KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//የቤተሰብ መገናኘት//"ጠሉሽ የተባልኩበትን ምክንያት አላውቅም ግን ስሜን እወደዋለሁ" ወደ DNA ያመራው አወዛጋቢው ታሪክ |ቅዳሜን ከሰዓት|
29:46
Ethiopia - ጠቅላዩና ትራምፕ ተላላፉ…?፣ “ወልቃይትን ወደ ዓለም አቀፍ”፣ የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጦር ደረጃ፣ የአክሱም ሙስሊሞች ሰላማዊ ሰልፍ
15:38
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
0:32
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
ካናዳ ከገባሁ ጀምሮ ታስፈራራኛለች !ከተለያየን 3 ዓመት ሆኖናል… .እኔ ጋር ምንም ንብረት የላትም
Рет қаралды 32,021
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 457 М.
SHEGER INFO
Күн бұрын
Пікірлер: 911
@betty8479
2 сағат бұрын
ሚዲያ ላይ ፊታቸውን የሚደብቁ ሰዎች አጭብርባሪ እና እውነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው በሰው ህይወት የምትቀልዱ ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ😢
@Yordi-i2j
56 минут бұрын
ላይሆን ይችላል
@ኤማ-ጠ3ሐ
49 минут бұрын
ትክክል
@DD-oh5fu
36 минут бұрын
አንች ደንቆሮ በማታውቂው ነገር አትዘባርቂ
@tigistobssie4341
3 сағат бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና የሰውየው ንግግር ምንም አልተዋጠልኝም
@hiwettesefu5479
Сағат бұрын
ልክ ነሽ ምንም ይቅርታ አያስፈልግም
@godislove5271
Сағат бұрын
Ye mahala gagata new
@buzazewde8499
2 сағат бұрын
ለኔ ግራ የገባኝ በየሀገሩ ስትሄ እኔ ንኝ ስፖርት የማደርጋት እያልክ ነዉ እሷ በየሄደችበት ሀገር ስትሮጥ አይከፈላትም በነፃ ነዉ አገልግሎት የምሰጠዉ ሌላዉ እዉነቱ እኔጋ ነዉ ያለዉ ትላለህ ተሳስተሃል ፈጣሪ ጋ ነዉ ያለዉ እዉነቱ
@bertukanmazengia4235
Сағат бұрын
በሰማም መሐላውን እንኳን ተወው እግዚአብሔር ይፈርዳል
@TsiTsi1111-h8u
4 сағат бұрын
አንግዲህ ኪዳነ ምህረት በኪዳነ ምህረት ቀልድ የለም አውነቱን ትፍረድ ❤❤❤
@mehretkassa6041
2 сағат бұрын
አስሬ የእሷን ስም በሀሰት መጥራት ያማል
@lucibrhane8037
2 сағат бұрын
እንዴ ለምን ያማል ኪዳነምህረት ስለሚወዳት ስለሚያምናት ሊሆን ይችላል ግን በውሸት ስሙዋን ካነሳ ፍርዱ ለሱነው ቀልድ የለም
@ተሽንፍአለው
2 сағат бұрын
በአሁን ሳአት ሚምሉ ሰዎች አላምንም
@mastewalgetahun4025
Сағат бұрын
በጣም እኔም አመመኝ ከሀዲ ነው ጊዜዋንና ገንዘቦን ነው የጨረሰው @@mehretkassa6041
@menbereelias840
5 сағат бұрын
ሴት ልጅ እውነት ሳይሆን በዚህ ልክ አታወራም በጣም ቢበዛባት ነው አይዞሽ ፋንትሽዬ። እግዚአብሔር መልካም ነው ወደሱ ተጠጊው! ❤
@Mehretwondimu
4 сағат бұрын
በትክክል
@MeseretHaile-vt6mm
4 сағат бұрын
አትፍረዱ
@Malikmurad2010
3 сағат бұрын
@@MeseretHaile-vt6mmግራ ገባን እኮ ጓበዝ እግር ቤት አልተባዱም ታይላንድም አልተባዱም ካናዳም አልተባዳንም ካሉ እንግዲህ ምን ይባላል 😂
@yemiside
2 сағат бұрын
አሁን ስሰማው የከንባታ ሰው ነች እዛ አካባቢ መጥፎዎች ናቸው እንኳን በጊዜ ወጣ አባባልም አለ "አንድ ከንባታ ጎሮቤት ካለህ አጥፋው ሁለት ከሆኑ አንተ ጥፋ" ይባላል።
@elsa3589
Сағат бұрын
@@yemiside ነች አዎ ኃይለኛ ነች ግን ደሞ እሱ በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯታል የሚያውቁት ሰዎች
@hiath
3 сағат бұрын
ሴት ልጅ ካልመራራትና በደልዋ ካልበዛ ሚዳያ ላይ አትወጣም ወንዶች ስትዋሹ አይኔን ባፈር ያደርገው ነው ምትሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@Semay2-p
3 сағат бұрын
Tikekekel
@1ndonly_fai
3 сағат бұрын
You are right ✅️
@simretaraya1969
3 сағат бұрын
Why we can see your face ? When you true
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
2 сағат бұрын
😂😂😂😂 በይ በይ ወደት ወደት ሴት ወንድ ሳይሆን ሰው በሚለው ተናገሪ በባለፈውም እድህ ብላችሁ አንድት እዮሀ ሚድያላይ ጉዷ ሲዘረገፍ አይተናል 😂😂😂 አትፍረድ አንድነገር ነው ያለዛ ሴት ምናምን እያላችሁ አትበሽረኩ
@hiath
2 сағат бұрын
@እራቢነኝቢትሙሀመድ ተይ እንጂ እህቴ አይናችን እያየ የእውር ፍርድማ አንፍረድ ለምን መደባበቅ አስፈለገ አብዛኛውን በስደትም ሆነ በሀገር ጉዳት የሚደርስባቸው ሴት እህቶቻችን ናቸው
@AlemtsehayKelile
2 сағат бұрын
ፋንታዬ በጣም ታሳዝናለች ለፍቅር ብላ መስዋእት የሆነች ጊዜዋን የተበላች ነች የኔእህት ፈጣሪ ይካስሽ የገረመኝ እናቴን ትወዳታለች ያልከው እናትህን የምትወደው እኮ አንተን ስለምትወድህ ነው በምትኩ ነገ እናትህን የምትገርፍልህን ታገባለህ የምትወዳትም ለቤተሰብህ ቦታ የሌላትን ነው አይ አንተም ልጅህን ያሳድግልህ ለሷም ፍሬ ሰቷት ወልዳ ትሳም
@thevoiceofethiopia-9295
Сағат бұрын
እሯጭ ስሜት የለውም ይላል እንዴ? እነ ሀይሌ እነመሰረት እነ ደራርቱ የወለዱት በነፋስ ነው? ምኑ ነፋረሳም ነገር ነው
@onelove2401
Сағат бұрын
Semate ena sport mine yagnagial kkk yeah you are right no since 😢
@pink9212
Сағат бұрын
Exactly
@HarenL-fh5yw
53 минут бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@YOTE122
4 сағат бұрын
እውነት ከያዝክ ለምን ፊትህን አታሳይም።
@3369yt
4 сағат бұрын
ምን ማለት ነው ልጅኮ አለው
@tigetad5649
3 сағат бұрын
ለሊት ወደ ስራ እየሄድኩ አለ እኮ
@iloveethiopia2024
3 сағат бұрын
@@tigetad5649ዉጭ በጠዋት ወደ ስራ ስለምከድ ነዉ ሌሊት የሚለዉ 12 ሰዓት ነዉ😂
@hssana8939
2 сағат бұрын
ያሰት ምስክር ድቢጥ የናተ ቢጤ ነዉ አንዳችሁ ልጅ አለሁ አንዳችሁ ወደ ስራ እየሄደ ነዉ የት ነዉ የምትኖሩት ስራ ቢሄድም ፉቱ መታየት ይቻላል እኛም የምንኖረው ጎረቤት አሜሪካ ነዉ ሌባ ስለሆነ ነዉ ፉቱ የማይታየው
@ethiolal2148
2 сағат бұрын
አንዱን ሲሰሙት ያፈዛል አንዱን ሲሰሙት ያደነግዛል አሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት እውነቱን ታውጣው::
@tsi907
4 сағат бұрын
ንብረት ዋጋ የለውም ለሴት ልጅ እድሜ, እምነት ነው ዋናው እኔ ተረድቻታለው ፈጣሪ ይርዳት ልጅ እንድታገኝ
@YergaAlem
3 сағат бұрын
ውጭ ያደግን እናቃለን ይገባናል።
@sun1October
3 сағат бұрын
Yes you are righ 7 years
@bezawitdaniel3348
2 сағат бұрын
ትክክል
@mehretkassa6041
2 сағат бұрын
@@tsi907 ለሴት ልጅ ከዚህ በላይ ምንም የለም ፣ኢኒተርቪዋን ሳይ ከገንዘብ በላይ የታየኝ እሱ ነው
@elsa3589
Сағат бұрын
@@tsi907 አይይ እድሜዋን በልቷታል በየት በኩል
@ethiojago7171
2 сағат бұрын
ወገኖቼ አትቀደሙ ከተቀደማችሁ በቃ ተሸንፋችሁአል ፈጣሪ ይፍረድ ብላችሁ ተውት እንጂ ከባድ ነው ሆይ 😢
@alemkebede5848
2 сағат бұрын
እኔ ማህላ የሚያበዛ ሰው ለማመን ይከብደኛል በህይወቴ ዘመን ብዙ አይነት ሰዎችን ስላየሁ እንደው ሀጥያታችን እና በደላችን በዝቶ ፈጣሪ ወዲያው ስላልፈረደብን የማያይ የማይሰማ መስሎን ይሆን ማህላ ማብዛት እግዚያብሄርም ያያል ይፈርዳል ኪዳነምህረትም ትፈርዳለች።
@almazalmaz8997
2 сағат бұрын
በጣም መሀላ የሚያበዛ ሰዉ በጣም ሲበዛ አስመሳይና ዉሸታሞች ሙልጭ ያሉ አስመሳይ ናቸዉ 6/7አመት ሙሉ ያለምንም ነገር እርዳታ አድርጌላት የሚለዉ ምድረ ሸተት ዉሸታም አንደበትክን ይሰረዉ ሴት አትዋሽም በደሉ በዝቶባት ነዉጅ ራሱን ሀብታም አደረገዉኮ 😢😢😢😢ቱ ይንሳህ
@MerhawitGebremedhin-vj3zj
2 сағат бұрын
እውነት ነው እኔ ራሱ ብዙኅ ውሸታሞች አይናችንን እያየ በእግዚአብሄር እና በመላእክቱ ያለምንም ፍራቻ በተደጋጋሚ በመማል እውነትን ለመቅበር የሚጥሩ ለእውነት በመሓላ እንዳላምን አድርጎኛል 😢
@elsa3589
Сағат бұрын
በመሐላ ለማሳመን ነው ይሄ ሁሉ የመሐላ ጋጋታ ፣ የቤት ክራይ ከአንድ ሰዉ ቼክ ነው የሚወሰደው በኋላ ይከፍላት ይሆናል እንጂ ከሁለት ሰዉ አይወስዱም ፣
@mastewalgetahun4025
Сағат бұрын
እኮ እኔም የገረመኝ የመሀላው ነገር ነው ለውሸት ይሄን ሁሉ ታቦት መጥራት ፣መቀለጃ አደረገው ፍርዱን ለፈጣሪ ትተናል እንጂ የቆየ ታሪክ እንዳዲስ ፣እሱ ማስረጃ ስላለው ነው ይሄ ሁሉ መሀላ እና እሶ መሄድ በማትችልበት ሰአት የተገዛውን ሁሉ በራሱ ስም አድርጎ መሸምጠጥ 😢😢😢ባይሆን ባትምል ጥሩ ነበር ከበላካት ቆየህ እኮ ፣እድሜዋንም በላሀት ውይይይ በጣም ተናድጃለሁ በእሱ ንግግር እንጂ ታሪኩንማ ከሰማነው ቆየን
@elsa3589
Сағат бұрын
@@mastewalgetahun4025 ካወራው እወነቱ ኋይለኛ ነች የሚለው ነው ፣ በተረፈ ዱርዬነቱን እኮ ተነግሯት ነበር አልሰማ ብላ ነው እሱ የቀረበው ለጥቅም ነበር ፣ በደንብ ተጠቅሞባታል በቅርብ እናውቃታለን እኮ ስልክም ትደውል ነበር ከዚህ ትጠቅመው ነበር ግን እሱ አይወዳትም ዱርዬ ነው ተብላለች ፣ ማስረጃ እንደማይኖራት ስላወቀ ነው ፣ ብር የሚላከው በሰዉ ነው ለዛ ነው በልበ ሙሉነት የሚያወራው ፣ እውነቱ ከብዙ ሰዎች ተራርቃለች ብቸኛ ሆናለች ኋይለኝነቷ እውነቱ ነው ግን በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ፣ እሱም ተጫወተባት እድሜዋን በልቷታል ፣
@thevoiceofethiopia-9295
Сағат бұрын
የሚያወራው እውነት የሌለው መሆኑ በየደቂቃው ከሚያደርገው መሀላ ይታወቃል።
@AlemukumessaMekonen
3 сағат бұрын
I have listen many interviews but I had never listen as like you a good layer.
@dawityontandawit4249
4 сағат бұрын
0.0 እውነት የሌለው ማሃላ
@Meseret-g2g
4 сағат бұрын
እረ የሚያወራው ሁሉ ውሸት ነው እንዴት አንድ ላይ እያደረ ምንም አላረግንም ይላል
@YergaAlem
3 сағат бұрын
@@Meseret-g2gሕጉን በደንብ አጥንቶታል ተዘጋጅቶበት ነው የመጣው። በ 3 አመት 37000 ዶላር በልጅቷ ዲሲፕሊን አኗኗር በ 1 አመትም እንኳን ይጠራቀማል።
@mehretkassa6041
2 сағат бұрын
በትክክል እኔም የተሰማኝ ይኽው ነው
@naomimadisa1266
Сағат бұрын
I live in Vancouver,if you live by yourself it’s difficult to save that much,however if you have someone to share your rent expenses,it’s possible
@abuhaile6517
28 минут бұрын
የመሃላ ብዛት ሃቅ አያረጋግጥም። ''የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ '' ይላል መፅሃፉ።
@weinihabte9436
3 сағат бұрын
ፍጹም የማይመስል ነገር ነው የሚያወራው:: እግዚአብሔር ቢዘገይም በተለያየ መልኩ ይከፍለዋል አይቀርም
@terhasgebregziabher8550
3 сағат бұрын
መቸም እግዛኣብሄር ጻድቅ ፈራጅ ነው ይፈርዳል
@amsaleaweke2805
4 сағат бұрын
ባክህ እራሰህን አትካብ ፈጣሪ ሰጭም ነሺም ነዉ እዉነተኛ ከሆንክ ለምን ፍትህን ደበቅ ???
@iloveethiopia2024
3 сағат бұрын
ትክክል
@bahiruagodanakondale2599
2 сағат бұрын
መሰዬ ይህ ሰው እራሰ ወዳድ ሰው ነው
@דסטהקסהון-צ8ק
4 сағат бұрын
ሲጀመር እሷን የቀረብካት ለገንዘባ እና ለቢዛ ነዉ የፈለካት እዉነቱን ሲታወቅብህ ነዉ ዉሸታም ነህ የሴት ልጂ እንባ የትም አያደርስህም ❤❤❤
@elsa3589
Сағат бұрын
ዱርዬ ነበር እንቢ ብላ ነው አልሰማ አለች
@tigih.7181
Сағат бұрын
አዬ አጅሬው ደህና አድርገህ ተጠቅመህባት ነው ጥለሀታል እውነቱን የሚያውቅ አምላክ ይፍረድብህ መሀላ ስላበዛህ የሚቀየር ነገር የለም እስዋ ንግግር ስላልቻለች ነው እንጂ እንደተጎዳች ታስታውቃለች
@Zez295
Сағат бұрын
1 አልጋ እየተኛን ምንም ወፍ የለም ኦኦኦኦ የክህደት ጥግ
@MircyFather
Сағат бұрын
Exactly
@oromtitiiibrahim1238
Сағат бұрын
😂😂😂 እሷም እኮ ወፍ የለም ብላለች በእሱ ሲሆን ነው አላምን የምንለው 😅
@Zelalem000
Сағат бұрын
ዳኛው አንተ ነበርክ እንዴ kkkkk
@abuhaile6517
22 минут бұрын
ሰወየው ወንድ መሆኑ ያጠራጥራል ወይም ሌላ ሴት በጎን ይነፋል!
@Selam-sx5ej
11 минут бұрын
ትልቅ ውሸት
@buzazewde8499
3 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል የሷን በደል የሚወቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ አንዴ ጥሩ ሰዉ ናት አንዴ ሀይለኛ ናት ትላለህ ቤቱንም ሆነ መኪናዉ የገዛህዉ በሷ ብር ነዉ ስትገዛ ግን በፊት እንደተገዛ አድርገህ በራስ ስም ልጅቷ ምስኪን ናት ተጫወትክባት መሸጋገሪያ አደረካት ፈጣሪ ግን በሰራህዉ ልክ ይከፍልሃል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
2 сағат бұрын
በጣም😢😢😢😢
@birtukanadmase194
3 сағат бұрын
እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልን ምንም አይነት ግኑኝነት ሳይኖራቸው ቤተሰብ ድረስ የደረሰ ግኑኝነት እንዴት ነው ልረዳት ፈልጌ ነው የሚለው አልዋጥልሽ አለኝ
@HhHhh-jr3by
2 сағат бұрын
እውነት
@pink9212
Сағат бұрын
I agree with you
@Eddy-Quits
40 минут бұрын
እውነት ነው እንዴት ?
@abuhaile6517
23 минут бұрын
ፍቅር የሌለበት የወንድምና እህት ግንኙነት ሆኖ ገንዘብ መስጠት ምን ማለት ነው ?
@tewabechtessoduresso9796
5 сағат бұрын
መሃላ ይደርሳል zm bleh awura.
@medinaahmed8176
4 сағат бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ❤❤❤❤
@samperyohannes9924
Сағат бұрын
አንደኛ እዉነተኛ ሰዉ ከሆንክ እራስክን ማሣየት ነበረብክ ሊላዉ የፍቅር ግንኛነትክን እንኳን ማመን አልፈለክም በግሊ እዉነት የምለዉ ስለ ንብረት ያወራከዉን ነዉ በተረፈ ብዙ የዋሸክ እና ሊላ ግንኝነትክን ልታድን ትመስላለክ😢
@elsa3589
Сағат бұрын
ቀጣፊ ውሸታም ነው ተጠቀመባት ምስኪን እድሜዋን ጨረሰው
@yedinglelij42
3 сағат бұрын
ኪዳነ ምህረት ፍርድ ትስጥ
@tesfayeberhe3545
3 сағат бұрын
መሢዬ አትድከሚ የኢትዮጵያ ህዝብ ተበላሽቷል ።
@mastewalgetahun4025
Сағат бұрын
እኮ እረ ብዙ አለ የቶሮንቶ ጉድ ማለቂያ የለውም በዚሁ ከቀጠለ ሁሉም ሚዲያ ላይ ሊወጣ ነው እንዴ ወቸ ጉድ አለ ጣሰው የ3 አመትና ከዚያ በላይ የነበረ ታሪክ እኮ ነው አሁን እኮ ማስረጃ ያለው ሰው ብቻ እውነተኛ መስሎ እየወጣ ያለው በተለይ ስደት ላይ በጥቁር ስለሚላክ ማስረጃ የለንም እንዴ ለዛ ነው የሸመጠጠ
@cokim4480
37 минут бұрын
መሐላ በጣም አበዛሕ። አንድ አልጋ ላይ ለአመታት ተኝታችሁ አልተነካንም ለማመን ያስቸግራል።
@elsabeautynt
3 сағат бұрын
ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ነገር ይሰማል ግራ ያጋባል ግን ቤት የተገዛበት ቀን አመተ ምህረት ኢትዮጵያ መቀየር ይቻላል ሌላ ባንክ የላከችበት የምትለው ያው በሰው ልካው አሆነ ህጋዊ አይደለም ለዛ ማስረጃ አይኖርም ስለዚህ ማንን እንመን?????
@yifat-o4w
3 сағат бұрын
መሲ ያልጠየቀችው ነገር ቢኖር እሷ በየሀገሩ እየሄደች ስትሮጥና ስታሸንፍ ይከፈላት አልነበረም ወይ?
@rahelamare9877
Сағат бұрын
ማሸነፏን ማን አወቀ
@yifat-o4w
17 минут бұрын
@rahelamare9877 አሸነፈችም አላሸነፈችም የሆነ ገንዘብ ይከፈላል።
@konjetalemudegifie2400
3 сағат бұрын
ከሁለት ወገን ማዳመጥ የኛ ፋንታ ነው እኛ ፈራጅ አይደለንም ፈራጅ እግዚያብሄር ነው ማንም ፍፁም የለም
@ኑኑበቀለበቀለ
4 сағат бұрын
እንዴ ታድያ የመኪና የውስጥ መብራት አያበራም እንዴ ይህ ምክንያት አይደለም የሚደበቅበት ምክንያት ካሌለው
@selamawit-j9h
21 минут бұрын
ህፃን አረገን እኮ 😂
@Meseret-g2g
4 сағат бұрын
ሲጀምር ካልኩሌት አርገክ ነው የቀረብካት ለመጠቀም ተጠቀምክባት ግን ፈጣሪ ይፈርዳል የዘራከውን ታጭጃለክ የምሬን ነው የምልክ ሀቁአ ካለብክ መልስላት በመሀላቹ ፈጣሪ አለ ስለዚህ ይፈርዳል
@onelove2401
Сағат бұрын
Absolutely true I agree with you.
@abuhaile6517
20 минут бұрын
አብሯት ካልተኛ ምን ልሁን ብላ ነው ግዜዋና ገንዘቧን ያጠፋችው? እኔ በሰውየው አልፈርድም።
@NouraSultan-s2v
5 сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ ማንን😢እንመን
@HanaDoha-t6w
4 сағат бұрын
Maryamen. Gera.yegebale😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@elsa3589
Сағат бұрын
ውሸቱን ነው ለጥቅም ነው የቀረባት ፣ በርግጥ ሀይለኛ ሴት ነች ግን ሰዉዬው በጣም ዱርዬ ነው ተነግሯትም ነበር አልሰማም ብላ ነው
@Beaa2144
58 минут бұрын
እና የጠበካት አብረሀት ሳትነካት የተኛከኸው ይሄ ሁሉ ጊዜ የጠበቀችህ ግንኙነት ሳይኖራቹ ነው? ወይስ እሮጣ ካሸነፈች ብለህ አስበክ ነው።
@emnetabesha4032
4 сағат бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት መልካም ነዉ፤ ሴትን ልጅ መበደል ጥሩ አይደለም።
@Meseret-g2g
4 сағат бұрын
ሲጀምር ያለምንም ጥቅም በዚህ ደረጃ እንዴት እሱስ ሊረዳት ቻለ
@YergaAlem
3 сағат бұрын
ትክክል። ወረኛ ነው። ክርስትና አባት ነው የአይን ጨባት።
@elsa3589
Сағат бұрын
ብዙ ሰዎች አትሌቶችን የሚደግፉት ለጥቅም ነው ነገ ተስፋ አላት ብሎ ነው በጣም አጥንቷት ነው የመጣው በዛ ላይ ዱርዬ ነው ፣ በጣም ውሸታም ነው
@EnatneshNega-c7p
58 минут бұрын
ማነው ጥቅም ሳያገኝ ለመርዳት ሚቀርበው ምን ይመስላችሁዋል??
@terhasgebregziabher8550
4 сағат бұрын
ለምን ፊትህም ኣይታይም ጨለማ ቢሆን መብራት እኮ ኣለው
@YergaAlem
3 сағат бұрын
ስራውን ስለሚያቅ ነው። በዛላይ ይክዳል እሷን ሯጭ ስለሆነች መተኛት አትችልም አለ። የውሸቱ ብዛት። ሰልኩን ሰጥቷት ኬጂቢ ሆነች ይላል።
@terhasgebregziabher8550
43 минут бұрын
@ ይገርማል እኮ
@haimanottemesgen139
33 минут бұрын
Detective Mesi, I like your interview ♥️
@mekdesaga9534
3 сағат бұрын
በጣም ነዉ የሚዘባርቀውእውነት የለውም
@emebetethiopia2278
5 минут бұрын
እውነት ተደብቃለች ። ስለ ህሊናችን ስንል ሀቅ ከመናገር ይልቅ ለሚያልፍ ለሚጠፍ ምድራዊ ነገር በዚህ ልክ ለሰይጣን ሀሳብ ለውሸት ተገዝተናል። እግዚያብሄር እውነቱን ይፈርዳል።
@SameraSamera-me6ut
Сағат бұрын
ሉጁ በጣም ንግግር ይቺላል ግን ፈጣሪ ይፈርዳል😢😢😢😢
@bereketnuru6457
Сағат бұрын
ይህን ኮመንት ያነበበ ሁሉ እኔ ከአረብ ሃገር ተመላሽ ነኝ በጣም ቆይቻለሁ የአንድ ልጅ እናት ነኝ በአሁን ሰዐት በጣም ስራ መስራት እፈልጋለሁ ግን መነሻ የሚያግዘኝ እግዚአብሔር በሚያውቀው ችግር ላይ ነኝ።መስራት እየቻልኩ መነሻውን ማጣቴ።ለልጄ እንኳን ዳቦ ለመግዛት እስከ ማጣት።አይናለም ነኝ ።
@eketelohannesipamo
4 сағат бұрын
ወደጄ የሴት እምባ መጥፎ ነው ፤የእሷ ሃቅ አንተ ላይ ከለ መልስላት
@rahelamare9877
Сағат бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣው እኔ ወደማንም መወገንና መናገር አልፈልግም
@edenz7956
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ነው እውነቱን የሚያውቀው ሰው ስለማለ እውነት እየተናገረ ነው ማለት አይደለም በውሸት የሚምሉ ብዙ ሰዎች አሉ
@deborah9291
3 сағат бұрын
የሚገርም ነው በውቨት የሚምሉ ብዙ እሉ ግን ትንቨ ስውየው የሚዋቨ ይመስላል እግዚአብሔር እዋቃ ነው እውነቱን ያውጣላት
@elsa3589
Сағат бұрын
ውሸታም ነው ተጠቅሞባታል
@mercymercy9309
56 минут бұрын
ዱርዬ ዱርዬ እንዴት ሰላም ይኖራታል ? ፊትህን ብታሳይ የበደልካቸው ሴቶች ሁሉ ይወጡልካል 😢😢😢😢😢😢ዝሙተኛ ሴሰኛ ወንድ አረ ይሄ ባለጌ ነው ምንም ነገር የለንም ይላል 😢😢በአእውነት ይሄ ባለጌ ነው !ቆሻሻ ነው የዝሙት መንፈስ ነው የነገሰበት ባለጌ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 сағат бұрын
እግዝዬ እግዝዬ ካድያ ማንን እንመን እሳም ትምላለች እሱም ይምላል ምንድን ነው መሃላ ቀልድ ሆነ እንዴ ኧር እፍሩ መአት እንዳይወርድባቹ ለግዜ ያዊ ጥቅም እራሳችውን እወቁ እግዝዬ እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ያሰብላል😢😢😢😢😢😢😢
@abuhaile6517
19 минут бұрын
በጣም ቆሻሻ ሞራል የተቀበረበት ግዜ ላይ ደርሰናል።
@elsa3589
Сағат бұрын
ድሮም ተነገሮአት ነበር በጣም ዱርዬ እንደነበር አልሰማም ብላ ነበር ፣ እውነቱ ኃይለኛ ነች ግን አንተም ዱርዬ ነህ
@yezabwahaile2779
3 сағат бұрын
አረ አታዋሽ መግስት ምን አገባው ከቤት ክራይ አታዋሽ የምን መግስት ምንም አይነት አያገባው እኛም ከናዳ ነው ምንኖረው
@eyerusalemdesta7887
Сағат бұрын
እዉነት ለመናገር ካናዳ ለማምጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የታወቀ ነዉ ነገር ግን አንቺም እርዳታዉን ድጋፎን በጣም አበዛሽዉ ለሁሉም አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
3 сағат бұрын
እሰማለሁ እንጂ አልፈርድም እግዚአብሔር ይፍረድ
@gualetiruneh7779
2 сағат бұрын
Messy… Great job..❤
@behailuadem8851
3 сағат бұрын
አነጋገሩ ደስ ይላል እዉነታዉን እግዚአብሔር ያዉቃል
@godlover7602
58 минут бұрын
የልብህን እየሰራህ ሀይለኛ ናት ትላለህ
@bisrathuruy5814
3 сағат бұрын
እኔ ያልገባኝ ይሄ ሁሉ የሱንም የሷንም ጉድ በሚድያ መውጣቱ ለምንድ ነው? ካናዳ የህግ ኣገር ውስጥ እየኖሩ እውነት ካላት ክስዋን በመረጃም በማስረጃም ኣስደግፋ መብትዋን እና ትክክለኛ ፍትህ ማግኘት ኣይቀልም። የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ እያሉ ህዝቡን ላይ መለጠፉ ከምን ኣስፈለገ። ያውም ካናዳ በነጻ ጠበቃ ምታገኚበት። ሀዝቡን ለቀቅ ኣርጉት ኣቦ
@elsa3589
Сағат бұрын
በነፃ ማን ይሰጣታል ጠበቃ ? ለግል ጉዳይዋ
@romanroman2419
2 сағат бұрын
ምን መከራ ወረደብን እኛ ሴቶች እንዴት ብለን ነው እምናምናቸው የወለዳቹ እህቶቼ ግን ዳድላቹሀል🤲🙏🤲🥺🥺🥺💔💔💔🖤🖤🖤
@viber907
2 сағат бұрын
መሃለው በዛ
@fatumaahmed8406
36 минут бұрын
ፖልሶቹ እንሂድ ስሉኝ አልሄድም ብዬ እሷን ይዘዋት ሄዱ?? እኔ ካናዳ ነዉ ያለሁት እንቢ ማለት አትችልም አንጠልጥለዉህ ነዉ የሚወስዱሕ
@godlover7602
2 сағат бұрын
ለማንኛውም እኔ ካናዳ ነው ያለሁ 3 ሥራ እንዴት ትሰራለህ no matter what እራሥህን መግለጱ ሥላልፈለክ ነውጅ ካናዳ 24 ሰአት መብራት አለ የኢትዮጵያ ወንዶች ትታወቃላችሁ ባለቤቴ ትላለህ እንደገና ደሞ ምንም ግኑኚነት የለኚም ትላለህ
@meronabebe99
2 сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ እረ ግራ አታጋቡን ባይሆን የኪዳነ ምህረትን ስም በየደቂቃዉ አታንሳ
@MartayeTewahedoLiji
4 сағат бұрын
እውነትኛ ሰው ከሆንክ እንደሷ እራስህን አሳይና አውራ ከዛ እናምናለን ወይ ግን ወንዶች
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 сағат бұрын
ትክክል
@olivianoah1366
5 сағат бұрын
If you truly have the truth on your side, there’s no need to hide your face. Honesty doesn’t fear being seen.
@terhasgebregziabher8550
3 сағат бұрын
That’s true
@abrhambirhanu2591
3 сағат бұрын
እባካችሁ ቶሎ ለመፍረድ አትቸኩሉ....ሁሌም መጀመሪያ የጮኸ ነው የሚሰማው....በጣም ብዙ አስቸጋሪ ሰዎች አሉ በተለይ ሴቶች እኔ ብዙ ስለማውቅ ነው።
@hssana8939
3 сағат бұрын
ስንት ሴቶችን አግብተህ ነበር እየተወራ ያለው ስለ ጋብቻ ስለሆነ የራስህን ማንነት ነዉ እየተናገርክ ያለህው ስንት አገባህ ስንት ፈታህ
@Selam-sx5ej
4 минут бұрын
አንተም የሱ ቢጤ ነህ ከሃዲ
@bekelechtolaboku4650
4 сағат бұрын
ሁለታችሁም፣ ይቅር ይበላችሁ፡፡ ማን እውነተኛ እንደሆነ ማወቅ ለተመልካች አስጨናቂ ነው፡፡ ግን ከልብ ይቅር ተባባሉ እና ችግራችሁን ፍቱ፡፡ ስለ ሰላም ስትሉ፡፡
@AlemtsehayKelile
3 сағат бұрын
የገንዘብ ችግር አለበት አላለችም እኮ አንተ ግን ምንም ከሷ ሳይኖርህ ነው ስድስት አመት የቤት ኪራይ ቀለብ ,,,, ችለሀት የኖርከው ወንድ ልጅ 😂😂😂😂😂😂 እረ አትማል ወይ እመብርሀን መቀለጃ የተጠየከውን በአግባቡ መልስ አትንዘባዘብ ዶላሩን በምንም ትላከው ሳትልክ አታወራም ጩልሌ ተሳክቶልሀል ስለማልክ እውነት አወራህ ማለት አይደለም ሰላም እንዴት ይኖራል ሴቶችህ እየደወሉባት ምላስህ ይርበተበታል የማልከው ነገር ጥሩ አይደለም ከነችግሩ ለልጅህ ኑርለት አትማል በርግጥ ሳታገባ ሴት ልጅ ይህን ሁሉ አመት ስትጠብቅህ አንተ ልጅ ስትወልድ ሊያናዳት ይችላል ሴት ልጅ እድሜ ያልፋል እኮ ብትናደድ እቃ ብትሰብር ተበሳጭታ እኮ ነው እድሜዋን ስትጠብቅህ በላኸው መጠቀምያና ጊዜ መግፍያ አረካት እሷ እኮ አልወለደች አላገባች ውጣ ብትልህ ብትሰድብህ ቪዲዮ ሙሉ ጉዳቷን አያሳይም አንተ የሚመቸውን ቆርጠህ ብታሳይ ምንም አይገርምም ፈጣሪ የተጎዳውን ጎን ይካሰው
@fitsumadenew4393
Сағат бұрын
እውነትን እውነት ውሸትን ውሽት በል::
@Elkan-c8y
4 сағат бұрын
ትክክለኛ ሀሳቡን የሳተ መጀመሪያ እና መጨረሻው የተምታታ መሲ ትግስቱን ይስጥሽ
@Meseret-g2g
4 сағат бұрын
ምንም እውነት የሌለው ወሬ
@saraaliey6867
Сағат бұрын
ያልገባኝ ነገር ምንመ የፍቅር ግንኙነት ከሌለህ ለመርዳት ብቻ ብለህ ነው ቤቷ የገባህው ነገሩ የተወሳሰበ ነው አንድ ጥቅም ፈልገህ መሆኑን ግልፅ ነው
@MimiTeshome-vk9es
Сағат бұрын
19 ቀን ድብብቆሽ እያጫወትካት ነበር ነው ጠባቂ ጋርዷ ነበርክ ሰው እንዴት ለሆነች ሴት ዝም ብሎ እንዲህ ይሆናል ኸረ በናትህ ዋሽ ግን ኪዳነምህረትን አትጥራ
@Hiwot-h4c
Сағат бұрын
😂😂😂እኮ ፋራ አደረገን እኮ
@FirstTygd
4 сағат бұрын
የእምስ ምሐላ ደረት ያሰፍል አለ የአገሬ ሰው እኖግዲህ ኪዳነ ምሕረት እውነቱን ታወጣለች
@selamissak5726
4 сағат бұрын
😂ምንጉድ ነው የተጻፈው
@hewotat2147
3 сағат бұрын
Omg aygermm egizyo marina kirstos😅
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 сағат бұрын
እውነት እሳ ሃቁን ታውጣላቸው
@selamawit-j9h
19 минут бұрын
የኔ አያት የምትተርተው ተረት 😂😂😂 የኛ ሰፈር ልጅ ነሽ መሰለኝ😂
@ZainabDibabaHaile
4 сағат бұрын
የማይመስል አንድ አልጋ ላይ ተኝተዉ ግኑኝነት የለዉም ካናዳ 24 ሰአት ማብራት አለ ለምን ምስሉን አያሳይም ካናዳ የሴት ብቻ ሳትሆን በእኩልነት የምታምን ሀገር ናት አስተማማኝ ገብ ሳይኖራት ካናዳ ሰዉ አታሜጣልሽም ።
@tmoges1595
28 минут бұрын
አይ ህይወት በሰሜን አሜሪካ እና በአውሮፓ እንዲህ ነው:: ሁለቱም ተግተው በእምነታቸው ከእልሰገዱና ከእልፀለዩ መግባባት የለም :: በሁሉም ቤት ያለነው
@محمدمحمد-ب5ظ7د
3 сағат бұрын
ትናትና ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኳት በጣም አዝኜ ነበር እናመሰግናለን መልስ ስለሰጠከን ወድማችን
@elsa3589
Сағат бұрын
ውሸት ነው ዱርዬ
@mekaendris-j5u
Сағат бұрын
በጣም ፕለቲካአለ
@Fre-v4o
Сағат бұрын
ኪዳነምህረት የአእጅክን ትስጥክ ከሀዲ
@jamelayesuf6479
4 сағат бұрын
እባካችሁ ወንዳች ሴትን አትበድሉ ሴት እኮ እናት እህት አገር ናት
@yonatanalemayehu7357
4 сағат бұрын
ደም ከፈሰሰው የዛር መንፈስ አለበት ራሄሎ መንፈስ
@YergaAlem
3 сағат бұрын
ትክክል።
@sinagetahun8180
5 сағат бұрын
ቅማል ልትለቅም ነበር አንድ ክፍል አብረ የገባህዉ😂😂😂😂
@tegestmamo-we6xr
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እዚህፖርትነው ውሸታም መሆኑን የተረዳሁት
@tsehaykide9166
4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂እረ በስማም ይሄ የውሸት ውሸት መሆኑ በደንብ ታወቀ ሽምጥጥ በስማም ከዚህ ሁሉ አላቃትም ቢል ይቀለን ነበር 😂😂😂😂
@HuluHulu-ls7wz
4 сағат бұрын
ትክክል
@yifat-o4w
3 сағат бұрын
ወንድች ካልፈለጉ እንደ ሴት ለማስመሰል ተፈጥሮ አይፈቅድላቸውም።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 сағат бұрын
በትክክል
@YergaAlem
3 сағат бұрын
ሲባጎሕ ይበጠስና ታድያ የአይን አባትዋ ነው የክርስትና አባት አንዲት ክፍል አንድ አልጋ እየተኙ ሚስቴ አልነበረችም ይላል።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
3 сағат бұрын
እኮ ያዝልኝ ይሄ ውሸን ካድያ አንድ አልጋላይ እየተኙ ሚሰቴ አይደለችም ካድያ የአይን እናቱ ነች ለስት ክብር ይኑርክ
@AsedeMariam
3 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይፍረድላት ፍፁም እውነት እንዳላት ግልፅ ነው።ሰውየው ግን ንሰሀግባ ሴት ልጅ አታስለቅስ እንባዋ በዘመንህ ሁሉ ይከተልሀል ሠላም አታገኝም ይቅርታ ጠይቃት።ለሚቀር አለም በዚህልክ ክፉ አትሁን።
@missaddis8929
58 минут бұрын
God knows the truth we don't live forever 😢stay strong sister
@wollodesie2116
2 сағат бұрын
ትላንትም እሷን ስሰማ ብዙ ነገሯ እውነት አልመሰለኝም ለምሳሌ ከአሜሪካ እንድ ሰው በጣም ብዙ ገንዘብ ወደውጭ የሚልክ ከሆነ ይጠየቃል ከየት አመጣኸው ተብሎ በተጨማሪም ቴረሪስት እየደገፈ ነው ተብሎ ይጠየቃል እዛም እንዲሁ እንደሚሆን እገምታለሁ
@MircyFather
Сағат бұрын
እኔ ከካናዳ 50ሺ ዶላር ልኬ አውቃለሁ የግድ በአንዴ መላክ የለብህም
@wollodesie2116
47 минут бұрын
አዎ በሰው በተለያየ ግዜ ከፋፍሎ መላክ ይቻላል በባንክ ግን በአንዴ አይቻልም
@mesfinteklu5529
27 минут бұрын
ሰዎች የሚሉትን ማመን በጣም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ።
@yabsera-n1i
3 сағат бұрын
ማስረጃዋን ታቅርብና ከፍላለዉ አለ አቅርቢና ይክፈል እዉነቱን እንቺና እሱ ፈጣሪ ነዉ የምታዉቁት እህቴ ብዙ አሳልፋችዋል ይቅር ተባብላችሁ ቤተሰብ መሆን ይሻላል ❤
@meskyseid9973
3 сағат бұрын
አብዛኛው ውጭ የሚኖር ሰው በባንክ አይልክም ያን ያህል ብር
@iloveethiopia2024
2 сағат бұрын
በሰዉ ሰለተላከ ማስረጃ ስለሌዉ ነዉ እግዚአብሔር ይፈርዳል ተዉ
@MimiTeshome-vk9es
Сағат бұрын
ማስረጃማ እንደሌላት ያውቃል ለዛ ነው እጥፉን እከፍላለሁ የሚለው ባይላክልንም አላላኩን እንሰማለን ሲቀጥል ሰው ለባሉ መረጃ አይሰበስብም ፈጣሪ ይፍረዳት
@shewittgorfu5000
Сағат бұрын
ማላ አያስፋልግም እግዚአብሔር ይፍረድ ማመን ቀብሮ ነውብዞቹ እራጫች ያገባሉ ትይወልዳሉ የራጮችን ስም እታጥፋ
@mehretgebretnsae1282
56 минут бұрын
Weshetam neh betam ant Wend aydelhim😢😢😢😢
@TayituAbakostir
Сағат бұрын
ሌሊትም ቢሆን መታየት ይችላል ግን አውቆ እራሱን መደበቅ ፊልጎ ነው:: የትም አግኛት ግን ትዳሩ ካናዳን እስቀምትረግጥ ነበር አጎንብሳችሁ የወደዳችሁ መስላችሁ እህቶቻችንን አታላችሁ ልክ አገር ስትለቁ ያቀዳችሁትን እቅድ ትጀምራላችሁ :: ይህን ያህል ሀብት ካለህ ካናዳ ሄደህ ሌት ተቀን ምን አስፈጋህ? ያም ሆነ ይህ ህልምህ ሲሳካ ጠላሀት:: እስሬ ትምላለህ ላረከው በደል መልስ ታገኛለህ አትችኩል በስፈርከው ልክ እግዚአብሄር ይከፍልሀል:: ደግፈህ ያቆምካት ትመስላለህ ፈጠርክዋት አለ ማለትህ ጥሩ ነው:: አንተን መተው የነበረባት ስረቀኝ ያለች ቀን ነበር:: ትልቅ ምላስ አለህ ነገ እንደሚታስር አትርሳ: እግዚሐብሔር እንደኛ አይችኩልም እንጂ በጊዜው እና በስአቱ የስራህን ይከፍልሀል::
@ጣቢታ
3 сағат бұрын
ምን ታወራለክ እኛ አናቅም እዚህ ካናዳ ሰንት ሴቶች ናቸው ባል ይሆነኛል ብለው ያመጦቸው ወንዶች አብዛኛዎቹ ከመጡ በሀላ የሚከድ ቡዙ ናቸው የወንዶች ግፉ ሴቶች ላይ የሚያደርጉት
@godlover7602
Сағат бұрын
የሚገርመው ብዙ እሴቶች በራሳቸው በኢትዮጵያውይ ወንዶች ተጓድተው የአእምሮ በሻተኛ አርገዋቸዋል ወንዶቹ እውቀት ሥለለላቸው ምንም አይመሥላቸውም
@ethiopiancaa121
2 сағат бұрын
የሰለጠነ ቦታም ሁና በዜህ ልክ ትንሽም ቢሆን ኑራችኋል መባል የሌለበት ነገር በሚድያ መነሳቱ ያሳዝኔል እግዚአብሔር ዮርዳቹ
@etetuMengistu-f9k
4 сағат бұрын
ምንልባት የአልጋ ጫዎታ አይጫዎቱም መሰለኝ 😂😂😂ብዙን ግዜ እኛ ሴቶቺ መግለፅ ስለማንቺል
@nejatali7088
3 сағат бұрын
Yelem
@ሊሊ-ፐ6ነ
2 сағат бұрын
እውነት የለለው ሰው አስርጊዜ ይምላን ይባላን አሉ
@peaceethiopia3935
2 сағат бұрын
ምስዬ ምጥቅ ያልብት ሁሉ ጥይቅሽዋል ጎብዝ !!! እኔ ግን ያእልምንም ስጋዊ ግንኙነት ይህ ሁሉ ዓምታት እና ይግንዝብ ልውውጥ እንዴት ሊሆን ይችላል እኔ ልእምን ይውሻል ነው?? ይምልው እሺ ማእንንስ እንምን ??? ሁልቱም ይምላሉ ?!?
@frehiwotsahele3862
4 сағат бұрын
አንተ በኪዳነምህረት ቀልድ የለም እውነት ከሆነ ዝም ብለህ አውራ የእውነት አምላክ ይፈርድብሀል አንተ መንግሰት ነህ ይህን ሁሉ ወጪ የአወጣሀው እውነት አይመስልም ።
@zewditu1735
2 сағат бұрын
አንድ አንድ ጊዜ ሴቶች እባካችሁን ነፃነት አለን ብለን ወደ ሌላ ነገር አንግባ አንድ የማውቃት ሴት ገፍትሮኝ ተጎዳሁ ብላ የሚወደውን ልጁን እንዳያይ አጠገቧ እንዳይደርስ ተደረገ ይቅርታ ወንዶችም ጋር እውነት አለ በተረፈ ልቦና ይስጠን ።
29:46
//የቤተሰብ መገናኘት//"ጠሉሽ የተባልኩበትን ምክንያት አላውቅም ግን ስሜን እወደዋለሁ" ወደ DNA ያመራው አወዛጋቢው ታሪክ |ቅዳሜን ከሰዓት|
ebstv worldwide
Рет қаралды 206 М.
15:38
Ethiopia - ጠቅላዩና ትራምፕ ተላላፉ…?፣ “ወልቃይትን ወደ ዓለም አቀፍ”፣ የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጦር ደረጃ፣ የአክሱም ሙስሊሞች ሰላማዊ ሰልፍ
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
1:08:57
ህዝብ ይፍረደኝ! ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 88 М.
MS Eletawi የብርሃኑና የልደቱ መንታ መንገድ Thu 16 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 756
43:38
//የቤተሰብ መቀያየር// "እንደዚህ አይነት ህይወት ያለ አይመስለኝም ነበር..." //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 508 М.
48:20
New Eritrean Serie Movie 2024 - Welodoy part 69 //ወሎዶይ 69 ክፋል By Memhr Weldai Habteab
Star Entertainment
Рет қаралды 31 М.
51:06
ተዓምሩን በልጄ አይቻለው!የ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምርን ማስረዳት ከባድ ነው !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 59 М.
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 607 М.
35:17
ለ4 ልጆቼ ‘አባት አይደለህም’ ተባልኩ !የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 189 М.
36:55
ሐረግ ( ክፍል 44)
ለዛ
Рет қаралды 423 М.
1:15:44
ከዓመታት በኋላ ሀገሬ ስመለስ ‘ጉድ’ ገጠመኝ! እኔ ‘ተጎድቻለሁ’ እናንተ ግን ተጠንቀቁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 412 М.
3:36
"የካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ሊቀጥል ይችላል" | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 4,6 М.
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН