ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ።ስለ ፆታዬ እናቴ የደበቀችው ሚስጥር አለ እናትና ልጅ ተፈጠጡ!!

  Рет қаралды 50,945

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 734
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 3 күн бұрын
ልጅቷን አትከሰስም ማለታቸው ጥፋተኛን ማበረታታት ነው፡፡ የሕግን የበላይነት ማዎቅ አለባጥት፡፡
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 күн бұрын
ስያስጡሉ መታሰር አለባት
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 күн бұрын
Exactly she need to go jail she almost kill her brother please put this devil out of the house 👹👺
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
Mekeses alebat manim tenesto mesaria sew lay metekos yelebetim
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 3 күн бұрын
መከሰሳ አይቀርም ማስረጃቸውን እስኪይዙ ነው እንዛ የሚሉት ከህግ እሚያመልጥ የለም ወንድማንም አለማግባታ ግዜው እንደሆን የሰይጣ ግዜ ሁናል ከዚህ አይነቱ ይሰውረን
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 9 сағат бұрын
ትክክል
@MuluEyayu
@MuluEyayu 3 күн бұрын
ልጁን እንኳን እግዜር አተረፈው አባትየው ግን የሆነ የደበቀው ሚስጥር ይኖራል ይጠየቅ
@demekechgonfa
@demekechgonfa 3 күн бұрын
I guess the father might transfer his gander too who knows that 🤔🤔 may God hill your sickness our brother please don't bring that devil lady or men including his mother may god keep you safe our brother and his wife including the baby put her jail don't let her to stay with them
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 күн бұрын
ዋይኔ ልጁ ታርፎሃል 😭😭😭😭እግዚአብሔር ሁንካን አጠረፍ ዋንድሜ ጋዜጠኛ ታሜ እባክ ካሁን ቦኃላ የእግ አካል ጋራ ታንቀሳቀስ እባክ
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
Fetsho nw le interview makreb
@yewbdardemessi3974
@yewbdardemessi3974 3 күн бұрын
ጀርመን ሀገር ላይ አድጋ እንደዚህ አማርኛ😢 በፍጹም ልትናገር አትችልም ።
@BLove-dt3lm
@BLove-dt3lm 10 сағат бұрын
ውሸት ድራማ ነው በፊት ጎጆ ላይ ቀርባ የነበረች ሳሮን ያሏት ናት ይጫወቱብናል በገዛ ስልካችን 😂😂😂
@yosiefbereket5408
@yosiefbereket5408 3 күн бұрын
ጀርመን ያደገ ግን አይመስለን አዲስ ነዉ ተደብቆ ያደገ ይመስለኛል ቀልጣፋ ነዉ የዲያስፖራ አይመስለን 🇪🇷
@SosnaGirma-b3t
@SosnaGirma-b3t 3 күн бұрын
ትክክለኛው ዲያስፖራ አይደለም እሱን ወክላ የምትሰራ አርቲስት ናት
@alemhaile625
@alemhaile625 3 күн бұрын
ጀርመን ያደገ እንደዚህ አይነት አማረኛ ያወራል እንዴ እርግጠኛ ነኝ ልጇ አይደለችም ።
@BLove-dt3lm
@BLove-dt3lm 10 сағат бұрын
joke 😂😂😂😂
@2016ここチャンネル
@2016ここチャンネル 3 күн бұрын
አባትየው በህይወት አሉ ያጠራጥራል ።
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 3 күн бұрын
ተሙ ሽጉጡ እኮ ተኩሳዋለች በህግ መጠየቅ አለባት እንዴት አንከሳትም ይላሉ
@ddyy5110
@ddyy5110 3 күн бұрын
ድራማ ኣታውቅም እንዴ?
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 3 күн бұрын
ድራማ እኮ ነው
@rahellove7588
@rahellove7588 3 күн бұрын
በቤተሰብ ውስጥ ጣልቃ መግባት አያሰፈልግም
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 күн бұрын
😂😂😂ውሸት ነው ድራማ እየሰሩብን አይደል እንደ
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 3 күн бұрын
ተሙ ጭራሽ ፀፀት የሚባል አልተሰማትም ስለዚህ መከሠሥ አለባት
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 3 күн бұрын
ለህግ አቅርባት ወንጀል ሰርታ ስህተትን መደበቅ እራሱን የቻለ ወንጀል ነው።ብትገለውስ ኑሮ የሰው ህይወት ቀላል አደረጋችሁት።
@ad1187
@ad1187 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ዘንድሮ እየሆነ ያለው የማታውቅው ወንድሜ እያለች የምታወራው በ5 ወር ሚስቱን ጠላት ማድረግ ልጅቷ ትክክል ጽዎታ መታውቅ አለበት ። ያላት መንፈስ ጥሩ አይደለም አባትየው መጠቅ አለበት በህግ አትጠየቅ ካሉ የልጁን ሚስት ጉዳት ማድረሷ አይቀርም ለእናቷ እንኳ የምትሰጠው መልስ ስርአት የላትም
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 күн бұрын
ግን እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ኡፍፍ አሁንስ ከካሜራ ጀርባ ያሉት መያዝ ይችሉ ነበር እኮ 😢😢😢እንኳን ተረፍክ ምን ከጀርመን ድረስ መጥቼ ትያለሽ እና ከጀርመን መምጣት ከገነት የመጣሽ መሰለሽ እሾክ
@eyerus7075
@eyerus7075 3 күн бұрын
ይህ ነገር የውጪ አገር ነክ ባህሪ የላትም እውነተኛ ታሪክ አይመስልም
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 күн бұрын
ተሜ ሁል ጊዜ አንተብቻ አይደለም እንደአንተ ያሉ ጋዜጠኞች እንደዚህ ችግር ያጋጥማችኃል ግን ወደ ሌላ ሲሄዱ ያንን ስው መሳሪያም ሆነ ሌላ ጎጂ ነገሮችን ሊያነሱ ሲሄድ ዝም ብላችሁ ትጠብቃላችሁ ጥንቃቄ አድርጎ ጀግና ነህ በርታ
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n 3 күн бұрын
ስህተተኛዋ በትክክል እናትየዋ ናት መጀመሪያ እያወቀች መደበቅ ለምን አስፈለጋት ያሳዝናል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 күн бұрын
በትክክል
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 күн бұрын
Exactly
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 күн бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. ይሄ ልጅ ተረፈ ወላሂ በጣም ደንግጭ ነበር ስትተኩስ ይቺ አረመኔ 😢😢😢😢 እንካን አላህ አተረፈህ ወገናችን 😢😢😢❤❤. ለምንድነው የማትከሰሰው መሳርያ ነው የተኮሰችው 😢😢😢. አሁንም ይቺ ለማንም አትመለስም 😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 3 күн бұрын
betikikil
@ዘዙነኝየሙኪዘውጅ
@ዘዙነኝየሙኪዘውጅ 3 күн бұрын
በሂወት ተርፏል ግን ውድምየው ክዛ ቱክስ አንደኛ ነኝ ላይክ👍👍
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 күн бұрын
ልጁ ቴረፌ ተመስገን እቼ አረመነ ናት ለህግ መቅረብ አለባት አባትየዋ የጣራጥራል ለበቀል ነው የላካት 😭😊
@AnshaHasen-m1t
@AnshaHasen-m1t 3 күн бұрын
" ዋናዉ እንኳን ተረፈ ልጁ መቼስ እናት ራሷ ልጅ ጠፍጥፋ አትሰራም ፈጣሪ ነው የፈጠራት ....ታዲያ እናቴ አደለሽም ከሃዲ ብለሽ የመሳደብ መብትሽን እዛው ጀርመንሽ ተሳደቢ ሲቀጥል አንችን ማን ስልጣን ሰጠሽ ጥይት .....የማትረቢ ስለሆነሽ እዛዉ ወደ መጣሽበት ተመለሺ እኔ አሁንም ደግሜ ልናገር የምፈልገው በፈጣሪ ስራ መግባት አንችልም አፈጣጠርሽን ፈልገሽ አላመጣሽውም አዝኛለሁ ግ ን ስነ ስርአት የሚባል ነገር አለ አሳፋሪ ልጅ ነሽ አፍሽን ዝጊ .....
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q 3 күн бұрын
ልጁ ተመታ ያሳዝናል😢
@ለምንይዋሻል
@ለምንይዋሻል 3 күн бұрын
በትክክል ይህች ልጅ ሁለቱ ፆታ ኣላት። ምክንያቱ እናትዋን ይህንን ሚስጥር ስትናገር አስቆጣትና ሽጉጥን መዘዘች ተኮሰችም። ይህንን ነገር ተወዶ የሚመጣ አይደልም። ተፈጥሮ ነው።
@mulunehayele434
@mulunehayele434 Күн бұрын
ተፈጥሮ ምትሉ እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጥረት ይጫወታል ማለት እንደሆነ አስተዋልክ፤እግዚአብሔር ፐርፌክሽን ይጎለዋል እያላችሁ ነው።ምክንያቱም የመንፈሳዊ ትምህርት ዕውቀት ጉድለት በብዙዎች ላይ ይስተዋላል።ብዙዎች የሀይማኖት አባቶች አንቱ ተብለው የተከበሩት እንኳን ስተዋል።ይህ የርግማን ዘር እየቆጠረ የሚመጣ ነው።በቤተሰብህ የባዕድ አምልኮ ካለ ውጤቱ አንዱ ይኸም ሊሆን ይችላል።
@ለምንይዋሻል
@ለምንይዋሻል Күн бұрын
@mulunehayele434 ተፈጥሮ ማለት ከእግዚኣአብሄር ፍርድ እየወሰድክ ከለጠፍከው ችግር ነው። ይህንን ዓይነቱ ተፈጥሮ ካልሆነ ምን ትለዋለህ። ተፈጥሮ ማለት ትርግሙ ምንድነው? ሰው ሁኖ ሲፈጠር አብሮት የተፈጠረ ማለት ማለት ነው። የአፈጠጠሩ ምክንያት እኔም ሆንኩኝ አንተ ትርጉም ልንሰጠው አይገባም። የባለ ቤቱ እግዚአብሄር ስራ ነው። ቅጣትም ይሁን በአድ አምልኮ እግዚአብሄር በቦታው አለ። ትርጉም ሰጪ አትሁን ብቻ ሳይሆን አትፍረድም።ቆንጆም መጥፎም ትቁርም ቀዩንም በእግዚአብሄር ፍቃድ ተፈጠረ ለትምህርትም ይሁን ለቅጣት ደግሞ እግዚአብሄር በቦታው አለ።
@2016ここチャンネル
@2016ここチャンネル 3 күн бұрын
ጌታ ይጠብቅ ትርታ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 3 күн бұрын
ማዘር ለምን ይዋሻሉ በስምአብ ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር ልጁም አይጎዳም ነብር ብቻ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@RahelIjigu
@RahelIjigu 3 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እንኳን ጌታ ሁላችሁንም አተረፈ ቢዲዮ እስከሚለቀቅ ጨንቆኝ ነበር ልጁንም እንዃን አተረፈው ጌታ
@muajehbbshs
@muajehbbshs 3 күн бұрын
✍️✍️✍️ ተሜ ስላምህን ያብዛልን እናትና ልጅ ለምን መተማመን አቃታቸዉ ልጅ የተበላችዉ እራሷን ብቻ ነዉ የምታዳምጠዉ የአምሮ ባለሙያ ብታማክርላት ህክምና ቢደረገላት የተሻለ መረጋጋትና ማሰብ ትችል ይሆናል ❤❤❤❤❤❤
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 күн бұрын
ተርፏል ግን በጣም ጨቆኝ ነበር በጌታ ስም እንኳን ፈጣሪ አተረፈው እንኳን ደህና መጣችሁ ይች ጨካኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 3 күн бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝና ተመቷል መሰለኝ በህግ መጠየት አለባት
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 2 күн бұрын
ልጅትዋ ምንም አልተረጋጋችም ወንድ ሆና የነበረው ሴት የሆነችው ምክንያት አለ ።ሁለት ካለ እንደ ህክምናው አካሄድ ነው ! እናት ችግር እንዳለ ተናግረዋል ድብብቆሽ ይሰለቻል እናም 😊 የደበቀችውን ማሳየት ወይም መናገር አበቃ! ፈጣሪ ይማረው! ተሜ እራስህን ጠብቅ❤
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 3 күн бұрын
ትልቁ ችግር የቤተሰብ መራራቅ ነው እላለሁ ሌላው የተፈጥሮ ችግር እንደለሆኖ ልጂቱዋ ብትረጋጋ ጥሩ ነበር
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@FetiyenGebreslasie
@FetiyenGebreslasie 3 күн бұрын
ተመስገን እኔስ የተጎዳ ነበር የመሰለኝ እንኳን ደስ አላቹ።
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikirSentayew
@FikirSentayew 6 сағат бұрын
ይችልጅ አነዚህን ሰዎች እነዳት ገላቸው እባክህ ለህግ አቅርባት ጀግናው በደንብ አሥብ እባክህ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 3 күн бұрын
የባእድ አምልኮ ካለ እንደዚህ አይነት ያጋጥማል የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ስሙ
@ባህረዳር
@ባህረዳር 3 күн бұрын
እውነት ይገርማል ዋነው መተርፍው ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ተርፍ ብየ አላስብኩም ነበር
@FantuuTarreessaa
@FantuuTarreessaa 3 күн бұрын
Uuuuuffffiii yaa waqayyoo galattaakee Anii mucan kun hin jirttaa hin senee Tamuu bagaa waqayyoo sababbaa sii olichee 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeletechDemise
@BeletechDemise 3 күн бұрын
ልጁን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈው 🙏🙏🙏🙏
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Nunu-q8g
@Nunu-q8g Күн бұрын
ልጅታ እውነት ከጅርመን የመጣች አትመስልም ይህ ዕድል ማበረታታት ነው ትከሰ ጀግናው እራስህን ጠብቅ
@ananiyadambu
@ananiyadambu 3 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 3 күн бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ታሜ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ ያሳዝናል
@f-io7sj
@f-io7sj 3 күн бұрын
ያአላህ ከባድ ነው ልጅ ተርፎል አላህ ያሺርው ልጅቶ ለህግ ትቅርብ
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@የምስራችዋኖሬ
@የምስራችዋኖሬ 13 сағат бұрын
ጀርመን በ5 አሟቷ ሄደ አማርኛ እንዴት ቻለች በጣም ያጠራጥራል ተመስገን ልጅቷ በደንብ መርምራት
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx 3 күн бұрын
Wayyoo.muca kunii akkamii ta'ee maaloo😢😢😢
@AlmazGobze
@AlmazGobze 3 күн бұрын
ጌታ ሆይ በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው በማንም መፍረድ አይቻልም ይከብዳል ለመፍረድ
@MeseluWerku-f9h
@MeseluWerku-f9h 3 күн бұрын
ለምን አግብተሻል ብሎ አይጠይቃትም እችን/ይሄን ደረቅ ማን ብለን እናውራ አይይይይ ይቅር በለን ፈጣሪዬ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 3 күн бұрын
በጣም ነበር የጨነቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@DanielTesfaye-y9d
@DanielTesfaye-y9d 8 сағат бұрын
አቦ ልጅቷ ልክ ናት እናትየው ልክ አይደለችም ምክንያቱም ልጅቱ እምትአቀው ነገር የለም ስተቱ የቤተስብ ንው።
@RaajiiGammachuu
@RaajiiGammachuu 3 күн бұрын
Coomeenttii jalqaba Ana like naaf godhaa qomookoo🥰
@yahelwa9298
@yahelwa9298 3 күн бұрын
Ati mali gota asi 😂
@TotoToto-zp8bz
@TotoToto-zp8bz 3 күн бұрын
Atii lakii iraa malii gota😅😅
@Waaqayyoogaridha
@Waaqayyoogaridha 3 күн бұрын
Maqaadhuma keetu raajidha moo sumatu rajidha😂😂😂😂
@yahelwa9298
@yahelwa9298 2 күн бұрын
@Waaqayyoogaridha 😃😃
@RaajiiGammachuu
@RaajiiGammachuu 2 күн бұрын
@@Waaqayyoogaridha maqaa kootii bakkii kuniis raajiidha😂
@TigistKenea-r5j
@TigistKenea-r5j 3 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@zedonutube
@zedonutube 12 сағат бұрын
The mother is wise and articulate. Even though she doesn't appear to have attended school, she is way, way smarter than anybody in this video!
@saraamane6114
@saraamane6114 3 күн бұрын
ተሜ ልጅቱዋን ወደ ህግ ትሂድ ፣ ካልታሰረች እንዳትገላቸው ።
@mulolohaile471
@mulolohaile471 3 күн бұрын
ወይኔ ልጁ ተረፈ ተመስገን በፈጣሪ ደግጬ ነበር ተመስገን በከቱ የሠው ነፍስ መጥፋት የለበትም ዘሌ ለወደፊቱ ተጠቁ እራሳቹህን ጠብቁ❤
@Alex-z4x
@Alex-z4x 2 күн бұрын
ልጅቷ አትፍረዱባት እሷም ተጎድታለችበእናት የተካድች ልጅ ነች ምንም ይሁን እናት ኬዝ ኑራት መወለዷ እያወቁ መካዳቸው ሊያናድዳት ይችላል መናደድ ያንሳታል ትንሽ ያጠፋቹ ወንድሟን መጉዳቷ ጥፋት ነው ይቅርታ ጠይቂው 19:27
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 14 сағат бұрын
ወይን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ይች አረመኔ ሉምን ለሕግ አትቀርብም
@accacc5974
@accacc5974 3 күн бұрын
ታሜ እንኮን ተረፋችው ውይ ተመስገን ጌታዬ ሆይ እንኮን ደህና መጣችው
@FreworkShikur
@FreworkShikur 9 сағат бұрын
ትልቅ ችግር ፈጣሪው አባት ነው/መረጃ ለእናት ካልነገራት በምን ታውቃለች?
@adanechtekabe7215
@adanechtekabe7215 3 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን እንኳን እግዝአብሄር አተረፈህ ምን አይነት በቀለኛ ሰት ነች ምንድነው ችግሯ ?
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 3 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ አናትየዋ ጠያቂ ናቸው።
@Asnakech100
@Asnakech100 5 сағат бұрын
ድራማ እኮ ነው፣ ያው በአስተማሪነቱ እንቀበለዋለን፣ ትክክለኛ ታሪክ ግን አይደለም፣
@GB-vr2vy
@GB-vr2vy 3 күн бұрын
እናትየዉ የልጅ ፍቅር የላትም ጨካኝ ነች አይዞሽ ልጄ በርቺ❤❤❤
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm 3 күн бұрын
እናትዮ በጣም ችግር አለባቸው ሁሉም ነገር እያወቁ መደበቃቸው 😢
@AdanechDaka
@AdanechDaka 3 күн бұрын
Ibakachew Sewune Ftshachew Bitasgebu Xuru New .Sew Moto Neberko???
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 3 күн бұрын
እንኳን በሰላም ተረፈ ወንድማችን በጉጉት ስጠብቅ ነበረ❤🎉
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 3 күн бұрын
ተርፈሃል ወንድሜ😢😢 ከአእሙረዬ ሌሌለይ አልቻልኩም እኔ ጭንቅላትህ የመታችህ መስሎኝ ነበር ተመስገን ስለሁሉ ነገር እንኮን ተርፍክ
@alemayele7521
@alemayele7521 3 күн бұрын
ፈረንጅ አገር የኖረ ሰዉ እንደዚ አይነት ወንጀል ለመስራት አይደፍርም! ያዉም ጀርመን! መተኮስ ፣ማገት እንደዚህ አይነት ድፍረት!!
@abebabelay3021
@abebabelay3021 3 күн бұрын
ወደ ህግ ለምን አላቀረብካትም ሰው አስትገድል ነው የምትጠበቀው አልገባኝም የሆነ ተልእኮ አላት
@TgloveQueen
@TgloveQueen 3 күн бұрын
እናትየው ናቸው እውነቱን ቢናገሩ ኖሮ😢😢😢
@meklit4262
@meklit4262 3 күн бұрын
ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የከፋ ነገር አልደረሰበትም ፈርቸ ነበር አሁን እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርህ ወንድሜ
@miramohammed2496
@miramohammed2496 10 сағат бұрын
እቺ ልጅ አላህ የፈጠራት ፍጡር ነች ምን ታድርግ እናት የወለደቻት ልጇ ማንነት እያወቀች ክህደት ፈጽማለች
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 3 күн бұрын
ጀርመን ያውም በትንሸ ነቷ የሄደች ከሆነ ዉጭ አገር ያደገልጅ ባህሪ የላትም ምክንያቱም የወድሟን ኑሮ የምታጥላላ ባለጌ ጀርመን ያላችሁ መሰክሩ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 күн бұрын
German yadegech atemeselem hulu negera anegagera den began anesha nat
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة 3 күн бұрын
በስማም ምን ሰይጣን ናት እኔ ምለዉ ዉጭ ሚኖሩ ሰዎች ግን አዉሬ ሚሆኑ ለምንድነዉ አይ የማዳም ቅመሞች እድሜና ጤና ይስጠን
@LulapaNugus
@LulapaNugus 3 күн бұрын
ደግናቺን በርታልን 🎉🎉🎉እማሰማዉ የለ የጊዜጨምላቃ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 күн бұрын
እንዲህ ሰዎች ግራ ያጋባሉ ልጅትዋ ብልግና ሽጉጥ እስከ መተኮስ የደረሰች ባለጌናት ሕግ ማየት አለበት
@netsolo8225
@netsolo8225 3 күн бұрын
ውይ ተሙዬ እእንኳን እግዚአብሔር አወጣቹሁ ❤❤❤
@RhametHabtemuመካነሠላሟ
@RhametHabtemuመካነሠላሟ 2 күн бұрын
ለመፍረዲይከብዳልሠጨረሻዉንአሣዉቀን፣፣ወይሥዲራማነዉ
@HabtamuTsegaye-yc9db
@HabtamuTsegaye-yc9db 3 күн бұрын
"Lijitu yeserachiw buzu wenjelochin new. Le hig mekreb alebat."
@Aminat725
@Aminat725 3 күн бұрын
የኔሚሥኪን እንዴት እንዳሣዘነኚ የሚሥቱ ሣያሥ እሡን ዴገመችው
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 3 күн бұрын
ወይኔ በፈጣሪ ልጅቱ ተርፏል ይመስገን
@alemhaile625
@alemhaile625 3 күн бұрын
ባለጌ ናት እርግጠኛ ነኝ ልጇ አይደለችም! ለሌላ በቀል ነው የመጣችው ይጣራ አባትየውን ማግኘት አለባችሁ ለህግ መቅረብ አለባት ።
@ሎምቤ
@ሎምቤ 3 күн бұрын
ት ታሰረ 💪💪💪
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemassef7952
@serkalemassef7952 3 күн бұрын
ጀርመን ጀርመን መግስተ ሰማይ አደርግሺው የህክምና. ስህተት ዉድን ሴት ያደርጋል. እዲ ተምሬለሁ ካልሺ
@etetudejong8756
@etetudejong8756 3 күн бұрын
Abateyew, menew demetshu tefa Yasazenal yasaferalem Yasazenal Yehe Lej bimotem noro ersu newe Yelakebetkadege behuala!
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 2 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ❤❤❤🙏🙏🙏
@mancdefrobalkewured447
@mancdefrobalkewured447 2 күн бұрын
ይች ልጅ በልጅነቷ ተደብቋት ጾታዋን ያስተካከለው አባቷ ነው ጥፋተኛ በብስጭት መተኮሷ ጥፋት ነው ብዬ አላስብም እናትና ልጅን ማስማማት ያስጸልጋል
@BeletaTemesgen
@BeletaTemesgen 3 күн бұрын
Gazetegnaw chilabayinet yitayibihal lemin behig kuteter lemin atawulim ?
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 3 күн бұрын
እግዚአብሔርአተረፍችሁ❤
@GvuThj
@GvuThj 3 күн бұрын
,ትክክል.መታሠሮ.አለባት
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 3 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ማንንም እያሰገበችሁ ሰዉን አትረብሹ ወይንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያለማድረግ የሰዉ ህይወት አሳልፋችሁ ነበር በተለይ ጋዜጠኞች ጭቅጭቅ ያለበት ጉዳይ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ አትዝረከረኩ ከሌሎች ተማሩ በተረፈ እንኳን ከተረፈዉ በየዋህነት የተፈጠረ ችግር ነዉ ዋናዉ እንኳን ለሚሰቱና ለልጁ ተረፈ
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 3 күн бұрын
እግዚዮ እናትየውም ልክአደሉም ምክንያቱን እያወቁ ደብቀው እግዛብሄር ይማርህ
@monabanna9185
@monabanna9185 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ወንድሜ
@Mom-m5u
@Mom-m5u 3 күн бұрын
አልሀምዱሊላ ለልጅህ መትረፊህ😢😢😢
@WerkeneshZebene
@WerkeneshZebene 3 күн бұрын
እኳን አተረፈክ ወድሜ❤❤
@alemayele7521
@alemayele7521 3 күн бұрын
ወይ ብልግና!!! ወይ ዘመን! ሆን ብሎ ነዉ አባትዬዉ የላከዉ! ችግር ሊፈጥር!!
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 3 күн бұрын
ኢትዮጵያችን፣ስንቱን፣ደብቃናለች፣ጉድና፣ጅራት፣ከወደዃላ፣ነው፣።አምላክ፣ይታረቀን።!
@kelemwadubale8176
@kelemwadubale8176 3 күн бұрын
,እኳን እግዚአብሔር አተረፍችሁ,🎉🎉🎉
@ChalachewChekoll
@ChalachewChekoll 3 күн бұрын
ለምን በህግ አትጠየቅም እናት በአትከሳትም ህግ መክሰስ አይችልም ❓ መሳሪያ ለቤተሰብ ማጥቂያ አደለም ከሌባ መጠበቂያ እንጅ እንዲህ ያለውን በህግ መጠየቅ አለባት ባይ ነኝ ነገም ቤተሰቧን እንደምትገላቸው ግልፅ ነው
@AlemAlina
@AlemAlina 3 күн бұрын
Ewentehen new Ede joroo
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 күн бұрын
ጅላጅል ናቸው ጨርሳ እስከምትገድለው ነው እየጠበቁ ያሉት
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 7 сағат бұрын
ጥፋተኛው አባትየው ናቸው እናታም ልጅታ ሰከን በይ እምዬ ናት ምትክ የሌላት ምንም ጥፋት የለባቸውም እሳቸው ጥፋቱ የገዛ አባትሽ ነው ሁሉንም መንገር ነበረባቸው እሔ የፈጣሪ ስራ ነው ሠው አይሰራውም
@AsmaTadesse
@AsmaTadesse 3 күн бұрын
Degmo wenjel serta atekses yalut betam Tewashalche
@etetudejong8756
@etetudejong8756 3 күн бұрын
Leju gen terefe ende Egziabeher Yemsegen ersua gen seletekosech Beheg teteyek metaser alebat! Gazetegnaw bereta ewenetun Asaweken bemensen edaw newe Enatuan yerasachewn cheger Wondeme laye yasazenal 😢😢😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 күн бұрын
ምንም በማያውቀው ነገር ልጁ መጎዳቱ ያሳዝናል አላህ ያሺርህ ወድሜ //ልጅቱ ባለጌ ነገር ናት ለእናትዋኳ ክብር የላትም በህግ አትቀጣም ማለታችሁ ጥፋት ነው ወንጀለኛንም እደማበረታታት ይቆጠራል
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 14 сағат бұрын
የልጁ ባለቤት ትክክለኛ ንግግር ነዉ የተናገረች ተሜ አሁንም አንተ ጋር ክፍተት አለ ከሕግ አካል ጋር ግንኝነት አድርገህ በቁጥጥር ሥር ውላ ፕሮግራሙን መሥራት ያለብህ አሁንም ሕገ ወጥ መሳሪያ ይዛ ወንድሙዋን ተኩሳ አቁስላ ባለቤቱን አፍና ሠዉራ ሕግ ባለበት አገር እያመነች እየደነፋች ነው
@abebabelay3021
@abebabelay3021 3 күн бұрын
ይችልጅ ይህ ሁላ ግፍሰርታ ለምንድንነው ማትከሰሰው በጥፋታ ትቀጥልነው አልገባኝም
@אדוניה-ח4כ
@אדוניה-ח4כ 8 сағат бұрын
ሲጀምር እናትየዋ ናቸው: ለዚህ ሁሉ ችግር
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 2 күн бұрын
ትልቁ ጥፋት ያለው አባትየውጋ ነው ቢያንስለናቷ ደወሎ ማሳወቅ ነበረበት ያለውን ነገር ያለማሰወቅበአይምሮዋ ላይ ከባድ ተፅኖ ነው የፈጠረወ ስለዚህ ሙሉ በሙሉ ጥፋቱ የአባትየው ነው
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 27 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49