"....... ሚስጥር የሌላት ሀገር ነው የምትሆነው ።"

  Рет қаралды 16,890

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 8 ай бұрын
ስሜነህ ጀግናው አንበሣው ትለያለህ ማርያምን❤❤❤❤❤
@benyammulugetasr.7933
@benyammulugetasr.7933 8 ай бұрын
What an intelligent and proud Ethiopian you brought and interview Ato Gefare. Bedru. I wish the interviewer ( Semenhe) approach the issues and the subject matter positively. You sound like keeping the position of our enemies. Please stop it. You better than that. We have enough from those TPLF bandas Ato Gefare the God of Ethiopia keep you well. Keep the good work!!! Thank you , Ethiopia needs expert like you
@milkyabebe8651
@milkyabebe8651 8 ай бұрын
ምንድን ነው ያለያየን?አንድ ያልሆንበት?ያበታተን?መሠረታዊውን ጉዳይ ለምን ዘለሉት?ወጣ ብላችሁ ስለተሰበርንበት ዋና ነጥብ እንምጣ።እንዳንፈርስ እንሥራ።የጋራነት፣የኛነትን እንመልሰው።ዘረኝነትን አስወግደን አንድነት እናጠንክር።በተግባር።ወይ አባይ? ስሜነህ በርታ፣ኢትዮጵያ ትከፍልሀለች።በቅድሚያ አብይ አንድነትን እናምጣ ።ከተሠራበት ይቻላል!!!
@محمداديب-ج3د
@محمداديب-ج3د 8 ай бұрын
ችግራችን አርቀን ባለማሰባችን ጀግኖቻችን ታሪክ ሰርተው አልፈዋል ነፃ ሐገር አስረክበውናል አኛ አዲሱ ትውልድ ለኢትዬጲያ ምን ሰጠናት ? ሳንሰጥ ምን ልንቀበል ነው? አኛ ምን ይጠበቅብናል ? ብዙ ብዙዙዙዙ،!!!
@brhanehaile73
@brhanehaile73 7 ай бұрын
የምጠብቅን ጎረቤታችንን ሰላማቸው መናጋት ነው።
@AbebeGelan-v7d
@AbebeGelan-v7d 8 ай бұрын
ውሃ ወይም ውኃ እነዚህ ሁለቱ ትክክል ናቸው ። ውሀ ግን ትክክል አይደለም ።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 ай бұрын
ጃፋር የብልጥግና ሰይጣኑ የጥቁር ናዚዎችና ፋሺስቶች ጥርቅም ወሀውን ለአልሲሲ ሸጦታል የክፋት ጥግ እግዚኦ ቅርብ ቀን እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይስጣችሁ ብልጥግናን እራሳችሁ ዋኙበት አማራው አይፈልገውም ፎቶ ተነሱበት
@woldefantu75
@woldefantu75 8 ай бұрын
ስሜነህ ጥሩ አንስተሀል በአሁኑ ጊዜ በአረቡ አለም በአርበኛና ከአረብኛ ወደ አማርኛ በመሥራት ላይ ያለው የአባይ ንጉሦች (kings of Abay) በከፍተኛ ሁኔታ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን ታውቆ መረዳት እና መበራከት አለባቸው
@dawitderibneh9777
@dawitderibneh9777 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እውቅና ካልተሰጣት አንድ ተገንጣይ ምድር ላይ ሄዳ ነው እንደዚህ ትልቅ ጥያቄውችን ማቅረብ ያለባት ? እረ ባካችሁ እናተ ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ ..... ሰውዬው እንኩዋን ይሄን በህግና በትክክለኛ መንገድ ሊይልስፈፅም ቀርቶ ሚስቱንም ለኬንያኖች እረስታት እንዳልመጣ ቼክ አርጉልን
@Mashquke
@Mashquke 7 ай бұрын
ሐገሪቱ ካላት የተወሰኑ reasonable ከሆኑ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ ።ስራህን በአግባቡ practice የማድረግ መብቱ ባይኖርህም ።ጎበዝ!!!
@dawitatnafu835
@dawitatnafu835 7 ай бұрын
ጃፋር በድሩ ጎበዝና ብሩህ አእምሮ ያለው ልጅ እንደሆነ ይሰማኛል ግን በራሳችን ሙሉ ፈቃድ ያስረከብነውን የቀይ ባህር ባለድርሻነት እሁን ለማግኘት ቀላል ይሆናል ?
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 8 ай бұрын
ጃፋር ድንቅ ሙሁር
@tigistwoldegiorgis424
@tigistwoldegiorgis424 8 ай бұрын
ብልፅግና የሚለው ቃል ሲደጋገም ረከሰብኝ። please do not abuse the beutiful word.
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 ай бұрын
ለግብፅ ቀርቶ የአገሪቱን ሕዝብ መች በቅጡ አከበረና ነው ለምን አየሁህ እያለ እያሳደደ ምኑን አገር ነው ዝም ብለህ አትቀደድ ሪያሊቲ ሾውስ አንዋሽ የግድቡ ሀብት የአማራው ነው በግድ ሆነ በውድ በክንዳችን እናገኘዋለን
@jemalhaidar7442
@jemalhaidar7442 8 ай бұрын
excellent
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 8 ай бұрын
it's a kind of good idea well see Mr.jafar...we go far together...
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
ይህ ሰውየ ገን አያንቀላፋ አያለመ ነው ያለው ከአለም 7ኛ ይላል አንዴ
@ashenafiabayneh6182
@ashenafiabayneh6182 8 ай бұрын
ስሜነህ የምታቀርባቸውን ሰዎች የተማሩትን ትምህርትና ተቋምበ ብትገልጽ ጥሩ ነው።
@aymana1552
@aymana1552 8 ай бұрын
ጀአፈር ኢንደ ስምህ ጀግነ ነህ በርቱ አሏህ የግዘቹህ ኢነ ስም አይጠቀሴ ኢኘ ቢቸ ፈለጭ ቆረች ቢሉም መጠንከር ነዉ የለመዱት የሰቢደል።ሙስልሙን አግሎ ስፈነጩ ኖሮወል ዲነችን ስፍነን አየስሚርም ለዘም ነዉ አበቶቸችንን ስገድሉ አልሞችን ገደሉ።መለስ ቢጨንቀዉ በጭሩ ኢቀጨቸወለን ቢሎ ፎከረ።አሏህ ረሱን ቀጨዉ አልሀምዱሊላህ
@Gechiwest
@Gechiwest 8 ай бұрын
👏👏👏
@Mashquke
@Mashquke 7 ай бұрын
ምንአብይ አብይ ይልብናል አባይ ።ትክክል አባይ አይጨበጥም ትክክል አብይ Strategie.ምንም ማይጨበጥ ።
@sisaygetachew2069
@sisaygetachew2069 8 ай бұрын
I donot see any high level or strategic though. It is the same cadre talks. Make it high level. Release the book. Let us read it.
@eman6877
@eman6877 8 ай бұрын
Endet high tayaleh anite gar yalew chifin chikilat yizeh yikebidhal mayet...
@sarkamaoda
@sarkamaoda 8 ай бұрын
Masha allah Hagaré muhiran
@umerumer7974
@umerumer7974 8 ай бұрын
Teyakiwum teyakiwum ❤❤❤
@jemabelihu9631
@jemabelihu9631 8 ай бұрын
ጃፈር በድሩ .....ድንቅ አገላለፅ ...... ጋዜጣ በአግባቡ አንብቦ ከማያውቅ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሞገደኛ ....ብዙ ካንተ መረዳት ስንችል ሠዓትህ በተራ ወሬ ይይዘሀል .... ጃፈር ምርጥ ምርጥ ስትቴጄስት ... በርታልን
@gezaegrmay2963
@gezaegrmay2963 7 ай бұрын
አገር ኢያፈረሳችሑ, አገር አትገነባም
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
ይህ ሰውየ ብልጽግና ብሎ ጠርቶ አይጠግብም በብልጽግና ነው አንዴ የተጠመቀው
@umerumer7974
@umerumer7974 8 ай бұрын
Bertulin biruh Ethiopian muhiran ❤❤❤
@Mashquke
@Mashquke 7 ай бұрын
እሺ አሰብ ላይ ያለው የOil Refinery ቀኃሥ ያሰሩት ለከግማሽ በላይ ለአፍሪካ ሐገሮች በቂነበር።አብይ Strategie እያላችሁ ጦርነት አታጡብን አንገብጋቢ የሕዝብ ጥያቄ ወደብም አይደል ።ሰላም እንጂ።
@Mashquke
@Mashquke 7 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ የግብጽን ሕዝብ ሚጎዳ ነገር አላደርግም ።ወላሂ ኢ/ያን ፍርስርሱዋን ለማውጣት የቻልኩትን አደርጋለሁ ፣የአረብም ቡትስ በምላሴ አጸዳለሁ ይህንን ያለው አብይ አህያ አሊ ሚባል ነው ።ሞት ለአብይ አህያ አሊ ።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 7 ай бұрын
አቶ ጃፋር በድሩ ኢኮኖሚያችን እያደገ ነው ብለዋል ፣ግን አሁን ላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በቀን አንድ ጊዜ እንኳን መብላት ባልቻለበት ፣ብዙወቹ በርሀብ እየሞቱ ባሉበት ፣ይህንንም የዓለም ህዝብ አውቆ አስቸኳይ እርዳታ እየጠየቀ ባለበት ሁኔታ ኢኮኖሚያችን አድጓል ማለትህ አያሳፍርም ? ወይስ እንደአለቃህ ውሸት የመናገር በሽታ ይዞህ ነው ?
@Mashquke
@Mashquke 7 ай бұрын
ግዜዬን አወደምኩት ዝምብዬ የዚህን ሰውዬ ለተጠየቀው ጥያቄ መልሱን እየመለሰ ካልመለሰ ጋር ።
@ዲንአፈወርቅወርቁ
@ዲንአፈወርቅወርቁ 8 ай бұрын
ይህም ሚኒስቴር ነው አይ ኢትዮጵያ ሀገረ ሲረጅ ጃርት ያፈራል ይባልን
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 8 ай бұрын
ጃፋርን ስለማታቀው አንተ ደንቆሮ ጃርት አንተ ነህ
@gbhaile
@gbhaile 8 ай бұрын
Why do we seem to overlook the obvious issue, often referred to as the elephant in the room? Perhaps it's because we fear the implications of acknowledging it, or maybe we find it challenging to comprehend the complexities of its existence. This phenomenon highlights our tendency to avoid uncomfortable truths or difficult discussions, which can hinder progress and prevent us from addressing important issues effectively.
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 7 ай бұрын
ሳር. የማይበላ የዋህ. ከብት
@yibrahfisha9859
@yibrahfisha9859 7 ай бұрын
ካድሬነቱ ወደ ጎን ብትተው እና ሙያ ላይ አትኩር:: የአባይ ውሃ ስትራቴጂም አንተ የምታውቀው አይመስለኝም?
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
የብልጽግና ሚንስትር የተብሎ ከምሾም የበለጠ የሞተ ሞት ይኖራል ወይ
@brhanehaile73
@brhanehaile73 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሙሁራን ጥቅማቸው የሚያግኝበት ኢንጂ ለትውልድ የምያስተላልፍት ቦንቡ(ፈንጂ)ህዝቡ ሰላም ኢንድያጣ የተጻፈ ስልሆነ ተቀባልነት የለውም ።
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 8 ай бұрын
ደራሲው አብይ፣ውይ ውይ፣
@saraahmed293
@saraahmed293 8 ай бұрын
አማራን አይወክለውም አማራ የመኖር ያለመኖር ህልውና ውስጥ ነው ውሃውን ዋኙበት
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 8 ай бұрын
😅አማራን እይወክልም ስትይ ምን፡ ማለት ነው ለመሆኑ ተምረሻል ?አማራ የት እንዳለ ታውቂያለሽ ውይ ?ይህ ራስን የቻለ ድንቁርና ነው ።ውሀውን ዋኙበት የምትይው ለመሆኑ የተናገረው ገባሽ ውይ? ውሀ ለመዋኛ ብቻእይደለም የሚያገለግለው ለብዙ ነገር እስፈላ ጊ ነው። አማራ ያለውእኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እይደለም አሜሬካ ።የሰው ልጅ ዋናው የሚያስፈልገው ውሀ ነው ።ከሰውነታችን 3/4ውሀ ነው ለመሆኑ፡ አማራ በቤንዚን ነው የሚንቀሳቀሰው? እትዮጵያን ያስቸገሩእንዳንች እይነቶች ማመዛዘን የማይችሉ ጠማማ ትውልዶች ናቸው ።በጣም የሚገርመው አስተሳሰባችሁ የተዛባባችሁ ያላችሁበትን አገር ጠንቅቃችሁ የማታውቁና የውሀን ጥቅም የማታውቁ ደደቦች እስቲ ወደፅበል ሂዱ ምናልባት ትስተካከሉ ይሆናል።ታሬክን እወቁ።
@umerumer7974
@umerumer7974 8 ай бұрын
Yewedeb guday lehagerachin yehiliwuna guday new ere kezim belay new!!!!!!
@abelaemsh-jm2wf
@abelaemsh-jm2wf 8 ай бұрын
Sewuyewu ,,ebid nw ,, demakun ye Ethiopian tarik be mefak ,,,yerasun fezaz tarik lemetsaf yemirox ,,,,hitsan
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
አብይ ስትራቴጅ ግን ቅኔ ነው ልክ አንደቄሱ ውዳሴ
@eman6877
@eman6877 8 ай бұрын
Ende midea ene etv ebs walita eneza ye ager midea sile abay ena key bahir awuritew ayawukim. Sile lelochim sile poletica enji sile ager asifelagiw aynagerum betam yanadidal
@nebaH1214
@nebaH1214 8 ай бұрын
መጀመሪያ ብልፅግናን አስወግድ ጃፋር ሌላ ላይ ጣትክን አትቀስር
@nebaH1214
@nebaH1214 8 ай бұрын
ውስጥ ያለውን አስተካክሎ ነው ዝም ብለህ አትንጠራራ
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 8 ай бұрын
Wish glob Your comment is very disgusted. Respect he is excellent education guy. Listen love with him without without knowledge Thi, the store comment. Please guys be careful.
@umerumer7974
@umerumer7974 8 ай бұрын
Hulachin behagerachin tikim guday banileyay yishalal
@saraahmed293
@saraahmed293 8 ай бұрын
ወንድሜ ሌላ ቦታ አትኢድ ህዝብን ከህዝብ የሚያባላው አራት ኪሎ ተቀምጦ ሌላው ላይ እጅክን አትጠቁም
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ን ህዝብ የሚያባላው የምእራባዊይን የአሜሬካ የግብፅ ተንኮል የእትዮጵያ ን ለመበዝበዝ እንዲያመቻቸውና እንደፈለገ አገሬቷን በቁጥጥር ስር ለማዋል ስላልተመቻቸው የኛን ባንዳዋች ህዋቶች ን በዶላር በመግዛትና ህዝቡን በዘርና ሀይማኖት በመከፊልና፡ እንዲጣሉና መሳሬያ በማስታጠቅና ህዝቡ እርስ በእርስ እንዲጨራረስ ትልቅ ቁማር ተጫውተዋል ።እሱ ሲነቃባቸው የህዋት እርሚ 51 አማራ ነን ለአማራ እንታገላለን እያለ ህዋት ስሙን ቀይሮ በአማራ በኩል፡ ፍኖ እየተባለ በኦሮሞ በኩል ኦነግ ሽኔ እየትባለ ኢትዮጵይን ያተራምሳል ።ይህ ሁሉ የሚሆነው መንግስትን ለማውረድና አሜሬካ ለኔ ያገለግላል፡ ያለውን፡ ባንዳ፡ ለመተካት ነው ።ህዝቤ ንቃ ህዝቡን የሚጨፈጭፉት ተመሳሳይ የመከላከያ የወታደር ልብስ ለብሰው ነው ።ደደቡ ህዝብ የእትዮጵያ መንግስት ጨፈጨፍን ይላል በጣም የሚያሳዝነው ገበሬውን በግድ እየሰበሰቡ ጥያቄ ሲጠይቁ በሰበብ ይገሉአቸዋል ምክንያትም ህዋት አማራን እንደሲጋራ እጭሰን አመድ እናረገዋለን ብሎ ምሎ ተግዝቶ ነው የወጣው አማራው ግን አላወቀውም እብሮ እያጨበጨበ መጨረሻ የሚደገስለትን ድግስ አላወቀውም የሚያሳዝነው ህዝብ ያልገባው ይህ ነው ።ኦንግሸኔ መሬ ጃልማሮ ኦሮሞ አገር የተወለደ የትግራይ ልጅ መሆኑን የታወቀ ነው ።አማራም እግር ያሉት እዛ የተወለዱ ትግሬዋች ናቸው እነሱ በህዋት የተመለመሉ ናቸው።ህዝቤ ንቃ እስክዛሬ ድረስ በአማራና በኦሮሞ የተደረጉው ጭፍጨፍ በነሱ ምክንያት ነው ።በጣም የሚያሳዝነው እነሱን የሚከተሉ የዋህ አማራና ኦሮሞዋች ህዋት ውስጣቸው እንደተሰገሰጉና፡ በተዘዋዋሬ ለህዋት እንደሚዋጉ እያውቁትም። ምክንያቱም ቋንቋውን ስለሚችሉ ነው። ።አማሮች ጠላቶቻችሁን ነው እቅፍችሁ የያዛችሁት እትሸወዱ ለናንተ እይዋጉም ቀስ እያሉ እየጨረሱዋችሁ ነው ።ህዋት ሂሳቡን በአማራውና በኦሮሞ ያለውን እያወራረዱ ነው ።
@saraahmed293
@saraahmed293 8 ай бұрын
በግብፅ ማሳበብ ድሮ በወያኔ ግዜ ቀረ ታንክ እየነዳ አማራ ክልል ገብቶ ጦርነት የከፈተው ግብፅ ወይም የውጪ ዓይል አይደለም አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ሁኗል በዘረኝነት ተተብትበው ህዝብን አንድ አርገው መምራት ሲያቅታቸው በውጪ አይል ማሳበብ የተበላበት እቁብ ነው የራሱን ንፁህ ዜጋ በድር በድሮን የሚጨፈጭፍ መንግስት በሌላ ሀገር ቢያሳብብ ትርፉ ቅሌት ነው ጥቁሩ ጣሊያን አብይ አህመድ ነው የኢትዮጵያ ጠላት
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 8 ай бұрын
.ከተቃዋሚ ድርጅቶች ጋር ተቀናጅተህ ውስጣዊ ስርሠራ የምታካሒድ በስመ ነፃ ሚዲያ ሽፋን የዘር ጥላቻ የምትዘራ ጋዜጠኛ ተብዬ።
@tigiltigil442
@tigiltigil442 8 ай бұрын
ስለ ውሃ ከተነሳ አንድ ግለሰብ ብቻውን ቤተ መንግሥት እገነባለሁ እያለ ቢሊየን $ ከሚባክን ህዝቡ የምግብ አቅርቦት ችግር ስላለበት ተራራዎችን በዲማሚት እፍርሶ የመስኖን ዘይቤ መጠቀሙ ለህዝባችን ጠቀሜታ አለው:: ሌላው ይህ አቅምና እውቀት የሌለው ቀጣፊ ጠ/ሚር መለወጥ አለበት::
@saraahmed293
@saraahmed293 8 ай бұрын
ኢኮኖሚዋ እያደገ ነው አላለም ምናለ ዝም ብትል ነውረኛ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 8 ай бұрын
አይመለከተንም እኛ እየተራብን እናተ ትራቀቃላችሁ
@abunilemedia9235
@abunilemedia9235 8 ай бұрын
መች ጠግበን እናውቃለን ባንዳ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 8 ай бұрын
እናንተ ፣አራጆች ፣ኦሮሙማን ፣ለመመስረት ፣ወደብ ያስፈልግሀል፣መጀመሪያ ሰው ሁኑ
@andnet2094
@andnet2094 8 ай бұрын
ዕዉን አሁን ስለየዉሀ ሚስጥርነት የሚወበት ወቅት ነዉን? እንደ የከረዩ አባቶች ዓይነት መንግስታዊ ጭፍጨፋ ሁሉ ሚስጥር ሁኖ መቆየት ጉዳይ አይቀድምም?
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 8 ай бұрын
ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ እይቀርም ስለዚህ የፈለገ እንድ ህዋት የመሰሉ ኢትዮጵይን የሚበጠብጡ ዱርየዋችና የአሜሬካን ይዶላር ቅጥረኞች ኢትዮጵያ ን በተለያየ መንገድ ቢበጠብጡ እንኳን አገራችን ወደፍት እንጅ ወድዃላ እይሄድም ስለጭፍጨፍው ብቸኛ ተጠያቂ ህዋት ነው እሱ ጥርጥር የለውም። መንግስት የቀረውን ህዝብ ለመከላከልና ለመጠበቅ ሀላፊነት አለበት።ለእባቶች ምሽት ተጠያቂው ህዋት ነው ምክንያቱም አሁን ማስኩን ቀይሮ በፍኖና በኦነግ የውሽት ስም በመምጣት ንፁህን ህዝብ እየጭፈጨፉ ይገኛሉ መከላከይ የተቻለውን እርምጃ እወሰደ ነው ።ዝም ብላችሁ በጭፍን በመንግስት አታሳቡ
@nebaH1214
@nebaH1214 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mulunehyadata
@mulunehyadata 8 ай бұрын
አናትህ ይፍረስ ምድነህ
@endalkachewbahiru1051
@endalkachewbahiru1051 8 ай бұрын
I feel sorry for Zenanh about this idiot Cadre 😂
@bdegife6794
@bdegife6794 8 ай бұрын
I feel sorry for you opposing every thing is mental sikness.🤣🤣🤣
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 8 ай бұрын
የአብይ፣ እስትራቴጅ ፣ጅል፣
@AfariMoranSleuthExportedSalt
@AfariMoranSleuthExportedSalt 7 ай бұрын
እብድ ውሻ
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 8 ай бұрын
ስሜነህ ተመቸህኝ ሰዉዬዉ ሰዋሰው የሚባለዉ የሚያዉቅ አይመስልም ገና ሳናነበዉ አወቅነዉ ካድሬ ነህ በልልኝ ነገ ደግሞ አቤቤ ብሎ ይጽፋል አሽቃባጭ
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 8 ай бұрын
ጃፋር ድንቅ ሙሁር
የሁለት ውሃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ
1:10
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
የመጀመሪያው ፕሮፌሰር መነኩሴ
7:50
AddisWalta - AW
Рет қаралды 6 М.