MK TV || የወጣቶች ገጽ || ጅብና እባብ ባለበት ጫካ በሌሊት … ክፍል - 2

  Рет қаралды 8,031

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@onedaytube2129
@onedaytube2129 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የእኔንም የደነደነ ልብ ሰብረህ በፍጹም ፍቅር ወደ አንተ እቀርብ ዘንድ እርዳኝ።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
አይዞህ በረትተህ ፀልይ
@AlemEshete-pt6il
@AlemEshete-pt6il 5 ай бұрын
አሜን የሁላችንንም ልብ የቀይርልን።
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 5 ай бұрын
አሜን በእዉነት
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 5 ай бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በእውነቱ❤❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 5 ай бұрын
አሜን ውደ American high school እና college አትመጡልንም ወይ ?? እባካችሁ ሀሳቡን አንሱት ❤❤❤
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 5 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@Samuel-3838
@Samuel-3838 5 ай бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ልኡል እግዚኣቢሔር ሓወይ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን. በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን እጂግ አስተማሪ ተስፍ አለመቁርጥን ብርታትን. ተማርን. እናመሰግናለን. ❤❤❤❤ ከምንም በላይ በገና መደርደር ወደፍጣሪ የሚያቀርብ
@mefordad
@mefordad 5 ай бұрын
ስጠብቀው ነበር አምላከ ቅዱሳን መጨረሻህን ያሳምርልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እኔስ መቼ ነው መመለሰው 😢
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
ማህበርቅዱሳ እግዚአብሔር ይስጥልን
@SntayhuSemeneh-cc9ed
@SntayhuSemeneh-cc9ed 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪነው መጨረሻህን ያሳምረው እግዚአብሔር ይመስገነ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 ай бұрын
መቸ ይለቀቃል እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ 😢😢😢
@emebethaile1374
@emebethaile1374 5 ай бұрын
Amazing life story. እግዚአብሔር ሀጥያቱን የማይቆጥርለት ምስጉን ነው። ልበ ንፁሀን እግዚአብሔርን ያዩታል።
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla 5 ай бұрын
የተወደደ ስምሽ ማርያም እንዳች ንጹሕ በዓለም የለም አሳስቢልን እንድምረን መድኃኔዓለም❤የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ህይወት ነው ያለክ ወንድሜ የጊቢ ጉባኤን ወለታማ በቃል አይገለፅም ❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ዝማሬህ እጂግ ጥኡም ዜማ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ምን ቃላት ይገልጸዋል በእውነቱ ተመስገን አንተን ወደቤቱ የመለሰ አምላከ ቅዱሳን ይመስገን በቤቱ ያፅናኽ ወንድማችን በርታልን ፍጻሜኽን ያሳምርልን የኔንም ልብ ይመልስልኝ 😢 ወላጆችኽም ያስቀናሉ ዕድሜ ከጤና ጋራ ለቤተቦቻችን ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በእውነት❤❤❤
@almaz130
@almaz130 5 ай бұрын
መታደል! ፍጻሜህን ያሳምረው። ለኛም በጨለማ ወስጥ ላለነው ማስተዋልን ይስጠን።
@gedleyimer4524
@gedleyimer4524 5 ай бұрын
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው፣በተለይ ለዘመኑ ወጣቶች፣አምላካችን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆየን።
@absraagumas5200
@absraagumas5200 5 ай бұрын
ትህትናው ቅን ልጅ ነው በገና ስጀምር እጅ እንዳፍታታ ያግዘኝ ነበር እውነት በጣም ደስ ብሎኛል የበገና መምህር በመሆህ ፍፃሜህ ያሳምረው ወንድማችን
@auorsali9196
@auorsali9196 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜክን ያሳምርልን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን
@bersabelBelachew
@bersabelBelachew 5 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ሁላችንንም በቤቱ ያጵናን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም 5 ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ማህበረ መላእክት ያድርግልን ብዝት ይበልልን አገልጋዮቹንም ይጠብቅልን አሜን
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@peacetube1099
@peacetube1099 5 ай бұрын
በቤቱ ያጽናህ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በበረከቱ ይጎብኝህ መልካም ምኞትህን ያሳካልህ እናመሰግናለን በጣም የኖርከውን ህይወት በመንገር ሰብከኸናል
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 5 ай бұрын
ግሩምነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 5 ай бұрын
ድንቅ ነው ! ከመጀመሪያው ጀምሮ ለቅሶንም ሳቅንም እያፈራረቅሁ ጨረስኩት መጨረሻህ ይመር
@MasaretMulu
@MasaretMulu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የኔንም የደነደነ ልቦና ስብረህ ወዳተ አቅርበኝ
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
እግዛአብሔረ ይመሰገን በቤቱ ያፀናህ
@ديبراديبرا-س7ب
@ديبراديبرا-س7ب 5 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤🎉🎉🎉
@vjgu7406
@vjgu7406 5 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቅንነትህ ደግሞ ይደቀኛል ወድሜ እግዚአብሔር ፍጻምህን ያሳምርልህ በእውነት🙏💐💐
@السيدحسين-ذ6ت
@السيدحسين-ذ6ت 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ እንኳን ለዚክ አበቃክ እሽከመጨረሻው በቤቱን ያጥናክ
@stc6291
@stc6291 5 ай бұрын
እግአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህወድማች በጣምድቅታሪክነዉ ያካፈልከን ማህበረቅዱሳንን ያስፋልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤
@Kal-lp6hv9cp4i
@Kal-lp6hv9cp4i 5 ай бұрын
😍የክርስቶስ ፍቅር ግን😥😥
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ወደፊት የበገና መዝሙር እጠብቃለን ወንድማችን ትህትናው❤😊
@RuhamaKefyalew
@RuhamaKefyalew 5 ай бұрын
በስመአብ በጣም የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ በጣም በጉጉት ነዉ ያዳመጥኩት
@romanalemu6610
@romanalemu6610 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ህይወት ስለሰጠህ።ዕቅድህን መድሃኒአለም ያሳካልህ።
@ሚሊየንስዬም
@ሚሊየንስዬም 5 ай бұрын
ግሩም ድንቅ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ፍጻሜህን ያሳምርልህ❤
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 5 ай бұрын
በጣም እሚገርምና እሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምረው ወንድማችን በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉
@abebaayalneh1252
@abebaayalneh1252 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት የለኝም ግቢ ጉባኤ የስንቱን ህይወት ቀየረ
@shimulu2155
@shimulu2155 5 ай бұрын
ስጦታው ስለማይነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
@Ayu_tube
@Ayu_tube 5 ай бұрын
መኅበረ ቅዱሳን በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራ ነው ያለው መኅበሩን ያስፋልን አሜን ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቸርነቱን ያበዛ ለመልካም ምግባር የሚበቃ እመ አምላክ እኔንም መልሸኝ 💔💔💔
@መቅደስእኅተሚካኤል
@መቅደስእኅተሚካኤል 5 ай бұрын
ስጠብቀው ነበር ክፍል 2❤ በእውነት ድንቅ ታሪክ ነው ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ታሪክ ቀያሪ ቸር አምላክ መድኃኔ ዓለም እኛንም በምህረት አይኑ ይየን😢
@kegetahun3445
@kegetahun3445 5 ай бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃህ በቤቱ ያጽናህ እኛንም መልሰን አምላኬ ሆይ❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ እየሳኩም እያለቀስኩም ነው የጨረስኩት መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ ልጆቻችንን ማስተማር እንኳን ብንፈልግ ምንም information አላስቀመጣችሁም
@ሔኤሜንቢንያም
@ሔኤሜንቢንያም 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉምነገር ክብር ለመድኃኒያለም አምላከ ቅዱሳን ያንተን ታሪክ የቀየር አምላክ ልቦና ያበራልህ ለኔም የታወረ ልቤን ያብራልኝ ለምስህርነት ያብቃኝ አምላከ ቅዱሳን በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤ማኅበሩን ያስፋልን
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድማችን❤❤❤
@ህይወትየማሪያምልጂ
@ህይወትየማሪያምልጂ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስ እሚልል ታሪክክክ❤❤❤
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤የሁላችነንም መጨረሻ ያሰምርልን😢❤
@TsionKonjo
@TsionKonjo 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ወንድማችን የልቦናህን መሻት ድንግል ማርያም ትፈፅምልህ
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 5 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር🎉
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እሚገርም ታሪክ ነው በርታ ወድማችን ፍጻሜህን ያሳምርልህ
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 5 ай бұрын
አምላክ ሆይ እኔን ሀጢተኛ ልጅህን ለዉጠኝ
@yashiyashi6592
@yashiyashi6592 3 ай бұрын
የዳዊትልጂሆይ እኔን ሂፂተኝዋን በደለን ይቅርብለህ ወዴቤትህ ጥራኝ የምር መሀለይ አስለቀሰኝ አተነ ልብ የሰበረአምላክ የኔንም ልብሰብሮ በቤቱ ያኑረኝ🤲🤲🤲🤲
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ሒወት ነው በቤቱ ያጽናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tseyamariyam
@Tseyamariyam 5 ай бұрын
ምስጋና ይሁን ዮህንላደረገ አንተንም በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜህን ያሣምርልህ በጣም ደስ የሚል ታሪክነው ❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 5 ай бұрын
ዩንበርስቲ ተማሪዎች አልባሌቦታ ስልጣኔ መስሏቹ አትበላሹ ጊቢ ጉባኤ ግቡ በእምነት ኑሩ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 5 ай бұрын
የሚገርም ደስ የሚል ታሪክነው
@MeseretEthiopia-g2z
@MeseretEthiopia-g2z 5 ай бұрын
ልዩ ልዩ ነህ ❤❤❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
@Eyo...user-vt7em8io2e 5 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ኃጢአት እና መጥፎ ስራ በነበር ሲያወሩት በጣም ደስ ይላል ክፉ ስራህን እንኳንም በነበር ለማውራት በቃህ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልን አሜን
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@TenyeBernu
@TenyeBernu 4 ай бұрын
እግዛብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወንድሜ❤❤❤❤❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Ай бұрын
እግዚአብሔር ማህበረ ቅዱሳን ይባርክልን
@fanayenigussie1425
@fanayenigussie1425 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀብተ በገናን ያድልልን፣እጂህን ቁርጥማት አይንካው፣ ያሰብከውን መልካም ምኞት ላይ ለመድረስ ያብቃኽ፣በገናን ለመንካት ምክንያት ስለሆንከኝ ክብር ያድልልኝ። የግቢ ጉባኤያት ቀደምት የሆንሽው ፮ኪሎ ግቢ ጉባኤ ልጆችሽን ያብዛልን። ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳንን እንደ ዋርካ ያስፋልን። የሚዲያ ክፍሉንም ከክፉ አዳ'ኝ ይጠብቅልን።
@Blen_zelele
@Blen_zelele 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ እየሳኩም እያለቀስኩም ነው የጨረስኩት መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 5 ай бұрын
እጅግ ጎርም ነው በቤቱ ያጽናልን ወንድማችን❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 4 ай бұрын
በእውነቱ ታሪክህን ተመስጨ ነው ያደመትኩት ፍጻሜህን እሱ ያሳምርልህ የኔንም ልቦና አምላከ ቅዱሳን ወደቤቱ እንዴመልስልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ😢❤❤
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 5 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ዝግጅት ነው ፣ወንድማችን ሆይ ይህንን ያደረገልህ ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ! ለብዝዎቻችን መብራት ሆነሃልና!!
@SntayhuSemeneh-cc9ed
@SntayhuSemeneh-cc9ed 5 ай бұрын
በጉጉትነበር ስጠብቀው ነበር
@tigtig1274
@tigtig1274 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@biyadgieaschale5219
@biyadgieaschale5219 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ 34:25
@BirukEyob-y8h
@BirukEyob-y8h 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@KasaneshAsefa
@KasaneshAsefa 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኘን
@kokobeworku
@kokobeworku 5 ай бұрын
ስላንተ እግዚአብሔርን ይመስገን እኛንም ወደቤቱ ይመልሰን
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 5 ай бұрын
የስ በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ልጅ
@ጥሩወለተማርያም
@ጥሩወለተማርያም 5 ай бұрын
መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድማችን የኔንም መጨረሻ ያሳምርልኝ
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 5 ай бұрын
እግዚ አብሔር ሆይ የኔን ድንጋይ ልብ አወልቀህ ጣልልኝ እና ወዳት ልቅርብ ትሁት አድረገኘ
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 5 ай бұрын
እውነትም የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀለፋም እግዚአብሔር ከጭለማ ሳነሳ እዲህ ነው🥰እኛንም እዳተ ልባችንን ይመልስልን🤲🥺እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን❤
@selamawitmeberatu7267
@selamawitmeberatu7267 5 ай бұрын
ለዚህ ነው ማህበሩን የምንወደው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 5 ай бұрын
በረታልን.በገና በኦንላይ ታሰተምራላችሁ.
@BelayMelesse
@BelayMelesse 5 ай бұрын
አዎ ማህበረ ቅዱሳኖች ያስተምራሉ እኔ 4ወር አለፈኝ እየተማርኩ ነው
@ሀይሚእግዚአብሔርፍቅርነው
@ሀይሚእግዚአብሔርፍቅርነው 2 ай бұрын
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው ​@@BelayMelesse
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ደንዳናውን ልቤን መልሰው😢😢😢
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር ❤❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 5 ай бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ አስተማሪ ሕይወት ተስፋ የሚሰጥ ግሩም ነው
@አዜብወለተኢየሱስ
@አዜብወለተኢየሱስ 5 ай бұрын
ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ ለእኛም ልጆች ይድረስልን :: ከሀገር ውጪ ለመስራት አላሰባችሁም
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 5 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣በቤቱ፣ያፅናህ
@mkorthomenawo
@mkorthomenawo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@saraalsara169
@saraalsara169 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን 😢
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 5 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው😢❤
@nigatawgchew1356
@nigatawgchew1356 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን
@bemnetmedia4466
@bemnetmedia4466 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ማኅበራችንን ይጠብቅልን በሕይወቴ የምጓጓው ነገር ቢኖር የጊቢ ጉባኤን ሕይወት መቅመስ ነው ከስደት መልሶ ለዛ ያብቃኝ❤🎉
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 5 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፍጽማክ ያሳምርልክ እኔም ለበገና ልዩ ፍቅር ነው ያለን መማርም እፈልጋለው እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
@addistefera651
@addistefera651 5 ай бұрын
"ደህነኛዋን በግ ነው ሸጦ ያስተማረኝ"። ኡፉፍ ያላቸውን ሁሉ ሰጥተው የሚያስተምሩ ወላጆችን ምን ልበላቸው። እባክህ አባቴ እንዳንተ እሆን ቅንነትህ ትርዳኝ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 5 ай бұрын
Challenge ግቢ ጉባኤ ወደ North American University ክፍ አድርጉት ይሆናል ብዙ ሙሁራን አሉ ከፈለጋችሁ በውስጥ እጠቁማለው እንደነ ትሕትና ሙያ ያላቸውንም ጭምር ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር ❤❤❤
@yitatekualelgn4728
@yitatekualelgn4728 3 ай бұрын
ፍፃሜህን ያሳምረው ወንድሜ
@NehaiMan
@NehaiMan 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ግንእባካችሁ እግዚአብሔር ክብሩንይውስደአተበሉ አይባልም ሰጨው ግታለማነውየሚሰጥው😢
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu 2 ай бұрын
Tekekle wendme ene kebedegne endeza sitel Egziabher yemsgne malet eytchal yemenafkanen negeger bantekme teru new.
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 5 ай бұрын
Like share ማድረግ አንርሳ እህቶች ወንድሞች እሄ ብቻ subscribe ለ maheberu አይበቃም
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ
@degusamrawi2123
@degusamrawi2123 5 ай бұрын
ግቢ ጉባኤ እናመሰግንሻለን ❤ ትናፍቂኛለሽ
@Berry2127.
@Berry2127. 5 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sitymnayehu5439
@sitymnayehu5439 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ሠላም በግእዝ ቋንቋ በቀላል አገላለጽ
20:34
ልሳነ ቤቴል ቱዩብ Lisane Betel tube
Рет қаралды 5 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН