Ethiopian Music :Jambo Jote (Belba) - New Ethiopian Oromo Music 2018(Official Video)

  Рет қаралды 12,967,696

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

5 жыл бұрын

Ethiopian Music :Jambo Jote (Belba) - New Ethiopian Oromo Music 2018(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- kzbin.info...
#minewshewatube #Oromomusic #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 000
@mertonstudent7919
@mertonstudent7919 5 жыл бұрын
ጃንቦዬ በጣም የምወደው የኦሮሞ አርቲስት ነው ጎደኛዬ ትርጉሙን ነግራኝ በጣም ነው የወደድኩት !!! I love my Oromo brothers and sisters ❤️ አምላክህ አንድ የሚደርገንን ቀን ቶሎ ያምጣልን !! God bless all our nation!!!
@shambelgonfa6556
@shambelgonfa6556 5 жыл бұрын
Telayayten ankerm ...
@zenabz622
@zenabz622 5 жыл бұрын
❤❤❤😁❤💏😍😍😍😍💞💞👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@yanetlegese111
@yanetlegese111 5 жыл бұрын
Jabo Wesce Nk
@girmanegash9297
@girmanegash9297 5 жыл бұрын
መች ተለያይተን እናቃለን?
@mbryacin1115
@mbryacin1115 5 жыл бұрын
Ammin Ammin Ammin my sis
@user-yg1nu6wl7p
@user-yg1nu6wl7p 5 жыл бұрын
እኔጃ ምን ያህል እንደምወድ ቃላት የለኝም ኦረሞኛ ዘፈን መስማት የጀመርኩት ባንተ ነው ደሞ በአዲስ ስራ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል ጃንቦዬ ምርጥ
@kedestworku1478
@kedestworku1478 5 жыл бұрын
Nice❤❤❤
@yosefwakjira5435
@yosefwakjira5435 5 жыл бұрын
ይመችህ ኦሮሞኮ ፍቅር ነው
@burtukanbur3734
@burtukanbur3734 5 жыл бұрын
😍🌷🌷🌷🌷
@user-cf6bf5gb1p
@user-cf6bf5gb1p 5 жыл бұрын
@@yosefwakjira5435 THANK YOU YANE MARE 😘😘😘👍👈
@sophieatayan3129
@sophieatayan3129 4 жыл бұрын
Baye bareda jabo jote sirba ijole oromo kesa ko jabiye iti mudi sanyi ko
@tedted8833
@tedted8833 4 жыл бұрын
ኦሮምኛ ቋንቋ ሳልችል ኦሮምኛ ዘፈን እንድወድ ያደረገኝ ምርጥ ዘፋኝ ጃንቦ ጆቲ 💕💕💕👍
@rosebloom9097
@rosebloom9097 2 жыл бұрын
ውይ ቋንቋውን ባልሰማውም የሆነ ስሜት ይሰማኛል!!! ኦሮምኛ ባልሰማም ደስ ይላል!!! ውይ ኢትዮጵያውያን ውበታችን!!! ከእንግዲህ ጸቡን ጥላቻውን ቀብረን በፍቅር በይቅርታ አንዳችን የአንዳችን ጥላ እየሆንን አለምን ማስደመም ይገባል!!! ሁላችን እናምራለን!!! ፍቅር ፍቅር ፍቅር ሰላም ሰላም ሰላም አንድነት አንድነት አንድነት ለሁላችን!!!
@user-ci7xr8pn9b
@user-ci7xr8pn9b 8 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@yeayabe9784
@yeayabe9784 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደአንተ አይቱን አስተዋይ ያብዛልን ፍቅር ያሸንፋል አሸንፈሀልም 🙌🙌👏👏
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 5 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ ግን የጃቦ ጆቴን ዘፈን በጣም እወዳለሁ ምን እደሚል ዝብየ እሰማለሁ በርታ
@sentayomolla689
@sentayomolla689 4 жыл бұрын
Enem betam new yemewedew
@najatprinces9100
@najatprinces9100 4 жыл бұрын
😍❤️
@EsayasMekonnen
@EsayasMekonnen 3 жыл бұрын
አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን ካንቺ የበለጠ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2) ያለፈውን ነገር፤ አሁን ሁሉን እርሺ አላነሳብሽም፤ አንቺም ተይ አታንሺ ጊዜ ያረገንን፣ ነገር እያስታወስሽ አይዘን አእምሮሽ በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤ መች ትቶሻል አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2) --- እባክሽ ጠብቂኝ፤ ዘመኑ እንደሁ ያልፋል የዘንድሮው ገዳ፤ ገደኛ ይሆናል ‹‹ቤልባ›› እንደሆነ፤ ሁሌም ይጠግናል አምና የጎደለው፤ ዘንድሮ ይሞላል እርቅ እናውርድ ውዴ፤ ቅያሜው አይጉዳን ዘንድሮ ለኢሬቻ፤ አልቀረም ጠብቂኝ ሆራ-አርሰዲ ሃይቅ፤ ዋቄፈና ገብተን ሁሉን ነገር እኛው፤ በእኛው እንፈታለን በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን ---- አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ አሁን አንቺን ማየት፤ የማይቀር ነው በእርግጥ በምድር ላይ የለም፤ አንቺን የሚበልጥ የሚያመኝ ነገር፤ እንጃ ምንነቱን አጎንብሼ ቀረሁ፤ ሳይ መሬት መሬቱን ----- የእውነት ጀምበር፤ መፈንጠቅ ጀምሯል የጨለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን ጠያቂ ነኝ ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ ውዴ አምላክ ካለ፣ መመለሴ አይቀርም ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም(x2) ውዴ ጠባቂዬ፤ መምጣቴ አይቀርም ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም ሽንቅጧ ወዳጄ፤ መመለሴ አይቀርም ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም ወዲህ ወዲያ፤ አልልም ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም አንቺን የምትበልጥ፤ የትም አላየሁም ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም ---- አዝማች… ---- ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር በጋው ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል ከራረምኩኝ እንጂ፤ ልቤ መች ረስቶሻል አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል(x2) አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን ካንቺ የበለጠ፤ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2) ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤስ መች ረስቶሻል አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2) ---- ለሰው አትንገሪ፤ ሾልኬ ልምጣ ከጋራ ዶሮ ሳይጮህ ቀድሜ፤ ጎህ ሳይቀድድ ሳይበራ ስንት ዘመን ተቀያይመን፤ እንተያይ እንደባለጋራ? አንዳችን ነንና ለሌላችን ጥላ፤ ተደገፊኝ አሁን ካደግንበት ቀዬ፤ ባሻቀና ገብተን የቀረውን ነገር፤ እኛው እንፈታለን በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን --------- አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ? የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ የሆንኩትን አላውቅም፤ እንዲሁ እሰጋለሁ የጠፋብኝን እንጃ፤ ሳላርፍ አስሳለሁ ሲመሽም ሲነጋ፤ ባሳብ ቃትታለሁ እንቅልፌንም ነስቶኝ፤ ባሳቤ እከንፋለሁ -------- የእውነት በከልቻ፤ ማብራቱን ጀምሯል የጭለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን አላሚ ነኝ ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ ------- ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን (ተቀባዮች፡- ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም) አፈራርሰናቸው፤ ጥላቻ ክፋትን በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን የጎደለብንን፤ እኛው እናውቃለን(X2) አፈራርሰሻቸው፤ ጥላቻ ክፋትን በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን Translation By Tilahun Girma Ango
@misrakbeneberu8478
@misrakbeneberu8478 3 жыл бұрын
Thank you for the translation
@ameendemsis9773
@ameendemsis9773 3 ай бұрын
Thank you bro
@bekyjohn9486
@bekyjohn9486 3 ай бұрын
Thank you for your nicely done translation
@user-ky7qf1ij6d
@user-ky7qf1ij6d Ай бұрын
እናመሠግናለን!
@Hannyte
@Hannyte 3 жыл бұрын
ዪሄ ሙዚቃ በጣም ልቤን ይነካኛል ግን ብዙም ባልሰማም😥😪...i love his songs...I love you all my Ethiopians ETET❤❤forever. I REALLY MISS US ! I miss our love.😥😪
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
ጃምቦዬዬዬ ውድ ወንድሜ😍😍😍😍👈👈👈💚💛❤ እንኳን ተሸለምክልን እንወድሃለን እንኳን ደስ አለህ
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 4 жыл бұрын
Sewadek
@alihijazi10
@alihijazi10 5 жыл бұрын
ትርጉም አላውቅም ግን ከሌሎች ዘፋኞች በይበልጥ አከብርካለው ከመጀመሪያው አልበምክ ጀምሮ በጣም ይመቸኛል አልበም እጠብቃለን ሠላምክ ይብዛ ጃቦ
@addisumegersa1014
@addisumegersa1014 3 ай бұрын
Translate to English
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa 3 жыл бұрын
I am a Proud Ethiopian,I don't Understand Oromigna,This Song is one of a kind,Loved it.....by the way a little while back i stayed a little out of Sendafa" Called "Gutalemlemine".....I fell in Love with the People so much,We Ethiopians should Travel within Ethiopia and try to know our People and Culture that is how we can understand each other...Example....Student Exchange Programs,Sport Competition between towns far away from us........Thank You for the Song..........One Ethiopia-One People !!!
@onelove-sv4vt
@onelove-sv4vt 4 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነጝ ግን ሁሌም ኦሮመጛ ዘፈን ስሰማ ድስ ይለጛል።ኦሮመጛ ሁሌም ለመቻል በጣም የምፈልገው ቁዋንቁዋ ነው።ፈጣሪ አትብቴ የተቀበረባትን የትውልድ አገሬን ኢትዮጵያን ይባርክ።Eritrean and Oromo solidarity will continue forever!!
@RobeDejene
@RobeDejene 9 ай бұрын
Kotuu sii.bariisisaaእኔ እስታምራህሌው🙏🙄
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
የጠፋ ሰዉ አተ ንፁ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነህ እኮራብሀለዉ!እንኳን ደና መጣህ ተወዳጅ ጃቦ ጆቴ❤️❤️😘😘
@yeniwadee3514
@yeniwadee3514 5 жыл бұрын
meski show arar jaboi kenyaa bayee namati tolaa barii dukanaa syn darabee amaa bilisumaa dhaa bashaduu dhaa malee sanyi lencaa
@eelabultum4165
@eelabultum4165 5 жыл бұрын
meski show arar Ethiopiawi hulum nitsu new
@bilaljob7869
@bilaljob7869 5 жыл бұрын
Hulum ntsuuu new gin ataanaadun ingaa katenadadn maxifoo nen
@fariidfariid2009
@fariidfariid2009 5 жыл бұрын
Fariid
@imbosstomylife6806
@imbosstomylife6806 5 жыл бұрын
@@bilaljob7869 hahahaha tew enji. Lelas??? 😂🤣😂🤣😂🤣
@user-qn7rg7xl6o
@user-qn7rg7xl6o 5 жыл бұрын
ጃንቦዬ አረ የት ጠፍተህ ነው ስወድህ ያው ምትለውም ባይገባኝ ዘፈኖችህን በጣም ነው ምወዳቸው አሪፍ ስራ ነው ዜማው ደስ ሲል እንኩዋን ለ እሬቻ በሀል አደረሳቹ ጃቦዬ ነገ ደ.ዘ ስትሆድ እኛ ቤት ጎራ በል አደራ 😂😂
@selinajj5858
@selinajj5858 5 жыл бұрын
እሺ konj
@dawaentertainment1
@dawaentertainment1 11 ай бұрын
I’m from Oromo Guji, and like this music ❤❤ It have deep meaning I happy to be Oromo 🎉
@samdan1425
@samdan1425 4 жыл бұрын
I love this guy. Actually very proud of him. I was born and grow up in Oromia from Amhara family. What he spoke at his award was just AMAZING! Thank you Jambo.
@oromootravelers600
@oromootravelers600 2 жыл бұрын
Cool 😎that's you respect and love oromoo
@samdan1425
@samdan1425 2 жыл бұрын
@@oromootravelers600 love everyone, but that is my home and culture. Cheers!
@alemalem7677
@alemalem7677 5 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽቡሽ ጠፍተክብን ነበር እኮ እንኳን ደህና መጣክ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ ሁሉም ስራክ ቁምነገር በውስጡ አለ ።ልቤ በሀዘንም በደስታ ተሞላ......
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 5 жыл бұрын
Wwwe
@user-bf4ic9rf8x
@user-bf4ic9rf8x 5 жыл бұрын
እምትለው ባይገባኝም ግን ውስጤ ነህ ፍቅርን ቤሄር አይከፋፍለውም እደ ዶሮ አችን ጃቦ ኑርልን አቦ😍
@tiruworksiraj3246
@tiruworksiraj3246 5 жыл бұрын
ነፍሴ ነህ ባለቤቴን አስተርጉሜ ስማሁት የተባረክ እውነተኛ ኢትዬጵያዊ ማለት እንተ ነህ። ኮራ በል
@zonetown5707
@zonetown5707 4 жыл бұрын
ኦሮምኛ ባልሰማም ሙዚቃዎቹን በጣም ነው የምወዳቸው ፈልጌ ነው የማዳምጠው መልዕክቱ በትንሹም ቢሆን የገባኝ ይመስለኛል፡፡ቆንጆ ነው፡፡ ጃምቦ በርታልን ፡፡
@qaltv8519
@qaltv8519 Жыл бұрын
ዋው…. ምንም ትርጉሙን ባላቀዉም - የሆነ ውስጤ የሚሰማኝ አስደናቂ ስሜት አለ - ዜማውና ሙዚቃው እንዴት እንደተሰካኩ ዋው - ደራሲዎቹን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ከ10 አመት በኋላ መጥቼ ኮሜንት አሰጣለው ቪድዮዉንም ደጋግሜ አየዋለሁ፡፡
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ድምፅህ እደሚማርክ ታዉቃለህ? ኦሮሚኛ አልሰማም ግን ዜማዉ በጣም ደስ ደስ ስለሚለኝ ሁሌም እሰማወለሁ ምርጥ ሰዉ ጌታ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏💚💛❤️🙏🙏💚💛❤️🙏🙏💜💜💜
@eyerusjerryeritrawit6824
@eyerusjerryeritrawit6824 5 жыл бұрын
Welcome jabo jote ጠፍተህ ነበር በኢሬቻ አዲስ ስራ thanks. 😘👌 እሬቻ ባህላችን 👌💚💛❤
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
ዋውው ጃምቦ ጆቴ ! ምርጥ ፋሺን የማያልፍበት ሙዚቃ ነው 👍👌 😍 ትርጉሙን ብሰማው ደግሞ የበለጠ ❤😍😍
@atnafable
@atnafable Жыл бұрын
Beelbaa/ቤልባ - ጃምቦ ጆቴ ግርድፍ ትርጉም: ጥላሁን ግርማ የተተረጎመበት ምክንያት: እጅግ የምወድደው ዘፈን ስለሆነ፣ ብዙዎች ትርጉሙን ሳይረዱ ስለሚወድዱት፣ ወቅቱ የኢሬቻ በዓል የደረሰበት በመሆኑ ዘፈኑን ተረጉሜዋለሁ፡፡ ስህተት ካለው ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየቅሁ የአፋን ኦሮሞው lyrics ያያዝሁት ዘፈን ላይ የሚገኝ መሆኑን ለመጠቆም እወዳለሁ። Note: Beelbaa የሚለው ቃል Beela Baas ከሚሉ ሁለት ቃላት የተውጣጣ በመሆኑ ቃሉን እንዳለ ተጠቅሜያለው። -------- አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን ካንቺ የበለጠ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2) ያለፈውን ነገር፤ አሁን ሁሉን እርሺ አላነሳብሽም፤ አንቺም ተይ አታንሺ ጊዜ ያረገንን፣ ነገር እያስታወስሽ አይዘን አእምሮሽ በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤ መች ትቶሻል አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2) --- እባክሽ ጠብቂኝ፤ ዘመኑ እንደሁ ያልፋል የዘንድሮው ገዳ፤ ገደኛ ይሆናል ‹‹ቤልባ›› ሁሌም ይጠግናል አምና የጎደለው፤ ዘንድሮ ይሞላል እርቅ እናውርድ ውዴ፤ ቅያሜው አይጉዳን ዘንድሮ ለኢሬቻ፤ አልቀረም ጠብቂኝ ሆራ-አርሰዲ ሃይቅ፤ ዋቄፈና ገብተን ሁሉን ነገር እኛው፤ በእኛው እንፈታለን በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን ---- አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ አሁን አንቺን ማየት፤ የማይቀር ነው በእርግጥ በምድር ላይ የለም፤ አንቺን የሚበልጥ የሚያመኝ ነገር፤ እንጃ ምንነቱን አጎንብሼ ቀረሁ፤ ሳይ መሬት መሬቱን ----- የእውነት በከልቻ፤ ማብራቱን ጀምሯል የጨለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን ጠያቂ ነኝ ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ ውዴ አምላክ ካለ፣ መመለሴ አይቀርም ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም(x2) ውዴ ጠባቂዬ፤ መምጣቴ አይቀርም ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም ሽንቅጧ ወዳጄ፤ መመለሴ አይቀርም ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም ወዲህ ወዲያ፤ አልልም ጠቦት ከዋለበት፣ ከሜዳው አያድርም አንቺን የምትበልጥ፤ የትም አላየሁም ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም ---- አዝማች… ---- ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር በጋው ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል ከራረምኩኝ እንጂ፤ ልቤ መች ረስቶሻል አምላክ በፈቃድ፣ ዘመን ያሻግራል(x2) አንቀርም ጂጋዬ…እንደተለያየን ካንቺ የበለጠ፤ ማን ያውቃል ስቃዬን(X2) ምስጢር ነግሬሻለሁ፤ ስላሰብኩት ነገር ችግር አያስቀረውም፤ ፍቅርሽን አሳድዶ ከሃገር በጋ ያደረቀው፤ በክረምት ይርሳል ዘገየሁኝ እንጂ፤ ልቤስ መች ረስቶሻል አምላክ በፈቃዱ፣ ዘመን ያሻግራል (x2) ---- ለሰው አትንገሪ፤ ሾልኬ ልምጣ ከጋራ ዶሮ ሳይጮህ ቀድሜ፤ ጎህ ሳይቀድድ ሳይበራ ስንት ዘመን ተቀያይመን፤ እንተያይ እንደባለጋራ? አንዳችን ነንና ለሌላችን ጥላ፤ ተደገፊኝ አሁን ካደግንበት ቀዬ፤ ባሻቀና ገብተን የቀረውን ነገር፤ እኛው እንፈታለን በመሃከላችን፤ ሁሉን እናውቃለን --------- አላችሁልኝ ወይ፤ ጠይሞቹ ጓደኞቼ? የሃገር ቤቶቹ፤ አብሮአደግ ውዶቼ የሆንኩትን አላውቅም፤ እንዲሁ እሰጋለሁ የጠፋብኝን እንጃ፤ ሳላርፍ አስሳለሁ ሲመሽም ሲነጋ፤ ባሳብ ቃትታለሁ እንቅልፌንም ነስቶኝ፤ ባሳቤ እከንፋለሁ -------- የእውነት በከልቻ፤ ማብራቱን ጀምሯል የጭለማው ዘመን፤ እንዳያልፉት አልፏል ማን አለ እንዳንቺ፤ ለእኔ የሚቀርበኝ ዘመድ ወዳጅ ሳገኝ፤ አንቺን አላሚ ነኝ ያለሁበት ቢርቅ፣ ችግር ሁሉ ቢረቅቅ አንቺን ከማየት በላይ፤ አይደለም የሚልቅ ------- ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን (ተቀባዮች፡- ጠቦት ከዋለበት፤ ከሜዳው አያድርም) አፈራርሰናቸው፤ ጥላቻ ክፋትን በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን ከተነጋገርን፤ ሁሉን እንፈታለን የጎደለብንን፤ እኛው እናውቃለን(X2) አፈራርሰሻቸው፤ ጥላቻ ክፋትን በሆራ-አርሰዲ፤ እንገናኛለን
@kidist1955
@kidist1955 Жыл бұрын
@@atnafable ደስ ይላል 😍 ገለቶሚ ! 🙏👍
@Zema_Kidusan
@Zema_Kidusan 2 жыл бұрын
ከተለቀቀ ጀምሮ እስካሁን እየሰማሁት ነው ልጠግበው አልችልም። ምርጥ ሙዚቃ ልል አልችልም ፤ እንጂ ማንም ግጥሙን ይፃፍ ማንም ያቀንቅነው ማንም ዜማውን ያውጣለት ፤ ይህ ሙዚቃ ግን ነው ፤ ከዘመን ዘመን ከልጅ ልጅ የሚወርድ ፤ በዚህ ስራ ውስጥ የተሳተፋችሁ በሙሉ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ አንድ ትልቅ ነገር አበርክታችኋልና እጅግ እጅግ እናመሰግናለን።
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
ጃንቦዬ ለአንተ ስል ብቻ ትርጉም በገባኝ❤❤❤❤የኔ ምርጥ
@serawet9488
@serawet9488 5 жыл бұрын
ተለያይተን አቀርም ያለፈውን አታሺ እኔም አላነሳም መቼም አልተውሽም ግዜው ያልፋል እንገናኛል ለሬቻ በአል እንገናኛለን የልጅነቴ ጋደኛዬ ካቺ የሚበጥ አጣው በምድር እያለነው ግን ግማሹን ነው የነገርኩሽ አይዞኝ ትለምጃለሽ
@serawet9488
@serawet9488 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ግን ትርጉሙ በጣም ይመስጣል ኦሮሚኛ ብዙም አይከብድም እኔ ወድያው ነው የለመድኩት ፍላጎት ስላለኝ ነው ግን ፍላጎት ካለሽ ትለምጃለሽ
@giasbd6457
@giasbd6457 5 жыл бұрын
Ayizoshe inestemerilshele yene marr
@luhhh8942
@luhhh8942 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 жыл бұрын
@@serawet9488 በጣም አመሰግናለው እሺ ትንሽ ትንሽ ይገባኛል እህቴ አመሰግናለው
@btin1791
@btin1791 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው፣ መሸለሙ ምን ያህል ምርጥ እንደሆነ ያሳያል፣ ነጥብ ከሰጡት አንዱ ነኝ🙂🙂
@bbkbbbbjbb5038
@bbkbbbbjbb5038 4 жыл бұрын
Jj
@Tsion16199
@Tsion16199 3 жыл бұрын
You exactly know what a music mean👍
@brhaneabrham57
@brhaneabrham57 2 жыл бұрын
Oh my goodness I can’t get enough of this song. I don’t know what it says, but I listen to this all the time and it’s lovely. It’s been my song for so long and it’s electrifying,
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 4 жыл бұрын
ጃምቦ ጆቴ ሁሌም የኦሮሞ ምርጥ ዘፋኝ !!!!! በርታ የኔ ወንድም !!!!
@ለዛትዩብ
@ለዛትዩብ 5 жыл бұрын
The best Oromo music, I love it even if I don't speak the language 👏👏🕺🕺🕺
@tesfayehordofa4963
@tesfayehordofa4963 3 жыл бұрын
Dear marthi pls subscribe the channel
@edaogare7521
@edaogare7521 3 жыл бұрын
God for you 😀
@michaelestifanos2402
@michaelestifanos2402 3 жыл бұрын
@@edaogare7521 ወር አዎወር አዎ ብር ብር ብር ልጆች ኻሊድ
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 5 жыл бұрын
ኦሮምኛ አልሰማ ግን ኦሮምኛ ስስማ ይነዝረኛል ትግርኛ አልሰማ ግን ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ጉራግኛ,ወላይትኛ ,ሲዳምኛ ,84 ቱን ቋንቋ ሙዚቃ ስሰማ ይነዝረኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እባካችሁ ዘረኝነት ክፉ ነው እንዋደድ እኔ ሁላችንንም ኢትዮጵያኖች እወዳቸዋለሁ 😇😇😇😇
@bekalyrics9523
@bekalyrics9523 5 жыл бұрын
semamishen yabezawu nabseeeee
@sanyiitube894
@sanyiitube894 5 жыл бұрын
Yenezregnal setel??
@shikortv2874
@shikortv2874 5 жыл бұрын
Yenezregnal yemilew kal batitekem commentih betam des yil neber🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
So true
@infotonic-3170
@infotonic-3170 5 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ህይወቴ እኔንም ይነዝረኛል።
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 4 жыл бұрын
I can’t stop replaying this song ,yemechacu we love you 😍 in tigray!
@nafihabe4544
@nafihabe4544 4 жыл бұрын
I’m amhara and Qemant and I love oromo music and people this song so beautiful!😍 One love to all my ethiopians brothers and sisters❤️🙏🏾😍🇪🇹💕
@adaneshala6139
@adaneshala6139 2 жыл бұрын
Jambo betam new miwodih bro ke hawassa
@wubshetkassegn9065
@wubshetkassegn9065 2 жыл бұрын
@tesfaye8745
@tesfaye8745 Жыл бұрын
@@adaneshala6139 vhjn
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
I speak Oromigna, not only it is a song, it has big message, love about country, Jambo a great Singer and very fair minded person, l call him Dr. Jottee, he deserves !!!!!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Dr. Jottee.
@user-cu2iq7ql8i
@user-cu2iq7ql8i 5 жыл бұрын
ዋው ዋው እንዴት አንጀት ይበላል የምር አስለቀሰኝ ጃቦዬ መርሳቱ ይሻላል ግን ምን ዋጋ አለው እኛ ልንመስላቸው ብንሞክር የጥቶቹ ነካኩን ለዚች ምስኪን አገር ስንል ሁሉንም እንቻለው አንድ ቀን የተሻለ ይመጣል ምናልባትም ሁሉም አንድ ይሆናል ግን በኦሮሞነታችንን መኮራታችን አንተውም የፈለጉትን ቢሉ በመገራው ጊዜ አብሬያቹ ስጨው ነበር ግን ዘንድሮ በደስታ ቀን የተሻለ ነገር በተፈጠረበት ጊዜ ስደት ወሰደኝ ፈጣሪ ከፈቀደ እንገናኛለን ኑሩልኝ ውድድድድድድድድድድ መልካም የእሬቻ በአል ይሁንላቹ
@minteorogul1432
@minteorogul1432 5 жыл бұрын
Amen ...ለሁላችንም የኔ እናት
@user-cu2iq7ql8i
@user-cu2iq7ql8i 5 жыл бұрын
አሜን
@saraadugna1625
@saraadugna1625 5 жыл бұрын
Well said....
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 5 жыл бұрын
Ere lemn marrrr
@user-cu2iq7ql8i
@user-cu2iq7ql8i 5 жыл бұрын
Fgh Gfr አልገባሽም ለማለት የፈለኩት ማር
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
ወቅታዊ ነው እናመሰግናለን አባቴ ከልቡ ነው የሚወድህ ሙሉውን አልበም ስትለቅ በስጦታ መልክ ለአባቴ አበረክትለሁ ስለምንወድህ ነው የኔ አንበሳ! መልካም የኢሬቻ በዓል!!
@selam9713
@selam9713 5 жыл бұрын
ትርጉሙን እስኪ
@missodbaye3264
@missodbaye3264 5 жыл бұрын
Selam le Ethiopian amen
@sabbontubale6014
@sabbontubale6014 5 жыл бұрын
👍👍💛💛❤❤
@abdulkadirmohamud6341
@abdulkadirmohamud6341 4 жыл бұрын
I'm from great Somalia🇸🇴We love our oromo brothers and all Ethiopians. Full respect🤚
@nevermore464
@nevermore464 3 жыл бұрын
@@rexxsade6425 You're a sickening not who copy's and pastes this comment to bring further division amongst people. Pathetic
@hemzaabdi127
@hemzaabdi127 2 жыл бұрын
@@nevermore464 we are not United OROMO over raw meats
@loveallah3337
@loveallah3337 2 жыл бұрын
@@hemzaabdi127 Hater 🤢
@dawitsolomon3454
@dawitsolomon3454 6 ай бұрын
😂😂😂 Great Somalia 🇸🇴😂😂😂😂
@shikorina6165
@shikorina6165 4 жыл бұрын
I listened to this song more than 50 times. It’s true ❤️“Music is the universal language of man kind”❤️
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
True!
@aswaswa3579
@aswaswa3579 2 жыл бұрын
0
@emebetalemu2239
@emebetalemu2239 5 жыл бұрын
listening 100 times & crying million times JJ kiyaa ulfaadhuuuuu
@misbahuyasin8996
@misbahuyasin8996 5 жыл бұрын
Thanks
@hey1232
@hey1232 5 жыл бұрын
Me too.....
@edomaklilu5963
@edomaklilu5963 4 жыл бұрын
great job.......you prove that music is a universal language!!!! i can listen to you all day long without understanding a single word you are saying !!!!!!
@boontuusikkoomandoo3984
@boontuusikkoomandoo3984 2 жыл бұрын
3 years ago, still I'm feeling in love with this song ♥️ Who is watching with me? 😊
@genetlemessa8588
@genetlemessa8588 2 жыл бұрын
NajjssjqaiwoqkkkkkZj200
@ameineskinder
@ameineskinder 2 жыл бұрын
Same here 😅
@georgekumsa9577
@georgekumsa9577 2 жыл бұрын
me
@ritaoutlaw5741
@ritaoutlaw5741 3 жыл бұрын
I can't listen Oromic but this song let me feel deep inside He's the best so far 💚💛❤️
@biniyammesfin1549
@biniyammesfin1549 4 жыл бұрын
ኦሮምኞ መስማት አልችልም ግን ዜማው ደስ ይላል ግጥሙን በ አማርኛ ቢፃፍ ይበልጥ ወደዋለሁ ጃቦ ጆቴ thank you
@etalemmulu8326
@etalemmulu8326 3 жыл бұрын
አው
@muhimahmedin7012
@muhimahmedin7012 5 жыл бұрын
ኦሮሚኛን አሳምሮ እና አቆላምጦ በዘመናዊው መልክ የሚጫወት ልዮ አርቲስት ንፁህ ኢትዮዺያዊ ይመችህ
@metikoo1169
@metikoo1169 5 жыл бұрын
netsuh oromo new
@jirrajirra2299
@jirrajirra2299 5 жыл бұрын
Are altekolametem. Netsuh afaan oromoo new.
@AaaAaa-lm2zw
@AaaAaa-lm2zw 5 жыл бұрын
❤🕊
@almazagago9232
@almazagago9232 5 жыл бұрын
Netsu ye oromoo jegna new janbo jote
@awaalmanza3127
@awaalmanza3127 5 жыл бұрын
Minu new yetekolamtew l0l
@jossawitalajawi6788
@jossawitalajawi6788 2 жыл бұрын
Woww I repeated this music more than 10xx...epic music what a melody.. I listened this music from my homeland n now am high on dis music....i am somewhere in some place n i found oromo people on my way they r kind n lovable they runaway coz of the current situation in ethiopia...be blessed oromo people may god give us love n haromony as nieghbours...am jossy n I am ERITREAN.....
@ephremdebebe6695
@ephremdebebe6695 3 жыл бұрын
i am ethiopian but i canot hear or speak oromigna but when i hear this music i feel deep love to my country and oromo people and to the musician
@mahletbeyene2345
@mahletbeyene2345 5 жыл бұрын
Mucaa afaan damaa..sirbotaa kee baayeen jalladha sanyii koo jabadhuu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@glaxijinemi1173
@glaxijinemi1173 5 жыл бұрын
ጃቦ ወድሜ በጣም ነው እማደምጥህ ደስም ትለኝያለህ እኔ የሽሬ ልጅ ነይ ትርጉሙ ባይገባኝም ከሚገባቸው በላይ ነው እምሰማው ድምፅም ታድለሃል ኣዴ የትግርኛ እስብሪስ እድርገህ ብትዝፍን ምኞቴ ነው በተረፈ ሰላምህን ያብዛው ውድድድድ ፍትውትውትው
@abrsh6037
@abrsh6037 4 жыл бұрын
አቦ ትርጉሙን ሳለቀዉ ማበዴ ነዉ እስኪ የሚቶረጉምልኝ ጃንቦ ምርጤ አቦ ሰላምክን ፈጣሪ ያብዛልን
@fekerteshumi8328
@fekerteshumi8328 3 жыл бұрын
😳😳
@nooledhame6427
@nooledhame6427 4 жыл бұрын
Oromo music to the world🇸🇴🇸🇴
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
ትርጉም ኢንጅሩ ግን ጃቦዬ በጣም ነው እማደንቅህ በርታ ደግሞ ጠፍተሀል
@mahammeddufa4960
@mahammeddufa4960 5 жыл бұрын
ጀቦ ምረጥ የኦሮሞ ልጅ ነዉ ። he is my hero!!!
@znbchtamer3020
@znbchtamer3020 5 жыл бұрын
Mahlet Beyene wooooooooooo sitatoluu jamboo
@kidushb4164
@kidushb4164 5 жыл бұрын
አውነት እንልያየም ጥሩ ምልክት ነው ለሚገባው ሰው በርታ ጃንቦ
@esubalewatlabachew9848
@esubalewatlabachew9848 3 жыл бұрын
አቦ ይህ ዘፍን ሲመች።አቦ ይመችህ ጃንቦ እንደዚህ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ስላሰማህን።የለኝም እንጂ ለዚህ ዘፈንህ 1 ሚሊዮን ብር ነበር የምሸልምህ።ጃምቦ ኬኛ
@danieltesfaye6215
@danieltesfaye6215 3 жыл бұрын
💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ This is such a beautiful song...Happy New Year my beautiful Ethiopians all over the world.
@kebebewkebe5227
@kebebewkebe5227 9 ай бұрын
W ww is a very nice game reff😅
@sabasaba4228
@sabasaba4228 5 жыл бұрын
ጃምቦ ጆቴ ሸኮር ሰወዱህ እኮ እንኳን በሰላም መጣህ ።በርግጥ ቛንቛው ኣይገባኝም ግን እንደዚዉ ኣንጀት ይበላል የፍቅርም ኣይመሰለኝም የናፍቆት ሣይሆን ኣይቀርም።ጃምቦጆቴን ምትወዱግጩኝ
@selamleethiopia2259
@selamleethiopia2259 5 жыл бұрын
😁😁😁yaw endezaw new gin betam wektawi melkt new semi biyagegn lehagerachin mibej melkam melkit alew yalefewn enteww new milew ahun hagerachinn eyacharese yalew yalefe yaltefeterwwm yetefeterewm tarik new fetari yidresln enji
@sabasaba4228
@sabasaba4228 5 жыл бұрын
Selam Le Ethiopia ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወገኖቼ ፈጣሪ ኩፍዉን ያርቅልን በዚ ይብቃቹ ይበለን።ጌታ ሆይ ለልጆችህ እጁህን ዘርጋልን በዚ ይብቃቹ በለን። የኔ እህት/ወንዱም ሰለ ተረጎምሸልኝ /ተረጎምከልኝ በጣም ኣመሰግናለው።ወገኖቼ በየ እምነታቹ እንፅሊ ፈጣሪ ኣይተወንም
@dambaluubaacaa2217
@dambaluubaacaa2217 5 жыл бұрын
saba saba
@werknshetadeswerknshetades5940
@werknshetadeswerknshetades5940 4 жыл бұрын
ያለፈውን እንርሳ ያለፈውን አላነሳብሽም አታሽብኝ።
@godismystrengthsinta8612
@godismystrengthsinta8612 4 жыл бұрын
@yabetube3734
@yabetube3734 5 жыл бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ኦሮምኛ መስማትም ሆነ ማውሪት አልችልም ነገር ግን ይሄን ዘፈን ስሰማው አለቅሳለሁ እናም ዝም ብዬ ብሳማው እንኳን አልሰለችም ።😢😢😢
@onlylove9150
@onlylove9150 5 жыл бұрын
ትርጉሙንም ብታውቂው እንደንቺው ያስለቅሳል ስለ ወንድማማችነት እንዋደድ ያለፈውን ይቅር እንባባል ነው የሚለው አብሽሪ ቋንቋውንም ትለምጃለሽ ዋናው በውስጥሽ ፍላጎቱ ይኑር የሕፃናት ፕሮግራም ብትከታተዪ የበለጠ ይረዳሻል በተጨማሪ አፋን ኦሮሞ ድክሽነሪም የረዳሻል ከዚያ ደግሞ ለመናገር ድፍረት ይኑርሽ አላውቅም ብለሽ እንዳትፈሪ በተረፈ አላህ ይርዳሽ waan ofii😍😍😍
@btin1791
@btin1791 5 жыл бұрын
አታልቅሽ፣ ይልቅ ተነስተሽ ረጋዳ ጨፍሪበት😘😘😊
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed 5 жыл бұрын
lol fake
@direyoungoromo6239
@direyoungoromo6239 5 жыл бұрын
Gedal gebi
@oromia4k417
@oromia4k417 4 жыл бұрын
አይዞሽ ትለምጃሌሽ።።።።።
@abuasma9936
@abuasma9936 4 жыл бұрын
የሰዉ ምርጥ በሁሉም ብሄር ልብ ዉስጥ ያለህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ በእዉቀትህ የምትኖር በምላስህ የማጠፋ!
@mamedafis5208
@mamedafis5208 Жыл бұрын
I am from 🇺🇸 USA I like this music. 👌 bemilow zana fata
@meronyadete216
@meronyadete216 5 жыл бұрын
ጃቦዬ ያገሬ ልጅ ስወድክ እኮ የኔ ምርጥ♥♥♥♥ Lencaa koo nuuf jiradhu ♥♥♥♥ Sabaa koo
@bonetoboneto6194
@bonetoboneto6194 5 жыл бұрын
አስቴር አወቀ
@meazafente918
@meazafente918 5 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ . ግጥሙ ባይገባኝም "ኦሮሞ ኬኛ አማራ ኬኛ ጉራጌ ኬኞ ወላይታ ;ሲዳማ;አፋር ቤንሻንጉል, ሱማሌ . . . በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ኬኛ "ብለን ተነስተናን !!!
@metikoo1169
@metikoo1169 5 жыл бұрын
mert ye oromo lij new
@redapplegreenapple8847
@redapplegreenapple8847 3 жыл бұрын
Love this song. I am american. Music speaks to all souls, even if we don’t understand the language
@wanke5878
@wanke5878 Жыл бұрын
True!
@oromoobse5356
@oromoobse5356 4 жыл бұрын
I can't stop listening to this song. What an amazing song 🎵 😍 ❤ love you all Oromo people and people who loves OROMO people ❤
@gg5350
@gg5350 5 жыл бұрын
I don't know Oromigna , but I have never seen such kinds of song like this one, especially their original and traditional dancing. In addition to that the overall composition is really appreciable. Thank you Jambo.
@tajudiinnureddin2638
@tajudiinnureddin2638 2 жыл бұрын
Om.
@ranadagher6336
@ranadagher6336 5 жыл бұрын
Jambo keenya nuf jiraadhu hori buli goota hamaan sin argi gaarin sin argin umuri dheeradhu 👌👌👌👌😘😘
@fanosecell1887
@fanosecell1887 5 жыл бұрын
Sirefadhu malif garin sii aragani jetan
@ranadagher6336
@ranadagher6336 5 жыл бұрын
Dhugumadha obbolettiko dogoggora harkati male dogoggora sammu miti hamaan isa hin argin warri muudin galef sirrani fudhatani darban galatomi
@fanosecell1887
@fanosecell1887 5 жыл бұрын
@@ranadagher6336 amma boda hin dogogorin dogogoraa irra barumasa aragatan obboleti
@mmmm-rb4vh
@mmmm-rb4vh 5 жыл бұрын
Jambo Qeroo Biyatoo Jabadhu
@fanosecell1887
@fanosecell1887 5 жыл бұрын
@@mmmm-rb4vh biyaatoo jachun malii
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ምርጥ ዘፋኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ ነው የኦሮሞ ልጅ ሁሌም ስለፍቅር እና ስላም የሚዘምር
@nyatnuguse7005
@nyatnuguse7005 3 жыл бұрын
I don't understand oromiya but I really love this song love from 🇪🇷
@dawittesfay6381
@dawittesfay6381 5 жыл бұрын
ኦሮሞኛ አላውቅም ግን ለመጀመርያ ጊዜ ኦሮሞኛ ዘፈን የሰማሁት የጀንቦ ነበር እና የጀንቦ ዘፈን ትርጉሙ ስለምን ያመልክት አይመለከተኝም ግን ለኔ ኦሮምኛ ዘፈን ያወኩበት ዘፋኝ ስለሆነ በርታ አትጥፋ እንወድሀለን
@missodbaye3264
@missodbaye3264 5 жыл бұрын
My best
@adefrsekora7885
@adefrsekora7885 5 жыл бұрын
wow
@kookeetabdella3836
@kookeetabdella3836 5 жыл бұрын
Waan jirtu numatu hiika anaafi situ wol beeka!!♡♡♡♡♡♡ Wowww icciitin sirba keeti baay'ee namatti tola
@cellphone1390
@cellphone1390 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇹👍👍
@radiabunde882
@radiabunde882 5 жыл бұрын
❤💚❤👌😎🥰
@titussarkai2740
@titussarkai2740 Жыл бұрын
Love this master piece from Kenya 🇰🇪 I am a masai the dance is similar to ours I real love it ❤
@BigBrother-ib2zk
@BigBrother-ib2zk 4 жыл бұрын
I am from Eritrea and I love this song. I cant get enough of it. Long live my Oromo/Ethiopian people !
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
We too u🇪🇷😍
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
KoknmppeeegdgeLUKKPOPMQNqnpnmnnmAONPMFGJJQJ
@AVAFan_
@AVAFan_ 5 жыл бұрын
I am Eritrea 🇪🇷 I don’t know why I love Oromo people 🙏
@awaalmanza3127
@awaalmanza3127 5 жыл бұрын
we love you to schatzi
@MrDanielbelete
@MrDanielbelete 4 жыл бұрын
We love you and your song too
@MB-dk1vs
@MB-dk1vs 4 жыл бұрын
I advise you to visit oromiyaa once in your life time, you will find out why you love these gr8 people. Rest assured your love for them will be doubled or tripled
@izakemanueal3488
@izakemanueal3488 4 жыл бұрын
B/C being Ertirean is being Ethiopian
@AVAFan_
@AVAFan_ 4 жыл бұрын
Mekonnen Balcha i will do it 🙏🙏🙏
@mujibkadir8487
@mujibkadir8487 5 жыл бұрын
Wow Je Je gurbaa gaafa xiqii 💪💪🙌💕💕
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
እኔ ለአንተ ብዬ ኦሮሚኛ መለመድ እፈልጋለሁ 😍😍👌👌👌አብሸ ዘለቀ እና አንተ በኢትዮጵያ አንደኛ ለኔ
@shelohama9612
@shelohama9612 3 жыл бұрын
I don't why it makes me feel differently whenever I meet the Oromos, listening to their music, seeing the people speaking Oromifa, and so; though I don't hear or speak the language. Oromos are the LOGOS OF LOVE for Ethiopia. Cool people!
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Dr. Jottee.
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
Dr. Jottee.
@wondemumelsamo3827
@wondemumelsamo3827 5 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ኢትዮጵያዊ ዘፈን ሕዝቡን በማቀራረብ በርታልን ጃምቦ
@bereketkabalo8145
@bereketkabalo8145 4 жыл бұрын
This is just music indeed! Bravo!!
@foadyassin3344
@foadyassin3344 5 жыл бұрын
Best of jamboo ...thanks for this amazing song
@oromooromia9140
@oromooromia9140 5 жыл бұрын
thank you for listening our music I appreciate you thank you very much
@foadyassin3344
@foadyassin3344 5 жыл бұрын
Every time you welcome 🙏
@adanetesfaye3077
@adanetesfaye3077 5 жыл бұрын
Wow! My brother. We are 1 people. We love you
@muradosman9920
@muradosman9920 5 жыл бұрын
Yoo Zoal or Zoala I love Sudanese too. I have many friends. Lovely people, Africa one love. Peace ✌🏿
@keyagetchaw4883
@keyagetchaw4883 5 жыл бұрын
🙏🙏👍
@edom10
@edom10 4 жыл бұрын
ere yhen getem ngerugn ....ymern new ...... this amazing and so calm music........ beautiful times 2020 quarantine
@s.b5073
@s.b5073 3 жыл бұрын
I'm 🇪🇷n....I know Oromofi tiko-tiko😀. But I'm in love wiz this song. It makes me emotional eventhough I've no idea what he's saying. Nan jaaladha.❤
@kiyalove1051
@kiyalove1051 3 жыл бұрын
Nutis sijalanaa🥰🥰🥰🥰 we love you &thanks you
@s.b5073
@s.b5073 3 жыл бұрын
@@kiyalove1051 ❤
@makyamakya6175
@makyamakya6175 2 жыл бұрын
I am oromoo i love you Eritrea 🇪🇷 ❤
@abdug1861
@abdug1861 5 жыл бұрын
Sounds good!! Sagalee bareedduu fi ergaa bareedduu. Galatoomi JJ hojii gaariidha.
@abisayegh8043
@abisayegh8043 5 жыл бұрын
Hii
@dureettiidureettii3222
@dureettiidureettii3222 5 жыл бұрын
Iloollee Oromoo jajjaabe gafaa xiiqi Dukkaana keessaa ifaati bahuuf demnaa Artistooni oromoo qabsaawota dhugaati Janboo kooo horii bulii Goota koo💪💪💪
@misbahuyasin8996
@misbahuyasin8996 5 жыл бұрын
Atillee nuuf jiraadhu
@yosiftesfaye7691
@yosiftesfaye7691 5 жыл бұрын
Dureettii Dureettii jirtu
@AnidBirr
@AnidBirr 3 жыл бұрын
I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭 Tilaleh
@Oromambo
@Oromambo 2 жыл бұрын
Oromo music
@chillinpop7089
@chillinpop7089 2 жыл бұрын
@@Oromambo which is Ethiopian
@Oromambo
@Oromambo 2 жыл бұрын
@@chillinpop7089 Oromo in Ethiopia.
@papibrezzy6413
@papibrezzy6413 4 жыл бұрын
im from ADDIS ABABA but I LOVED IT for real ,ONE LOVE BROTHERS AND SISTERS ❤❤❤
@obsaakamal3449
@obsaakamal3449 5 жыл бұрын
Jamboo kiyaa Lubbuu naa kesaa nubatee bayee sii jalanaa itii fufii sii dubaa jiraa Wie are one yes or no😍😍😍😍😍😍👌👌👌✌
@helenamakhoul743
@helenamakhoul743 5 жыл бұрын
Shetaye janbojote
@ExactEthio
@ExactEthio 4 жыл бұрын
I'm so happy you won the leza award. Son of Ethiopia!!
@seblegeytnet8779
@seblegeytnet8779 4 жыл бұрын
ወዋ በጣም ቆንጀ ነው
@alexdera902
@alexdera902 3 жыл бұрын
U. u. p u. U. U. u.ddx ,r u. U u i&" y r. ,
@queen_makeda2306
@queen_makeda2306 3 жыл бұрын
@Trippy Oromia biyya tiyya 4L !!
@rahelendeshaw1728
@rahelendeshaw1728 4 жыл бұрын
I don't understand the language but I am full of tears whenever I hear this song. Good work!!
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 4 жыл бұрын
this song deserves international award! hood job janbo
@HamziyeAman
@HamziyeAman 5 жыл бұрын
I love this voice so talented; I am glad his back ♥️♥️♥️
@abdubsora3580
@abdubsora3580 5 жыл бұрын
Am glad he is back too 😁...but now he is chubbier 😂😂😂
@eyulove5938
@eyulove5938 5 жыл бұрын
ዋዉ ጃንቦዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ❤❤❤❤💋💋💋💃💃💃💃💃💃💃💃
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤!!! ሁሌ ስሰማው energy በ energy የምሆነው ነገርስ😊😊😊😊!!! በየ ባዳ ሀገር ያላችሁ ስደተኛ ወገኖቼ ሀገራችን ሰላም ሆና ለመግባት ያብቃን አየሯ ብቻ ዳቦ እኮ ነው!!!! ደጉን ዘመን ያቅርብልን🙏🙏🙏🙏
@meselenigus-pc5wv
@meselenigus-pc5wv 4 ай бұрын
JAMBO JOTAA ❤❤❤❤FOR EVER❤❤❤ IAM FROM FINLAND HE IS ABSOLUTELY LEGENDARY
@user-or2xn5dz9c
@user-or2xn5dz9c 5 жыл бұрын
ጃንቦዬ ማኛ ኦሮምኛን ያጣጣምኩት ባንተ ዘፈን ነበር አሁን ድረስ ስሰማው ያስደስተኛል መጥፋትክ አሳስቦኝ ነበር well♥♥ ብያለው የምንግዜም ምርጫዬ
@mama-ig1cb
@mama-ig1cb 5 жыл бұрын
ስወደው
@samirakalifaa3572
@samirakalifaa3572 5 жыл бұрын
❤❤❤👌👌
@chinashine616
@chinashine616 5 жыл бұрын
ፍቅር የሎሚ ሽቅርቅር አንቺ አለሽ አንዴ
@user-or2xn5dz9c
@user-or2xn5dz9c 5 жыл бұрын
China Shine አለውልህ
@mesaykasu23-87
@mesaykasu23-87 5 жыл бұрын
Janboy ormenh banth mziqh lmdkun kmenem blay akbrklu
@ks2358
@ks2358 5 жыл бұрын
እኔ ኦሮምኛ አልችልም ግን የዚህ ልጅ ሙዚቃ እየገባኝ ነው እማዳምጠው
@TheHookesChemistryguide
@TheHookesChemistryguide 3 жыл бұрын
Absolutely an amazing song with a great message... Much love from Kenya
@henokawoke7275
@henokawoke7275 2 ай бұрын
አዳምጨው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ቢኖር ይሄ ነው። ጃምቦ ጆቴ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እወድሃለሁ!
@titategene7555
@titategene7555 5 жыл бұрын
Jambo jote thousand like even if I don't know the meaning Z retim and ur voice am impressed of it betam keep up Z good work 🎶🎶🎼
@waqayyooabdiikootii5625
@waqayyooabdiikootii5625 5 жыл бұрын
❤❤💚💚❤❤💪💪🌷🌷🌷 Bayye namati tola jabadhuu jajabee koo 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@eleltasolomon7010
@eleltasolomon7010 4 жыл бұрын
I do not speak Oromifa but this is ❤ to my ears I am Oromo and Gurage on my Mothers side and Amhara and Tigre by my Dad's Side 100% Ethiopiawit.
@nafihabe4544
@nafihabe4544 4 жыл бұрын
Wow amazing you are so lucky ❤️❤️❤️ I’m amhara from my dad and Qemant from my mom and I love oromo !❤️❤️❤️❤️😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 one love ethiopia 🥰💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Uffff des stiyi
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
@@rexxsade6425 Whatever it is ALL Ethiopian are wonderful. Peace
@lilyg6986
@lilyg6986 2 жыл бұрын
Ohh like my mom
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ልጃችን ውድድድድ ነው ማረግህ አቦ እናትህ ወልዳሀለች
@anasmuhammed6297
@anasmuhammed6297 5 жыл бұрын
I am from Madagascar but l like oromo music and culture ❤❤
@oromooromia9140
@oromooromia9140 5 жыл бұрын
are you native Madagascar or do you move there. because the reason I'm asking you is the other Ethiopia people say Oromo immigrant from Madagascar.
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
@@oromooromia9140 ሃሃሃሃ
@icewarm2191
@icewarm2191 5 жыл бұрын
@@oromooromia9140 Probably a troll. If Oromo are from Madagascar, where are all the other people they are related to in the Horn of Africa from then? Silly thing those people say whithout using their brains. Long live Oromo from Somalia.
@thehunteroroboy6443
@thehunteroroboy6443 5 жыл бұрын
+oromo oromia what kind of foolish are you oromoo is native Ethiopian
@misbahuyasin8996
@misbahuyasin8996 5 жыл бұрын
Thanks
@M.Abukar60
@M.Abukar60 5 жыл бұрын
I'm From Somalia I don't understand The song but i like It😘
@safiyasahle8285
@safiyasahle8285 5 жыл бұрын
Oromo music
@dfdf706
@dfdf706 3 жыл бұрын
شكرا لك
@yosefgetachew3455
@yosefgetachew3455 3 жыл бұрын
Me too
@queenofpunt
@queenofpunt 4 жыл бұрын
Love from Somalis this song is beautiful 😍😭🇸🇴
@sablemi5987
@sablemi5987 4 жыл бұрын
❣️❣️❣️❣️❣️👍👍👍👍👍
@oromosavage7746
@oromosavage7746 4 жыл бұрын
thank you for watching baby
@oromosavage7746
@oromosavage7746 4 жыл бұрын
also me llove somali people mcanto
@queenofpunt
@queenofpunt 4 жыл бұрын
@@oromosavage7746 Also my granmother is Oromo Jarso dega🥰🌹 So i love both ❤️
@queenofpunt
@queenofpunt 4 жыл бұрын
@@oromosavage7746 love Oromo❤️🌹
@mekoyakumssa4520
@mekoyakumssa4520 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ምን እንደሚል አይገባኝም ግን ግን ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው ዘፈን ነው እናመሰግናለን ♥️♥️♥️
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 83 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 331 М.
Jambo Jote   Best Oromo Music Non stop
1:01:32
Ethio Business
Рет қаралды 216 М.
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 7 МЛН
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 10 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Собака не хотела чтобы так вышло...❤️
0:24
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
My wife said she wants to show me her true skills
0:27
昕昕一家人
Рет қаралды 43 МЛН