የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ፡- ዘጸ. ፳፡፯

  Рет қаралды 10,833

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzbin.info
@mahiletdemisse6466
@mahiletdemisse6466 4 жыл бұрын
Mahibere Kidusan can you please share the link for previous two videos? Or please create a playlist of related sermons?
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ ይክበር ይመሰገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እንኮን ደሕና መጡ አባታችን
@ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና
@ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና 4 жыл бұрын
#አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን ከሰንበት በረከት ረድኤት ያሳትፈን ##ማህበረ ቅዱሳን በዝህ ሚድያ ላይ የምትሰሩና የምታገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላችሁ ማህበራችንን ማህበረ ሐዋሪያት ያድርግልን ሌሎችም እንደናተ በቲቭ ቢዘጋጁ ጥሩ ነው በቂ አይደለም መምህራችን ዳቆን ዮርዳኖስ አበበ ዝክረ ቅዱሳን ጀምሮ ነው ቀጥታ ስርጭት ባልሳሳት ተቆርጧል የአቅም እጥረት እንዳለበት ተናግሮ ነበር ሌላው እሡም ለወጣቱ የቅዱሳን ታርክ ገድል በየቀኑ ቢተረክለት ቀስ በቀስ ልቡ ይሰበራል እኛም በአቅማችን ከጎናችሁ ነንን እዘዙን ታዛዥ ነንን
@EOTCMK
@EOTCMK 4 жыл бұрын
@@mahiletdemisse6466 kzbin.info/www/bejne/rYXcaZSVqMSDr7s
@Eyesus2727
@Eyesus2727 4 жыл бұрын
@@EOTCMK *_ሰላም የተወደዳቹ ማኅበረ ቅዱሳን አባቶቼ/ወንድሞቼና እህቶቼ እንዴት ናቹ? እግዚአብሔር አምላክ ጸጋው ያብዛላቹ እና ከቻላቹ የኒቆዲሞስ ፕሮግራም ብታፈጥኑልን በጣም ጠቃሚ በሆነ ቦታ ላይ ነው ያቆማቹት በጣም ብዙም ትምረንበታል እና በአምላከ ኢትዮጵያ ይሁንባቹ አፍጥኑልን በተረፈ አላማቹ የሐዋርያት አላማ ነው። እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እና የመስቀል ንጉሥ ክርስቶስ ኢየሱስ ጻማቹን ይሥጣቹ። እና _**_#ቀሲስ_**__አሸናፊ_ገብረማርያም ተወግዝዋል ወይ?_*
@KerstoseAimlaky
@KerstoseAimlaky 20 күн бұрын
የህይወት ቃል ያሰማል አቦቶቻች ተስፋ የምናደርግበት በመንግስቱ ይሰበስበን የምያስተምር አባቶችና ወድሞች አያሳጣን የምንቀበልበት ህይወት በቅድስት እናቱ ይማረን የመስቀሉ ፊቅር ይብዛልን አሜን ቢለን የምንቀበል ምእመናን ይባርክልን አሜን ሕጉን እድንከትል ከፊት ይቅደምልን አሜን የእናቱ እናታችን ምልጃ እይለየን የመስቀሉ ሃይል በቅድስት አገራች በተዋህዶ ሃይማኖታችን በቅድስት በተክርስቲያን ንና በቂዱሳት ገዳሞቻችን ምዛን ለቅዱሳን የዘነበ ዛረን ያልተወን ለነገ ተስፋችን ብራሃኑን ያገጠን የተመሰገነ ነው አሜን ተመስገን የቅዱሳን አምላክ የድንግ ማርያም ልጅ ክርስቶስ አማኑኤል የተመስገነ ይሁን አሜንእትዮጵያ ትቅደም አሜን ።)
@ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ
@ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ 2 жыл бұрын
ቃለህይህይወት ያሰማል ፫ አባታችን
@saabcell5625
@saabcell5625 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም Жыл бұрын
አሜን በረከታችሁ ይድረሰኝ አባየ❤
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን እድሜ እና ጤና ይስጦት
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
አሜን!
@ፅዮንይቱብ
@ፅዮንይቱብ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ አባታችን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
@genetkasss536
@genetkasss536 4 жыл бұрын
በእውነት።እንቁ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን
@fantayefantaye5321
@fantayefantaye5321 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ኑሩልን
@የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
@የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 4 жыл бұрын
አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን!! አባታችን በእውነት!!❤🕯❤🕯❤🕯❤🤲🤲
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ
@እግዚአብሔርመልካምነዉበመ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ከቡር አባታችን
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
@እሴተማርያምየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
አባየ በፆለትወት ያሠቡኝ እሴተ ማርያም ብለዉ ሀጥያተ ያጨቀየኝ ቃለህይወትን ያሠማልን
@yesoliyanatube4965
@yesoliyanatube4965 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርኮት
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርሰልን በጤና በፀጋው ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ✝️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@weseneafi5520
@weseneafi5520 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 жыл бұрын
ክቡር ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ አዲስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን♥♥♥
@ገብረማርያም-ተ8ቈ
@ገብረማርያም-ተ8ቈ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@AaAa-ud6sf
@AaAa-ud6sf 4 жыл бұрын
አባዬ ቃል ህይውት ያሰምልን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 914 М.
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
አባትህንና  እናትህን አክብር    ዘጸ.፳፡፲፪
29:44
Leqe Leqawint Ezra Hadis defining Enqutatash
13:52
Kalle Hezzb
Рет қаралды 26 М.
ሊቀ ሊቃውንት መዝገበ ቃል
2:16
አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት
Рет қаралды 4,1 М.
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
"በሐሰት አትመስክር"  ዘጸ.፳፡፲፮
32:31
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 8 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 656 М.