MK TV "በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስን ክብርን ባለሟልነትን አገኘሽ" በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

  Рет қаралды 13,034

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

3 жыл бұрын

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK #Orthodox

Пікірлер: 76
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@flamedino15
@flamedino15 2 жыл бұрын
ብፅዑ አባታችን ባጣም የምንወዶት መምህራችን ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ይድሎት አባቴ በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው ።ቃል ህይወት ያስማልን። ፀጋዎ በረከትዎ ይድረስ ይፍቱን ይባርኩን አባታችን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን ይቆየን ይቆየን
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን አባታችን እድሜ። ጤና ይጠብቅልን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም ያገልግሎት እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን አያሳጣን አምላካችን እግዛአብሔር
@user-st6yx7cd7c
@user-st6yx7cd7c 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-nc3lh8ih6r
@user-nc3lh8ih6r 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እረጅም እድሜ ያድልልን አምላካችን
@yiheyisbantayehu674
@yiheyisbantayehu674 2 жыл бұрын
የዘመናችን ሐዋርያ ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን!
@user-lw2rd1cc5w
@user-lw2rd1cc5w 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን
@Haregi849
@Haregi849 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
@adishuhune5382
@adishuhune5382 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይአሰማልን
@user-ry4yc5uf5k
@user-ry4yc5uf5k 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸዉ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሠማልን
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
@rt5fghh652
@rt5fghh652 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሒወትን ያሰማልን አባዩዋ
@emuyabara4562
@emuyabara4562 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasrmaln yesma newn besn lebonchon yetsafeln ye ebetchin meljaw ayileyen amen
@A.A.T404
@A.A.T404 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።
@pzhacker3553
@pzhacker3553 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@gedamawoke5632
@gedamawoke5632 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@frhewothailu9840
@frhewothailu9840 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@emebetwondimu8118
@emebetwondimu8118 3 жыл бұрын
Egezyabeher eregem edme ketena gar yesetelen Abatachen bereketo yederbege Amen Amen Amen
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 3 жыл бұрын
በውነት እጅግ ደስ ይላል እንዲህ አይነት ሀይማኖትና እንዲህ እይነት የሚያስተምሩ አባቶች ስላሉን እድለኛ ነን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jr4dw2zh6l
@user-jr4dw2zh6l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazabeje92
@almazabeje92 3 жыл бұрын
Bewunet kale hiwet yasemaln abatachn bereketewet yidresen aman
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልኝ አባታችን በርክታችሁ ትድርሰን እናንተንም ያቆይልን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w 
@yordanosmeseret1192
@yordanosmeseret1192 2 жыл бұрын
ባርከኒ አባ
@hanaabebayehu6401
@hanaabebayehu6401 3 жыл бұрын
አቤት ሚስጢር አገላለጥ እድሜውን ፀጋውን ያብዛልዎ
@asteraster8229
@asteraster8229 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን አባታችን💓💓💓
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን የአራቱ ጉባኤያት አብነት ትምህርት ቤት ከፍፃሜ ድናይ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ሁላችንም እንበርታ በእዉነት ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን የአሰራት አገርሸን አሰቢልን እናቴ እመቤቴ ለዘላለም አመሰግንሻለሁ
@user-ho7gz7ck7l
@user-ho7gz7ck7l 3 жыл бұрын
ባርከኒ አባ በመስቀልከ ቅዱስ👏 በፀሎት አስቡን አባታችን ፍቅሯን በልባችን ሁሌም እንዲፃፍ 😢ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ ሁላችሁም አባቶቻችን 💓💓💓💓👏👏👏👏
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 3 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎት ይድረሰን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልን።
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
💚💛❤💒💚💛❤አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏💚💛❤ በእውነት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች የሚያስተምሩበት ስልት ልብን ደስ ያሰኛል የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን🙏💚💛❤
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ይስጥልን አባታችን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢየ። የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን አሜን።
@saranoora5692
@saranoora5692 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይቆዩልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
የኔታ አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ረዠም ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏 ባለሟልነትን አግንተሻልና ደስ ይበልሽ አምላከ ቅዱሳን ሊቃውንተ ጰራቅሊጦስ ያቆይልን
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንማህበረቅዱሳንንያሰፋልንበእዉነትድቅትምህርትነዉየምታስተላልፉልን
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትያሰምልን በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w 
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi 3 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም በቃሉ ያኑረን
@user-iy4hh6my3m
@user-iy4hh6my3m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 жыл бұрын
እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
በእውቀት የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w 
@tayetsehay7597
@tayetsehay7597 3 жыл бұрын
ቃለዎትን ያሰማልን አባታችን፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላች ይሁን ሕዝበ ክርስትያን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የት እናገኛለን መፅሐፎቹን
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን🙏
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አባቴ እወደወታለሁ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳዳርልን
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 3 жыл бұрын
እሽ አዳምጣለሁ አባቶቸ ወንድሞቼ
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅር ይደርብን አሜን ልቦና ሰጥቶን እኛም ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን
@yabestgamerid9027
@yabestgamerid9027 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w 
@peace4all178
@peace4all178 3 жыл бұрын
Amen! Amen! Amen!
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nqq3i6WFaraSrcU ወዜማ ዘአስተርዕዮ ማርያም መልካም ጥናት ሰላም ሰላም ልሳነ ግእዝ ማማር የምት ፈልጉ ኑ ከየኔታ ጋር እንማማር ልትጠፋ ያለችውን ቅርሳችንን ተምረን እናስፋፋት
@asterassefa2714
@asterassefa2714 3 жыл бұрын
Abatachen Fetare Amlake RegemeEdmena Tena Yestelene 🙏🏽💚💛❤️
@abelgoitom2112
@abelgoitom2112 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@qonjohana7632
@qonjohana7632 3 жыл бұрын
ሊቀ ሊቃውንት ከናንተ ወንበር መምሃር ይፈልጋሉ
@SaraSara-pl2ow
@SaraSara-pl2ow 3 жыл бұрын
የአካውት ቁጥሩን ከታች አሥቀምጡልን
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 жыл бұрын
ክቡር አባታችን ሊቀ ሊቃውን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መፅሀፉን የት ነው እምናገኘው
@hewangirms9341
@hewangirms9341 3 жыл бұрын
Amlak egzabeher edsuw yalotn yabzaln kale heywoten yasemaln Be edeme besga yakoyeln 💚💛❤💒💒💒🕊🕊🕊🤲🤲🤲
@dnmuse12
@dnmuse12 3 жыл бұрын
ሁላችሁም በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በዚህ ቻናል በቅዱስ ያሬድ ዜማ እንለቃለን kzbin.info/door/Nuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w 
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamigerulove7034
@mamigerulove7034 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@mamigerulove7034
@mamigerulove7034 3 жыл бұрын
ተመልካቾች ግን ሸር (share) እና like አድርጉ
@tesfayiefgidey2472
@tesfayiefgidey2472 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@girumgetachew4714
@girumgetachew4714 3 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትያሰምልን በረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
"በሐሰት አትመስክር"  ዘጸ.፳፡፲፮
32:31
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 8 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 6 МЛН
"አትመኝ"  ዘጸ. ፳፡፲፯
40:09
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 165 М.
አትግደል  ዘጸ.፳፡ ፲፫
39:20
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 11 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН