MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የመናገሻ ጋራው መድኃኔአለም አንድነት ገዳም ታሪክ

  Рет қаралды 72,331

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

24 күн бұрын

Subscribe and share kzbin.info?s....
kzbin.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 130
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 22 күн бұрын
የቦታው በረከት በሁሉም ኦርቶዶክስያውያን ላይ ይደርብን አሜን
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Wise888
@Wise888 12 күн бұрын
አሜን
@abroambele
@abroambele 22 күн бұрын
መልካም መርሐግብር ነው! ስለሁሉም የቅዱሳኑ አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቦታውን መንፈስን የሚገዛ መልከዓ ምድርና አስደናቂ ታሪክ ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ይህን መሰል ያላየናቸውን/ያልሰማናቸውን አስደናቂ ክስተቶች የሚያሳውቁ መርሐግብራት በጣም የሚበረታቱ ናቸው። ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 22 күн бұрын
የቅዱሳኑ በረከት አይለየን የስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@yefekeretube8147
@yefekeretube8147 22 күн бұрын
ስለ ማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።የቅዱሳኑ በረከት አይለየን።አሜን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 21 күн бұрын
የጹኑት የቅዱሳን አባቶቻችን እና እናቶቻችን በረከት ትድረሰን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት!
@DabaRegassa-i8w
@DabaRegassa-i8w 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴትና በረከት ይድረሰን !
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 21 күн бұрын
ጋራው መድሀኒአለም መናገሻ ፣በእውነት በጥም ደስ ይላል ፣ሶስት ግዜ ይህንን ቦት የረገጠ ግሸን ማርያም እንደሚረግጥ፣ቃልኪዳን አለው፣እናም ሙዝየም አለው ፣በዛ ላይ የቅዱስ፣ዋሻ አለ በት ነው ግን ወደ ታች ነው የሚከደው በአርምሞ ነው ጧፍ ተይዞ እጅግ በጣ ደስ የሚል የነብስ እፎይታ ያለበት ነው ፣ድጋሚ ለድጁ ያብቃኝ ያብቃን አሜን
@estegenetedesta9373
@estegenetedesta9373 16 күн бұрын
የት ነው ይህ ቦታ ክፍለሀገር ነው አካቢውን ብትነግሩን ? ከይቅርታ ጋር
@yordanosarega2761
@yordanosarega2761 16 күн бұрын
@@estegenetedesta9373 K Addis Abeba-Mengash wed Addis alem mesmre new kirbe new k A.A
@derejewendafrie
@derejewendafrie 15 күн бұрын
እንዲያው ግን እህታችን!ሁሉ ነገር ጥሩ ሆኖ ሳለ ከወገብ በታች የሚሸፍን ነጠላ በአገር ጠፋ እንዴ?!🫢
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 күн бұрын
​@@estegenetedesta9373Ke A. A bizu ayirqm Menagesh newi
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 5 күн бұрын
​@@yordanosarega2761Menagesh newi Ke Adis Abeba bizum ayirqm heje neber qyital engi
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ቦታውን ስለ አስተዋወቃችሁትእኔም አንድ ጊዜ ወጥቻለሁቦታው በጣም ደስ ይላልያላያችሁት የተዋህዶ ልጆች ጋራው መድኃኔዓለም ሄዳችሁ ለመሳለም ያብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asratamenu-js3ju
@asratamenu-js3ju 19 күн бұрын
አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋዜጠኛ እህታችን ስለ አንድ ቦታ ታሪክ ለመስራት ስትንቀሳቀሺ ስለቦታው አጥንተሽ በቦታው ላይ ያሉ እረጅም እድሜ ያስቆጠሩ ሊቃውንት አባቶችን የአካባቢ ነዋሪዎች በእድሜየገፉ የቦታውን ታላቅነት እንዲሁም ትክክኛውን ታሪክ በተጨማሪም ከተቀመጡ የታሪክ ማህደር ከብዙ በጥቂቱ እንደጋዜጠኛ መጠየቅ ይፈልጋል ለምን ቢባል ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ሌላው ቢቀር ሰለ አብነት ትምህርት ቤቱ በውነቱ እንደነ ቆሞስ አባ ሞገስ ቀን ከሌሊት ከልጅነት እስካሁን ለደረሱበት ስልጣን ያገለገሉ አሁንም በታላቅ መንፈሳዊነት እያገለገሉ ያሉ አባቶቻችንን እንዲሁም ማህበረ ካህናቱን ማህበረ መነኮሳቱን መጠየቅና መመርመር ነበረብሽ እንደ አንድ ጋዜጠኛ እንደ አንድ ብሮድካስት ጣቢያ ሰራተኛ እንደ ሞያው ስነ ምግባር መትጋት ይጠበቅብሽ ነበር ???? ይህን ባለማድረግሽ በጣም የተሳሳተ የተዛባ ታሪክ ነው ያስተላለፍሽው ታሪክ እንዲሁም ትውልድ ይጠይቅሻል ???? የቦታውን ታላቅነትና ታሪኩን የምታቁ እንዲሁም ቦታው ላይ ወንድሞቻችን አባቶቻችን ከእውነት ጎን በመሆን በሃገር ወስጥ እንዲሁም ከሃገር ውጭ ያላችሁ ሃሳባቸውን እንድትሰጡ በእመቤታችን ስም እጠይቃለሁ። አስራት
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የዚህ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ እአዴት በረከት ይደርብንለደጁ ያብቃን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መሀበረ ቅዱሳን በርቱልን
@vjgu7406
@vjgu7406 20 күн бұрын
የአባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን የስውሯ የጌታ እናት ፍቃድሽ ሆኖ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ🙏✝️
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 22 күн бұрын
አባ አብረሐም የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰኝ እግዚአብሔር ረድቶኝ ቦታውንና እርሶን ለማየት ያብቃኝ
@DabaRegassa-i8w
@DabaRegassa-i8w 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴት በርካት ይድረስልን !
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 20 күн бұрын
ሁሉም ሠው ሊጎበኘውና በረከት ሊያገኝበት የሚገባ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ የምንመለከትበት ቦታ ነው
@MamaSyme
@MamaSyme 17 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን
@eyaderaddis3060
@eyaderaddis3060 19 күн бұрын
ሁሉም ሠው ሄዶ ሊጎበኘውና በረከት ሊያገኝበትና የሚገባ ቦታ ነው።
@martabogale7735
@martabogale7735 22 күн бұрын
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ልደታ ማርያም
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 18 күн бұрын
እባካችሁ ታሪኩን እንስማበት ሙዚቃው ይቅር ።
@eline3176
@eline3176 11 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን።
@qorontosmedia
@qorontosmedia 22 күн бұрын
ቃለ ሀይወትን ያሰማልን፣ የቦታው በረከት ይደርብን፣ የአባቶች ጽሎትና ምልጃ አይለየን አመን!
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 20 күн бұрын
አሜን
@genetabera7421
@genetabera7421 13 күн бұрын
አባቶቻችንን ያቆይልን በተደጋጋሚ ሄጄበታለሁ ነገር ግን ሁሌም አዲስ እና አጓጊ ስፍራ ነው አይጠገብም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 22 күн бұрын
በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይድረሰን
@AsmeretBogale-xj7ug
@AsmeretBogale-xj7ug 7 күн бұрын
Bereketu yidresen. Amesegnaehu
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 Күн бұрын
ye alem medhanit bebereketu yetebken amen
@ቶክቻው
@ቶክቻው 21 күн бұрын
አውነት ነው እህቴ! - ለእኛ ለለዓለማዊያን የሚያሳስቡን የመመሸትና የመንጋት የቀናት መለዋወጥ እና የወቅቶች መቀያየር በበዓታቸው ለጸኑት አያሳስባቸውም፤ ለእነሱ ቀናት ሁሉ አንድ ናቸውና በተዘክሮተ አግዚአብሔር ብቻ ይኖራሉ ! ... በረከታቸው ይደርብን !
@alemkena7936
@alemkena7936 10 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
@hunehune741
@hunehune741 22 күн бұрын
አባ አብርሃም ይባርኩኚ
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j 22 күн бұрын
መሀበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያክብርልን ስለመራግብሩ ግን የበገናው background music ግን ድምፁን ብትቀንሱት ጥሩ ነው ምክንያቱም አባቶች ሲናገሩ መስማት ይከብዳል በተለይ ለትልቅ ሰው መስማት ይቸግራል, በተረፈ በርቱ በናተ ምክንያት ነው እሄን የመሰለ መረሀ ግብር ያየነው
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 16 күн бұрын
ድንቅ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 22 күн бұрын
አካውንት ብታስቀምጡ ጥሩነበር እንደአቅማችን እንረዳለን
@michon12
@michon12 10 күн бұрын
አለ እኮ ከስር 46ኛው ደቂቃ ላይ እንደ subtitle ተጽፏል
@businessgemstoneethiopia2922
@businessgemstoneethiopia2922 21 күн бұрын
እውነት ነው መድሀኒአለም የመረጣቸውን ልበ ንፁሀን ቅዱሳኖቹን ነጥሎ ሰውሮ የሚያኖርበት አንዱ የቅድስና ስፍራ ነዉ።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 22 күн бұрын
ታላቅ የበረከት ቦታ ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ልደታ ማርያም
@shewayeatalaye486
@shewayeatalaye486 12 күн бұрын
ውይ ይሔ ቦታ ሁሌ እዛ ደጋግሜ ብሔድ አይሰለቸኝም እውነትም ስውሯ ማርያም እድለኛ ነኝ ከበረከቱ መዳህኒዓለም ህንፃው ሲሰራ ሸክላ ተሸክሜ አቀብያለሁ አረሳውም ሰኔ ማርያም ላይ ዝናብ ነበር የወደኩት ሁሌ አስታውሳለሁ ❤❤❤
@AdaneWorku-fe4bt
@AdaneWorku-fe4bt 6 күн бұрын
አሚን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 22 күн бұрын
ውይይ ተፈጥሮው እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 11 күн бұрын
Amen amen
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 22 күн бұрын
ልቤ በደስታ ሞላ እናታችን ቤተክርስቲያን ሆይ ኑሪ ለዘላለም
@Serkalemayele
@Serkalemayele 22 күн бұрын
የተፈጥሮ ዉበትዋ ስያምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 22 күн бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 22 күн бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን
@gezuabebe8096
@gezuabebe8096 20 күн бұрын
ኤዲተሮቹ በገናውን በለሆሳስ ብታደርጉት።
@egziharya4826
@egziharya4826 22 күн бұрын
አለባበስሽ እርጋታሽ ሳላደንቅ አላልፍም። እኛንም የደጁ ያብቃን።
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 22 күн бұрын
ደስ የሚል የበረከት ቦታ ነው።
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 22 күн бұрын
thanks
@tgtg7939
@tgtg7939 18 күн бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው አንድ ነገር በተደጋጋሚ የሚታይ የኤዲቲግ ችግር የተናጋሪው ድምፅ አንሶ የጀርባው ማጀቢያ በገናም ሆነ መዝሙር ድምፁ ይበዛል የተናጋሪውን ቃል ለመስማት ያስቸግራል ምክንያቱም አባቶ ረጋ ቀስ ብለው ነው የሚያወሩት እና ድምፅ ቢስተካከል የጀርባውን መዝሙር የሚማርክ ቢሆንም ከተናጋሪው በላይ መሆን የለበትም።
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 22 күн бұрын
የተኣምር ማህደር እመቤታችን እኛንም ከኣዳኝ አውሬ ሰውሪን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 11 күн бұрын
Des yilal enem be 8maniyawohu here angishalehu des yemil new bereketu ayileyen Amen!!!
@Tewahedo16
@Tewahedo16 22 күн бұрын
ከዓመታት በኋላ መናገሻ መድኃኔዓለምን በድጋሚ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የበገናውን ድምጽ ግን በጣም በጣም ብትቀንሱት ጥሩ ነው። ከመኖክሴው ድምጽ የበገናው ድምጽ በለጠ።
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 22 күн бұрын
በረከተቱን ያሳትፈን
@GenetAw-gh1di
@GenetAw-gh1di 19 күн бұрын
Amen amen amen
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 12 күн бұрын
ክብርና ፡ ምሥጋና ፡ ለማኅበረ ፡ ቅዱሳን ፡ ይሁን ፡ ከ ፡ 61 ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ ዕድሜ ፡ ሰጥቶኝ ፡ በማየቴ ፡ እደመታደል ፡ ቆጥሬዋለሁ።ከ1955 ፡ ዓ/ ፡ ም ፡ በፊት ፡ ደጋግሜ ፡ አይቼዋለሁ ፡ ፡ ቀ/ ፡ ኃ/ሥላሴ ፡ ያሰሩት ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ ነበር ፡ ፡ የማውቀዉ ፡ ዋሻዉን ፡ ጭምር ፡ የ ቅዱሳኑንም ፡ አፅም ፡ አይቼዋለሁ ፡ ረድዕ ፡ ነበሩና ፡ በሳቸዉ ፡ አማካይነት ፡ ቡራኬ ፡ ተቀብያለሁ። ደጋግሜ ፡ ማኅበረ ፡ ቅዱሳንን ፡ ደግሜ ፡ እያመሰገንኩ ፡ ያኑርልን ፡ እላለሁ።
@HayaHhy
@HayaHhy 12 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእድሜ ባለፀጋ ነውት🙏🙏
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 22 күн бұрын
ሼርር ላይክክክክክ
@user-jl3kh5ki8b
@user-jl3kh5ki8b 9 күн бұрын
Ehhite rezem Yale netela bitilebshi des yilal enamesegnalen
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 16 күн бұрын
ምነለ በገናውን ቢቀር እንዳይሰማ አደረገው እኮ።
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 13 күн бұрын
እመቤቴ ከደጅሽ ተጥዬ ልኑር ጠዋት ማታ ቅዳሴ ውዳሴሽን እንድሰማ አብቂኝ ለዛ ከነቤተሰቤ🙏🙏🙏❤
@user-gk2tv2ks2l
@user-gk2tv2ks2l 22 күн бұрын
ትረካው ጥሩ ነበር ምስማት ግን አይቻልም:: የበገናው ድምፅ በጣም ይረብሻል:: ይሄ በናተ መርሐግብር ሁልጊዜም አለ ብታሻሽሉት መልካም ነው::
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 22 күн бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@lionpharmacy6645
@lionpharmacy6645 7 күн бұрын
Sorry we can not listen what what he was explaining. the "Begena" music is to loud !
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 18 күн бұрын
የሚሠራው ተንኮል ያሳዝናል።
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 22 күн бұрын
ግሩም ነው
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 12 күн бұрын
የመናገሻ ፡ ማርያምንም ፡ የባንክ ፡ ቁጥር ፡ እባክዎ ፡ ?
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 күн бұрын
EGZI biher fewdoligni Ke 20 amet befit ayichewalehu nefis yemirekabet bota newi,Ye qidusanoch berket yideribin 🙏🙏🙏
@nenshw6034
@nenshw6034 20 күн бұрын
ለፕሮግራሙ በጣም እናመሰግናለን በገናው ንግግሩን ለመስማት አስቸገረን ቀነስ ቢል ጥሩ ነበር 🙏
@yezbalemfenta4956
@yezbalemfenta4956 7 күн бұрын
ታድለሽ ድንቅ ሥራ ነው።
@user-kn3bj6ot5m
@user-kn3bj6ot5m 13 күн бұрын
ማህበረ ቅድሳን በርቱ ይህን የሚመስል ፕሮግራም አቅርባቹሀልና
@misganawsmeneh2469
@misganawsmeneh2469 22 күн бұрын
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@gudayehabtewold406
@gudayehabtewold406 13 күн бұрын
ምን ቢያድልሽ ነው ልጄ ዬምታይው ሁሉ ቀላ ል ስላልሆነ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 12 күн бұрын
የመናገሻ ፡ መድኃኔዓለም ፡ ቤ/ክ ፡ የባንክ ፡ ቁጥር ፡ እባክዎ?
@uaeuae-fl6qk
@uaeuae-fl6qk 21 күн бұрын
🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏💕💕
@AtsedeGirma-b3z
@AtsedeGirma-b3z 19 күн бұрын
Ah!!! Wee😮
@Ye-maryam
@Ye-maryam 21 күн бұрын
ስውሯ አዲስ አበባ የካሚካኤል ያለችው ነች
@meronadimasu3512
@meronadimasu3512 21 күн бұрын
lewend wend teyaki leset degimo set teyaki bihone tiru new
@amenhelen7108
@amenhelen7108 21 күн бұрын
ያላወቅነውን ቦታ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 22 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏✟✟✟⛪⛪⛪
@derejewendafrie
@derejewendafrie 15 күн бұрын
ሌላው አሁን በዚህ ክፉ የዳግማዊ ግራኝ ዘመን ይህን ማሳየቱ ጥቅም ነው ጉዳት ያለው?!?!?!
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 22 күн бұрын
እማ ነጠላሽ በጣም አጠር ይሄ ቀሚስም ጥብቅ ባይል ጥሩ ነው ምክነያቱም ለሰው ከአለባበስ ጀምሮ ምሳሌ መሆን አለብን ጥብቅ ያለ ቀሚስ ከሱሪ አትተናነስም
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 13 күн бұрын
መንፈሳዊ ቦታ ቢሆንም ለተረተረት አናዘንብል ይዛ ተሰወረች ከዛሰ? ሰዎቹ ቤተሰብ ይኖራቸው ስለዚህ ሰለጠፉት ሰዎች ያዝናል እንጂ መንግሰተ ሰማያት ገቡ አይልም እና እዉነት ብቻ እናዉራ።
@natsanetgurmesa7544
@natsanetgurmesa7544 15 күн бұрын
Whenever nat or fanonat males want...
@eshetemulat5726
@eshetemulat5726 9 күн бұрын
ስጋ ሜዳ የተባለው ለምንድን ነው?
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 20 күн бұрын
ዕድሜው ከንግሥት ዘውዲቱ ወዲኽ አንድ መቶ ሰባት ዓመት ነው ማለት ነው።
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 22 күн бұрын
ላይክ አድርጉ
@eth232
@eth232 15 күн бұрын
እባካችሁን በዋሻው በገናው አያስማም እዚህ ላይ ብታቆሙት መስማት ይቻላል
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 15 күн бұрын
ይዛ የተሰወረችው ቤተክርስትያን ሆሆሆ😮 ከየት ከየት ነው የሚመጣላችሁ እንዲህ ያለ ቀልድ😁🙈🙊🙉
@akliluw.6747
@akliluw.6747 10 күн бұрын
ማህበረ ቅዱሳን አባላት በየ ጊቢ ጉባኤያት ስለ ነጠላ ይገስፁነ ነበር ለራሳቸው ግን ቆራጣ እየለበሱ መጀመሪያ ከራሳችን ብንጀምር አይሻልም
@destamengistu
@destamengistu 20 күн бұрын
ቦታው የት አከባቢ ነው የሚገኘው
@user-wm4jy6qe3o
@user-wm4jy6qe3o 14 күн бұрын
ከአድስ አበባ 25ኪሎ ይሆናል
@abayneshtesfaye4177
@abayneshtesfaye4177 22 күн бұрын
ለምን በካቶሊኮች
@amare9644
@amare9644 22 күн бұрын
ቦታው የት ነው?
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 20 күн бұрын
ታዲያ በሦስተኛው ክፍለ ዘመን፣ ከዛም የታሪክ እቃዎች እንደገለጹት በብሉይ ከነበረች የኦሮሞ ብለው መግቢያው ላይ የገለፁት ስህተት ነው ማለት ነው።
@febenwelatmedim8016
@febenwelatmedim8016 22 күн бұрын
የገዳሙ በረከት አይለየን ግን ቦታ የት ነው ምን ውስጥ ነው የምገኘው ???
@wubshetkassa2752
@wubshetkassa2752 13 күн бұрын
Ke addis Ababa 18km gedema, wede holeta mesmer.
@TIBEREKOKEBESTIBHA
@TIBEREKOKEBESTIBHA 21 күн бұрын
ይስተካከል.....የታሪኩን ዜና ከባለ ታሪኮች ፈላሲ ስለታሪክ አያውቅም.....
@user-ds4ok8yv8r
@user-ds4ok8yv8r 16 күн бұрын
አይይይይ ሰውውው ይገርማል ፈላሲ ማለት ምን ለማለት ተፈልጎ ነው በምህረቱ ይጎብኘን ይቅር ይበለን
@addisietafere1918
@addisietafere1918 21 күн бұрын
ሴቶች እንዲህ ያለ ቦታ ሲያስጎበኙ የሀበሻ ቀሚስ ቢለብሱ
@tigetad5649
@tigetad5649 22 күн бұрын
እርእሱን አስተካክሉ እረ ቆም ብላችሁ አስቡ !!!!!!!!!!!!
@hunehune741
@hunehune741 22 күн бұрын
ነጠላሽ ረጂም ቢሆን እህቴ መልካም ነበር እንኳን ገዳም...ከአባ ነጠላ ሲያንስ ወይ ወንድ ቢጠይቅ ከይቅርታ ጋር
@BrookBMengesha
@BrookBMengesha 22 күн бұрын
Medhaniyalem yakbreh or yakbresh enem anjeten yasareregne ngr nw
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 22 күн бұрын
There should be a dressing code (a set of rules about what kind of clothing) for those who work in Mahiber kidusan and EOTC.
@sene5023
@sene5023 22 күн бұрын
ትክክክል ብለሻል/ሃል የራሳችንን ቤት እኛው ነዉ ማስከበር የምንችለው.
@amenhelen7108
@amenhelen7108 21 күн бұрын
ኧረ ይቅር ይበለን ታሪኩ ላይ ብናተኩር እሷንም በደንብ ባያትም ምንም ነገር እምሮዬ ውስጥ አልፈጠረብኝም ደግሞ እኮ ፊቷ እንኳን ያን ያህል አይታይም ከመሸፋፈኗ አንጻር አስተያየት መስጠት መልካም ነው ከዛ አልፈን ለፍተው ስለሰጡን መረጃ ማመስገን አለብን
@amenhelen7108
@amenhelen7108 21 күн бұрын
@Brook Yetenegerw tark lay atekur Lijtua alebabesua MNM enqen yelewm
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 11 күн бұрын
እኔ የምለዉ መልካም ነዉ ይሄን ቅዱስ ቦታ ማስተዋወቃችሁ በነካ እግራችሁ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተአምረኛዉን የ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ የተገለጠበትን አህዛብን ሳይቀር ኦርቶዶክስ የሚያደርገዉን ሀይለ እግዚአብሔር በሰማዕቱ የተገለጠበትን ታላቅ ቦታ ለምን አታስተዋዉቁትም ? ችግር አለ እንዴ? ይሄ እራሱን የቻለ የ ሀይማኖቷ ቅርስ ነዉ ልዮ ድንቅ ቦታ እኮነዉ እንዴት ነዉ ያቀለላችሁት ስንቱ ቦታ ዞራችሁ የለ ምነዉ ለበርሜሉ ሲሆን?🤔
@user-ff7zg6lu6y
@user-ff7zg6lu6y 12 күн бұрын
እስቲ ደግሞ ያልሰማነውን ተረት አሰሙን የታሪክ ሊሂቃን መቼም ሕይወት አይገኝበትም።
@Atifra1532
@Atifra1532 22 күн бұрын
መድሀኒያለም በምድር ሳለ ከጉልበተኞች ተሰውሯል ሌላ አላውቅም ኤሊያስ ተሰውሯል?ሰው ግን በድብትርና በመተት በሰይጣናዊ ቅጠላ ቅጠል ሊሰወር ይችላል ተሰወረ አልተሰወረ ለትውልድ አይጠቅምም አብ ደስ የሚለው መፅሀፉ ቅዱሱን በአለም ዘርግታቹህ ስታስተምሩለት ፣ስታሳውቁለት ፣የሞትን መንገድ በመድፈን ስታግዙት፣የ ህይወትን መንገድ እንደ ዮሀንስ ስትጠርጉለት ደስ ይለዋል አገራችንም ከቁጣው ትተርፋለች ያለመረጃ ሴቶቹን ታሳምናላቹህ ወደሚዲያ ይመጣል ጥቅሙ አልታየኝም
@masreshadesta7352
@masreshadesta7352 9 күн бұрын
ቃሉን አታውቁምና ትስታላችሁ ሕዝቡን በውሸት ፈጠራ ተረት አምላኩን እንዳያስብ እንዳይፈልግ አደንዝዛችሁ እናንተም ወደ መንግሥተ ሰማይ አትገቡም ሕዝቡም እንዳይገባ እንቅፋት አደረጋችሁበት ሆናችሁበት በእናንተ እጅ ለወደቀ ሕዝብ እግዚአብሔር በምህረቱ እንዲደርስለት እፀልያለሁ 1ኛ ቆሮንቶስ 4:4 አንብቡ
@DabaRegassa-i8w
@DabaRegassa-i8w 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን !እንዲሁም የእመቤታችን ልደታ ማርያም ራዴትና በረከት ይድረሰን !
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
♦️ስሙ ስሙ ካንሰር ከዚህ በኋላ ♦️ታሪከኛዋ ወ/ሮ ታሪክ ሚካኤል
1:15:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН