MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ፈቃዴን የማይፈጽሙ ሴቶችን እበቀላለሁ

  Рет қаралды 3,851

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 34
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ 2 жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን እንኳን ደና መጣችሁ እስቲ ልስማ እና እመለሳለው የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር ይጠቅመናል
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። በዚህ ፕሮግራም የሚቀርቡ የጥያቄ መልሶች ለብዙ ሰው ሕይወት አስተማሪ ነው በርቱልን። እሚገርመው በልጅነት በአእምሮ የተቀረጸ መጥፎ ነገር መቼም አይጠፍ እህህህ😭
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
ይቅርታ ማለትና ይቅር ማድረግ ከትላንት ጥፋታችን ትልቅ እርማትና ትልቅ እረፍት ነው ከርቀት ሆነህ ከምትረዳት ይቅርታ በለሃት አንተም ከጭቀት ታርፋለህ እርሷም ምን አልባት እኔ ሰነፍ ሰለሆንሁ ነው ወደ ኋላ የቀረሁት እያለች ከተጨነቀችበት ክፉ ሀሳብ ትወጣለች ጥፋቱን ማወቅ ብቻ ሳይሆን ይቅርታ ማለት እረፍት አለው።
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤
@meleyogeremew3225
@meleyogeremew3225 Жыл бұрын
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስታወሉን ያድለን😢
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስቱን ያውርስልን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን አንቺንም እንዲሁ ወንድማችን ምህረትና ይቅርታውን ይላክልህ ፈጣሪ ወደ መልካም ስነ ምግባር ይመልስህ ሁላችንም ለእግዚአብሔር ህግ ምቹ አይደለንምና ለንስሃ ያብቃን እህቶቻችንን ፈጣሪ ያስባችሁ
@Zeweter1
@Zeweter1 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚህ እድሜ ጥበቡን ያደለህ አምላክ ይክበር ይመስገን በመንገድህ ሁሉ ይርዳህ ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር የሁለቱንም የተጨነቀች ነፍስ ይታደግ እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
!¶ ባለ ታሪኩ¶ አስተያዬቴን ካነበብከዉ ይሄዉ መፍትሔዉ ዘግይቼ ባየዉም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን ከይቅርታ ጋር መምህሩ ያስተማረዉ መንስኤዉን እንጂ ለልጁም ለልጅቷም አጥጋቢ አደለም ምክንያቱም ይች ልጅ ትምህርቷን ቤተሰቦቿን ነዉ ያጣችዉ ሙሉ ህይወቷን ለፍተን አስተምረን ስትባልጊ ወደቅሽ ብለዉ አባረዋትስ ቢሆን ሜዳ የወደቀችዉ 😥😥😥ዘግይቼ ብሰማዉም አስለቀሰኝ እና ቤተሰቦቿን አፈላልገህ ይቅርታ ጠይቅ ዮንቪርስቲ ም ያበላሸህባትን ወረቀት አስተካክል የአንተ ክብር እንዳይነካ ሥራህ እንዳይወጣ ከፈራህ ዕድሜ ልክህን በማስመሰል በህሊናህ ፀፀት ተሸክመህ ትኖራለህ ወደድክም ጠላህም ካለችበት አዉጥተህ ወደራሷ መመለስ አልቅሰህ ይቅር እከምትባል ከልቧእሷም ጤናዋ እስኪመለስ ማድረግ አለብህ አንተ እግዚአብሔር በእሷ ላይ አድሮ ሊመልስህ ወደንስሃ ሊመጣህ ስለፈለገ ነዉ የእሷን ዉጤት አበላሸህ እንጂ ሳይፈልጉ ለዉጤታቸዉ እንጨት ለቅመዉ ጦም አድረዉ ያስተማሯቸዉን ተስፋ ላለማስቆረጥ ብለዉ እሽ ያሉህም በእርግጠኝነት ያለቅሱብሃል እነሱን ይቅር በለን አደለም እነሱ እኔም በሰማሁት በትምህርትም ያጋጠመኝን ስለሆነ አልቅሸብሃለሁና😥😥እግዚአብሔር ልቦና ያድላችሁ በተለያየ ተቋም ተቀምጣችሁ የሴትንም የወንድንም ሥራ ዕድል የምትዘጉ የሚያሳዝነዉ አብዝሃኛዉ ማህተብ ያሰረ
@tristmariam2821
@tristmariam2821 2 жыл бұрын
እህታችን ፕሮግራሞችሽን አብዛኛውን እከታተላለሁ የጠያቂው ጥያቄ በጣም ልብን የሚሰብርና ወደኋላ ተመልሶ ሊያርመው ሊያስተካክለው የማይችል ቢሆንም አህሊናው ወቅሶት ተጎጂዋን መርዳቱ መልካም ቢሆንም እኔ እንደተረዳሁት ለሱም የህሊና ፀፀት ለተጎጂዋም መፍትሔ ፈላጊ ነው ስለሆነም በአጥጋቢ መልኩ መፍተሔ የሚሰጥበት የልጅቷንም ህይወት የሚስተካከልበትን ሀሳብ የሚያፈልቅ መፍትሔ ቢሆን መልካም ነው ። የሕይወት ልምድ ያላቸውን ሰዎች በመጋበዝ የልጅቷንም ሕይወት የልጁንም የፀፀት አእምሮ የሚጠግን መፍትሔ በድጋሜ ቢቀርብ መልካም ይመስለኛል ። ከይቅርታ ጋር
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አወ በቻለዉ መጠን የአዕምሮም ችግር ከገጠማት ወደፀበል ወስዶ ወደራሷ እስከትመለስ ድረስ በኢኮኖሚም በመደገፍ በተለያዩ በሚያስፈልጓት ነገር አብሮ መታመም አለበት በህይወት ባትኖር ንስሃ ግባበት ተብሎ በንስሃ ብቻ ያልቅ ነበር ግን አለች እሷ እና አሳዘነች ደግሞም ለትምህርት ብላ ለዝሙት አልወደቀችም ጀግናዬም ናት በአሁኑ ስዓት አደለም ዉጤትሽን አባሸዋለሁ ተብለዉ ማርክ ለማስጨመር ራሳቸዉን አሳልፈዉ የሚሰጡበት ባለበት ዘመን
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@almaz130
@almaz130 2 жыл бұрын
ጥያቄው በጣመ ወሳኝ ሆኖ ሳለ መልሱ ግን አጥጋቢ አይደለም ። ልጅቷ ግን ትብብር ያስፈልጋታል።
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 2 жыл бұрын
አሳዘነች ልጁቷ አይ ወንድ እግዚአብሔር ይድርስላት
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
አወ ጥያቂዉ እኮ ስለጥፋቱ መንስዔ ሳይሆን የሚያስፈልገዉ መፍትሔ ነዉ
@hayath8505
@hayath8505 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማንል
@semeret456
@semeret456 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 жыл бұрын
ለአገልጋዮች በሙሉ በመምህር ዲያቆን ኃይለጊዮርጊስ በ2007 ዓ.ም የተፃፈ ርዕሱ (የሚያስፈልግ አገልጋይ) የሚል መጽሐፍ እንድታነቡ እጋብዛችኋለሁ። መንፈሳዊ ሳይሆኑ አገልጋይ ለሆኑ በሙሉ ምክር የሚሰጥ መጽሐፍ ነው።
@tessmt1799
@tessmt1799 Жыл бұрын
የሰራነው ሐጺያት በምድር (በስጋ) እደሚያሰቃየን እስከዛሬ አላውቅም ነበር በነፍስ ብቻ የምንጠየቅበት ይመስለኝ ነበር ስለዚህ የሰረውት ሀጺያት ነው የሚያንከራትተኝ ማለት ነው
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 2 жыл бұрын
ለምን ፈልገን አናገኛትም ይህችን ምስኪን እንስት?
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
እሱ ራሱ እሷን ብቻ ሳዮሆን ቤተሰቦቿንም ይቅርታ መጠየቅ አለበት እሷ እኮ ይህን ጊዜ ጎዳና የወደቀችዉ ቤተሰብ ለፍተዉ እንጨት ሸጠዉ ጾም አድረዉ በሚያስተምሩበት ሃገር ነዉ ያለነወ እዛ አካል ከሆነች እሚደርስባትን ወቀሳ መቋቋም አቅቷትስ ቢሆንብትነግራቸዉም ስትባልጊ ብለዉ ላያምኑ ይችላሉ እና በማያቁት ልጃቸዉ በእሱም በቤተሰቦቿም እንዳለቀሰች ከምትኖር እስከመጨረሻዉ ህይወቷ እስከሚስተካከል ከቻለ ለትምህት ቤቱም ጥፋቱን አዉቆ ተናግሮ እንድትመለስ ማድረግ እሷ እሽ ስላላለችዉ አበላሸባት እንጂ ሌሎቹ ትምህርታቸዉን ላለማጣት የማይፈልጉትን ህይወት ያሳለፉትም እነሱንም ይቅርታ መጠየቅ ነዉ መፍትሄዉ ግን ንስሃ ገባሁ ብሎ ከልብ ይቅርታ ሳያገኙ ምህረት የለም በህይወት ስላለች ያቆሰለዉን ማዳን ባይችልም ማገገም ይችላል እኔ የማዝነዉ ማኀተብ አስረዉ በየምስሪያ ቤቱ ዕዉቀት ያላቸዉን ወንዶችንም ሴቶችንም ትተዉ ለራሳቸዉ እርካታ እሽ የምትላቸዉን በመቀጠር ዕዉቀት ያለዉ ሥራ አጥ ሆነዉ የሀገራችንን ዉድቀት እያፋጠኑ ያሉ የለ ዕዉቀት የተቀመጡ ናቸዉ ሥንት እኀቶች በንደዚህ በዓረብ ሃገር ተሰደዱ ተንከራተቱ ወንድሞችም የትምህርት ተቋሙም የተቀመጡት እንደዚህ ያሉ የበዙ ናቸዉ ወጥተዉ ሥላልተናገሩ እንጂ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Samrawitgoshme
@Samrawitgoshme 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማህበረ ቅዱሳን
@martatefera3422
@martatefera3422 2 жыл бұрын
በርቱ
@fnti2276
@fnti2276 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@martahaile9353
@martahaile9353 2 жыл бұрын
ሰላም የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልጌ ነው እኔ በሰነበት ትምህርት ቤት ነው ያድግኩት ከዚያም ግቢ ጉባኤ እናም አሁን በስራ አለም እግዚኣብሄር ይመስገን ብዙም በሂወቴ ተቀይራሎህ ባልልም እስካሁን ከቤቱ አልጠፋሁም በቀን ውዳሴ ማሪያም ሳልደገም አልውልም ግን በሂወቴ ደስተኛ ኣይደለሁም ባለ ትዳረና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ደስታ እማላግኘው ምክኒያቴ ባለቤቴ ነው በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን መጥፎ እሚባሉት ባሀሪዎቹ መነጋገር አይወድም በነስሃ አባትም ተመክረን ነበር ግን ለውጥ የለውም ተመልሶ ያው ነው በጣም አኩራፊም ነው እኔ ዪጨንቅኛል ከወር በላይ ምክኒያት በማያጠግብ ነገር ይዘጋኛል ፣ ጸሎት ማድረግ ኣይወድም ሩካቤ ስጋም የሚጠይቀኝ በበአላት ጊዜ ነው በጣም ይጨንቀኛል በስርኣተ ቤተ ክርሰቲያን ነበር የተጋባን ከስጋ ወደሙ ከራቅን ረጅም ጊዜ ሆነን ቆይ እስኪ እያለኝ ልላ ምክኒያት የለውም መጠፎ ሱሶቹም የለውም ከስራ ቤቱ ነው ከጋደኛ ጋር አነኩን አይወጣም እና የሚጨንቀኝ ነገር ፈቃደ እግዚኣብሄር ስለሌበት ነው ደስታ ያጣሁት እላሎህ ፈጣሪ ብዙ ጊዜ ለመንኩት መልስ የለም ምን ትሉኝኣላቹህ ስለሁሉም አመሰግናሎሁ
@kaleabshimels
@kaleabshimels 2 ай бұрын
ሠላም እህቴ እግዚአብሔር ፍፁም ሠላም ይስጥሽ ጋብቻ ማላት ክርስቶስ እና ቤተክርስቲያን መስለን የምንኖርበት ሕይወት ነው ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን እንደሞታላት እኛም እንደዛው እስከ ሞት ድረስ ብለን የምንገባበት ሕይወት ነው። "የክርስቶስ መስቀል መሸከም ትፈልጋለ ወይ እንግዲህ የሚስትህን ክፉ አመል ቻል ......" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እህቴ እስካሁን የመጣሽበት ሕይወት በጣም ጥሩ ነው ሰንበት ት/ም፤ ጊቢ ጉባኤ ፤ በኃላም በስርአተ ቤ/ክ ጋብቻሽን ማድረግሽ ደስ የሚል ይበል የሚያሰኝ ነው። አሁንም ያጋጠመሽ ችግር በተጋብ ሰዎች የሚያጋጥም ፈተና ነው። ይህን ፈተና ማለፍ የሚቻለ እስካሁኑ እያደረግሽው እንዳለ እግዚአብሔር ሠላሙን ይሰጥሽ ዘንድ መፀላይሽን አታቁሚ በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጪ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ፈቃደ እግዚአብሔር ባይሆን አትጋብም ነበር አሁን ደግሞ ከጋብቻም አልፈችሁ 2ልጆችን ከእግዚአብሔር ተቀብላችኃልና ከበፊቱ የበለጥ በመንፈሳዊ መትጋት ለባለቤትሽ መፀለይ ይኖርብቻል ይህ የሴጣን ፈተና መሆኑን ተገንዝበሽ ባልሽ በመንፈሳዊ ነገር ቢቀዘቅዝም አንቺ ግን በርትተሽ ማበርታት ይጠበቅብሻል ለመንፈሳዊ ነገር ፈፅሞ ፍቃደኛ ካልሆነ እግዚአብሔር ልብን ይመልስለት ዘንድ አንቺን እግዚአብሔር እንዲያፀናሽ ወደ እግዚአብሔር ለምኝ ከላይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በተናገረው ንግግር መሰረት ባለቤትሽ አንቺ የክርስቶስ መከራ መስቀል የምትሸከሚበት ነው ማለት ነው ክርስቶስ ንፁህ ሆኖ ለእኛ መከራ መስቀል ከተሸከመ እኛ ደግሞ የአንድ ሰውን መከራ ስንሸከም ያን ጊዜ ከክርስቶስ መከራ ጋር እንመሳሰላለን "ሞቱን በሚመስል መከራ ከክርስቶስ ጋር ከተባበርን ትንሳኤውን በሚመስል ትንሳኤ እንነሳለን" ቅዱስ ጳውሎስ ስለዚህ እህቴ ከክርቶስ ትንሳኤ ጋር ለመነሳት አንቺ የምትቀበይው መከራ አስቦት እግዚአብሔር ከትንሳኤ ጋር በክብር ያስነሳን ዘንድ መከራን መቀበል ይኖርብል። በመጨረሻም ደስታ የሚገኘው ከክርስቶስ ስለሆነ ደስታን ይሰጥሽ ዘንድ ለምኚ መከራውን ክርስቶስ በዝምታ (በደስታ እንደተከበለው ሁሉ አንቺ በደስታ መከራን ተቀብለሽ በትንሳኤ እግዚአብሔር ያስበን ዘንድ መለመን አለብሽ እኛ የመጣነው በዚህ ዓለም ልደሰት አይደል በሚመጣው ዓለም እንጂ መከራን በደስታ ከተቀበልን እግዚአብሔር በሰማይ ደስታን እንደሚሰጠን በማሰብ በደስታ መከራን መቀበል ይኖርብናል ለደስታ ማጣትሽ ም/ክ ባለቤትሽን አታድርጊው በክርስቶስ ደስ ይበላቹ እንጂ በሌሎች ደስታን ፈልጉት አልተባልንም እህቴ በተረፈ በርቺ መከራውን በደስታ ተከብልሽ እግዚአብሔር የሰማዩን ደስታ ይስጥሽ እመብርሃን ለቤታቹ ፍቅር ሠላምን መተሳሰብን መንፈሳዊ ደስታን ትስጥሽ ይቅርታ ያስቀየምኩሽ ነገር ካለ የቃላቱ ግድፈት አስተካክለሽ አንብቢው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
ለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንልጅቷታሳዝናለችእግዚአብሔርይድረስላት
@user-wh5ff3cc9b
@user-wh5ff3cc9b 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray
20:47
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 209 М.