MK TV || የወጣቶች ገጽ || የተጨነኩበት ሁሉ ለበጎ ሆነልኝ!

  Рет қаралды 5,470

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

20 күн бұрын

Subscribe and share kzbin.info?s....
kzbin.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 80
@BamlakAyele-th4pi
@BamlakAyele-th4pi 18 күн бұрын
ወንድሜ ebs ላይ በነበረክ ፕሮግራም ላይ የዕምነትክን ጥንካሬ ለድንግል ማርያም ያለክን ክብር አመስጋኝም ጭምርነትክን አይቼ ነበር አሁንም እንደዛው በጥበብ ከዚህ በበለጠ አምላክህን ምታገለግልበት ያርግህ 🥰🥰🥰🥰
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 18 күн бұрын
ገና ታሪኩ ሲጀምር እናቻቸው በሞት አጡ አባታቸው ለአያታቸው ሰጣቸው ሲል በኢቢኤስ ያየሁት ልጅ አምሮዬ ውጥ መጣ እራሱም ሆነ። ይሄንን ድንቅ ወጣት ስላቀረባችሉልን መሐበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ❤
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 18 күн бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏ያንተን ያህል ልበ ንፁህ ሰው ባልሆንም የአንተን ጭንቀት ለበጎ ያደረገ አምላክ እኔን ባርያውን ይመልከተኝ ጭንቄን ያቅልልኝ🙏
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 17 күн бұрын
አሜን 🙏🏽
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 17 күн бұрын
የኔ ቀና 😢😢😢😢😢😢 እንዴት ኮ አንጀቴ እደተሰፈሰፈልህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ
@comcell3831
@comcell3831 18 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ወላዲተ አምላክን ይዞ ያፈረ የለም እሷን እናት አድርጎ የሰጠን ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ስላሴ ይመስገን ጀግናዬ ነህ ቀሪህ ዘመን የካሳ ይሁንልህ❤
@user-kn3bj6ot5m
@user-kn3bj6ot5m 18 күн бұрын
ቅን ልብ ያላቸውን ስዎቾ ያብዛልን
@tsionassefa9882
@tsionassefa9882 18 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ! 💛
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 5 күн бұрын
ዲ/ን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ❤🕊
@addiszebre5049
@addiszebre5049 18 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን❤❤❤
@meherat938
@meherat938 16 күн бұрын
የኔ አባት ትህትናህ ሲያስቀና❤ መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድምዬ
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 17 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ታሪክ በጣም አንጀት የሚበላ ህይወት ፈጣሪህ ይክስሀል❤
@janatmoh3677
@janatmoh3677 18 күн бұрын
የኔ ትሁት አተን አለማየት አይቻልም የምረ ትክክለኝ ወጣት ክረስትያን በኢቢኤስ ሳይህ እባዬ መጣ ፍፍፍፍ
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 18 күн бұрын
ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር አምላክ ያስፋልን ይጠብቅልን❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 17 күн бұрын
አሜን
@amtemaryam116
@amtemaryam116 18 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኃኔዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 18 күн бұрын
አሜን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አቤት እምነትህ እግዚአብሔር ይጨምርልኽ ወንድም ዓለሜ ተመሰገን አይይይ ብቸኝነት በእውነት ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ጥበቀዋ በእውነቱ አይለየን😢😢😢❤❤❤
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 18 күн бұрын
የኔ ወንድም እመ አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡን ፀጋውን ትጨምርልህ እንኳንም እኅት ወንድሞችህን አገኘህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን በቤተክርስቲያን ማደግ እንዲህ በስነ ምግባር የታነጸ ይሆናል በተለይ የገጠር ልጅ❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 10 күн бұрын
እንኳን ደስስስ አለህ ወንድሜ ኢቢኤስ ላይ አይቼሀለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልብህን ቅንነት አይቶ ያሳብህን አሳካልህ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 18 күн бұрын
ስልኩን፣፣፣ለትእዛዝ ተውሉን
@FasilBrhan
@FasilBrhan 13 күн бұрын
tiktok ዲ/ን ሠዓሊ ፋሲል ብርሃን
@user-mm6fc4jf2z
@user-mm6fc4jf2z 18 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አዎ ያለወላጅ ማደግ በእግዚአብሄር እጅ ማደግ ነው።
@marthachane9777
@marthachane9777 18 күн бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ጥበብ እና ማስተዋል ።እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 16 күн бұрын
ወንድማችን ፍሲል ትህትናህ የእምነት ጥንካሬ የዋህነትህ በእውነት ግሩም ነው ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 16 күн бұрын
ስንት እንደማይህ የኔ አባት የደብረታቦሩ እየሱስ እንኩዋን እረዳህ ❤❤❤❤ የናቴ የምወዳት ሀገር ናት ብዙ ፕላን አለኝ የናቴን ስም አስጠራበታለው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንተን የሰማ የሁሉንም ፀሎት ይስማ ያሳደገችህ እናንዬ😢 በምናቤ ስዬ ጠገብኳት ❤❤❤
@serklmal6341
@serklmal6341 18 күн бұрын
በቤቱ አፅንቶ ከፍ ካለው ደረጃ ያድርስህ እዚህ ያደረሱህን ወገኞች እድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 20 сағат бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 9 күн бұрын
እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት ማሚ ጽሀይ እግዚአብሔር የማያልቀው መንግስቱን ያውርሳችሁ እምለው አጣሁ
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 18 күн бұрын
የኔ ጠንካራ ሰላየውህ ደስ ብሎኛል🥰
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 17 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ!
@marthachane9777
@marthachane9777 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይለጥልህ ጠንካራ ልጅ ነህ ።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 18 күн бұрын
ማሕበረ ቅዱሳን እህት ወንድሞቻችን በርቱ ። ማጀቢያ መዝሙሩ ቀነስ ቢል ጥሩ ነው ከልጁ ድምፅ ጋር እኩል ሆኖ የሚናገረው ሁሉ ጥርት ብሎ ለመሰማት ይከብዳል። በርቱ
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 17 күн бұрын
ወንድሜ ኢቤስ አይህ የምነትህ ጥንካሪ እመብርሀን ችግርህን ፈታችልህ ደግሞ ትትናህ እግዛብሔር እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን እንወድሀለን ዘመንህ የደስታይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 18 күн бұрын
ወንድሜ ፋሲል የኔ ጎበዝ በርታልን ስዕልን የሚስሉ ጥበበኛ እጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ያለምልምልህ❤ፍፃሜህን እመብርሃን ታሳምረው❤
@banchiyekdusgebrillij7122
@banchiyekdusgebrillij7122 18 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 2 күн бұрын
❤❤❤❤እሰይ ወንድሜ
@stc6291
@stc6291 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችንእኳን ለዝህበቃህእማ አምላክንይዞያፈረየለም ኢቢኤስላይታሪክህንአይቼነበረማህበረቅዱሳኖችእናመሰግናለን ይሄንእቁየሆነልጅስለአቀረባችሁልን ማበሩንያስፋልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 7 күн бұрын
ወላዲት አምላክ ካንተ ትሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b 17 күн бұрын
በርታ የእናቴ ልጅ
@engdagetg7794
@engdagetg7794 15 күн бұрын
ካንተ ፡ ህይወት ፡ ተመክሮ ፡ ብዙ ፡ ተምሬያለሁ። እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡
@user-hl4kl5pr2v
@user-hl4kl5pr2v 17 күн бұрын
ዲያቆን ፋሲል አንተ አንደበትህ በጣም ደስ ይላል
@FasilBrhan
@FasilBrhan 15 күн бұрын
​​@@user-zx4mg1ri1ptiktok ዲ/ን ሰአሊ ፋሲል ብርሃን
@tinaethio3885
@tinaethio3885 18 күн бұрын
የእኔ ጌታ እንኳን እንባህታበሰልህ እልልሎሎሎ✝️🥰
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 18 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ፈጣሪ ደግሞ ከእህት ከወንድምህ ጋር ተገናኘህ
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 18 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ። በእምነቱ በማንነቱ የሚኮራ የሚገርም ስብና ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 18 күн бұрын
ጠንካራው ወንድም።
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 18 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ብርቱ ጠንካራ አምላክህን አመስጋኝ❤❤❤በቤቱ ያፅናህ በርታልን. ወንድማችን.
@Ethio21127
@Ethio21127 17 күн бұрын
እግዚአብሄር እንኳን ረዳህ
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 17 күн бұрын
አቤት ትህትና ደስ ሲል ❤❤❤❤
@noorafateh8650
@noorafateh8650 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 18 күн бұрын
Yene wenidem❤
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 18 күн бұрын
እግዚአብሔር የመረጠህና የባረከህ ወንድሜ ዘመንህ ይባርክህ😇😍🙏🏻
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 18 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ ተመስገን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 17 күн бұрын
🙏🏽አሜን
@yeznMamuye
@yeznMamuye 18 күн бұрын
ዉይይ የኔ አባት ebs እንዴት እንዳስለቀስከኝ ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ እጅጉን ከፈጣሪ በታች ይመስገኑ በእግዚአብሔር አሳደጉኹ ❤❤❤❤
@user-pw1zd1pc4d
@user-pw1zd1pc4d 2 күн бұрын
Kibir Lembata❤❤
@sa_-rp7gc
@sa_-rp7gc 14 күн бұрын
ዲ/ን ሰአሊ ፋሲል ብርሀን ብለው በቲክቶክ ያገኙታል
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 18 күн бұрын
የዝህ ልጅ ታራክ💔
@marrym8549
@marrym8549 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@sjjdbbeeuhehee2367
@sjjdbbeeuhehee2367 18 күн бұрын
Enkanem des yalehi
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 15 күн бұрын
😢😢 ጥንካሬ የልጁን አድራሻ ንገሩኝ ከዚህ በላይ አገልጋይ ያድርግህ ❤
@Aman-wj6xn
@Aman-wj6xn 13 күн бұрын
ዲያቆን ሰዓሊ ፋሲል ብርሃን ብለው ቲክቶክ ላይ ያገኙታል
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 13 күн бұрын
@@FasilBrhan አመሰግናለሁ አገኘሁት tiktok
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 13 күн бұрын
@@Aman-wj6xn አመሰግናለሁ አግቸዋለሁ በ tiktok
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@wizfk9866
@wizfk9866 18 күн бұрын
❤❤a❤❤❤❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 18 күн бұрын
ድቁና የተቀበለበት ደብር ለምንድነው በቅጥ እንዲያገለግል ያልተደረገው ቦታም ከሌለ ወደ ሌላ አካባቢ መመደብ አይቻልም ብዙ የጎንደር ዲያቆናት አንቀድስም ብለው ሲናገሩ ስለምሰማነው ለዚህም ይሆናል ዲያቆን ነበርኩ እየተባለ በሌላ እምነት ቤቶች የምንሰማው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 18 күн бұрын
ብዛት ዲያቆን ሰላሉ ነው
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 18 күн бұрын
ገዘብያስፈልጋልለዛነውበገጠርብዙአገልጋይየላቸውአብያተክርስቲያንአሉ
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 18 күн бұрын
ገዘብያስፈልጋልለዛነውበገጠርብዙአገልጋይየላቸውአብያተክርስቲያንአሉ
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 18 күн бұрын
ገዘብያስፈልጋልለዛነውበገጠርብዙአገልጋይየላቸውአብያተክርስቲያንአሉ
@FasilBrhan
@FasilBrhan 15 күн бұрын
fasil.birhan
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 18 күн бұрын
ወንድማችን ፍጻሜኽን ያሳምርልኽ በቤቱ ያጽናኽ እስከ ፍጻሜው እንኳንም ከቤተሰቦችኽ ለመገናኘት አበቃኽ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ✝️እናታችን እመአምላክ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት 🎚🌹
@user-se2kz2sr8n
@user-se2kz2sr8n 5 күн бұрын
❤❤❤❤
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 100 МЛН
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
19:46
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 11 М.
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
15:01
ጠላቶቻችን በትካሾቻችን ላይ ናቸው በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 665#subescribe_now ትውልድ ይዳን
16:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН