MK TV ኒቆዲሞስ | "ዘፈን ኃጢአት ነውን?"

  Рет қаралды 13,858

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK

Пікірлер: 105
@aw3693
@aw3693 3 жыл бұрын
ሀጥያት ነው አከተመ ።ሀጥያት አደለም እየተባለ ኦርቶዶክስ መሰደብ የለባትም።
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 10 ай бұрын
አው ለዝሙት ያነሳሳል በትክክል
@user-en2oe3md1e
@user-en2oe3md1e 13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@solanotube1730
@solanotube1730 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡፡ ሰጀመር ሰው የተፈጠረው ለምንድነው? እግዚሐብሔርን ለማመስገን ብቻ እኮ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡ " ብንኖር ለእግዚሐብሔር ነው ብንሞትም ለእግዚሐብሔር ነው"
@HS-wy8yl
@HS-wy8yl 3 жыл бұрын
በየትኛውም ደስታ ክብር፣ ምሰጋና፣ ውዳሴ የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው። በሁሉ አመስግኑ ተብሎ የለምን። አንደበትን የፈጠረው እርሱ እግዚአብሔር ነውና ደግሞም ቀኑ ቀርቧል። ኢየሱስ ይመጣል።
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 2 жыл бұрын
ገላትያ 5:21 ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያት የማይገባ ነው ካለ እንዴት ነው ዘፈንን ብቻውን ቅዱስ ለማድረግ አባታችን የሚታገሉት? ሌላ ቦታ ደግሞ “የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።” - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3 ስለዚህ መልሱ ቀላል ነው። ዘፈን ኃጢአት ነው ይበሉን ጨክነው።
@sintayehubirkneh698
@sintayehubirkneh698 3 жыл бұрын
ብዙ እንደምትለፋ እናቃለን ...ይሔ መልስ ይቀረዋል ኘሮግሪሙን ሳታዪ ነው መሰለኝ ያቀረባችሁት በቀጣይ ክፍል ይስተካከል...ለሐጢአት ስንት ጥቅስ ሚጠበቅ አለ ግድ ይታረም ...
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
ለሰው የሚዘፍን ኃጢያት ነዉ ለእግዚአብሔር ለርሱመዘመር ❤
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ልብ ብላችሁ አድምጡ መምህር የተናገረውን በደንብ አዳምጡ ደርሶ መምህር አትሁኑ እየገለፀ ያለው አንድም ቅዱስ ዳዊት ከተናገረው ሌላው ደሞ ከመፅሀፍ ቅዱስ ሀሳብ እያብራራ ነው ያለው እናተ ሀጢያት ነው ብላችሁ ብታምኑ ብዙ የሚቀራቸው የደረሳችሁበት ያልደረሱ አሉ በጎውን ተቀበሉ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርቺ እህታችን
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 3 жыл бұрын
Lk neh wendme atrun zelek adrgo metater slalebet enji bzu linesu michlu negeroch alu yann glth kemareg ylk mekelkeln temerach yetederege ymeslegnal bebetecrstian astemro
@BbB-qd7ve
@BbB-qd7ve 3 жыл бұрын
የ በሀል ዘፈን የተባለው እያደገ አሁን ወደምንለው መጥፎ ዘፈኖች የሚያደርስ ይመስለኛል ሐይማኖቱ ጥብቅ የሆነ ሰው ለ ዘፈን ቦታ አይሰጥም። የ ሰርግ የታቦት ሽኝት የተባለውንም መዝሙራዊ እንዲሆኑ ቢሰራ ምዕመኑም ቢማር ዘፈንን እየተወ ይመጣል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ !
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 жыл бұрын
ይሄ ትምህርት ማብራሪያ ይገባዋል ምንም አልገባኝ ሲቀጥል ዘፈን ሀጢያት ነዉ ጭፈራ መጠጥ ዝላይ አለዉ
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጽሞ ሀጢያት ነው 100% ሀጢያት ነው ዘፈን !!!
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 2 жыл бұрын
እኔም ትምህርት አገኛለሁ ብዬ ገብቼ እንደውም ግራ ገብቶኝ ነው የወጣሁት።
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 3 жыл бұрын
ስጋን ለማስደሰት የሚዘፈን ዘፈን ሃጢያት ነው የሚሉ ይመስላል ሲጀመር ዘፈን ሁሉ ስጋን ብቻ የሚያስደስት እንጂ እግዚአብሔርን መች ያከብራል?
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ለሀገር የሚዘፈንአለ ለፍቅር አለ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
አንች በደንብ አዳምጪ
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 4 ай бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር እህታችን እናመሰግናለን
@user-ux4gq8tr9i
@user-ux4gq8tr9i 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ከዚ በኃላ እራሴን አሸንፈዋለው አላዳምጥም
@user-cd9jv9iy5v
@user-cd9jv9iy5v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@matikarik1487
@matikarik1487 3 жыл бұрын
ይሔ ምንም የኦርቶዶክስ ትምህርት አይደለም የባሕል ዘፈንም ሆነ ጭፈራ÷ የሰርግ ዘፈንም ቢሆን ሃጢያት መሆኑ የታወቀ ነው
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን
@2yeshi12
@2yeshi12 3 жыл бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን በጣም እከታተላለሁ ብዙ ጥያቄወቼም ተመልሰዉልኛል ግን ይሔ መልስ ምንም አልገባኝም የዚህ ዘመን ሰው እንኳን ሀጥያት አይደለም ተብሎ እንዲያዉም እሚታወቅ ነው እባካችሁ ድጋሚ ይመለስልን!!!!
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።
@selambirsh5161
@selambirsh5161 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፤ ግን ይሄ ጥያቄ በድጋሚ ማብራሪያ ቢስጥበት ጥሩ ይመስለኛል ፤ እኔ እንደተረዳሁት መልዕክቱ ጥሩ ከሆነ ዘፈን ሀጥያት አይደለም ወደሚለው ነው ያዘነበለብኝ፤ ሌላው ጋዘጠኛዋ ምናልባት አልታወቀሽ ይሆናል ቆጣ ትያለሽ በመሃልም ሃሳብ ታቋርጫለሽ ይሄ ጥሩ አይደለም፤ በተረፈ መሃበረ ቅዱሳን ወንጌልን ለኛ ለማዳረስ ለምታደርጉት ጥረት እናመስግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@BiranaMedia
@BiranaMedia 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን
@mahlet7858
@mahlet7858 3 жыл бұрын
❓ይኼ ቃለ መጠይቅ ተገምግሞ ነው ግን ለተመልካች ይፋ የሆነው❓
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር።
@Ethiomen1
@Ethiomen1 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በተለይ ለዚ ዘመን ኦርቶዶክስዊ ወጣት ፈተና እየሆነ ያለው ዘፈን ነው ታድያ እንዴት ሀጢያት ላይሆን ይችላል? ከእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ውጪ የሆነ ሁሉ ሀጥያት ነው በዚ ዘመን ለእመቤታችን ከሚገባት ክብር ይልቅ ለአንዲት ተራ ሴት ሲያዜሙ ይታያል ስለዚህበጣም ወሳኝ ርዕስ ስለሆነሌላ አባት እና ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈለግ ጥሩ ይመስለኛል የቀረበው በጣም አወዛጋቢ ነው
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
Amen Sele Qalu Yeqalu Balebat Qidus Egzabihar Amlak Semu Befetret Adebet Hulu Yekber Ytemesgen Yihun Amen(3)🙏 Qidus Qalun Lastemirun Abatahyn💐👏 Egzabihar Amlak🙏Yehywetin Qal Yasemaln Bedima Betsga Betana Yawoyilen Amen(3)🙏 Eigam Yseminewn Qidus Qal Egzabihar Amlak🙏Belebonahyn Tselit Yasadirbin Amen Amen Amen(3)🙏
@user-ei4ry4yo1m
@user-ei4ry4yo1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@YohannesAberaMengist
@YohannesAberaMengist 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን, ማብራሪያው ግን በቂ አይመስለኝም.
@getanehborgane352
@getanehborgane352 3 жыл бұрын
ለሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደኔ ግራ ያጋባል የኛ ሰው
@matikarik1487
@matikarik1487 3 жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን አላማችሁ ሰውን ለማስተማር እስከሆነ ድረስ አንድም እንኳን ከኦርቶዶክስ እምነት የወጣ ሐሳብ የሚናገር ማንም ቢሆን ፕሮግራሙን ማስተላለፍ የለባችሁም ያንን አይቶ ብዙ ሰው ይስታልና
@user-eg6pm2xs9k
@user-eg6pm2xs9k 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር። እህት አትቸኩይ ቀስ በይ
@mesiferenjo7952
@mesiferenjo7952 3 жыл бұрын
ጥሩ ግን ትንሽ ማብራራያው ግልጽነት ያንሰዋል የተደጋገመ ሀሳብ አለው እህታችን አጠያየቅሽ ትንሽ ቁጣ ክርክር አዘል ይመስላል
@hameregulilat1800
@hameregulilat1800 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 3 жыл бұрын
ዘፈን ዘፈን ነው ዘፈንም ኃጢአት ነው እስከ ዛሬ በተማርኩት እና በተረዳሁት መሰረት :: መምህር ደግሞ ኃጢአትም የሚሆን ኃጢአትም የማይሆን ዘፈን አለ እያሉ ነው ከይቅርታ ጋር ይህ ስብከት አልገባኝም ግራ ያጋባል ግልጽ ብታደርጉልን
@wegenemitiku7604
@wegenemitiku7604 3 жыл бұрын
ስሙን በዘፈን ያመስግኑ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት። መዝሙረ ዳዊት 149 : 3
@user-zc5kx2qk8u
@user-zc5kx2qk8u 3 жыл бұрын
እሄ በጣም የሳተ ሰውንም የሚያስት ያልተማረ ሰው ነው:: ማንኛውም ዘፈን እና ዘፋኝነት ሀጢያት
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ሌሎቹም ሲሉ ሰምቻለሁ የሀጥያትና የፂርቅ ዘፈን ብለዉ ዲያቆን ዮርዳኖስ ጉዲ ስማ አባቴ
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግራ ያጋባል። ገላትያ 5:21 ላይ ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ካለ ምንድነው ማሞዳሞድ? ዘፈን ኃጢአት ነው። “የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።” - 1ኛ ጴጥሮስ 4፥3
@natimintesnot8065
@natimintesnot8065 3 жыл бұрын
አረ በማርያም ባይሆን ኖሮ ራሱ ለዘፈን ከማድላት ፕሮገራሙ ባይቀርብ ይሻል ነበር. እኔ ራሱ የዛሬ 3 አመት ዘፈን ኃጥያት ነው ብዬ ስላመንኩ እግዚአብሔር ይመስገን ሰንበት ት/ቤት ራሱ ልመዘገብ የቻልኩት. እኔ እንደራሴ እስቲ አንድ መነጽር ላስቀምጥ ብዙ ጊዜ ሚመጣብኝ. እስኪ መንፈሳዊ ምትሉት የበረታ የእግዚአብሔር ሰው ዘፋኝ ቢሆንና በተመሳሳይ የዘፈን አልበም እያወጣም ቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆኖም አስቡት እስኪ. በፈለገ ጥቅስ ይህንን ነገር ልቦናጩ ይቀበለዋል? እባካቹ እስቲ በአብነቱ ትምህርት ብዙ የቆየ ሰው እንደነ አባ ገብረ ኪዳን አይነት መምህር ጋብዛቹ ጠይቁልን. ይሄ ጭራሽ በቁኣፍ ያለውን ነው የሚያሸሸው. አመሰግናለው
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 3 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን
@crosstube1386
@crosstube1386 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን አለማመስገን ሀጥያት ነው ለማመስገን ደሞ ድምጽ መውጣት ወይም ማንጎራጎር ወይም መዝፈን ይኖርብናል
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 3 жыл бұрын
Thank you so much
@abiegechere7220
@abiegechere7220 3 жыл бұрын
Wegenoche, zefen hatiat new!!! Le Igziabher kibr inzemr!!! Ilil inbel
@emebetemebet704
@emebetemebet704 3 жыл бұрын
Qelhiot hiwot yasemaln mamihir 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 11 ай бұрын
ምናለ በዚህ ጉዳይ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌን ብትጋብዙልን? ይህ ማብራሪያ ይበልጥ ነው ግራ ያጋባን።ስለዚህ ጥሩ መልእክት ይኑረው እንጅ ዘፈን ማዳመጥ ይፈቀዳል እያሉን እኮ ነው መምህሩ!?
@ashenafidebissa240
@ashenafidebissa240 Жыл бұрын
ሀጥያት ነው ። ምንም ማስታመም አይገባም ዘፈን እኮ ማለት ሰዎችን ማሞካሸት ማመስገን ማለት ነው ፀሀዬነሽ ፣ብርሀኔ ነሽ ፣ያለ አንቺ አልኖርም እያሉ እየዘፈኑ ከዚህ በላይ ሀጥያት አለ ወይ ፀሀይም ብርሀንም ክርስቶስ ነው የማንኖረውም ያለ ክርስቶስ ነው። ዳዊት ደግሞም እግዚብሔርን በዘፈን አመስግኑት ካለ በኋላ በከበሮ ፣በበገና ፣ በመሰንቆ እንዲሁም በፀናፅል ይላል ያ ማለት ስለመዝሙር እያወራ እንጂ የክፉ መናፍስት መሰብሰቢያ አለማዊን ዘፈን አይደለም ዞሮ ዞሮ ኦርቶዶክስ ዘፈንንም ዘፋኝነትንም አትፈቅድም።።።
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z 3 жыл бұрын
ምነውፈራችሁት፣አውነቱንተነግርከመሽበትማደረ፣አይሻልምፀሀፍቅዱስ፣ዘፋኝመግስተስማያት፣አይገባምተብሎል፣እባካችሁአታጥፍንሰለግዛአብሔብላችሁ
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@wegenemitiku7604
@wegenemitiku7604 3 жыл бұрын
ስሙን በዘፈን ያመስግኑ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት። መዝሙረ ዳዊት 149 : 3
@wandimagegngirma884
@wandimagegngirma884 3 жыл бұрын
@@wegenemitiku7604 ye geezu ,methaf yemelew "sebhwo le egzeabhere be kebero webe tefset" new yemelew tergumu "egzehabern be keberona be desta amesgnut " new yemelew.. seleze atsasatu zefen 100% hatyat new
@elroitube27
@elroitube27 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ነገሩ ለምን እንዲህ እንደፈራችሁት አላውቅም ዘፈን ሀጢያት ነው ሐጢያት ነው ለምንድነው እምታቆለጳጵሱት በደስታም ሆነ በሐዘን ቤተክርስቲያን የራስዋ የሆነ ዜማ አላት ታዲያ ለምንድነው በአለም ለደስታ ለሐገር የሚዘፈን ሀጢያት የማይሆነው እግዚአብሔር ይከብርበታልዴ አቅራቢዋ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይወርስም የምንለው “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 በዘልማድ ሳይሆን በቃሉ መሰረት ነው ይሔ ትምህርት ከዚህ ገፅ ላይ ቢነሳ ጥሩ ነው ምንም አልተብራራም እንዴውም ሰዎች የደስታ ነው የሐገር ነው እያሉ ዘፈንን እንዲለማመዱት ያደርጋል
@mahlet7858
@mahlet7858 3 жыл бұрын
ትክክል!
@yenanardos
@yenanardos 2 жыл бұрын
ስለዚህ በሰርግ ላይ የሚዘፈኑ ዘፈኖች ሀጢያት አይደሉም ማለት ነዉ? የሚጠቀሙአቸዉ መሳሪያስ? በጣም ግራ ያጋባል
@yenanardos
@yenanardos 2 жыл бұрын
መናፍቃን በተለያየ የባህላዊ ዘፈኖች መዝሙር ነዉ ብለዉ የሚያቀርብት ልክ ነዉ ማለት ነዉ
@robelbegashaw8738
@robelbegashaw8738 3 жыл бұрын
አረ ጥያቄሽ ሰውን በደንብ እንዲያብራራ የሚያደርግ አይደለም። በመሐል ላይ ጥልቅ የምትይው ነገር አለ። ይህ ደግሞ ሃሳብ ያቋርጣል።
@nigusekelelew4830
@nigusekelelew4830 Жыл бұрын
1. የዘፈን ዓይነቶች አሉት እያሉን ነው መምህር?? ታቦት ለማጀብ እየተዘፈነ ቢታጀብ ሀጢአት አይደለም ነው??
@awekedelelegn2925
@awekedelelegn2925 2 жыл бұрын
lehulum gize alewu .............................................. kemetechet arkken na teraken techebachi mereja yizen enkreb.
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 3 жыл бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው ግን መዝሙረ ዳዊት ላይ ዘፈን ተብሎ ተጠቅሷል
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 3 жыл бұрын
የኔ እህት አሳ ይበላል አበላም ብለው ለአንድ አባት ጭያቄ አከረቡለት ያም አባ ልጅ አሳ ስጋ አይደለም አትክልት ነው ካልህ ብላው ብለው መለሱት ይባላል እህቴ በአድስ ኪዳን ደግም ገላትያ 5/21 ላይ ምን ይላል አንብቢው እህቴ
@wandimagegngirma884
@wandimagegngirma884 3 жыл бұрын
ye geezu ,methaf yemelew "sebhwo le egzeabhere be kebero webe tefset" new yemelew tergumu "egzehabern be keberona be desta amesgnut " new yemelew.. seleze atsasatu zefen 100% hatyat new
@matikarik1487
@matikarik1487 3 жыл бұрын
Yeatereguagom chgr enji mezmur lemalet nw
@BbB-qd7ve
@BbB-qd7ve 3 жыл бұрын
ስለዚህ መናፍቃን መዝሙር ብለው የሚጨፍሩት እንዴት ሊታይ ነው?? ክብረት ይስጥልኝ !!
@eyobkasahun4235
@eyobkasahun4235 3 жыл бұрын
zefen ateyat new mabryara ayasfeligim
@sintealemu866
@sintealemu866 3 жыл бұрын
ጥሩ መልስነው ነገር ግን ከይቅርታ ጋር አጠያየቅሽ ጥሩ አይደለም ማለትም ጥሩ ንግግር ሲያደርግ የራስሽ ፍላጎት ይመስል ጣልቃ ትገቢያለሽ ይህም ስል እኔ የተሰማኝን ነው 👌
@user-zc5kx2qk8u
@user-zc5kx2qk8u 3 жыл бұрын
እውነቱዋን ነው ምክንያቱም በትክክል እየመለሰ ስላልነበረ:: እኔ ብሆን እንደውም ተሳስተሀል ነበረ ምለው
@ashuuma9520
@ashuuma9520 2 жыл бұрын
ምናለ በዚህ ጉዳይ ሻል ያሉ አያሌ መምህራን እያሉ ምንም መልሱ አልተመቸኝም ጭራሽ ከዘፈን ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ሚስጥራት አለ ማለትስ ምን ማለት ነው ካልቻላችሁ አታቅርቡ ካዘጋጃችሁ ደሞ ብዙ ሊቃውንት አሉ ጠይቁ ያለዛ አታምታቱ
@salemeyu9858
@salemeyu9858 2 жыл бұрын
እእንዴ ምን አይነት ማብራሪያ ነው ቤተክርስቲያን እየነደደች ልጆቿ እየታረዱ ነጻ በወጣች ቤተክርስቲያን ላይ ነው ያለነው ማልት አይከብድም ድሞስ የቤተክርስቲያኗ ተጋድሎ የሚያበቃው ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ እንጂ አሁን ነው እንዴ ይሄ የማይጠበቅ የሚያሳዝን መልስ ነው
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 2 жыл бұрын
i couldn't understand it is all confusing , i couldn't not make up my mind about listening music music after this show . i mean your guest teacher it difficult to understand his point and please invite some one regarding this topic.
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 3 жыл бұрын
ገላትያ ፭፥፪፩ የሥጋ ፍሬዎች ሲል ሐጢአት መሆኑ አይደለንም?
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@yezinabewket6908
@yezinabewket6908 3 жыл бұрын
Ere bechirash maberariyaw tekekel aydelem enda endat ye haymanot memehr honew endih yilalu ebakachihun mahiber kidusanoch yemetakerebuten sew betemertulen beka zefen hateyat new minem maberariya ayasefelgem yiha ke haymanotachin yemikaren new
@-yididyatube7751
@-yididyatube7751 2 жыл бұрын
Am so confused.
@meskelegirma7269
@meskelegirma7269 2 жыл бұрын
ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም እንቅጩ ዘፈን ሀጥያት ነው ።
@meronyonas9313
@meronyonas9313 3 жыл бұрын
እኔ እመብረሃን በምታውቀው ምንም ሊገባኝ አለቻለም፡፡ የሰውን ቁመና መልክ የሚያደንቅ ዘፈን አይደለም ብለን መቼም መዝሙር ልነለው አንችልም፡፡ የቅዱስ ዩሐንስን አንገት ያስቆረጠው ዘፈን መሆኑ ገድሉ ላይ ተገልፃል፡፡ አሁንስ በጣም ግራ እየገባን ነው፡፡ ከመሀበረ ቅዱሳን እንደዚህ አይነት ውይይት ትንሽ ይከብዳል፡፡
@tsgaradayemareyamlijyemary8422
@tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 жыл бұрын
YEKRTA GAR GAZATEGNWA DEM TAFEYALESH THTNA YNURSH ESTI.YEABREHAM ENGDA AKRBWAN THTNA TEMELKECHI SEW HASABUN SAYCHRS KEAFU AYNETKM NEWR NEW
@user-pt8pz2lm6f
@user-pt8pz2lm6f 3 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ምንም አልገባኝም
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
ምኑ ነዉ ያልገባሽ መዝሙር ዳዊት ላይ ዘፈን ይላል ሁሉን አብራርተዉ አስተምረዉናል ።
@eyuelsebsbe1864
@eyuelsebsbe1864 3 жыл бұрын
tenesh confuse yaregal, eski ene yegebagn lemsale liqe mezemran Teowdros Yosef zefen yizfen 1 zefen beki new selehagegr yihun sele enat ena abatu, yihe normal new malet new? Tenesh lemewdeq eyetendefadefn yalenewn sewoch yebase yemigefa neger yimeslegnal yihe memhrachen. metet metetat altekelekelem atabzu tebale enji eyetebale wedemetfow menged endanhed yasegal. bezu gize memhranoch selezefen hatiatnet siteyeku dar dar yemilut neger ale, menem selehaimanote tenqiqe balawkem 2tunm yizen menor enchlalen mibalewn neger gen enenja
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ይህቻናል ኦርቶዶክሥን ለማሣት እየሠራነው
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d 2 жыл бұрын
እንዴ ይሄ ምን አይነት ትምህርት ነው ደግሞ። ቆይ ዘፈን ዘፈን ነው እኮ የምን ማመቻቸት ነው። ከሃይማኖት የወጣ ትምህርት ነው። የትኛውም ሰባኪ ዘፈንን ሲኮንን እንጂ እንደ እኚህ መምህር ሲያሞካሹ አልሰማሁም
@user-zc5kx2qk8u
@user-zc5kx2qk8u 3 жыл бұрын
እሄ ሰው እጅግ የሳተ ሰውንም እያሳተ ያለ ሰው ነው:: እግዚአብሔር ይቅር ይበለን:: ማንኛውም ዘፈን ሀጢያት ነው ምንም ማብራሪያም ምሳሌም አልፈልግም ለዚህ, አበቃ! ማህበረ ቅዱሳን ስንት ሊቃውንት ተትረፍርፈው ይህን ምንም በጉባኤ ቤት አልፎ እንኩዋን ማያውቅ ምታቀርቡልን ምን አርጉአችው ነው ወጣቱ :: እስኪ እነ አባ ገብረ ኪዳንን እነ ዲያቆን ዮርዳኖስን ጠይቁዋቸው:: ኸረ እኔስ ተቃጥየ ሞትኩኝ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ትክክል
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እስኪ ስሙ
@abiymekonnen4620
@abiymekonnen4620 3 жыл бұрын
ወንድሜ መጀመርያ ሙሉ ሀሳቡን አድምጥ፡፡ አንተ የጠራሃቸው መምህራን ስድብ ያስተማሩህ አይመስለኝም፡፡ ዘፈን ሀጢአት አይደለም የሚል ሀሳብ አለበት? እስኪ አንተን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የኢትዮጵያን ብሔራዊ መዝሙር መዘመር ሐጢአት ነው? ከቅዱስ ያሬድ በፊት ቤተክርስቲያን በምን ነበር ፈጣሪዋን ስታመሰግን የነበረው? ሕዝባዊ መዝሙርና ኢርቶዶክሳዊ መዝሙርስ ልዩነቱ ምንድነው? በእምዬ ማርያም ባዛኝቱ የሚል ዘፈንና ማርያም ወረደች አሸዋ ለአሸዋ የሚለው ሕዝባዊ መዝሙር ልዩነቱ ምንድነው? ሐጢአት ምንድነው የሚለውን መጀመርያ ከተቀስካቸው መምህራን ጠይቀህ ተረዳ ከዚያ ለአቅm መተቸት ትደርሳለህ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እረ ተዉ አዳምጪ መጀመሪያ አጥያቱን የቱጋ እንደሆን ዘፈን ተናገረ አብራርቶ እንደገና መዝሙር ላይ በዘፈን በበገና ይላል ።ያንን ዘፈን የምትባል ቃል አስረዱሽ እንዲ 1ዘፈን የደስታ የአለማዉ ማለትም ወደዝሙት ወደ ባእድ አምልኮ ጭፈራ እነዚህ ሀፂያት ነቸዉ።2 በዘፈን በበገና የሚለዉን ለእግዚአብሔር የሚዘመር ነዉ ግን ዘፈን የምትለውን ቃለ ደስታን ገላጭ ነዉ ።ስቀጥል የኢትዮጵያ መዝሙር አለ እሱ አፅያት አይደለም ለሀገር የሚዘመር ነዉ አብራራልሽ ምን ፈለገሽ ።ዘፈን ሐፂያት ካሉ መዝመር ዳዊት ላይ ዘፈን የሚል አለ ብላ ጠየቀች አብራርተዉ ነገሩን እንዴ ።
@xaomiredmi3998
@xaomiredmi3998 3 жыл бұрын
ere sewuyew rapper mesele eko.
@sisaytefera8278
@sisaytefera8278 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@medimedi914
@medimedi914 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@mesiferenjo7952
@mesiferenjo7952 3 жыл бұрын
ጥሩ ግን ትንሽ ማብራራያው ግልጽነት ያንሰዋል የተደጋገመ ሀሳብ አለው እህታችን አጠያየቅሽ ትንሽ ቁጣ ክርክር አዘል ይመስላል
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
11 August 2024
1:53
Magidas Shifara
Рет қаралды 6 М.
የምጽአት መንገድ ጠራጊው የባሕታዊው አባ ገብረ ሚካኤል ምስጢር
1:21:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 149 М.
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:10
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 184 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН