ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 4 | የመጨረሻ

  Рет қаралды 15,493

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Ай бұрын

#tsegayeaberar #ethiopia #tilahuntesfaye
#ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #misteerna6tuwendoch
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 157
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 Ай бұрын
የፍቅር ጥግ በቴዲ ሴቶች እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ፀግሽ ተባረክልኝ
@Mitamitu-rz7il
@Mitamitu-rz7il Ай бұрын
እንደቴዲ አይነት ባል ይስጠን ❤❤❤አብሬ ልፈነዳነበር ከሂወት ጋር ተጨንቄ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን ጸግሽ❤
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn Ай бұрын
ጊታዬ እደቴዲ መከታ የሆነ ባል ስጠን 🙌 እንጁማ አውን ያሉ ወንዶች እንኳን መከታ ሊውኑን ይቅርና የጫት መቃሚያ ካጡ በአንድ ብር ቁማር አስዘውን ይቅሙብናል 👊🥺🥺🥺🤦🤦😂
@sar3319
@sar3319 Ай бұрын
😂😂😂
@RichLove4242
@RichLove4242 Ай бұрын
አጨራረሱ በጣም ሃሪፍ ነው ቴዲ ጀግና ባል ነው ብዙ ትምህርት አለው ፀግሽዬ ሃሪፍ ስራ ስላቀረብክልን ፈጣሪ ያክብርልን በሌላ ስራ በቅርብ እንደምትከሰት ተስፋ አደርጋለው ❤🙏🙏
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Ай бұрын
ያ ረቢ ለእኔም እንደ ታታ እንደ ቴዲ ያለ ባል ስጠኝ አሚንንንንንን 😞😞😞 አጨራረሱ አንደኛ እና ምርጥዬ ነው 😮😮😮በዚው ቀጥል 😊😊🙄🙄🙄
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl Ай бұрын
አቤት ጉጉቴ በነፍሴ ደረስክልኝ ጰግሺ አመሰግናለሑ!አምላኬሆይ ላንተ አይቸግርህምና እንደቴድ አይነት ባል ስጠኝ🙏🙏🙏
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Ай бұрын
😂😂
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 Ай бұрын
😂😂😂 the waiting was brutal 😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
እኔም በጉጉት ነበር የጠበቅኩት
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
ፀሀፌውም ተራኪውም የበለጠ ብርታቱን ይስጣቹህ በጣም አስጨናቂ ከእውነት አለም ያልጠፋ ውንጀል የሚያሳይ ምርጥ መልእክት ❤❤❤
@amyd4961
@amyd4961 Ай бұрын
ፀግሽ እናመስግናለን
@sofiad782
@sofiad782 Ай бұрын
አሪፍ ስራነው የኛ ፀግሽ አናመሰግናለን. ከሴኮንድ ዴቃ ከዴቃ ስዓት ምን ይፈጠር ይሆን እያልኩ ተመስጨ ነበር የሰማሁት. አጨራረሱም ዋው ነው. በሌላ ስራ በናፍቆትና በጉጉት ከማለቃችን በፊት በነብስ እንደምደርስልን ቅንጣት አልጠራጠርም።
@newsdallo
@newsdallo Ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ጸግሽ እናመሰግናለን ። ደራሲ ጥላሁን ተስፋዬ ብእርህ አይንጠፍ ደስ የሚል ስራ ነው በመጽሀፍም እደምናገኝህ ተስፋ አለን ጀግና ወድማችን
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 Ай бұрын
Wow Wow አጨራረሱ አሪፍ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ የሚያስቀና የባልና ሚስት ፍቅር ❤❤❤❤ደራሲው እድሜና ጤና ይስጥልን ፀግሽም ኑርልን
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh Ай бұрын
ፀሀፊዉ እጅግ እናመሰግናለን ብዕርህ አይጠፍ ደስ የሚል አጨራረስ ፀግሽየ በጣም የምወድህ የማከብር የምር ትረካወችህን ስወድልህክ በቅርብ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ 😘😘😘😘😍😍
@lilitsegaye6856
@lilitsegaye6856 Ай бұрын
እንዳልጏጏ ቆጥቤ እየሰማሁ ነበር ዛሬ በነፃነት እጨርሳለሁ🎉🎉🎉🎉
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ጸግሽ የምንሰማው ስዎች ግን ከ 4ሺ በላይ ሰው አይቶታል ግን ላይክ ግማሽ እንኳን የለውም ወገን አድካሚ ስራ ነው ላይክ እናርግ ጸግሽ በሌላ ስራ እንጠብቃለን ❤❤❤
@kalmekdi8713
@kalmekdi8713 Ай бұрын
እውነትም ፍቅር በፉርዱ 😂ምናለ እንዲህ አይነት ባሎች መጽሀፍ ላይ ብቻ ሆነው ቀሩሳ 😂😂😂❤❤❤❤❤እየጓጓሁ የጨረስኩት ምርጥ ትረካ አመሰግናለሁ 🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Ай бұрын
ደስስ የሚል ፍፃሜ ፀጉ ተባረክ ሁሌም ክፉ ሰዎች መውደቅያቸው አያምርም
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Ай бұрын
Wow መጨረሻዉ ደስ ይላል ቴዲ ጀግና ባል ነዉ ከምር💪❤
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 Ай бұрын
በጣም ደስ ነው ያለኝ አጨራረሱ ፥ ተጨነኩ እኮ ጎበዝ 😂 ፀግሽየ እንደሁልጊዜው ድንቅ ነበርክ ፥ ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እያደረጋችሁ ቻናሉን እናሳድገው ። 100k for startup 🙏
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t Ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ትረካ ነው በእውነት ፍቅር ያሸንፋል መጥፎ ደግሞ ዋጋ ያገኛል
@diekillerentenoob7698
@diekillerentenoob7698 Ай бұрын
ሁልም ምርጥ ትርካ እና ምርጥ ታሪክ ከልብ አመስገንኩ ፀግሽ
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
ዋው አጨራረሱ ሲያምረ እደቴዲ ለምን ከማለት ይቅረ ነገሮችን ለማሰተካከል የሚጥረ ሰው ያብዛልን በረታልን ወድማችን እንወድሀለን❤ ፀግሸዬ አተደሞ ለኒ ምረጥ የምረጦች ምረጥ ነከ ✅💐❗
@user-sg9eg2iu6v
@user-sg9eg2iu6v Ай бұрын
እናመሰግናለን❤ ቴዲ ግን ጀግና ነው እእ አፋልጉኝ እስኪ😂😂😂😂
@megsolomon4685
@megsolomon4685 Ай бұрын
ጸግሻ ሓውና Thank you..This story is really good!
@user-rw4kp9gu6k
@user-rw4kp9gu6k Ай бұрын
ዋዉ መጨረሻው ያምራል እንደ ቴዲ አይነት ባል ይስጠን
@ameleyene6089
@ameleyene6089 Ай бұрын
ፀግሽ ግሩም ሥራ ቆንጆ ትረካ እናመሰግናለን
@user-pf3yx2xk6x
@user-pf3yx2xk6x Ай бұрын
ፀግሽዬ በናትክ መቆያ የሚለዉን መፅሐፍ ጠርክልኝ እባክ
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s Ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው እንደቴዲ ባል እና ወንዴም ለሁሉም ሰው እግዚሀብሔር ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 Ай бұрын
እንደሁልጊዜው በጥሩ አቀራርብ ተርከዋል ታሪኩም በጣም አስተማሪ ነበር አመስግናለሁ
@hannhyilma4416
@hannhyilma4416 Ай бұрын
አንተ አንበሳ ምን አይነት ደስ የምትል ተራኪ ነሕ ጌታ ይባርከሕ ፀግሽ ወድሀለው በርታ
@TigstGetachow
@TigstGetachow Ай бұрын
ዋውውው ደስ ይላል በፊልምና በታሪክ ብቻ ባይሆን ደስ ይላል
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Ай бұрын
እንኩዋን ባሳላም መጠህ ፀግሺ ባጉጉት ስጠብቅ ናበር እናመሰግናለን 👏👏👏👍👍
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 Ай бұрын
ባጣም በጣም እናመሰግናለን ፀግሺ መጨርሽው ስያምር በጣም ዳስላል በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👏💐💐💐💐
@fatmarayan7296
@fatmarayan7296 24 күн бұрын
በዴዚ ሞት 😅ደስ የሚል ትረካ ተባረክ❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 Ай бұрын
ሰላም ፀግሽ ሰላም ቤተሰብ ፀግሽ ይሄ እንዳለቀ ግን ሌላ ጀመር አለበት እባክህ ቶሎ ጀመር 😢❤❤❤❤❤❤
@tsionsita1157
@tsionsita1157 Ай бұрын
ሙሉውን ክፍል እስክትጨርሰው ሌላ ስራዎችክን እያደመጥኩ ነበር አሁን ከክፍል አንድ ጀምሬ አደምጠዋለሁ ያው እንደተለመደው ምርጥ ስራ እንደሆነ አልጠራጠርም የኛ ድምፀ መረዋ ፀግሻችን well come ብለናል❤❤
@kareahg8102
@kareahg8102 Ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ በዲስ ስራ እንጠብቃለን ❤❤❤😊
@user-kd4zu5ub2h
@user-kd4zu5ub2h Ай бұрын
❤❤❤ፀግሽ እካን ደህና መጣክ
@yordebayisa1649
@yordebayisa1649 Ай бұрын
ፀግሽ ቃል የለኝም ላንተ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ❤❤❤
@tgmamo8434
@tgmamo8434 Ай бұрын
ዋው በጣም ነው አጨራረሱ ደስ የሚለው
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 Ай бұрын
Tsegish You are a great narrator as always! Thank You!
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል መድሀኒቱን ያዘዉ ቴዲ ስለነበር እሱ ሞተ ብዬ ተናድጄ ነበር
@medhindebas5003
@medhindebas5003 Ай бұрын
Tsegish hawena kibret yhabelna. I love the story.God is always with good people.
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Ай бұрын
Amazing story happy ending thank you so much for sharing with us you are well appreciated young man stay blessed ❤❤❤
@tewedros1
@tewedros1 Ай бұрын
በጣም ልብ አንጠልጣይ ግን ደስ የሚል አጨራረስ።
@tagestbab5861
@tagestbab5861 Ай бұрын
ፀግሽ ምርጥ ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤
@makedestefera4771
@makedestefera4771 Ай бұрын
ድንቅ ነበር ። እናመሰግናለን ።
@tigistbedada8986
@tigistbedada8986 Ай бұрын
Wow!!! He is wonderful husband ❤ Tsegish thank you for your service you are the best as always ❤
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ በጉጉት ነበርሥጠብቅ የነበረው❤❤❤❤ ፀግሽዬ በርታ
@sofiamedhane7996
@sofiamedhane7996 28 күн бұрын
ፀግሽዬ የእንቅልፍ መድሃኔቴ በጣም ደስ ይል ነበር ❤
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f Ай бұрын
ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ❤❤ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@Sariy2127
@Sariy2127 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰
@FrehwetAmare
@FrehwetAmare Ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ ጥሩ ስራ ነው መጨረሻው በጣም ነው የሚያምረው
@RichLove4242
@RichLove4242 Ай бұрын
ፀግሽዬ በጉጉት ስጠብቅክ ነበር ፍፃሜው እንደሚያምር ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤🙏🙏
@mershawubie1053
@mershawubie1053 Ай бұрын
ጎበዝ ጸሀፊ ነው።መልካም አጨራረስ።
@helenabib5397
@helenabib5397 Ай бұрын
Tsegish Ante tleyale waw What A Story bro Thanks A Lot 😘😘
@KediKedi-zo9pq
@KediKedi-zo9pq Ай бұрын
ዋው ደስየሜል ፍፃሜ ፀግሽ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብህ🙏🙏🙏🙏
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Ай бұрын
I don’t think I will find or heard the type of husband Hiwet has. The end is perfect. You now they said,what goes round comes round. Thank you for your time.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሸዬ ❤❤
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 Ай бұрын
Thank you Tsegish it was great !!
@user-mc1tw2qf6l
@user-mc1tw2qf6l Ай бұрын
እንኳንደህናመጣህ ፀግሽ❤❤❤
@lukasthemixedsmiths3586
@lukasthemixedsmiths3586 Ай бұрын
Wow it's amazing I enjoyed every minute of it well done
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጸግሽ
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro Ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤
@sarasol5240
@sarasol5240 Ай бұрын
dis yelali..thanks 🙏
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 Ай бұрын
Waw good finishing ❤❤❤ I wasn't expecting
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 Ай бұрын
I was waiting ❤❤❤❤welcome
@mimilove3031
@mimilove3031 Ай бұрын
Wow👌👌 #1
@MneyHaile-ke3ok
@MneyHaile-ke3ok Ай бұрын
Tsgesh egeziabher yebarkeh
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
@user-wi5um1ft9y
@user-wi5um1ft9y Ай бұрын
አሪፍ አጨራረሰ 😊😊😊 አመሰግናለው
@Etanche
@Etanche Ай бұрын
አመሰግናለሁ🎉❤❤
@Nesru23
@Nesru23 Ай бұрын
ጥሩ ቆይታ ነበረን እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ❤❤
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q Ай бұрын
Enamesegnalen berta tsegsh
@MeseretGirma-qp2pg
@MeseretGirma-qp2pg Ай бұрын
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fg3qu5wx9m
@user-fg3qu5wx9m Ай бұрын
Betam enimesegenalen taddy jegna bale ❤❤❤
@fanifana248
@fanifana248 Ай бұрын
Thanks tsegesh Betam temechetogal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 Ай бұрын
❤beautiful I love the ending. ❤ thanks a million and keep up the good work🎉
@naneyejj5428
@naneyejj5428 Ай бұрын
በጉጉት ሳልሞትብህ ደረስክልኝ የጅጅጋዋ አድማጭህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tenamolla6665
@tenamolla6665 Ай бұрын
ግሩም ነው
@freweynisamueal490
@freweynisamueal490 Ай бұрын
Betam des yemil tarik mechereshaw yamare abo tebarek
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p Ай бұрын
Welcome tsagish ❤❤❤
@zufansalemon3805
@zufansalemon3805 Ай бұрын
Welcome back
@user-dj6up2fy7i
@user-dj6up2fy7i Ай бұрын
Betam arif nebr beretalen atikoyeben demo
@lovebobe7980
@lovebobe7980 Ай бұрын
Tegesheye men yakel enedemakeberh you have no idea God bless u betam betam amesegnalhu, every time I shared your channel for friends. Thank you. Tegeshe 🙏
@asterasanu3932
@asterasanu3932 Ай бұрын
Tsegsh Enkon dehna mexah ❤
@user-db5vq7lj1b
@user-db5vq7lj1b Ай бұрын
woww batme new temachegn kemejamera eska machersha begugute nebare yesemawuti mecharshim tiru hono alake das yelal
@FikirteWoldeyes
@FikirteWoldeyes Ай бұрын
Owww my God ur voice ❤ ende teddy maketa yemihon ende ante dmtsu yemiyamr bal Yaren
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Ай бұрын
ሰላም..ጸግሽ
@uouo441
@uouo441 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰wwwww desi ስል ፀግሺ ተባረክ 🥰🥰🥰❤❤❤❤
@user-ny4tc8pp9f
@user-ny4tc8pp9f Ай бұрын
ሰላም ፀግሽ❤
@yosefabreham5792
@yosefabreham5792 29 күн бұрын
Hey,tegsh you are so amazing you know that I’m sorry relaxing and listen to your module. I love it you are so amazing person. Thank you so much. I really appreciate it and then keep going. Thanks so much.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekeryene213
@fekeryene213 Ай бұрын
መጨረሻው ደስ ሲል ❤❤😊
@kidisttadesse5955
@kidisttadesse5955 Ай бұрын
Thanks!
@sewitnur2515
@sewitnur2515 Ай бұрын
I love it amazing writer And you give it a life the way you read it i always admire you your work thank you so much God bless.
@mimiraye9943
@mimiraye9943 Ай бұрын
Kanane aberahelgne wede tsageshe
@lukasthemixedsmiths3586
@lukasthemixedsmiths3586 Ай бұрын
Thank you
@elsaalemu5750
@elsaalemu5750 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ tebark Abo derasiwme terakiwum nefesn asedsetachehut ❤❤❤❤❤
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b Ай бұрын
Thanks
@NuraFarah-vd8lg
@NuraFarah-vd8lg Ай бұрын
3 ተኛ ነኝ
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r Ай бұрын
Woww tedi mirt bal abo yimachachu endaz ayinet fikir yist 👌astelelku migermnw 🥰🥰🥰🥰
@zdtube5432
@zdtube5432 Ай бұрын
በጉጉት ሳልሟሟ ደረስክልኝ እናመሰግናለን ❤
@Tefelf
@Tefelf Ай бұрын
Lovely is here!!
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1
2:56:31
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 9 М.
Good People Restore Faith in Humanity: A Heartwarming Act of Kindness on a Bus #shorts
00:32
РАДУЖНАЯ ГОРКА 🌈😱
00:30
ВИОЛА 🐰
Рет қаралды 3,7 МЛН
ЗРЯ Я 24 ЧАСА СТОЯЛ НА ГВОЗДЯХ! #нонале
00:35
New Ethiopian new | የ ፀሃይ እዳ ...
1:31:44
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 12 М.
Ethiopia | ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 1
1:22:49
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 31 М.
🔴 አንድ ለናቱ ትረካ ክፍል 1 አንድ ትረካ #naration
21:56
መስኮት ሚዲያ Meskot Media
Рет қаралды 2,2 М.
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 28 М.
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 3
2:44:55
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 17 М.
የነፍስ ሰንኮፍ | yenefs senkof | ምዕራፍ 1
4:52:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 37 М.
Angel drove out ghosts 😰😨 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 10 МЛН
Revenge😂 Tom🍓Jerry #shorts #achayanarmyfamily
0:45
Achayan Army Family
Рет қаралды 19 МЛН
Бизнесмен устроил эксперимент😳
0:58
IF YOU BLINK, YOU LOSE  👁️
0:36
A4
Рет қаралды 3,9 МЛН