MK TV || የወጣቶች ገጽ || ከዘፋኝነት ወደ በገና መምህርነት!

  Рет қаралды 5,935

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

10 күн бұрын

Subscribe and share kzbin.info?s....
kzbin.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 41
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 7 күн бұрын
ያተን ታሪክ የቀየረ አምላክ እኔንም አፍርሶ ይስራኝ እግዚአብሔር 😭😭
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 күн бұрын
ወንድማችን እንደት እዳሳከኝ እንደተማርኩበትም. እግዚአብሔር አምላክ ጂማሬ ምንም ይሁን ምንም ፍጻሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜህን ያሳምርልህ. ❤❤❤ክፍል ሁለት ይለቀቅልን. የምትሉ ልጂ ቁጣን ሳይሆን በተግባር ማሳደግን አስተምርሄናል
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 8 күн бұрын
እሚገርም ነው እየሳቅሁም እያዘንኩም ነው የሰማሁት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምረው❤❤
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 8 күн бұрын
ዛሬስ ከፍቶኝ ነበር በጣም ነዉ ያሳቅኸኝ😅😅ደሞ የዋህነትህ እግዚአብሔርም የዋህነትህን አይቶ ነዉ ያወጣህ ❤❤❤
@mahi4154
@mahi4154 4 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገ!!
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 8 күн бұрын
ኧረ ክፍል ሁለት በማርያም ዳግም ይቅረብልን😊ደሞ ዘመዴ ትመስላለህ ያገሬ ልጅ😅
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 7 күн бұрын
ወይኔ እሚገርም ልጅ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም የኹላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@vjgu7406
@vjgu7406 8 күн бұрын
አሚገርም ነው በእውነት እያዘንኩም አየሳቅሁም ነው ያዳመጥሁት ግን አጀቴን በልቶታል😌❤በርታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ!!
@user-xw2vm4bo9z
@user-xw2vm4bo9z 7 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ክፍል ሁለት በጉጉት የምንጠብቀው
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 7 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሁላችንም ፍፃሜችን ያሳምርልን
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 3 күн бұрын
ግሩም ነው
@user-gs8bq4cw8h
@user-gs8bq4cw8h 3 күн бұрын
Memhr❤❤❤🎉🎉🎉
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፍጻሜኽን ያሳምርልን ተመስገን❤😢
@YeshworkMolla
@YeshworkMolla 7 күн бұрын
😂😂ወይኔ የኔ አባት የዋህነትህ ደግሞ❤❤ግሩም ነው በእውነት❤ቀጣዩን አፍጥኑልን።
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 7 күн бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃክ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ልዑል እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 8 күн бұрын
በጣም መካሪ አዝናኝ ፕሮግራም። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠበቃለን። ዘፈኑን በመዝሙር ቀይረህ እንደምትመጣ እገምታለሁ::
@mekuriawtegegne8432
@mekuriawtegegne8432 7 күн бұрын
በሳቅ አፍርሶ ሊገድለኝ ነው እኮ ወገን!!
@user-dx4jk7mp9v
@user-dx4jk7mp9v 8 күн бұрын
egziabher Kante Gar Yhun Wendme
@hamaschannel3239
@hamaschannel3239 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን በውነት 😢😢
@kdus_gebre_krstos_14
@kdus_gebre_krstos_14 7 күн бұрын
ግሩም ነው ገጠር ውስጤ ነው ቀጣዩ እስከሚለቀቅ እየጠበቅን ነው ❤
@user-zc6ix1qx1f
@user-zc6ix1qx1f 4 күн бұрын
በሳቅ የጨረሰኩት ቪደኦ 😂😂
@Batl.14
@Batl.14 8 күн бұрын
በየአንዳንዱ ሰው ውስጥ የሰው የሚፈውስ ታሪክ አለ ታሪኩ እስከመጨረሻው ሰምተን እኮምታለሁ
@01tigray
@01tigray 8 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስግን 🙏❤
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 7 күн бұрын
የሚገርም ባለ ታሪክ አይ ልጅነት😥😁
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 7 күн бұрын
አራ ሁሌተኝ ዙር ገብቼ እያደምጥኩ ነው ማርያምን በጠም አስቆኝል😅
@peacetube1099
@peacetube1099 15 сағат бұрын
part2.............
@almaztsfaye9889
@almaztsfaye9889 6 күн бұрын
የአጎቴልጂ መሰልከኝ 😅😅😅😅😅ጉድ እኔስ ካሮት ነበር የምሰርቅ
@user-yk1hq3zm5x
@user-yk1hq3zm5x 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልክ ወንድማችን 👏👏👏❤️በገና መማር የሁሊ ጊዜ ህልሜ ነው በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝና መድኃኔዓለም
@melesefenta386
@melesefenta386 7 күн бұрын
መምህራችን online ስለሚያስተምር ልታናግሪው ትችያለሽ።
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 6 күн бұрын
@@melesefenta386 አሁን በገና የላኝም ያለውት አረብ ሀገር ነው አልችልም
@zemenukebede7931
@zemenukebede7931 7 күн бұрын
kale hiwot yasemalin
@tigtig1274
@tigtig1274 7 күн бұрын
ቃጣይ❤❤❤❤
@almaz130
@almaz130 8 күн бұрын
ወንድሜ ፍጻሜህን ያሰማርልህ። ገራሚ ልጅ ነህ😂
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 7 күн бұрын
እረ ቀጣይ በጌታ በሳቅ ሞትኩኝ
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 7 күн бұрын
ቀጣይ ተልኳል እዴ 😎 ክፍል ሁለት
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 7 күн бұрын
በሳምንት ነዉ የሚለቁት
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 8 күн бұрын
ግሩም ነው ከከከከከከ በ400 ደሞዝ 1000 ሆድ😂
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 7 күн бұрын
😂😂😂 የሚገርም ልጅነት
@yashica5085
@yashica5085 7 күн бұрын
የሰዉ ልጅ መጨረ ሻዉ ሲ ያምር ደስንላን
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 28 МЛН
ትሕትና እና ትዕቢት    |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
29:11
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 9 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН