ፍራሽ አዳሽ - 6 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

  Рет қаралды 3,009,896

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

ፍራሽ አዳሽ - 6 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #102-11

Пікірлер: 782
@kuruwello8545
@kuruwello8545 Ай бұрын
ይህን ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ምን ብዬ ልግለዐዉ ቃላት አጠረኝ ? በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ልጅ / ብሩህ አይምሮ ያለዉ -- የኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤
@tinalove7727
@tinalove7727 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ የክፍለ ዘመኑ ለዛ ያለው ምርጥ ጥበበኛ ተብሎ መሸለም አለበት! ይሰማል እነ “አርቲስቶች”!
@theodrosawulachew726
@theodrosawulachew726 4 жыл бұрын
በጣም ጥበብን የጠራና ያነጋጋረ ለዘኛ (ለዛ ያለው አቀራረብ ከ ምርጥ መልዕክት ጋር ገና ብዙ መስራትና ሰውን ማስደመም የሚያስችል ፖቴንሽያል እንዳለው ያስታውቃል. ....እደግ!!
@alemayehutizazu1522
@alemayehutizazu1522 2 жыл бұрын
This the best artist
@habibdahab552
@habibdahab552 4 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ ኢትይዽያዊ አርቲስት
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 жыл бұрын
የኔ አደኛ ፈጣሪ የስራ ዘምንክን ይባርክልህ በጣም ትችላለህ ሁሌም የኔ አደኛ
@muluhaftu250
@muluhaftu250 4 жыл бұрын
ወይንሸት wass
@tobiyamereja21
@tobiyamereja21 4 жыл бұрын
ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤሰብ ይሁኑ፡፡ kzbin.info/www/bejne/nHKkY2hpntiSi8U
@thegoodvoicemedia8413
@thegoodvoicemedia8413 4 жыл бұрын
ለመምሰል ሳይሆን ...ትክክለኛ አርቲስት ለመሆን... እየጣርኩ ነው...> ጀግና ነህ አቦ...!
@findjano9087
@findjano9087 4 жыл бұрын
እባክዎ ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩኝ ጤና ይስጥልኘ ይህ በቅርቡ የከፈትነው የዩቲዩብ ቻናል የፌስቡክ ገፃችን ነው፡፡ ስለ ጉዞ ፤ አጫጫር ትምህርቶችን ፤ መረጃዎችን ፤ እንዲሁም ቁም ነገርና ጨዋታ አዘል ቪዲዮዋችን ያገኙበታል፡፡ አርግጠኛነን ይወዱታል፡፡ ሰብስክራይብ እንዲሁም ቪዲዮዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ፡፡ ከልብ አመሰግናለው፡፡ kzbin.info/www/bejne/bpTVZamLadJ9Y80
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 3 жыл бұрын
አንተ የጥበብ ተስፋ የማንኛዉም ብሄር ተወላጅ ሁን ባንተ ዉስጥ የሚታየዉ ዘር ኢትዬጵያዊነት ብቻ ነዉ፡፡ ይሄንን የጥበብ ስራህን በተለያየ ቋንቋ አስተርጉመህ ለሌላዉም መልዕክቱ እንዲደርስ ብታደርግ እላለሁ፡፡ በተረፈ ያክብርልን በጤና ያቆይልን፡፡ እንወድሃለን በርታልን፡፡
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
የህዝቡን የልብ ትርታ ነው የምትናገረው:: ተባረክ🙏🏾💚💛♥️
@ephremabebe4900
@ephremabebe4900 4 жыл бұрын
ተስፍሽ አስገራሚ የጥበብ ሰው ነክ። ከምላጭ የሰሉ ቃላቶችህ በጣም ነው የሚቆርጡት። በርታልን እድግ በልልን።
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 жыл бұрын
ሁሌም ትክክልልልልልልልልልል ብለሀል::👏👏👏 የኢትዮጵያዊያንን ልብ ያወክ ነህ :: እውቀቱን ለስጠህ እግዚአብሔር የተመስገነ ነው:: ማስተዋሉን ይስጠንንንንን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ስወድህ ኑርልን አምበሳ ነህ ተባረክ 💋💋🙏🙏🙏💙💙💙
@nuryemohammed9984
@nuryemohammed9984 4 жыл бұрын
ቃል የለኝም የዘመኑ ድንቅ ሠው
@Jon-pc5tf
@Jon-pc5tf 4 жыл бұрын
ምርጥ ተሰጥኦ , ለዛ ያለህ ሰው ነህ ብዙ እንጠብቃለን
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
ትችላለህ የሚለው ቃል ያንስሀል :: የኢትዮጵያን ህዝብ የልብ ህመም በደንብ ነው የተረዳህለት: እግዚአብሔር ይባክህ:: ቅኔ: አሽሙር : ሽሙጥ..... ሁሉንም በጣፉጭ ቀልድ እያዋዛህ ትመግበናለህ:: 💚💛❤️
@BelachewHabte555
@BelachewHabte555 8 ай бұрын
ተስፍሽ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ አሉ የተባሉ የኪነ ጥበብ ሠዎችና ምሁራን ተብየዎች በየስርቻው በተደበቁበት አንተ ፈጣሪ የሰጠህን እውቀት ተጠቅመህ ህዝብ አስተዳድራለሁ የሚለው አካል የሚሠራውን በደልና ግፍ እንዲያስተካክል በቂ ትምህርት እየሰጠኸው ነው ከሰማ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@luchia686
@luchia686 4 жыл бұрын
👍👍👏👏💚💛❤️ እንዴት እንደምትመቼኝ፤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤞💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yohanesteklu4789
@yohanesteklu4789 4 жыл бұрын
የ21ኛው ክፍል ዘመን የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
@teshomebegashaw6260
@teshomebegashaw6260 4 жыл бұрын
ከማዝናናት ባለፈ ለሚገባው ሰው ትልቅ መልዕክት ነው ምታስተላልፈው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@demere6405
@demere6405 4 жыл бұрын
በቀልድ እያዋዛ ቁምነገሮችን የሚያስጨብጥ የዘመናችን ድንቅ ወጣት በርታ ! መጻህፍትን ከማንበብ ጨርሳ አትቦዝን ፣እግዚአብሔር አብዝቶ አይምሮህን ይክፈት ።
@bruktessema6728
@bruktessema6728 4 жыл бұрын
ጦቢያ ፕሮግራም አዘጋጆች በርቱ ጥሩ ዝግጅት ነው፡፡
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
እውነቴን ነው እምላችሁ ይኽ ልጅ የአገር ሃብት ነው፡ ስለሆነም ተባብረን ብናግዘው ይበጀናል። እኔ ከስራ መልስ በብዛት ዩቱብ ስመለከት ምርጫየ ይኽ ልጅ ያለበት ጋር ነው። ጎበዝ ብዙ ትምህርት በቅኔ እየነገረን ነው እናስተውል። ወንድሜ! ሰላምህ ያብዛው ፈጣሪ!!!
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 4 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
Ewnti nw
@awrambaethio-travel7955
@awrambaethio-travel7955 4 жыл бұрын
Me too I need support this young man
@tsgeredashamebo6840
@tsgeredashamebo6840 3 жыл бұрын
ተስፋውን ዋዉ መልእክት ቁምነገር አለው ተባረክ በትክክል በሀገራችን ላይ ያለውን ነገር በማስወዎወቅህ
@AMINADAB19
@AMINADAB19 4 жыл бұрын
ዩኒቨርስቲዎች ያኔ መማሪያ በነበሩበት ጊዜ………መንግስትና አንዳንድ አካላት መቼ ነው ሚተዋወቁት??? U made ma day
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
Ppppp mtabgn
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
አዎ።ልካቸውን ነገራቸው
@user-jn5hw7xj9i
@user-jn5hw7xj9i 4 жыл бұрын
አውራርስ 😀 ሙዝ ወደ ቅቤ
@wonduanteyemataw5543
@wonduanteyemataw5543 2 жыл бұрын
አንተ በተውኔት ብትነግራቸውም እያጨበጨቡ ሲስቁ ይቆዩ እና ሁሉም ከተውኔቱ ቤት ሲወጡ ክፉ ስራቸውን ይጀምራሉ እንጂ በተውኔቱ ተምረው እራሳቸውን አይመረምሩም ነገር ግን አንተ የራስክን በመወጣትህ ተባረክ።
@mvab3252
@mvab3252 4 жыл бұрын
እንዲህ ለዛ ባለው ቀልድ ልክልካችንን ንገረን እንጂ 🙈🤓 ጆሮ ያለው ይስማ ነው ሚባለው 🔥 he’s Amazing 👏🤗
@lolmy9899
@lolmy9899 4 жыл бұрын
ስልፋን ለባለግዜዎቹ ትተነዋል፣መልክቱን ግን ባንተ ደርሶልናል !👏👏👏💚💛♥️
@user-wq3vy1ot8o
@user-wq3vy1ot8o 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ ወድሻለሁ ሁሌም ደስተኛ እድትሆኝ እመኛለሁ ትሆኛለሽ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
በብዙ ውድድድ ማነው እንደኔ ሚወደው ሱሴ
@AltAlt-bo3yw
@AltAlt-bo3yw 3 жыл бұрын
100%
@mengistuendalew4025
@mengistuendalew4025 4 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ ያስቸገረው የሚያስብላትንና የሚያሳስባትን መለየት ነው
@ashenafiassefa4642
@ashenafiassefa4642 3 жыл бұрын
አንቺ የምስራቅ ፀሃይ!፤ በጦቢያ የምትታይ!!፤፤ ዉበትሽ ንፁህ ነዉ!! ፤ ሴት ሁሉ የረሳዉ፤ ተሰፋሁን…ተስፋሁን…ተስፋሁን!! አንደኛ ኑርልን፤ፈጣሪ በሄድክበት ይጠብቅህ ፡፡
@lillyali2616
@lillyali2616 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እንዲት በጉግት እንደምጠቅህም መቼ ቅኔ የሜገባው ነው ልክ ልክ ንገራቸው
@hailee1036
@hailee1036 4 жыл бұрын
Best Ethiopia’s comedian Tell them all north, south, east and west. ጆሮ ያለው ይስማ!
@tobiyamereja21
@tobiyamereja21 4 жыл бұрын
ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤሰብ ይሁኑ፡፡ kzbin.info/www/bejne/nHKkY2hpntiSi8U
@nebiyatmohamed1342
@nebiyatmohamed1342 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ና አሰተማሪ ቀለደ ነው
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
ኪነጥበብን እያሳደግህ ነው አንተም አብረሃት እደግ 👍ሠላምህ ይብዛ ይደገም ብዬ ደጋግሜ እያየሁት ነው እንደ ዘፋኙ በትክክል እስከሚቀርብ አይደለም በትክክል ስለቀረበ እንደ ባለ ገጣሚው ✌️
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርታ እንዳንተ አይነት ሰው ኢትዮ ላይ ይብዛልን💚💛💓💚💛💓
@sadi8506
@sadi8506 4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ አለማድነቅ ይከብዳል እውነት❤❤❤
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 4 жыл бұрын
ብቃት ይሉህ ይሄ ነው ንጹህ እውነተኛ አእምሮ ሂልና ባለቤት የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ ይጠብቅህ ከክፍዎች ። ኢ
@kbribrhane8459
@kbribrhane8459 3 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ የድፍረት እና ኡነት ኣስተማሪ ቀልድና ቁምነገር ኣዋቂ በመሆንህ እናመሰግናለን። ጌታ ይጠብቅህ።
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 4 жыл бұрын
የሚገርም ተሰጥኦ ነው ። ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ያድልህ።
@tarikuteshale3439
@tarikuteshale3439 3 жыл бұрын
Anten alemadineki ketom ayichalem! ARTS Tv Good Job!
@babamaki6146
@babamaki6146 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ደስ እሚል አቀራረብ
@jamaljames5962
@jamaljames5962 4 жыл бұрын
በጣም አዝናኝእና ለህዝብ ካሀድዎች አስተማሪ ፕርግራምነው ሠላምይ ብዛልኝ አህዝብ ልጅ ማለት እዳተነው
@hamzehameze1723
@hamzehameze1723 4 жыл бұрын
አዲስቪዲዩስጠብቡጉጉት ዛሬ ይህ እይ ብቅ ይህን ልክ ስሰማ ደስብሎኝእከርማለሁ ግንባጭርቀንብቅብትልልንደስታችነው እልህ ግንብ መጥፎ ይጠብቅ ክብር እደግ፣ተመንደግ።
@user-oy4xn9iq5r
@user-oy4xn9iq5r 4 жыл бұрын
እውነት ከልብህ ነው የምተናገረው ያስቃል ግን ቃላቱን ያዙለት እኔ ከልቤ አመሰግናለሁ በርታ የገባው ይግባው ውድድድድ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አንተ ባለ ቅኔ ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
@geta916
@geta916 4 жыл бұрын
ያነጋገርህ የአማርኛ ቃላት አመራረጥህ አረ ምኑ። ገራሚ ነህ❤❤❤
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
አንተ ምርጥ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 жыл бұрын
ቀልድና ቁም ነገር ተደምሮ እንደው ምን አባቴ ልሁንልክ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን
@ermicofi
@ermicofi 4 жыл бұрын
ትችላለህ ራጉኤልን👏👏👏👏
@GOD-127
@GOD-127 4 жыл бұрын
You are so wonderful and amazing speech real and true I am proud of you
@serkadesgetachew4516
@serkadesgetachew4516 4 жыл бұрын
ድንቅ ኮመዲ የሽቱ ም ወንድም አቦ ስላማችሁ ይ ብዛ
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
ውይ አንተ እንዴት ልግለፅሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት።❤❤❤
@fikrtealemu6882
@fikrtealemu6882 8 ай бұрын
ሁሌም የማትሰለቸን ልጅ።
@user-nf6cu4er7m
@user-nf6cu4er7m 4 жыл бұрын
እውነት ነው ለሀገራችን የሚያስብላት እና የሚያሳስባትን መለየት አቅቶናል
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 4 жыл бұрын
ስወድህ እኮ ጎበዝ 😍😍😍😍😍
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
*"ለዚ ለውጥ ያስቸገረው ፡ ለአገሪትዋ የሚያስብላትን እና የሚያሳስባትን አካላት መለየት ነው!"* እቅጭዋን!
@agdewkebedekebede3823
@agdewkebedekebede3823 4 жыл бұрын
❤️️❤️️❤️️👍👍👍የኔ አንደኛ👍👍👍👍👍❤️️❤️️❤️️❤️️
@user-ky5ij2jo2f
@user-ky5ij2jo2f 4 жыл бұрын
እውነት እድሜ ይስጥህ ዋው በጣም ነወ የሚያምር ኑርልን
@mansoursunusy1421
@mansoursunusy1421 4 жыл бұрын
"እሰየዉ ! ክቡር ደረጃ ! መልዕክተ ጠቢብ "
@ebrahimaman938
@ebrahimaman938 4 жыл бұрын
በጣም ትችላለክ እረዘም ቢል ደስይለኛል ይመችክክክክክ
@abyelove9263
@abyelove9263 4 жыл бұрын
ምን አለበት፡ ከማይረባ፡ ድራማ፡ ይህንን፡ በየሳምንቱ ፡ ብታቀርቡልን።
@afeworkdesta3138
@afeworkdesta3138 4 жыл бұрын
Tikkel abba
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
ስንቴ ደግሜ እንደሰማሁት ምችት ይበልህ
@tseguwellemariam7346
@tseguwellemariam7346 Ай бұрын
❤❤ በትክክል! በፈጣሪ ቸተቸረው ግሩም ና እጅግ ተወዳጅ ታለንት ኣለው። ደሞ ሊተራሊ ስለ ማህበረሰቡ ና ስለ ተፈጥሮ ና ስለ ጥበብ እጅግ ኣርጎ ያውቃል። ይመቸው ኣልለውም ተመችቶት ኣድረዋል ና። Artistically topnotch! Keep it up z very talented ACTOR. CHEERS!
@user-ld7jy1gb6d
@user-ld7jy1gb6d 4 жыл бұрын
ኧረ ወገኖቼ አይቸም ሰምቸም ልጠግበው አልኩኝ;እረጅም እደሜና ጤና ይስጥህ ውድ ኢትዮጵያዊ ወድማችን: አድናቂህ ነነ::
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 4 жыл бұрын
ልብ ቢኖረን ጥሩ ትምህርት ነበር
@biruwele4506
@biruwele4506 4 жыл бұрын
The most talented man in our time.
@rittys81
@rittys81 4 жыл бұрын
Indeed!! Amazingly talented
@hanymorerod3344
@hanymorerod3344 4 жыл бұрын
@@rittys81 dss§sds6sd6§sd§dsďď§ďďß
@rittys81
@rittys81 4 жыл бұрын
@@mikaeltewodros2438 yes he is young and maybe in his early twenties.....please watch እርገጠው ጠላትዋን በተስፋሁን የሚለውን ግጥም በሙዚቃ የሰራውን ....you can see how young and talented he is.
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 4 жыл бұрын
@@rittys81 I watched more of his stand up in the last hour and I'm saving the rest for another day. There is no way a kid so young could come up with all that. Alemtsehehay Wedajo I saw in the audience among other well known people. That lady has written great songs to Mahmoud and Muluken. And she was laughing too hard on this one, may be she is writing the comedy here
@rittys81
@rittys81 4 жыл бұрын
@@mikaeltewodros2438 this kid is super talented and gifted no doubt.....I'm obsessed with him i probably watched each vedio a few times or more.....good day for you chaw 👌🏾
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 3 жыл бұрын
ይገርማል ..! ጥሩ ዕይታ ..! በጥሩ አላለፅ .......! የዘመኑ ምርጥ ልጅ ። እናመሰግናለን
@industrysustainabilitynort9348
@industrysustainabilitynort9348 4 жыл бұрын
ባሳየኽን ሁሉ የልማት ጎዳና ባዘጋጀህልን አፈ ርእቱ ዜና ባሳየኽን መንገድ እኛም እነድንሄድ ከፊታችን ተጓዝ ከከፍታህ ውረድ ጠጅህን ከፍ አድርግ አትወለጋገድ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 жыл бұрын
You are so good omg!!!! ፀሐፊውንም በጣም ነው የማደንቀው.
@capdifataahcapdi199
@capdifataahcapdi199 2 жыл бұрын
አምላክ ጤናና እድሜ ጨምሮ ዪሥጥህ የሣለፈነዉን መከራና ሥቃዪ በአደባባዪ ተኔርክል እንወድሀለን ፈጣሪ ዪጠብቅህ
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ።
@nunat6047
@nunat6047 4 жыл бұрын
"ሃበሻ የልኩን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል" መሳቅ መሳቅ ጥሩ ነው ለጤና ገን ይሄ ሳቅ የሚያዛልቀን ከሆነ። አገር በተረኛ ጅቦች እጅ ወድቃ እሷን ለማንሳት እንረባረብ። 💚💛❤ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር!!
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ ትናፍቀኛለህ እንዴት እንደምትችል 💯👍
@tbb5294
@tbb5294 4 жыл бұрын
Tesfish you are worth enough Treasure of such beautiful metaphoric comedy💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️‼️‼️‼️Keep it up Brother!
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 3 жыл бұрын
ዋዉዉ ምርጥ ኢቲዮቢዊ አርቲስት ሰላምህ ይብዛ
@bk5180
@bk5180 4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም።👏👏
@nibretzegeyezegeye2409
@nibretzegeyezegeye2409 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትልቅ ሰው
@abayneshereta136
@abayneshereta136 3 жыл бұрын
00
@befekadutolossa7262
@befekadutolossa7262 3 жыл бұрын
@@nibretzegeyezegeye2409 ልልልል L
@user-ux7rb7vs2o
@user-ux7rb7vs2o 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yimamoumer8130
@yimamoumer8130 2 жыл бұрын
@@nibretzegeyezegeye2409 sudan
@alainain2598
@alainain2598 3 жыл бұрын
ትገርማለህ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪህ ይጠብቅህ
@titiyemaryamlijsss5544
@titiyemaryamlijsss5544 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ለምሰማክ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው
@user-fk5yv8uo6z
@user-fk5yv8uo6z 4 жыл бұрын
እዴ ዛሬ አይደልዴ አውራሪስ ምን እደሚመስል ያየሁት ክክክ በጣም ትችላለህ በርታ
@yaash3095
@yaash3095 4 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ። በርታ።
@kenean8157
@kenean8157 4 жыл бұрын
Always consistant.not only comedian just teach the unteach people.I love u..
@tobiyamereja21
@tobiyamereja21 4 жыл бұрын
ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤሰብ ይሁኑ፡፡ kzbin.info/www/bejne/nHKkY2hpntiSi8U
@gek9067
@gek9067 9 ай бұрын
አንተ እኮ ትለያለክ የልብ አፍራሽ ብዬሀለው❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu2644
@yohannesseifu2644 4 жыл бұрын
በ21 ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ያፈራቸው ድንቅ ሰዉ
@user-sp3lb1fp4x
@user-sp3lb1fp4x 4 жыл бұрын
የሚገርም ብቃት በርታ ልብ በሉ አሁን
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 жыл бұрын
አይይይይይይ መዝናናትና ልብ ላለው ትምህርት ደስስ ይላል ጠንክር
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
በእውነት አድናቂህ ነኝ
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 4 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ ጥበበኛ ልጅ ይመችህ በርታልን ቶሎቶሎ ናልን
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
This is brilliant and talented Men I hope you come once a week like this
@hiwit6369
@hiwit6369 4 жыл бұрын
You are one in a million.👏👏👏
@awrambaethio-travel7955
@awrambaethio-travel7955 4 жыл бұрын
ምን ማለት ይቻላል ትችላለህ ግን በየሳምንቱ ብትመጣ ደስ ይለናል
@sisayyared7920
@sisayyared7920 4 жыл бұрын
ተስፋሁን፡በርታ፡
@tobiyamereja21
@tobiyamereja21 4 жыл бұрын
ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤሰብ ይሁኑ፡፡ kzbin.info/www/bejne/nHKkY2hpntiSi8U
@robloxroleplayerthatlikesp3182
@robloxroleplayerthatlikesp3182 3 жыл бұрын
@@sisayyared7920 ll
@tayesema8497
@tayesema8497 2 жыл бұрын
@@sisayyared7920 @,
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 2 жыл бұрын
Yes, right. But he needs to have a rest for restoration bro. So he better takes a break
@godhelp7020
@godhelp7020 4 жыл бұрын
I really like this talented guy
@hargwin54
@hargwin54 4 жыл бұрын
He Is 1th
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 4 жыл бұрын
ስም አጣሁልህ"😘 የምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 жыл бұрын
Love this guy.👏👏👏👌
@sofyabm2178
@sofyabm2178 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ አስተዋይ እኮነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-bj5pd8oo2h
@user-bj5pd8oo2h 2 жыл бұрын
Betam arif sranew bzihu ketl
@user-wc3sp3wo4u
@user-wc3sp3wo4u 4 жыл бұрын
ሁሌም የምትወድድ ልጅ
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰጠህን ይህንን የጥበብ ምሥጢር ካስተላለፍከው 2 ዓመታት አለፈው ነገር ግን ይህንን የመሰለ አገር አትርፍ ሀሳብ ማንም ሰምቶ የተለወጠ ነገር ባለመኖሩ እየባሰ ሄደ!
@waffiki
@waffiki 4 жыл бұрын
for me he is the best comedian and artist in the world. no one will compare to him.
@ggmm2340
@ggmm2340 4 жыл бұрын
He is a great talent and comedy extraordinaire!
@molahabtu5657
@molahabtu5657 4 жыл бұрын
You have great talent, we expect a lot from you
@AsAs-sn1we
@AsAs-sn1we 4 жыл бұрын
ዋው፣ምርጥልጅ፣ትችላለክ፣በጣም
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 жыл бұрын
ዋው....በርታልን ጀግናዬ🥰🥰🥰
@awadomaar9532
@awadomaar9532 4 жыл бұрын
የዚህ ዘመን ምርጥ ባለቅኔ አርቲስት ነህ ሰላምህ ይብዛ አድናቂህ ነኝ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
You are amazing talented man bro! Well done! And keep it up! 💚💛❤️👌👍🙏
እያዩ ፈንገስ - ያልከሰሙ ትዝታዎች እና ጨዋታዎች - 5 | #AshamTV
1:10:35
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Кушать Хочу
Рет қаралды 3,7 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 1,9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 814 М.
Лучший лайфхак от Миракла 😄
0:31
Miracle
Рет қаралды 10 МЛН
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 18 МЛН
“Бетімнен бір қойды, таяғын жеді”
28:26
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 218 М.
ЕГОР СЪЕЛ ИНСТРУМЕНТ? 😳😅  #shorts
0:19
Зубландия
Рет қаралды 18 МЛН
Эта Мама Не Могла Поверить в То Что Нашла 😱
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,4 МЛН