የታማኝነት ፍሬ |ኸሚስ ምሽት |

  Рет қаралды 25,264

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 60
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Жыл бұрын
አላህ አገራቺነን ሰላም ያርግልን አድነታችን ይመለስ ያረብ😔❤❤
@mohaeb7478
@mohaeb7478 Жыл бұрын
Amiin
@sebahabass9063
@sebahabass9063 Жыл бұрын
አ ወ ወ እንዴት ናችሁ በጣም ነው የምንከታተላችሂ ሸህ የሚነግሩን ሀዲሶች የመሐሠድ እና የሁሴን መግባባት በጣም ደስ የሚሉኝ ናቸው ትንሽ ጥያቄ አለኝ ለሸህ አቅርቡልኝ ግቢያችን ውስጥ መጋዘን አለ በዚያ ምክንያት አይጥ ማድ ቤት እየገባ ያስቸግረናል በወጥመድ ከያዝን በሗላ በማንጠቀምበት ባልዲ ውሀ አርገን በማጥለቅ እንገላታለን በኢስላም እንዴት ይታያል አገዳደላች ልክ አይደል ይሆን ብዬ አሰጋለሁ
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 Жыл бұрын
አለህ፡ሀገረችንን፡ሰላም፡ይመልስልን፡ዱዓ፡ያስፈልገነል፡እህት፡ወንድሞቼ!
@sumeyuali1541
@sumeyuali1541 Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን አንድነታችን ይመለስ ያረብ❤
@rehafnaji161
@rehafnaji161 Жыл бұрын
አሰላሙከለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላማቺሁ ይብዛ እነሸህ ሲያወሩ ከማንበብ በላይ ነው የሚገባኝ ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቃቺሁ።
@mohammedjemal8802
@mohammedjemal8802 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰላም በመላው የሰው ልጅ ላይ ይስፈን
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
አህለን ሰላም ለሀገራችን በዱአ አስቡን ያጀማአ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ
@Sሰለምቴዎየአሏህባሪያ Жыл бұрын
ሱብሃነክ😢ያረብ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሼይኽ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ Жыл бұрын
በዚህ የፈተና ዘመን እንደዚህ አይነት ታማኝነትለማየት ቀርቶ ለመሰማት አልታደልንም።ያ የወርቃማው፣የእሰልምና ዘመን ከሷሊሆቹ ጋር አብሮ ተሟጦ አልቆ ይሆን፣። አሊሙ በጠራራ ፀሐይፋኖሰ ይዘው ምነው ሸሁ ቢሏቸው በገበያ መሐል ሰው አጥቼ ነዉ አሉ በአሁኑ ዘመን እኝ ሸህ ቢኖሩ ምን ይሉ ነበር። የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን።ጀዛኩሙሉ ሐይርን።።ኡሙ አሕመድ ።።
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
አሌኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሱብሀን አላህ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን🤲🤲🤲🤲🤲
@farisnuri5872
@farisnuri5872 Жыл бұрын
abdela ibnu mubarak
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
ምርጥ ትምርት አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ
@DDd-x5b
@DDd-x5b 10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ውድ ኡስታዞቻችን አላህ ያቆይልን መሻይኮቻችንንም አላህ ያቆይልን አሁን ያለው ቃልቻነኝ ባይ ሊዎራ ቁጭ ቢል ወንድሙን ነው የሚዘልፈው በተለይ እኝአድስ መጣን የሚሉ ሰው መሳይ ከእንስሳ የማይሻሉ ደንቆሮዎች መስሚያቸውን አላህ የደፈነባቸው ለራሳቸው ጠመው ሰው የሚያጠሙ ልንጠነቀቃቸው ይገባል
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም እራህመቱ ተአላአሌሁም ጀሚአ ጀኧዛኩምአላህ ኸይር🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Жыл бұрын
ላ ጀምአ ላይክ ሼር አርጉ እኛንም በሁሉም ዘርፍ ታማኝ ያርገን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ሼሁና ጀዛኩላአሁም ኸይረ ጀዛአ ሡስ ሁኑብን የኔ አደበት እረቱ አባቱ አላአህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ያረብብብብ
@selimasalim8573
@selimasalim8573 Жыл бұрын
ማሻላህ ጣፋጭ እና መሳጭ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን አላህ እድሜወትን ያርዝምልን ከአፊያ ጋ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን❤
@New-to5zd
@New-to5zd Жыл бұрын
ماشاءاالله تبرك الله جزاكم الله الف خير
@rozakadir8732
@rozakadir8732 Жыл бұрын
አሚን አሚን አላሁመ አሚን ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር❤
@musliyanasir9096
@musliyanasir9096 Жыл бұрын
Alhaa yixabiqachu,samintun bagugut naw minxabiqaw
@daneetube2058
@daneetube2058 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያረብ አማና ምንጣ ብቅ ያርገን ሀጂ ስወደቸው ሚንበሮች በርቱ በሰዓቱም ባልገባ በቀልቤ አላቹ በርቱ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Masha. Allha❤️
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@waskan1033
@waskan1033 Жыл бұрын
ጀዛከላህ
@umhafizatube5463
@umhafizatube5463 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ መሻይኮቻችን ውድ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ኢትዮጵያኖች ስብአዊነት የሚሰማችሁ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዜ ሰላም ፍቅር አንድነት ፍትህ መከባበር መረዳዳት ይስጠን ጦርነትን አላህ ያንሳልን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedirseid4532
@kedirseid4532 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ያረብ
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Жыл бұрын
Allahum seli weselem webarek ala seyedena Mohammed weala Ali seyedena Mohammed jezakum Allah kheyran
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላሕ ኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም አላህ ያዲርገን
@የሃምዛእናት
@የሃምዛእናት Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Amene. Amene. Amene. Yarebilylrmen
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
አሚን ያረብ❤
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@meroneshetu4388
@meroneshetu4388 Жыл бұрын
Aselamualykum werahmetullah weberkatu ye erahmetullah allehyhuma Abdullah ebnu mubarek tariq bedemb lebchaw binegern ebkachuu jezakellah
@umifaruk2771
@umifaruk2771 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዱአ አድርጉ አገራችን ሰላም እንድሆን አሚንንንን❤❤❤💐💐🤲🤲🤲🤲
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Be dua. Attrsune. Amana
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا، وأحسن الله إليكم ونفع بعلمكم، وجعل الجهود التي تبذلونها هنا - في خدمة الإسلام والمسلمين- في موازين حسناتكم
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Subehane allhe
@Rehima-x4p
@Rehima-x4p Жыл бұрын
Aslmualykum werhmtulah webrkatu endate nachu dua argulen Allha yechamerlacu and Allha edema yechmerelachu saylaka
@FOZIYASEID-e8q
@FOZIYASEID-e8q Жыл бұрын
Aww jezakela yaseh
@BayedaSanne
@BayedaSanne 6 ай бұрын
👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ኻሚሶች🎉🎉🎉
@haiderseid2305
@haiderseid2305 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
አህለን ውድ የኢስላም ተከታዮች
@FirdEws-e5m
@FirdEws-e5m Жыл бұрын
ያረቢ ግን እንደው እኛ በሰው ቤት የምንሰራ እህቶች ባይከለክሉም ደስየማይላቸውነገር ነው ምኑን ምኑን ስንቀምስ እናሳያውንየምንበላውነገር ሀራም ይሆንብን ይሆን
@Ali-fw5wx
@Ali-fw5wx Жыл бұрын
አላህ አፈያና ሀያት ዪስጣቺሁ
@rukyaabdu5724
@rukyaabdu5724 Жыл бұрын
Mabarochi mejemera sejemeru mahamed ena husan wera ena masetawekiya tabezalachu
@mirthabesha8392
@mirthabesha8392 Жыл бұрын
አማና በተለይ በዚህ ዘመን ከባድ ሆኖዋል አላህ ይጠብቀን
@ከዝየዩቱብየረሡልወዳጂ
@ከዝየዩቱብየረሡልወዳጂ Жыл бұрын
ሉቆማን ቢንሳቢት. ጋ ይመሣሠላል
@ffafsa378
@ffafsa378 Жыл бұрын
እኔ ኢክላስ ምንም የለኝም😢😢😢😢😢😢😢 እንደጠላሁት አለሁ ላስውግደው ብልም አልቻልኩም 😢😢😢😢😢 አላህ ይዘንልኝ😢😢😢
@Medina-bu2co
@Medina-bu2co Жыл бұрын
ሸሀችንእረጂምሀያትትትትትትመሀመዲፈረጂ,ውሴኑ።ሌሎቻችሁም።አላሁመውጂዱቢላመካን
@hayatahmed5947
@hayatahmed5947 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂
@saeedSaeed-fk1xg
@saeedSaeed-fk1xg Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚🍓🍓🍓🍓🍓❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Ali-fw5wx
@Ali-fw5wx Жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷❤❤❤
@hayatahmed5947
@hayatahmed5947 Жыл бұрын
❤❤❤❤
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 73 МЛН
አቂዳህ ከሌለ ረመዳን የለም || ሸይክ ሰኢድ አህመድ ሙስጦፋ
1:00:01
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 10 М.
በሱፍያ ስም የሚያጭበረብሩ እንዲሁም መሀል ሰፋሪዎቹ
9:19
Băng cá nhân kuromi ‼️#japan #sanrio #kuromi #shots
0:20
CHOCO paper
Рет қаралды 12 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3 МЛН
Вечная проблема парковки
0:53
ЮРИЧ
Рет қаралды 9 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
0:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН