በዱአቺሁ እድታስታውሱልኝ ልጀን አደራ እላቺሁ አለሁ የላኢላሀኢለላህ እህታቺሁ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 10 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ ልጅ አይታመም
@abduselammusa1330
@abduselammusa1330 10 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ቀን በስስት የማያቸው ውስታዝ ጥልቅ የሆነ እውቀት ያላቸው የመናገር ችሎታቸው ይገርማል አላህ ያቆያቸው
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 10 ай бұрын
እንኳን ለከሚሰ አደረሰን በጣም በጉጉት ነወ የመጠበቀም
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 ай бұрын
👍👍👍👍😢😢😢❤ye shyhkon seat sefa btaregot reru new aytegebum❤
@MohammedKassaw-pu8ow
@MohammedKassaw-pu8ow 10 ай бұрын
Mashalllah betam new Kumneger eyetemarn yallenew barekellahufikum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fedlu-zi2wb
@Fedlu-zi2wb 10 ай бұрын
አለህ፡ውድድ፡ያድርገችሁ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 10 ай бұрын
ጀዛካለኸይር ወላሂ እኔም አሚን ብያለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 ай бұрын
Amene. Ameen. Yarebilalemen
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 10 ай бұрын
Allah rejim hayat yistachew
@Addisbdwi
@Addisbdwi 10 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ያቆዮት
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 10 ай бұрын
Ya ergum firawon ymsele sewyew bichawen siker minale tebabrew gdlewt bhonena enesu norw sintun hidaya laye nbr yih bergit ya allah meshat new..mashallah
@musinaabdurohman422
@musinaabdurohman422 10 ай бұрын
ማሳላህ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 ай бұрын
Masha. Allha❤️
@شمسيةمحمد-ز8د
@شمسيةمحمد-ز8د 10 ай бұрын
አሚንአሚንያረብ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 ай бұрын
Subane. Allha
@monahussen5232
@monahussen5232 10 ай бұрын
ድሮኖች
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 ай бұрын
ቅመም የሆኑ ሸኽ አላህ ያቆይልን በሀቅ አፅንቶ ወደ እሱ ይውሰደን አሚን ከከከከከ የአብረሀ ነገር ያስቀኛል አኡዙ ቢላህ አላህ ከተንኮል ይጠብቀን
@Kidus-qg5hg
@Kidus-qg5hg 10 ай бұрын
ከደግ አላህ. ይረዝቀን. ልብይሥጠን
@Fedlu-zi2wb
@Fedlu-zi2wb 10 ай бұрын
ኡስታዛችን፡ሌሎቻችሁም፡አለህ፡ይጠብቃችሁ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
Mashallah
@labeba3450
@labeba3450 10 ай бұрын
አሠላማአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህኡስታዞቻችንበጣምድስሚልፓሮግራምረጂምእዴሜተመኘሁለሁላችሁም
@Vip-x4s
@Vip-x4s 10 ай бұрын
ማሻአላህ
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 10 ай бұрын
ሣአት ገለመሌ አትበል ሼሀችን እሥኪጨርሡ ጠብቁ ካልነ ተዉት የተመካች ቀልብ ሠባበራቹት ካሥር ትንንሸ ነሮግረም 1የሚረባ ይሻላል ።
@sofianasir4375
@sofianasir4375 10 ай бұрын
❤❤❤
@samik125
@samik125 10 ай бұрын
Ameee
@hamzaabdurahman4993
@hamzaabdurahman4993 10 ай бұрын
As wr wb ❤❤❤
@mohmedyaseen329
@mohmedyaseen329 10 ай бұрын
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 10 ай бұрын
ዛሬ ጁሙአ ነዉ ሠለዋት እናብዛ ሠሉ አለ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሡብሀን አላህ እሚገርም ታሪክ ነዉ እኛሥ እደት ነን አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 10 ай бұрын
ሡለሏህ አለሂ ወሠለም
@Alahwaki
@Alahwaki 10 ай бұрын
Aselam wakeyikum werametullahi weberekatuh ustaz Allah Endemena tena yidtot des yemil ades new afen kefiche new misemaw አብራሃም ዘሆኑ የሞተ መስሎኛ ነበር አልሞተም Allhamdulillah❤
@SemeruOumer
@SemeruOumer 10 ай бұрын
Ahelen ye member sosetu kuwkbtoch endate nachu?
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
AslamuLyekum warahematwelahe wabrakatehu
@FatumYenus
@FatumYenus 10 ай бұрын
gede ekonew mastawekiya yihan yemesele brogram yihina ebs bihon?!
@ibromuhd24
@ibromuhd24 8 ай бұрын
ወጣቱ በራሂቡ ተወሱል ማድረጉን በግልፅ የሚያሳዩ ናቸው
@fatomafatoma8392
@fatomafatoma8392 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@amrisa4539
@amrisa4539 10 ай бұрын
ሌላው. ለበሽተኛ. ዱአ. የሚለው. ላይ. ሰፋ. ያለ. መብራሪያ. ቢሰጥበት. ዱአ. ይቻላል. እየተባለ. ቡዙ. ድንበር. ይጣሳል. ሰው. በያለበት. ይጠራል. ድግስ. ይደገሳል. እናም. የታመነ. ቤተሰብ. መደገፍ. የማይችሉ. ከሆነስ. ፣፣ ስለሁኔታው. በወሎ. ውስጥ. ያለውን. አዳራሽ. ሸካችን. በደንብ. ስለሚያውቁት
@hassenali6438
@hassenali6438 10 ай бұрын
አሰላሙዋአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@asmabnt3941
@asmabnt3941 10 ай бұрын
😊😊😊🎉🎉🎉🎉
@SaeedWarara
@SaeedWarara 10 ай бұрын
እዉነት ግን በመጨረሻ ዘመን ካእባ በሃበሻ ይፈርሳል?????👋👋👋ንጉሩኝ ሼህ
@aaliyah3978
@aaliyah3978 10 ай бұрын
ሰላሙአለይኩም ኪታቡን ስም ሊነግሩን ይቾላሉ
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 10 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉
@semiraahmedymam3662
@semiraahmedymam3662 10 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍
@asmabiru6036
@asmabiru6036 10 ай бұрын
Sibhan
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 ай бұрын
Are duae arguing emayen amobgal
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ 10 ай бұрын
🌹🌹🌹🥀🥀🥀
@remlahussain3430
@remlahussain3430 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@amrisa4539
@amrisa4539 10 ай бұрын
በመቀጠል. ወደኋላ. ሶስተኛ. ሳምንትላይ. ያነሳችሁት. ነበር. ስለመካንነት. እናም. ዶክተር. ይዘን. እናያለን. ስላላችሁ. እየጠበቅናችሁ. ነው. መፍትሄ. እንደምትሰጡን. እርግጠኛ. ነኝ. እኔ. ባሌ. መካን. ነውና. በዱአችሁ. አትርሱኝ
@سميرهسميره-ش9ح
@سميرهسميره-ش9ح 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃቹህ ውዱችየ
@NazefaNaser
@NazefaNaser 2 ай бұрын
Saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu Aleyii waassaallaam saallaaallaahu
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም🎉
@amazingtube9507
@amazingtube9507 10 ай бұрын
ታሳምረዋለህ ቋንቋውን 😂😂
@lijarol
@lijarol 10 ай бұрын
እንደው እናንተ መተዳደሪያቸሁ 1000ማስታዎቂያ!አረ ገማኝ
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 10 ай бұрын
ይሄ ፡ ምን ፡ ማለት ፡ ነዉ?ማስታወቂያ ፡ ከሌለ ፡ እኮ ፡ ወጩ ፡ ወደ ፡ ተመልካች ፡ ነዉ ፡ የሚዞረዉ። ተረዳሂና?Are you going to pay for it?
@lijarol
@lijarol 10 ай бұрын
@@sebrenjemil9102 no sayhon kelilochu betam teleye eko mn kere yemayitewawek bilek nw?thus is more bussness group?
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 10 ай бұрын
ማስታወቂያ የሌለበትን ፈልገ ተከታተል አንተ ብቻ አይለህም ምታዳምጠው ዝም ብለህ እንኔ ሳልናገር ልናገር ብለህ ነው🤔
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 10 ай бұрын
የቢሮ ክራይ አለ የቴክንሻን ብዙ ወጪአለባቸው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 10 ай бұрын
Live lay atketatel taslfw alh
@amirkedir9334
@amirkedir9334 10 ай бұрын
529 Rasool SAW birth 570
@الوللو-ج9ف
@الوللو-ج9ف 10 ай бұрын
Ameeen yarabe jazakumallah hayere ውስታዚ አላህ እድሜዎትን በረካ ያርግ
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
@ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 2 ай бұрын
❤❤❤
@gishumuhe4433
@gishumuhe4433 10 ай бұрын
@الوللو-ج9ف
@الوللو-ج9ف 10 ай бұрын
Ameeen yarabe jazakumallah hayere ውስታዚ አላህ እድሜዎትን በረካ ያርግ
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 10 ай бұрын
@KedijaNuri-n2c
@KedijaNuri-n2c 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@halima2135
@halima2135 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 748 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 13 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 127 М.
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 748 М.