No video

MK TV | በምስጢረ ቁርባን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው || ምስጢረ ቁርባን || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

  Рет қаралды 10,949

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

MK TV | በምስጢረ ቁርባን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው || ምስጢረ ቁርባን || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

Пікірлер: 40
@bmariambete4322
@bmariambete4322 3 ай бұрын
አባታችንን እንድሜዎን ያርዝምልን ጥርት ያለ እውቀት ስላካፈሉን እግዚአብሄር ይስጥልን
@user-xj7my7sr8l
@user-xj7my7sr8l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ሰምዎች ብቻ ሳይሆን አስተዋየዎች ያድርግልን በድጋሚ ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@WeynshtGidey-th6zf
@WeynshtGidey-th6zf 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜነ ጤነ ይሰትልን🙏🙏🙏
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SsAa-ez7cu
@SsAa-ez7cu Жыл бұрын
በዉነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማል እግዚአብሔር አምላካችን አባቶችን አያሳጣን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mekdimekdese
@mekdimekdese Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እኛንም ማስተዋሉና ጥበቡን ያድለን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
Amenቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏
@fisseha4957
@fisseha4957 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwot yasemalen !!!""
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ለዚህ ክብር ያብቃን ።
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በአምሮችን ይቅረፅልን በልባችን ይሳልልን በቸርነቱ ልባችን ድፍን ነዉ እና የሊዳን ልብ የከፈተ የኛንም ይክፈትልን!
@solomonerifo629
@solomonerifo629 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@AberuAberu-mq8gh
@AberuAberu-mq8gh Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላክ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አሜን፫ ቃል ህወትን ያሰማልን አባታችን
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g Ай бұрын
Egziabher yimesgen amen amen amen
@sahletesfay921
@sahletesfay921 Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን የኣገልግታች እግዝኣብሄር ይባርክ እድሜና ጥና ይስጣቹ የስማን በጽላት ልባችን ያሳድርልን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን🙏 በውስጤ የነበረ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ በዛሬው ትምህርት የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን🙏
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ።
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 Жыл бұрын
Amen ❤
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
ለቃ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@ermiasbirhanu289
@ermiasbirhanu289 Жыл бұрын
Amen Amen Amen, I personally thank u for the wonderful Explanation about The Holy Communion, GOD Bless Abatachenn . Orthodox Tewahdo Forever 🇪🇹🙏🏿.
@user-qx7im5gz8l
@user-qx7im5gz8l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ir1hi9rt1v
@user-ir1hi9rt1v Жыл бұрын
kale heywet yasemalen
@assefataye2004
@assefataye2004 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልንና አዲሱ ተሻሽሎ የታተመው አምደ ሃይማኖት መጽሐፍዎ የት ይገኛል ቢጠቁሙን ??????
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Жыл бұрын
Many thanks for really helping us to understand our faith. The more we know and understand our orthodox tewahido, the more we strengthen our faith. Teach the children before they are lost.may God bless
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g 9 ай бұрын
ለቁርባን የእድሜ ክልል አለዉን? ምክንያቱም በእምነታችን በኦርቶዶክስ አብዘኛዎቻችን የእድሜ ወሰን ማለትም ላረጂ ሰዎች ብቻ የተፈቀደ አድርገን ስለምናስብ ነዉ? ይሄዉም የእዉቀት ክፍተቱ እንዲሸፈን ሰፊ ትምህርት ቢሰጥ!!
@Bele43884
@Bele43884 5 ай бұрын
ሕፃናት በቆረቡ ጊዜ ሕመም ቢገጥማቸው መድሐኒት ይወስዳለሉ ?
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Жыл бұрын
አይ ብሬ፣ ጅው ጅው፣ እንደው እንዲህ ስትተጋ እውነት ምን እንደሆነ ጌታ ኢየሱስ ተገልጦ ያስተምርህ እላለሁ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
ወይ መናፍቅ ምን አልክ ቴቄል😂😂😂
@FilmonKedane
@FilmonKedane Жыл бұрын
በመንፈስ ሙት ነህ
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 Жыл бұрын
Erkus menfes seladerbachihu mefred ayechalem
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,4 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️
58:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,4 МЛН