MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || "እኔ የማውቀው የተጨበጠ ነገር የለም" ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 4,969

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 33
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 24 күн бұрын
እምየ ገጠር በነጻ የሚያገለግሉ አባቶቼ ዋጋችኹ በሰማይ ነው ክብር ይገባችዃል 🤲
@Enate2121
@Enate2121 24 күн бұрын
የኛ ቤተክርስቲያን ጉድ $የገንዘብ ጥቅም ስለሆነ ነው ብዙ ጉድ አለ ብናሰብ እና ገንዘብ ብንል ይሻላል መአት በሀገሪቱ እና በቤተክርሰቲያናችንን እያመጡ ነው ልቦና ይሰጣቸው ።
@derejegebremichael1802
@derejegebremichael1802 23 күн бұрын
ማቅ ቲቪ መልካም ሃሰብ ነው ያነሣችሁት ! የሥራ አስኪያጁ ሀሳቦች እንደ ምዕመን ብዙ የሚጠበቁብንን ነገሮች አሳይተውናል።
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 24 күн бұрын
አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 24 күн бұрын
I wonder who can solve all these problems? Anyways let's all pray The Almighty God will have answer soon!!!
@BitewKassaw
@BitewKassaw 17 күн бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ውድ የማህበረ ጋዤጠኛ በቅድሚያ ለቤተክርስቲያን ያደርገሽውን በጎ ስራ አደንቃለሁ፡፡ ጋዜጠኛዋ እህቴ ስለአዲስ ስለአዲስ አበባ ሀገረስብከትን በሚመለከት መጽሐፍ ጽፌ ነበር፡፡ አሁን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅን አቅርበሽ ነበር፡፡ ውይይቱንም ተመልከቸዋለሁ፡፡ ነገር ግን የእኔን መፅሐፍ ተመልክተሽው ቢሆን ብዙ ነገሮችን ትጠይቂው ነበር፤፤ ነገር ግን አሁንም ብዙ ያልተጠየቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እርሱም አንችም እየፈራችሁ ችግሩን ሸፋፍናችሁ አልፋችሁታል ብየ አስባለሁ፡፡ ይኸ ደግሞ ሁላችንንም የሚያጠፋንና ለቤተክርስቲያን የወደፊትተስፋ እንደሌላት ተመልክቻለሁ፡፡ በአብዛኛው ስለርሱ ከሙስና ንጹኅ መሆን ነው የጠየቅሽው፡፡ ይሀ ደግሞ የእናነተን ሚዲያ ተአማኒነት የሚቀንሰው ነው፡፡ ውይይቱ ያደረጋችሁት የሚዲያ ትንተና እንጅ የቤተክርስቲያንን ችግር የሚቀርፍ ውይይት አይደለም፡፡ እንደ እውነተኛ ሚዲያ በዚህ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኩል የተጠኑ ጥናቶችን ሰብስቦ፣ ከምእመናንና ከካህናት በቂ መረጀ ሰብስቦ ነው እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ የነበረብሽ፡፡ ስለዚህ አሁንም እውነቱን ለማውጣት እራሱን ስራ አስኪጁን ከሌሎች ኒውትራል ከሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ካጠኑ ሊቃውንት ጋር አብረሽ አቅርበሽ ብትጠይቂና ውይይት ብታደርጉ ጥሩ ነበር፡፡ አሁንም እንደ እኔ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት ጉዳይ የተጻፈውን መጽሐፍ አንብቢና እንዲቀርብ ብታድርጊ ጥሩ ነው እላላሁ፡፡ ፈቃደኛ ከሆንሽ መጽሀፉን ልሰጥሽ እችላለሁ፡፡በ0911474282 ደውይልኝ፡፡ ቀሲስ ዶ/ር ቢተው ካሣው ነኝ፡፡
@markostilahun209
@markostilahun209 22 күн бұрын
ሰውዬው ችግር አለበት ለምን ሚዲያ ላይ አቀረባችሁት ትክክል አይደላችሁም ለመናፍቅ ፣ ለሙሰኛ ፣ ለነፍሰ ገዳይ ቦታ ትሰጣላችሁ እናንተም የእነሱ ተባባሪ ናችሁ ።
@gwisdom6644
@gwisdom6644 19 күн бұрын
"Our church should appoint someone capable of effective governance; this individual is not ready to embrace the truth."
@user-wn3pu9ns7i
@user-wn3pu9ns7i 23 күн бұрын
Jigena sew new bizu chigeroch yasalef betam gobez beretulin
@newhorizon3007
@newhorizon3007 20 күн бұрын
ሰው ከወቅታዊ ሁኔታ ሸሽቶ ከመጠለልበት ቤተክርስትያን: የቤተ መቅደሱ አገልጋይ በወቅታዊ ሁኔታ በዘሩ መፈናቀሉስ ፈፃሚዎቹን ምንም ሳስጠይቅ ታለፈ ማለት ነው🤔 አዬ እናት ቤተክርስትያን😥
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 24 күн бұрын
በዚህ በመረጃ ዘመን የድምፅ የምስል ማስረጃ በቀላሉ ማግኘት ሲቻል ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው እውነት ዝም ተብሎ የቤተክርስቲያን ገፅታ ሲበላሽ በዝምታ ማየት:: ቤተክርስቲያን በውስጥ ጠላት ስትበላ ዝም ብሎ ማየት:: ይህ ሙስናን ብልሹ አሰራርን ድምፅ መስጠት ወይስ ማስተካከል? መንበሩም ደብሩም ሀገሩም እንዲህ ተደፍሮ እስከመቼ ይሆን? ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው:: በአለም የምንሸሸው ሀጢያት በቤተእግዚአብሔር:: "በር ላይ ያለው ግማሹ ደላላ ነው ወይስ ወዝአደር? ደላላ ከሆነ":: ጥያቄው የሚደልለው ለማንነው?
@NitsuhMakonen-mf3es
@NitsuhMakonen-mf3es 24 күн бұрын
❤❤❤
@Selhulum
@Selhulum 23 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ከቅጥር ጋር ተያይዞ ያለውን አሰራሯን ካልቀየርች ሙስና እውነትነቱ ምንም አጠያያቂ አይሆንም ማለት ከአጥቢያ እና ከወረዳ እየተላኩ አጽድቆ በሚልከው የቅጥር አሰራር እስካለ ድርስ ሙስና የለም ብሎ መናገር ያጠያይቃል ? ፍርድ ለክርስቶስም ያስብላል እግዚአብሔር ከዚህ የባሰ አያምጣብን ።
@solomonabayneh6279
@solomonabayneh6279 24 күн бұрын
አዉቆ የተኛ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 22 күн бұрын
በአገራችን ከነበረውና ዛሬም ድረስ ያለው መንግሥታዊ ኾነ ሃይማኖታዊ አሠራር በብዙ ወሳኝ ኹነቶች የተነሣ "ጥራትና ፍትሃዊነት" ጉድለት ቢታይበት ዕንግዳ ነገር አይድለም። ባይጋነን ግን ይሻላል። እያንዳንዳችን ለሕሊናችን ከተገዛን ብዙ ተግዳሮቶቻችን በሒደት ሊቀረፉ ይቻላል።
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 24 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ አደገኛ ተንኮለኛ ቢሮክራት ይመስለኛል። ለመሆኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው ወይስ እንደእኔ ተራ ምእመን ሆኖ ነው ስራ አስኪያጅ የሆነው??? ሌላው የገረመኝ ይሄን ሚዲያ የሚከታተል ሰው ቁጥር አነስተኛ መሆኑ ነው። ለምን??? ይሄ ትክክለኛው የማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ አይደለም???
@yosefdereje2922
@yosefdereje2922 22 күн бұрын
tera meimen bete kristian wust biku hono ketegegne ayishomim ayagelegilm yale manew?. ketera meimen betesebesebe genzebina metsiwat aydel yemitserut?. weys benetsa nw yemitagelegilew ante?. endehum kahine keastedaderawi sira tekelkilo agelgilot lay matekor alebachew?. tera meimen yemibal yelem bEgziabiher bet wust. Gebak?
@MekuriyaLitgebew
@MekuriyaLitgebew 17 күн бұрын
በዚህ ዘመን ትክክለኛ እና እውነተኛ መረጃ የሚያዳምጥ ምዕመን ስለሌለ ይመስለኛል!!!
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 22 күн бұрын
ማህበሩ በዚህ ጉዳይ ሚሠራ ክፍል አቋቁሞ ከሀገረስብከቱ ጋር በመረጃ ቢሠራ ይሻላል ። ሃላፊው እንዴት መረጃ የለኝም ይላል
@habtamuabera6239
@habtamuabera6239 14 күн бұрын
የሚነሱት ነጥቦች ጥሩ ናቸው? የተለያዩ የሥራ ኃላፈዎች ቢጠየቁ። አንድ ላይ ሆነው ቢጠይቁ። Investigational interview ቢደረግ ጥሩ ነው።
@Mahebera
@Mahebera 19 күн бұрын
አንድ አዲስ ቤተክርስቲያን በአንዴ ስልሳ ሰባ ተቀጣሪዎች ሲኖረው አትጠይቁም። ካህናት ቢሆኑ ጥሩ አስተዳደር ወጪው ቤተክርስቲያንንወ ወጥሮ ይዟታል። please do something's
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 23 күн бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
@tadessetilahun
@tadessetilahun 23 күн бұрын
ደስ የምል እውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔ የውቀት ሰው
@sewmehonethiopia8419
@sewmehonethiopia8419 22 күн бұрын
Dislike his idea why not say "i have no information". He is leader
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 20 күн бұрын
እባካችሁ ማህበረ ቅዱሳን ፤ በክፍለ ሀገር ያሉ ኦርቶዶክስ ምዕመናን ብዙ ችግር አለባቸው ።የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የገንዘብ የአልባሳት የማምለኪያ ቁሳቁሶች ችግር አለባቸው ።አሁን ይባስ ብሎ አገልጋዮች ወደ ከተሞች በተለይ ወደ አዲስአበባ እየፈለሡ ነው ።እና ምዕመናኑ መንፈሳዊ አገልግሎት በበቂ ብዙ ቦታ አያገኙም ።በዚህም ለመናፍቃን ጴንጤዎች አመቺ ሁኔታ ተፈጥሯል ። ወደ ፕሮቴስታንት በቀላሉ የመሄድ ሁኔታ አለ ። እና የሀገሪቱ የቤተክርስቲያን አስተዳደር ይህን ተገንዝቦ ፤ ወደ ገጠሩ አማኝ ትኩረት ማድረግ አለበት ።ቤተክርስቲያን አደጋ ላይ ናት።
@getnetbogale
@getnetbogale 23 күн бұрын
Balemuyawoch yatenut meri ekd endaytegeber eyetederege, Mengst ekd endiyakdlachihu ljochachihu yemiyakdutn anfelgm eyalachihu ...
@yaredasmare4589
@yaredasmare4589 24 күн бұрын
የስራ አስኪያጁ ሀሳብ ሰፋ ያለና ጥልቅ ነገሮችን ( አጠቃላይ ችግሮችንና መፍትሔቹንም ጭምር ) ያመላከተ ነው ። በአሁ ጌዜ የ ቤ/ ከ ችግር ዘርፈ ብ ዙ ነው ; አንዱ የችግሮቹ መፍቻ እንደሳቸው ያለ የበሰለ , ዕውቀት የለውና ቀጥተኛ ሰው ቤ/ ክ ያስፈልጋታል
@getnetbogale
@getnetbogale 23 күн бұрын
Tadya botaw lay aydel yalew. Chigru gin zemenatn alefe.
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 24 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@solomonabayneh6279
@solomonabayneh6279 24 күн бұрын
አዉቆ የተኛ
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 24 күн бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 24 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪⚖️
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
♦️የሚራመዱ ዛፎች♦️ በዚህ ተመልከቱ♦️ ዝጎራን ላሳያችሁ♦️
38:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 50 М.
የምስታስቡትና ፍርሃታችሁ ተመልሶ ወደ እናንተ ይመጣልና ተጠንቀቁ።
29:43
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 10 М.