MK TV || የአብርሃም እንግዳ || እማሆይ ሙሉ ብርሃን ሞላ - ልብስና ጫማ እንዳማረጥኩ እንዳልሞት ብዬ ፈጣሪዬን ለመንኩት ለክብርም አበቃኝ - ክፍል 1

  Рет қаралды 6,182

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@bezuayehusimein4882
@bezuayehusimein4882 Ай бұрын
እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን!
@webet2273
@webet2273 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት እግዚህአብሄር በእድሜ በጤንነት በፀጋ ያኑርልን እኛንም ለዚህ ያብቃን እጅግ አስተማሪ የሆኑ እናትናቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን ጋዜጠኛዋ ም አቤት እርጋታ አቤት ሰርአት ተባረኪልን እደዉ ከእግዚህአብሄር ጋራ ኑሮአቸዉ የሆነሰዎች ሲታዩ እራሱ ያስደስታሉ መችነዉ የኔ አምላክ እደነሱ በፍቅርህና በስራትህ ተገዝቼ የምኖረዉ ብዬ አሰብኩኝ በፀሎታችሁ አስብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@HaleluyaDereje-x5h
@HaleluyaDereje-x5h Ай бұрын
እማሆይ እድሜ ጤና ይስጦት።እግዚአብሔር ለእርሶ የገለጠውን ለኛም ይግለጥልን።
@BetiGetu-hf9xw
@BetiGetu-hf9xw Ай бұрын
ከልቤ የምወድው ፕሮራም❤ ሰለ እውነት ሁሌ እከታተላለሁኝ! አቤቱ እንዳተ ያለ ማንም የለምና አምላኬ በቸርነትህ በምህረትህ የንሰሀ እድሜ ሰጠኝ በከንቱ ወድቄ እንዳልቀር🙏❤️ተመሰገን አምላኬ🙏
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Ай бұрын
ብዙ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የእኔ እናት ደስ ሲሉ ብረቺ ቡርትዬ ጎበዝ ነሽ አቃራረብሽ ደስ ይላል
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Ай бұрын
እሰይ የኔ እነት እማሆይ በረከቶት ያድለኝ እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተባረኪ እህታችን ውስጥን የሚያስደስት ነው🙏
@AkliluWorkieEwunetu
@AkliluWorkieEwunetu Ай бұрын
እማሆይ እድሜወትን ይባርክልን
@wede1905
@wede1905 Ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሑ❤❤ እማዬ ስሜን ጠሯት አስቡኝ ማስተዋልን ያድለን
@CygcYffyxg
@CygcYffyxg Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ነዉ በእዉነት😢
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 Ай бұрын
Ejig girum new ye Egziabeher sira
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FireselamMulu
@FireselamMulu Ай бұрын
እኛንም ከልብስ መምረጥ አውጥቶ እሱን እንድንመርጥ ይርዳን
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 Ай бұрын
#ዕድሜናጤና_ይስጥልን #ኑሩልን
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd Ай бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot nurulen
@meheretnegash9566
@meheretnegash9566 Ай бұрын
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 Ай бұрын
ፋዘር፡ማዘር፡ነው፡
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН