ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 3

  Рет қаралды 18,293

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Ай бұрын

ክፍል 4 👉 • ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 4...
#tsegayeaberar #ethiopia #tilahuntesfaye
#ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #misteerna6tuwendoch3
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 111
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 12 күн бұрын
ክፍል 4 👉 kzbin.info/www/bejne/mauumZKXj9eEjNE
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku Ай бұрын
ቴዲ ሚስቱን ከጭንቀት አውጥቶ በሠላም ህይወታቸው እንደ ሚቀጥል ምኞቴ ነው
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 Ай бұрын
ጥርጥር የለውም❤
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Ай бұрын
እንሸ አላህ😢
@saratekle9598
@saratekle9598 Ай бұрын
እኔም ተስፋ ኣደርጋለሁ
@saratekle9598
@saratekle9598 Ай бұрын
ዉይ ጸግሽዬ እንዴት ልብ ኣንጠልጣይ ነው😢። በል በሰላም ተመለሰን በጉጉት ከማለቃችን በፊት
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl Ай бұрын
አቤት የዚህን ታሪክ መጨረሻ ለማወቅ ካለኝ ጉጉት የተነሳ በሕልሜ ሁሉ አስባለሑ!
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Ай бұрын
😄😄😄👍👍👍
@sar3319
@sar3319 Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
😂😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
አረ በጉጉት ልሞት ነው ሟቹ ቴዲ እንዳይሆን ፈራሁ እባክህ ቶሎ ልቀቅልን በተረፈ ልብ አንጠልጣዩ ድምፅህን አለማድነቅ አይቻልም በርታልን ባይሆን በዚህ እንፅናና
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 Ай бұрын
ሟቹ እማ ያ አሪዎስ ነው ገዳዩ ደግሞ ቴዳ ያስቀመጠው መርዝ ነው 😂😂 አንደኛውን ጠላት በድል ተወጥቶታል
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 Ай бұрын
ምእራፍ አራትን በጉጉት እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@GhGh-xc8cu
@GhGh-xc8cu Ай бұрын
ፀግሽ በጥበቃ ልሞት ሥል መጣህ ቆየህ ለማለት ነዉ አልሞትኩም😂😂😂😂😂😂❤
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f Ай бұрын
ፀግሽ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ የታሪኩ መጨረሻ ደስ እንደሚል ተስፋ አለን😢❤❤❤
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s Ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው እኔ መጨረሻውን ለመስማት ጎግቻለሁ❤❤❤❤
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro Ай бұрын
ፀግሽ የእዉነት እንደ አሁኑ ስራህ በጉጉት ጠብቄ አላቅም በየቀኑ ቸክ አረግ ነበር ብትቆይም ስላልቀረህ አመሰግናለሁ በቀጣይ ብዙም አትዘግይ❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
ቴዲ ሞተ እዳትለኝ አደራ ፀግሸዬ ልቤን እኮነው ቀጥ ያደረከው አረ ቶሎና ❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
አይሆንም አይዞሽ አሪወስ ይሁን ላፀናና ብየ ነው 😅
@GenetAbrham-ij2jy
@GenetAbrham-ij2jy Ай бұрын
ፀግሺ በጉጉት ነው የምጠብቅክ ቀጣዩን የምጠብቅክ 😊❤❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 Ай бұрын
መቼም ሟቹ ቴዲ እንደማይሆን ተስፋ አለኝ😮 ያ አሪወስ ወይም ከእሱ አሸርጋጆች አንዱ ነው ብዬ ባስብ ይቀለኛል 😊
@merondejene1579
@merondejene1579 Ай бұрын
ምርጥ ድርሰት ነው ምን አለ ወዶች ሁሉ እንዲ ሚስታቸውን ቢርዱ ፍቺ አይበዛም ነበር ጸግሽ ክብር ይስጥልን ❤🎉
@hayatab5501
@hayatab5501 Ай бұрын
ፀግሽ ሀቢቢ እንኳን ደና መጣክ
@user-kb3bb7ju4v
@user-kb3bb7ju4v Ай бұрын
ፀጊሽ ምነዉ በሰላም ነዉ ክፊል 4ቆየ እኮ ስራያን መስራት አቃተኝ የእዉ ነቴን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Ай бұрын
እንኳን ስላም መጣህ ፀግሽ❤
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 Ай бұрын
Welcome back Sagesh🥰
@selitekeste6034
@selitekeste6034 Ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን ከ6 አንድ ክርችም እንዳለ እናስባለን ቴዲ እንደማይሆን ተስፋ አረጋለሁ
@NesiTesfay-oo2xx
@NesiTesfay-oo2xx Ай бұрын
ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ፀግሽ
@user-uo7qy2ko1v
@user-uo7qy2ko1v Ай бұрын
ከረሳነው በጟላ የምትለቀው ነገር ግን አይጥመኝም። መከታተል እየፈለኩ አብዛኛውም በምእራፍ የምትለቃቸው ስራወችህ በተለያዩ ምክኒያት በጊዜ አይደርስም! እንደ የሰው አለም ልተውህ ትንሽ ቀርቶኛል 😂 ቢሆንም እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@tizumekuria6988
@tizumekuria6988 Ай бұрын
እሰይ የክፉዎች መጨረሻ አያምርም ስለግሩም አጨራረሱ እናደቃለን እን ሁሌው ድንቅ አቀራረብ
@user-ku5lc6ni5d
@user-ku5lc6ni5d Ай бұрын
አምላኬ የዚህን ቤት ታሪክ መጨረሻውን አሳምረው ኦ ጨነቀኝ እሺ ፀግሽ አትቆይ በናትህ 😔😔😔😔😭😭አይ ሕይወት በቃ ፈተናሽ ብዙ ነው በምድር 🙏🏻🙏🏻
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed Ай бұрын
በሰተመጨረሻ ተለቀቀ❤❤❤❤
@MekdsSweet
@MekdsSweet Ай бұрын
መጣህልን ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍 ስጠብቅ ነበር 🫣🫣🥰🥰
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Ай бұрын
እኔም ጭንቀቴን ማስረሻ መጣልን😂😂😂❤❤
@KulaniiFeraja-kh3hu
@KulaniiFeraja-kh3hu Ай бұрын
Welcome back sagesh😊
@workamba6033
@workamba6033 Ай бұрын
❤❤❤እረ ቀጣይ ክፍል አይዘገይ ጸግሽ
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Ай бұрын
Thank you for your time and effort. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pj6de5jb3l
@user-pj6de5jb3l Ай бұрын
ውይ እዳታልቅ እዳታልቅ እያልኩ አለቀ ውይ ማይሆን የሞተው ለማንኛው አሪፍነው አትቆይ ደሞ 😍
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣ ግን እንዴ የሰውን ልብ ማንጠልጠል ጥሩ ነዉ😊
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 Ай бұрын
ሁሉም ነገር ሰላም ነው እንኳን በደህና መጣህ ፅግሽ
@saratekle9598
@saratekle9598 Ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህልን፡ በጭንቀት ልሞት ነበረ ጸግሽዬ❤❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Ай бұрын
Wowowo ባጉጉት ስጠብቅ ናበር እናመሰግናለን ፀግሺ 🙏👏👏
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s Ай бұрын
😅❤❤❤😅@😅
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@megsolomon4685
@megsolomon4685 Ай бұрын
ጸግሻ እንካን ደህና መጣ 😊
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Ай бұрын
ማነው እደኔ አሁንካሁን ተለቀቀእያለ ሲጠብቅ የከረመ
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 Ай бұрын
Moi...Me ...እኔ...😂😂😅i checked every day and and every hour.
@meronkhasu4164
@meronkhasu4164 Ай бұрын
እንካን ደና መጣክ ፀግሽ ብዙ አስጠበከን እኮ❤
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b Ай бұрын
እናመሰግናለን
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 Ай бұрын
ሰላም ጸጋሽ እንኳን በሰላም መጣ ሁላችንም ሰላም ብያለሁ❤❤❤
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 Ай бұрын
ፀግሽ ፀግሽ እንኳን ሰላም መጣህ
@Mitamitu-rz7il
@Mitamitu-rz7il Ай бұрын
ውይይይ ልቤ ቀጥ አለች ሂወት ስታሳዝን ለትዳሯ ያላት ታመኝነት እሚገርም ጽናት ትእግስት ደስ ይላል ጸግሽዬ እናመሰግናለ❤
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m Ай бұрын
Enamesegnale tsegsh kelb❤❤❤❤❤
@ayzed1
@ayzed1 Ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ አትጥፋብን .
@RichLove4242
@RichLove4242 Ай бұрын
ፀግሽዬ እዬጠብቅንክ ነበር እንኩዋን ሰላም መጣክ ❤❤❤🙏🙏
@hassetyeema6142
@hassetyeema6142 Ай бұрын
በጣም እየቆየክብን ነው እኮ 😒ግን እንኳን ደና መጣክ🙏
@raheladdis6317
@raheladdis6317 Ай бұрын
Great
@kiyukiyaya474
@kiyukiyaya474 Ай бұрын
Tsgeshi selma lanta yhuni Katyuni mirafe beguguti newi mitbkawi 🙏🥰♥️ endykoybni 🙏🙏🙏
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Ай бұрын
ኡ ያስጨንቃል ጸግሽ ቀጣዩን ቶሎ
@user-kd4zu5ub2h
@user-kd4zu5ub2h Ай бұрын
ሰላም ሰላም ፀግሽ ❤❤❤
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m Ай бұрын
በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ❤
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s Ай бұрын
Tsegish 🎉🎉🎉ibakihn atizegeyibn❤❤❤❤❤
@naneyejj5428
@naneyejj5428 Ай бұрын
ኡፈይ መጣህልኝ ነብሴ ተጨንቃ ነበር እኮ ፀግሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lovebobe7980
@lovebobe7980 Ай бұрын
Tegesheye ketaune begugut enetebekalen😮❤❤❤
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 Ай бұрын
ታሪኩ ፍሰቱ በጣም ደስ ይላል ቴዳ እንደፎከረው አንደኛውን ጠላት በድል አጠናቀቀ መርዙም ስራውን ሠርቷል ያ አሪዎስ ወደ ሲኦል ተሰናብተነዋል
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 Ай бұрын
Segshe ekane dehna metak❤❤❤
@AbebeMesi
@AbebeMesi Ай бұрын
እንካን ባስላም ትምልስክ❤❤
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l Ай бұрын
ፀግሽ ቆየህ እኮ
@user-fg3qu5wx9m
@user-fg3qu5wx9m Ай бұрын
Yes yes ❤❤❤
@user-hl9qr2xl7h
@user-hl9qr2xl7h Ай бұрын
Enkowan Dehna Metake 😊😊
@selinakonjo9249
@selinakonjo9249 Ай бұрын
❤❤
@jereyabesra7586
@jereyabesra7586 Ай бұрын
Enema eko tsome eskiyalek lektan meslogne nber enkuwan beslam metak bro
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
ቴዲ የሜባሉ ስሞች ግን ልበ ሙሉወች ናቸው
@AbebeMesi
@AbebeMesi Ай бұрын
Tsagsha
@purrrrs
@purrrrs Ай бұрын
Tsegish ye Liverppol degafi neh leka 😍 😁
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar Ай бұрын
😁🤣
@purrrrs
@purrrrs Ай бұрын
@@tsegayeaberar Enem negn 🤣 btw miste Ena 6tu wendochu kifil 3 eyesemaw new thanks 😁 ❤️
@axumroha
@axumroha Ай бұрын
Esti endene begugut yetebeke like yadirg
@branshali8792
@branshali8792 Ай бұрын
❤❤❤
@makmeko12
@makmeko12 Ай бұрын
ተናፋቂዉ ወንድም አለም እባክህን ቀጣዬን አፍጥነዉ አለበለዛ ልባችን እንደተንጠለጠለ መክረሙ ነዉ ስለዚህ አደራ ወንድሜ አፍጥነዉ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Ай бұрын
Wyene afetnew nateh
@user-cz2hy1ib2g
@user-cz2hy1ib2g Ай бұрын
Mechareshiw Men yewan
@meseretababu987
@meseretababu987 Ай бұрын
መቼም ክፍል አራት መኖር አለበት እንዲህ ተንጠልጥሎ አይቀርም
@hayatab5501
@hayatab5501 Ай бұрын
አቶ ደምስ የህይውተን ዳባ እዳማረው ይቀራል እንጂ የህይወት ባል አያስቀምስውም 😂😂😂😂
@user-tm8ls2ns5k
@user-tm8ls2ns5k Ай бұрын
አራ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ከመቆያትህ የሰመሁትን እያራሰሁት ነው
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r Ай бұрын
Stagishiye banetk tolo likekewu😊
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 Ай бұрын
♥️🙏♥️
@tizumekuria6988
@tizumekuria6988 Ай бұрын
በስመአብ ሰው ሰውን ለመጉዳት ምን አይነት ርቀት ይሄዳል 😊😅😢😂 ፍቅር ሀሃልው
@raheladdis6317
@raheladdis6317 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m Ай бұрын
Tsegsh aderahin ahunm samnt tebku endatilen adera adera😢😢😢
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m Ай бұрын
Adera
@Rozy_111
@Rozy_111 Ай бұрын
ማቹ ቴዲ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ😢
@user-rz7ty1lt5f
@user-rz7ty1lt5f Ай бұрын
Man yhun yemotew tedy adayhon😢
@tedrosalemdaniel1714
@tedrosalemdaniel1714 Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊
@gannetaredo6680
@gannetaredo6680 Ай бұрын
Enkan bedena metaki sitebik tekedemku
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p Ай бұрын
ኤጭ በዛ ኪኒኒ ምክኒያት ቴዲ ባልሆነ የሞተው😢😢😢😢
@tagestbab5861
@tagestbab5861 Ай бұрын
💐💐💐💐💐🥰🥰🥰
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 Ай бұрын
💘💘💘💘
@user-wi5um1ft9y
@user-wi5um1ft9y Ай бұрын
ፕሊስ ቀጣዮን አታቆየው
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
ሟቹ አሪውስ እንድሆን ተስፋ አደርጋለሁ
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 Ай бұрын
ግን ለምድነው ላይክ ማታደርጉት አዳምጦ ውልቅ ይደብራል
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l Ай бұрын
ፀግሽ ቀጤዩን እንዳታቆየው
@bezaguta1234
@bezaguta1234 Ай бұрын
አረ ፀግሽ አልተዘዋወረች አቅርብልን
@user-zz7bw5yd8i
@user-zz7bw5yd8i Ай бұрын
ያ እርኩሰ በሆነ የሞተው
@semura-km7ty
@semura-km7ty Ай бұрын
አቶ ደምስና ጭፍሮች አንጀቴን እንዳሳረርክ ሰይጠን ልብህን ይደምስሰው!!
@fekeryene213
@fekeryene213 Ай бұрын
ሟቹ ቴዲ ባልሆነ 😢😢
@bettymarkos152
@bettymarkos152 Ай бұрын
ፀግሽ እየጠፋህ ነው ታውቆሀል አፍጥነው
@sofiad782
@sofiad782 Ай бұрын
አንተ ፀግሽ ልስማው አልስማው እያልኩ ነው የጀመርኩት ምክኒያቱም ተሎ ሰምቸ ጨርሸ ቀጣዩ 😢
@afromedia3945
@afromedia3945 Ай бұрын
ፀግሽ 6 አይደለም ለምን 666 አትሆኑም ደራሲው ያስቀመጠው ነው ወይ? ከሆነም ማረም አይቻልም ነበር ወይ 600 በሚለው ማስተካከል አይቻልም ነበር? በማወቅም ይሁን ባለማወቅ Promotion እንዳይሆንብን ብዬ ነው ይህ የእኔ አመለካከት ነው!!
@inlifein
@inlifein Ай бұрын
ደምስ ማለት ከነግሩፑ ስድስት ስልሳ ስድስት ነው እራሱ ። ስተት አይደለም ።የምን ፕሮሞሽን በዚህ ሰአት ይህን ትረካ ከሚያዳምጡ መሀል አንድም ሰው ስለስድስት ስልሳ ስድስት የማያውቅ ያለ ይመስልሀል ወዳጄ።
@AbebeMesi
@AbebeMesi Ай бұрын
❤❤❤
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 4 | የመጨረሻ
2:40:32
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 16 М.
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 4 | የ ጨነቀ እለት ...
2:50:01
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 8 М.
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Mr DegrEE
Рет қаралды 70 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 331 М.
Dapatkan APA PUN YANG ANDA INGINKAN dengan GADGET ini #shorts
00:11
Gigazoom Indonesian
Рет қаралды 13 МЛН
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 29 М.
Ethiopia #dessie #tereka - የደሴ የቀድሞ ትዝታዎች /Ye Dessie yekedmo tizitawoch
22:55
Ethiopian new full | fikir ena  beqel | ፍቅር እና በቀል  | ሙሉ ክፍል | Tsegaye Aberar
2:42:00
ዘመን አይሽሬ የ አዳም በረከቶች ...
3:03:10
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 16 М.
New Ethiopian Full | የህይወት ብይን | Yehiwot Beyen | ሙሉ ክፍል
1:31:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 2,1 МЛН
БЕДНЫЙ БОБИК
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 1,3 МЛН
БЕДНЫЙ БОБИК
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 1,3 МЛН
Фокусы оператора 😀 с канцелярской резинкой. Он в кадре.
0:41
Polinka_girla (Полинка и Оператор)
Рет қаралды 2,4 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
0:28
WOULLL!
0:36
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 20 МЛН