MK TV "ከታረድነው በላይ መግለጫው አርዶናል" ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ

  Рет қаралды 33,674

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 260
@yegleeshetu7426
@yegleeshetu7426 4 жыл бұрын
የመንግስት ነገር "አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም" ነው አባቶች ይድረስ ለክርስቶስ ብላችሁ ወደ አምላካችን መድሀኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ አመልክቱ መንግስት ባንድም ይሁን በሌላ የተሳተፈበት ስለሆነ ለመንግስት ማመልከት " ለቀባሪው አረዱት ነውየሚሆነው!!!" አባታችን በረከትዎት ይደርብን!!!
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 4 жыл бұрын
ምንም የሚጣል ነገር የሎትም አባታችን ከንግግሮት፥ ሁሉም እውነት ነው።
@azebtadesse7500
@azebtadesse7500 4 жыл бұрын
በጣምምምም በትክክል
@yaredbeyene665
@yaredbeyene665 4 жыл бұрын
አባታችን እንዲህ እውነት እውነቱን ስለነገሩን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
ባለስልጣኖች ልብ ብላችሁ የአባቶቻችንን ድምፅ ብትሰሙ ይሻላል ዋ!!!!! ዋ !!!!!!!! ዋ!!!!!!!መመለሻው ይከብዳልና የአባቶቻችንን እንባና የህዝቡን እንባ ተመልከቱ እኛ ክርስቲያኖች የአባቶቻችንን ምክርና ድምፅ እናዳምጥ እንደማመጥ ይህ ትልቅ ምክር ነው የአሁኑ ትውልድ ሰከን ብለን ቆም ብለን እናስብ በአጠገባችን ምን እንዳለ ማወቅና ማየት አለብን እባካችሁ አባቶቻችን እናግዝ የበፊቱን ባህል እንከተል የምን አለብኝነት ምን አገባኝ አንበል ይህንን መልእክት ደግመን ደጋግመን እናዳምጥ አባቶች በጣም አዝነዋልና ሆይ ሆይ ማለታችንን ተትን እናግዛቸው """"ኢትዮጵያንና ህዝብዋን እግዜአብሔር ይጠብቅልን """'"
@bekelechbekelech6998
@bekelechbekelech6998 4 жыл бұрын
የሚሰማ የለም እንጅ በትክክል አስቀምጠዋል በውቀት በፍፁም አባትነት ትህትና ገስፀዋል ለመሪ ተብየዎችም ማስተዋሉን ይስጥልን የአባታችን ፀሎትዎ አይለየን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኝ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏😭😭💔
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
@@Tube-pk2uj እሽ ደምሬሻለሁ
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 4 жыл бұрын
ኸረ አባቴ ኑሩልን እንዲህ ነዉ የሃይማኖት አባት አቤት አንደበት ከትህትና ጋር ዕድሜ ከጤና ይስጦት አባቴ በእርሶ አንደበት ገና እንበዛለን።
@እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ
@እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንአሜንየአባታችንቃለህወትያሰማልንበድሜበፀጋእግዚአብሔርይጠብቅልን
@yd2597
@yd2597 4 жыл бұрын
አባታችን እውነቱን ነው የተናገሩት። በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን።እግዚአብሔር እድሜዎትን ያስረዝምልን። አሜን አሜን አሜን።
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር እንደርሰዎ እውነት ተናገሪ አባቶችን ያብዛልን ለባለ ስልጣትም እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
ለሊቀ ጳጳሳት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አይባልም በረከትዎት ይደርብኝ በይ ...🙏
@ሙዳይ-ሠ3ኰ
@ሙዳይ-ሠ3ኰ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች እድሜና ጤና ይስጥልኝ:: ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር::⛪️⛪️⛪️
@yaredzetewahdo3965
@yaredzetewahdo3965 4 жыл бұрын
ብጹእ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን። እንዲህ በድፍረት እውነቱን መናገር ይበጃል።
@አጸደማርያም-ኸ2አ
@አጸደማርያም-ኸ2አ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እንደናንተ ያሉትን አባቶች ሰጠን እግዚአብሔር እሺ እግዚአብሔር ትዕግስቱን ይስጠን ይፍቱን አባታችን አሜንአሜንአሜን
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 4 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ዕውነት ነው የተናገሩት የምንመርጠውን መሪያችንም ማወቅ ያስፈልጋል እየሞትን እየታረድን እስከመቸ እንኖሯለን አጥፊወችን እግዚአብሔር አምላክ ዓይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቀጤማ አድርጎ ከሀገራችን ከሕዝባችን ላይ ያርቅልን ሀገራችን በሰላም ሕዝባችንን በጤንነት ይጠብቅልን መቅሰፍተ መዓቱን ያቁርልን አሜን።
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 4 жыл бұрын
ታላቁ አባት አቡነ ቄርሎስ ታላቅ ጥበበኛ አባት አቡነ ኤርምያስን ተክተዋል:: ረጅም እድሜ ለብፁዕ አቡነ ቄርሎስ::
@habtamabebe6731
@habtamabebe6731 2 жыл бұрын
ታላቁ አባት አቡነ ቄርሎስ ታላቅ ጥበበኛ አባት አቡነ ኤርምያስን ተክተዋል:: ረጅም እድሜ ለብፁዕ አቡነ ቄርሎስ::
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አንደበተ ርዕቱ አባታችን አምላከ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንዎ ኑሩልን የእኛ እንቁ አባት
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን እውቀትን ከትህትና ጋር ያላበሰዎ ልዑል አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: በዚህ ዘመን ቤተ ክርስቲያን የገጠማት ፈተናን በዋነኛነት በፆምና በፀሎት ነው መወጣት የምትችለው:: ምክንያቱም ውግያው ከስጋና ከደም ጋር አይደለምና:: ሲቀጥል በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ የሚሰጠውን መመሪያ ተግባራዊ ማድረግ:: ይህንን ተረዳሁ:: አባብዬ በረከትዎ ለእኔና ለቤተሰቤ ይድረሰን::
@onelove3604
@onelove3604 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት:: አነጋገርዎ እውቀትዎ ደስ ያሰኛል እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልዎት::
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት ስ ብ አድርጉኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእውነት ዝርዝር አድርገውታል እድሜ በጸጋ ያቆይልን
@as-vs8zm
@as-vs8zm 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን መድሀኒአለም ለአባቶቻችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ዘንድ ፀሎቴ ነው
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 4 жыл бұрын
ብፁእ አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 2 жыл бұрын
ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ!!!! እዉነት የሚደፍሩ አባቶችን ያብዛልን፡፡
@bekelechbekele9279
@bekelechbekele9279 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚያቤር ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቡራኪዎ አይለየን
@tutucheru4888
@tutucheru4888 4 жыл бұрын
እዴህአየነት ዝግጅት ላይ ከሆላ የሚሰማው ዜማ ባይኖር ጥር ነበር በተረፈ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር እዴህ አይነት አባት ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይባው አሜን
@teje7405
@teje7405 4 жыл бұрын
I agree Such a historic interview was crowded by background sound. This is an interview of great significance after all.
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕወት ያሰማልን 🙏✝️💞🙏
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 жыл бұрын
አሜን፫ እውነት ነው አባታችን በረከትዎ ይደርብን ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን መጪውን ዘመን የሰለም የፍቅር ያድልን
@zaharazahara831
@zaharazahara831 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በርከተወ ይድረሰን
@Fano775
@Fano775 4 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን
@kikikesslerm1673
@kikikesslerm1673 2 жыл бұрын
😭አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃል ህይውትን ያስማልኝ🙏🙏🙏🙏
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በትክክል መንግት አለ ለማለት ያስቸስቸግራል
@abebadessale7181
@abebadessale7181 4 жыл бұрын
አባቴ ፀሎትዎ ይድረሰን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን በፁዕ አባትችን ቡራኬዎ ይድረሰን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቆት። እግዚአብሔር ልቦናችንን ወደ በጎ ይመልሰልን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን። አሜን አሜን አሜን
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሚዎት ይርዘምልን 💐
@woine123
@woine123 4 жыл бұрын
አሜን በረከትዎ በሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ ላይ ይደር ! አሜን !
@Kidi.desu1612
@Kidi.desu1612 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን የሁላችን ጥያቄ ነው ያስተላለፉልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mooo4741
@mooo4741 3 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራወይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 2 жыл бұрын
ከአንድ ዓመት በኋላም የብፁዕ አባታችንን ቃለ ምልልስ እንደ አዲስ አዳመጥኩት። እጅግ ማስተዋል የተሞላበትና እውነተኛ የበጎች እረኛ መሆናቸውን አሳይተውናል።
@dawitgetachew104
@dawitgetachew104 3 жыл бұрын
አባታችን እውነቱን ነው የተናገሩት። በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን።እግዚአብሔር እድሜዎትን ያስረዝምልን።
@galltigray4548
@galltigray4548 4 жыл бұрын
ብጹእ ኣባታችን በረከቶም ይሕደረና እና እግዚአብሄር አምላክ ንሃገርና ስላሙ ይልኣከልና ብምሕረቱ ፍርዲ ካብ ሰማይ እዩ ።።።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@weyniweyni8007
@weyniweyni8007 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@asseasse227
@asseasse227 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ከጠላት አይን ይከልልዎ!!!
@ቡርትካንየተዋህዶልጅ
@ቡርትካንየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልን እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይፍረድልን መንግስት ምንም መፍህቴ ይለዉም ፍትህ ከአምላካችን ብቻ ነዉ የተዋህዶ ልጅች እንቃ በንሰሀ እንታጠብ ና እንደራጅ የማህብር ቅዱሳን ፔጅ ላይክ አድርጉት
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 4 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ክርስትያን ሙስሊም አገር ወዳድ እኛህን አባት ልብ ብለህ አድምጥ ምን እያሉ እንደሆን ልብ ይስብራል
@pzhacker3553
@pzhacker3553 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን
@ቃልህመፅናኛነው
@ቃልህመፅናኛነው 2 жыл бұрын
ክብር አባታችን በረከቶ ይደርብን እውነትዎትን ነው ክብር ይስጥልን
@نوناالعنزي-ط5ق
@نوناالعنزي-ط5ق 4 жыл бұрын
እውነት የአባቶች ትዕግስት ግሩም ነው ስለነሱ ስል አምላከችን ይማራን
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 4 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን መወቃቀሱ አልጠቀመም የሚሻለው ክርስቲያኑን ማበረታታት ማጠናከር ይገባል። እርሶ እንዳሉት መንግስት ለቤተክርስቲያን ጆሮ ሰቶ አያውቅም ።
@almasneggaz2302
@almasneggaz2302 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን አባታቸረን እወረነት ነው የተናገሩት በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እድሜዎትን ያሰረዝምልን አሜን አሜን አሜን
@abebeallula495
@abebeallula495 4 жыл бұрын
እንዲህ እውነቱን የሚነግረን አባት ነው የሚያስፈልገን ፡፡ ብፁዕነትዎ በረከትዎት ይደርብን ፡፡ አሜን !!!
@SolomonVA
@SolomonVA 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን፡
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 4 жыл бұрын
አሜንአባታችን፣እግዚአብሄር፣ነው፣ፍርዱን፣የሚሰጥ፣እግዚአብሄር፣አለን
@gg7946
@gg7946 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን
@aabb-cl2mw
@aabb-cl2mw 4 жыл бұрын
ክቡር አባታችን የሂወትን ቃል ያሰማልን
@tekleweldyetewahdoljitekle4752
@tekleweldyetewahdoljitekle4752 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብፁዕ አባታችን ትክክል ብለዋል መንግስት ለእኛ ጭራሽ ፊትም አልሰጠን በመግለጫቸው እንኳን ግጭት ብሎ እና ክርስትና ብሎ ለመጥራት አፉን አስሯታል ግን ቢሩት ስቃጠል ግን እፊት የወጣው እሱ ነው ለመናገር ግን አገርን አስከብራ የነበረች ቅድስት ቤተክርስቲያን ምንም አላለላት በድሜ በጤና ያቆያችሁ አባታችን ብፁዕነታቸው ቡራኪያችሁ ይድረሰን አሜን
@meazateshome1715
@meazateshome1715 4 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ብፁእ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን!!!
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
አባቴ ቡራኬወት ይድርሰኛ 🙏🙏🙏 አባቴ የእርሰውን ትምርህት ሰሰማ አይኔ በእባ ይታጠባል 😭😭😭 አባቴ እንደርሰው ያሉትን ያብዛልን 🙏🙏🙏💞💞
@melisamelish914
@melisamelish914 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬወ ይደረሰብን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🎚🤲 እውነት ነው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን አሰቃያት የዐቢይ አሕመድ መንግስት በእናንተ በንፁሃን አባቶቻችን ጸሎት እዚህ ደርሰናል አምላከ ክርስቶስ ይታረቀን ይለመነን 🤲🤲🤲
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
በ ድሜና በበጤና ፈጣርያችን ይጠብቆህ🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@haileselamawit00
@haileselamawit00 4 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን እንዳጽናኑን ብርታት እንደሆኑን እመቤቴ ከፊት ከኋላዎ ትሁንልዎ🙏🙏🙏
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ
@ለኔስእናቴማርያምናት-ፐ6ዐ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@hanazegeye3661
@hanazegeye3661 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን
@aladorsador1138
@aladorsador1138 4 жыл бұрын
ብጹ አባታችን በረከተዎት ይደርብን እድሜዎት ይርዘምልን አባታችን
@saraalsara6754
@saraalsara6754 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሠማልን ያበረከተው ይደረብን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 4 жыл бұрын
በእውነት ብፁእ አባታችን ብሯኬዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን እርሰዎ ምንም ሳያስቀሩ ተናግረዋል እውነታውን የሚሰማ ከተገኘ
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
{ማርቆስ} ያገለገልኩበት እስካሁን ያቆየኸኝ የጠበከኝ በዕለተ ቀንህ ምስጋናዬ ይድረስልኝ አባቴ አሜን፨
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን🙏
@serklemmuna9413
@serklemmuna9413 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@aregahegnshiferawayalikibe5953
@aregahegnshiferawayalikibe5953 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፡ እጅጉን ግልጽ እና ምንም መሸፋፈን እውነት ስለመሰከሩ እና ስላጸኑን እገዚአብሔር ጤናውን እድሜውን ይስጥልን፡፡ ደግሞም ያባቶቾዎ ልጅ እንደሆኑ አስመስክረዋል፡፡ የሚሰማ ያሰተውል፡፡
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነቱን ነዉ የተናገሩት እግዚአብሔር የፈጠሪትን ምድር መቼም አይረሳትም የናተ ጸሎት አይለዬን አባታችን አድሜዎቱን እረዘም ያድርግልን እግዚአብሔር እደናተ አይነት አባት ሰለሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እዉነት መንግስት በቤተ ክሪስቲያን ላይ ያለዉ አመለካከት እዉነት ሊቀየር ይገባል ብቻ ዉሸት የገነባዉን አድቀን አዉነት የፈረሰዋል ተዋህዶ ተከባ አምሪ እና ተዉባ ትኖሪለች ለዘላለም
@kidistassefa7576
@kidistassefa7576 4 жыл бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@solomoneshetu9583
@solomoneshetu9583 4 жыл бұрын
አባታችን ሰላመዎት ይብዛልን እውነት ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
አባታቺን ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ያድልልን አባቶቻችን እናተን የሚሰማ ሰዉ መጥፋቱን እናዉቃለን አሁን ምርጫዉ በእቺን ነዉ
@mehereteselasse8402
@mehereteselasse8402 4 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቆት አባታችን. እድሜ ጤና ይስጦት.
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት ። በረከቶ ይደርብን !!!
@tesfa1222
@tesfa1222 4 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታቺን።
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ይሰማልን
@mulugetawoldemichael3495
@mulugetawoldemichael3495 4 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ። ያልተሸፋፈነ እውነት አሰምተውናል። እድሜ ከጤና ያድልልን።
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረስልን ትህትናዎት ብቻ ይበቃል ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እን ደርሶ አይነት አባት ያብዛልን
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn 2 жыл бұрын
አባታችን በረከትወት ይደርብን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
ልክነውአንዶቸውም ለምን እንዴደረሰቦቸው ያለየለም ከላይ እስከታች እውነት ነው አባታችን መንግስት አድላዌ ነው ግን ከሁሉ የበለጠ አምላክ ፍርዱን ይሰጦል ይቆያል እንጄ የሜቀድመው የለውም
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@ሩሐማነጋሽ
@ሩሐማነጋሽ 4 жыл бұрын
እውነት ይሄን የሰማን ክርስቲያኖች በሁሉ ልንነቃ ይገባል
@talatalaco9976
@talatalaco9976 4 жыл бұрын
ብጹነትዎ በረከትዎት ይደርብን እውነት ነው የሰማዩ ንጉሳችን ይመልከተን እንጅ ምድራዊ ነገስታትማ በተዋህዶ ላይ ጥላቻቸውን ንቀታቸዉን አይተናል በጸሎት በእንባ ወደ ፈጣሪ እናልቅስ 😭
@gagahugagahu1598
@gagahugagahu1598 4 жыл бұрын
አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጡት አባታችን
@tsinat982
@tsinat982 2 жыл бұрын
ከተባረከ አንደበት እውነት ነው የሚወጣው አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን
@rdyghffhbb977
@rdyghffhbb977 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር እናንተን አባቶቻችንን በደሙ ይሸፍንልን ለሕዝባችንም ፈሪ መፀናናቱን ይስጣቸው
@krrrgfk3937
@krrrgfk3937 4 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን ለአባታችን
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 4 жыл бұрын
ሁሉ.ነገር.ያማልአምላክ.ይፍረድ.አአባቴ.ቃለሄወት.ያሠማልን.እድሜ.ከጤናጋ.ይስጥልን.አምላክ.የቆሠለ.ልባችንን.በበጎ.ያብስልን.ለምን.አቅም.እዳጣን.ለበጎነው.ቀን.ይበራል.በበጎም.በመጥፎም.ታሬክ.ታሬክ.ይፃፍል.
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
አባታችን ብፁእ አቡነ ኤልያስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን ይህንን የአባታችንን መልእክትና ንግግር ሰምተን ምክራቸውን በተግባር መፈጸም አለብን የአባቶች እንባ ጥሩ አይደለምና እኛ ልጆቻቸው መንግስትም ይህንን ማዳመጥ አለበት !!!!!!!!!!!
@kalikidne4763
@kalikidne4763 4 жыл бұрын
ብፁህ አባተችን እረዢም እድሜ ተሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልን አንድ በተረቱ የወነትን የምትናገሩ አበታችን አውነተወተን ነው መንግስት ላሳረጁ ሽፋን ባይሆነው ነሮ ይሁሉ ህወት ባልጠፋ ንብረትም አቤተክርስቴናችንም አድህ ባልተቃጠለ ነበር
@ኢትዮጵያአድስ
@ኢትዮጵያአድስ 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባት አባቱችን ያላከበረ መንግሥት። የትም አይደርስም አስብበት መንግሥት ካለ
@Tube-pk2uj
@Tube-pk2uj 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ
@endalumenkat3279
@endalumenkat3279 2 жыл бұрын
በትክክል አባታችን እግዚአብሔር እድሜውትን ያዝምልን
@soliyana6111
@soliyana6111 4 жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን ብጹእ አባታችን።
@hailudemo5556
@hailudemo5556 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ብፁዕ አባታችን ።
@seblisebli3073
@seblisebli3073 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mengeshaasfaw6210
@mengeshaasfaw6210 2 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 93 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН