KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 32)
23:10
ጽናት || ክፍል 7 |New Ethiopian Drama | Tsinat
35:12
It’s all not real
00:15
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 36)
Рет қаралды 36,717
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 720 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 196
@ktube8920
6 сағат бұрын
ሞኝ ተመልካቾቻችንን የምንጫወትባቸው ብትሉን ይሻለን ነበር ቀልደኞች 😂
@zuzuwolloyewa9024
2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@tigisttesfaye1893
Сағат бұрын
😂😂😂😂
@ሀይማኖትወርቄ
5 сағат бұрын
አማን ጂል ጂላፎ😂😂😂😂😂
@አልሀምድሊላህ
Сағат бұрын
እኔግን የምናደደው በነሡ ሣይሆን ላይክ በምታደርጉ ከብቶች እኔ😂😂😂 እኳን ላይክ ሠብሥክራይብኳን አላረኩም በፊት ዛሬ 20 ቤትገባኪኪኪኪኪኪ😂😂10ምአርጉት ከፈለጋችሁ ምድረ እኩሮ😂
@ቀመርtube
3 сағат бұрын
ረመዳን እየደረሰ ነዉ አላህ በሰላም ያድረሰን ሀባይቤ የሰዉ ሀገር የመረረዉ የሰለቸዉ ሰብስክራዬብ አርጉኝ ስወዳቹ 12አመት ስደት መልካምነት ለራስ ነዉ ደሞ ይጠቅማችሁዋል የምሰራቸዉ ሙያ ነዉ ልመዱ
@taibahmohaoad5381
2 сағат бұрын
አሚንንንን ያርብ
@zewdneshtadese
4 сағат бұрын
ሞኝ ባል ሞተ ሞኙ ወድሙ የባሰ አቃጣኝ😂😂
@FhdtHgcgj
3 сағат бұрын
ቲክቶክ ላይ እፎይን የሚያቅ ላይክ😊
@TiglstABEBE
3 сағат бұрын
ኤረ በናትሽ ስንት ሰአት ነው ላይቭ የሚገባው እስከዛሬ በዩቲፕ ነው የምከታተለው
@Aisha-u1l
Сағат бұрын
ወድሙ፡ከባልዮው፡የባሰ ሞኝ😂😂😂😂
@waaqayyotikseekotianihomaa4308
7 сағат бұрын
Justice for simbo biraanu😢😢
@FasikaAdise
6 сағат бұрын
እግዚአብሔርንድራማ በጣም የሚያስጠላው አንድ ንቁ የሌለበት
@Hayaatabdii
6 сағат бұрын
Eko😂😂
@Salam-st9ig
4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የቲ አባት ነጠላየ ዘቅዝቄ አላለም😂😂😂
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
5 сағат бұрын
አማን አሽቃባጪ እማማ ቢኖሩ ደሥ ይላቸው ነበረ😂😂😂
@SadaKhalid-k5p
6 сағат бұрын
አማን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢ከረፈፍ
@Saudi-d8f
30 минут бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ቲና ታገተቺ😂😂
@Hayat-yt8pb
Сағат бұрын
ፊታቸው እኮ ምንም የትወና ገፀ ባህሪ የለም 😂😂ዱሮ እቃቃ ስንጫወት የምንተውነው ነው ተሳሳትን ብንቀርፀው ኖሮ 📷 ካሜራ አለመኖሩ😂😂
@taibahmohaoad5381
2 сағат бұрын
የሀይሉ የአክሥቱ ልጅ እንደኔ ያስጠላዉ
@SofieHamad
2 сағат бұрын
እሄ ሰዉዬ ትርተታ ሜዳላይ አላየሁትም ነበር ምዲነዉ እደ ምን ወላሂ እራሱነዉ 😮
@yab-w8e
4 сағат бұрын
አንድ እንኳን ጀግና ተዋናይ የለለበት ሁሉም እንደከብት መነዳት
@MebrtaBirhan
7 сағат бұрын
አማን አሚባል የባሰ ከረፋፋ መጣ ጭራሺ ከሀይሉ የባሰ የሁን
@MahletGiday
7 сағат бұрын
Wellcom❤❤❤ የአባትዬው ስራ ነው የቲና ጓደኛ ምን ጉድ ነሽ አንጨረጨረሽ የሰውዬው ሳቅ
@Tube-oo4jp
4 сағат бұрын
የቲና አባት ናቸዉ ያሳገቷት የምትሉ
@solot.5304
5 сағат бұрын
በጣም ነው ያስጠላይ ነፈዝ ናቸው ሁሉም ።
@DubaiDxb-pp5jb
6 сағат бұрын
ሁሉም ምድረ ዝግምተኛ አንድ የነቃ ሰው የለውም ቱቱቱ
@MimiMimi-ul1xp
2 сағат бұрын
እንደዚህ እንደ እርእሱ ሞኝ የሆነ ድራማ አላየሁም ለነገሩ ልክ ናችሁ ዘው ይገደላል ይታገዳል ግን ፍትህ የለም
@ايهايه-ذ8و
7 сағат бұрын
አደኛ ነኘ ላይክ አርጉኘ😂😂😂❤
@عبدالعزيزالجهني-س5ح
3 сағат бұрын
እውነትም አማን ጂላንፎ አስጠለኝ
@Hana-eq6dp
5 сағат бұрын
ከብት ነ የዎንድምህን ደም ማስመለስ ስትቺል የዱርየዋን
@BeletuBeletu-z1v
5 сағат бұрын
ቲናየጇንነዉያገኘችዉ ደሞአትፈልጉ አባቷነዉየሸጣት😂😂😂
@ዜድወለየዋ-መ6ወ
5 сағат бұрын
ወላጅ አባቷኮ አይደለም
@saadasaada-uy5nf
4 сағат бұрын
ሳህእ ሱናው የሸጣት
@TsiyonEsayas-n4h
6 сағат бұрын
ቃል አባትሽ የሞተው የመሰረት ባል ነው መሰለኝ
@TijiABeBaYeHu
5 сағат бұрын
ቲናየገደለችውሰውየነው
@እዚናእዛ
2 сағат бұрын
ዮዲት ካልተመለሠች ሰብስክራይቤን አነሳለሁ
@አልቀረብንም
6 сағат бұрын
ወገን እየን ምናምንተ ከምትከታተሉ የምጠቅሟችውንና ዘመኑን የዋጅ ፕሮግራሞችን ተከታተሉ እየ ምንም ጥቅም የለውም እባካችው Day 7,end of days ሳድስ አረ ብዙ ብዙ በየ እምነታችው።
@shewaneshkedir8242
5 сағат бұрын
Awo Tkkle Nehe Wedeime Day 7 Sadis Abiye Bexam Xru You Tube New Teketatelut
@dibootube816
2 сағат бұрын
አይ ትና😂😂
@Zzzzzz-e1k
3 сағат бұрын
አደለም ቤቱን ነፅ ሊያወጣ እሱም የአስፈራዋል አማኑ
@yadshow7428
7 сағат бұрын
ፅድት ያለ 1 ድራማ ስሩ 10 ኮተት ከምትሰበስቡ 😡😡
@FitfutLeg7577
7 сағат бұрын
የሚገርመው ደግሞ ተንኮልም ያስተምራል የሚገርም ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yadshow7428
6 сағат бұрын
ፅናት ድራማ ላይ አተኩሩ
@TseganeshBeyene-r6g
6 сағат бұрын
እነ ራሰ እንደት እንዳድጠላኝ እሄ ድራማ
@JahahHahaha-n5b
19 минут бұрын
ምናለ ኮሜት ቀዱላ ቢሆን😂😂😂😂
@halichoalhabeshi6189
4 сағат бұрын
አማን ❤
@ThGs-c2j
5 сағат бұрын
ለምን. ግን የዚን ያህል የጀራባት ክፋት አለዉ በስላሴ ስም የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢
@merimeri3988
Сағат бұрын
Hecccc yihe drama and ken das sayilegn zimbiye gizen akatelku bezam be data eyayewu 😢
@Tarikuagizew
Сағат бұрын
በተለይ ለአማኑ የተሰጠው ገፀ ባህሪይ ጅላጅል
@abebaghebrelul3921
4 сағат бұрын
እኔ እንደህ ቀሽም የማይረባ ድራማ አይቸ አላቕም።
@maryammaryam-kb1yo
7 сағат бұрын
ይሄ ድራማ በጣም ይገርመኛል ተዋናዮቹ ሁሉ ጅሎች ኮማቻቹ ሁላ ጅል ጅላንፎ 🤔ኮሜንት መስጫ እኮ ስለ ድራማው ሀሳባችሁን እንድትሰጡ እንጂ የእናንተን ሮሮ የምታወሩበት እና አንደኛ ሁለተኛ እያላችሁ የምትጃጃሉበት አይደለም ኤጭ
@NTTSUHWALE
6 сағат бұрын
😂😂😂😂
@Fantusiyum
4 сағат бұрын
ኤኔ እራሶ ብቻ አራዳ 😅😅😅
@HayetEberhim
4 сағат бұрын
የቲናአባትለግዜዉአሸንፎል,በረታ,ግንመጨረሻህአያምረም
@AlemHailu-m4y
7 сағат бұрын
አንደኛ ነኝ😂
@ጦይባ-02ኘ
6 сағат бұрын
ደምሪኝ
@sameeraadam3135
4 сағат бұрын
ወይኔ አጃ ዘር አጃ ነው አለች አያቴ አዬ አማን ከወዱሙ የባሠ ከረፈፍ
@LubabaEshetu-d4v
6 сағат бұрын
ቅዱስ ተሸነፈደ አማን ቀማውደ ፍቅሩን😢😢
@ShShh-u8n
5 сағат бұрын
ጉድ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ አይ አማኑኤል የወንድሙ ገዳዮች አብረውት እየኖሩ እደማጣራት ለቲና ይጨነቃል
@LubabaAbdi-nu7zk
6 сағат бұрын
አማን ተብዬዉ ሁሌ ጅል እደሆነ ነዉ ሚቀጥለዉ
@yihunealemu2418
4 сағат бұрын
የቃሚ ድርሰት 😂
@halimaali4383
5 сағат бұрын
Tina gin abitwa endalhone mawek alebat😢 abatiyew hedo endemefeleg kuch bilo yitetal
@FitfutLeg7577
7 сағат бұрын
ይሄ ጨበሬያም ሽማግሌ አባት ተብዬ ሲያናድድ አስመሳዮች እውነት እንጀራ አባት እንደዚህ ጨካኝ ይሆናል? 😮😮😮😮😮😮😮😮
@zuzubintbaba-ut4lk
7 сағат бұрын
ከዚህም በላይም ይሆናሉ😢😢
@tube-nw3og
6 сағат бұрын
ከሀይሉ የባሠ ከረፋፍ ኤጭ እጅጅ አለ ድራማው
@TsegayneshDube
5 сағат бұрын
ግን የትና አባት ሰው ስደባደብ ይስቃል እንዴ 🤣🤣🤣አረ ጉድ
@LiduLidu-r1x
4 сағат бұрын
አባቷ አደለም እጀራ አባቷነው😮
@አልፍያመሀመድ
6 сағат бұрын
ዛሬ እኮን ቲናን አላሳየህኝ
@RigbeyTeklay
6 сағат бұрын
ኣይ ኣማን ጁል የወድሙ ሞት ፍትህ ከማርግ ይልቅ ለስዋ ይጨነቃል😂
@martaabraha1305
4 сағат бұрын
ኣይገርመም❤❤❤😂😂
@newtestamenttubeephrem9305
3 сағат бұрын
አጁዛነት ከዘር ነው እንዴ?😂😂😂😂
@ZebenaQCpmnpn
3 сағат бұрын
😅😅😅😅
@Zzzzzz-e1k
3 сағат бұрын
የዛቤትሰዉ አድነዉ ጨርሰዉ
@ZahraMohemmd
5 сағат бұрын
ለምን ግን አታቋርጡትም ኮተት
@hiwotniguseingidawork139
4 сағат бұрын
Artefishal dirama🤣
@HaniAbebe-l8w
5 сағат бұрын
Yetina abat gn yemr ymechk sitalu yskal ende😂😂😂😂
@DerartuMuleta
7 сағат бұрын
😂😂😂😂ha ha tina
@SaharSa-p4r
7 сағат бұрын
እርህሱ ይቅርልን
@SaharSa-p4r
7 сағат бұрын
ኤጭ አማን ሲያናድድ
@AsdQwe-qr8zs
5 сағат бұрын
ጅልነት ከዘራቸው ነው
@merong-g6w
6 сағат бұрын
እሥኪ ደምሩኝ ወገን💚💚💛💛❤❤እንደማመር
@አማራውይቷ
3 сағат бұрын
የተጃጃላቹህ 😂
@Sedai-k2f
5 сағат бұрын
Yihe Aman mn ayinet koshasha lfsfs newu kerfafa
@Hayatmohammed-v9k
5 сағат бұрын
😅😅😅😅😅አባት ተብየው ድረየነው
@EmanSeid-eg9ck
4 сағат бұрын
የቲና አባት የለየለት ዱርየ😂😂
@EmmaDaniel-k9y
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyerus-k1b
7 сағат бұрын
ማንም አልቀደመኝ ተደፍቼ ነበርኮ ስሮጥ😂😂
@ጦይባ-02ኘ
6 сағат бұрын
ደምሪኝማሬእመልሳለሁ
@የዋለሽትሽብሩ
7 сағат бұрын
Ezi coment sir 5sew 1adegna negn yilal manew adegna😂😂😂
@FitfutLeg7577
7 сағат бұрын
አንደኛ እርስዎ ነዎት ወገን 🤣 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Richmosetvideo
7 сағат бұрын
😮me🖐🖐🤣🤣😉
@የዋለሽትሽብሩ
3 сағат бұрын
😂😂😂@@FitfutLeg7577
@yab-w8e
4 сағат бұрын
አማንን ቀይሩት ትወና አልቻለም
@Hana-eq6dp
5 сағат бұрын
የ አባትየው ሰራ እና የክዱስ ሰራ ነው
@SaharSa-p4r
7 сағат бұрын
እማማ መሄዳችው መዝ ብዛ
@SebleSamuel-o2g
6 сағат бұрын
ምነው አይ ተንዛዛቹ ምነው ኡፍፍ
@halimaali4383
5 сағат бұрын
Amanin adega lay lemetal yetederege ekid nw
@ZamzamMuhammed-d5g
5 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@halimaali4383
5 сағат бұрын
Aman yemibalew Jill
@KsaSaid
Сағат бұрын
አማን ጅሉ አስወጡት ሁሉም የተጃጃሉናቸው
@GataAdane
5 сағат бұрын
ጨካን ክፍ አባት አረመኔ
@MnbvMnbv-jz6ct
5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GenetyeTwahdoLij
6 сағат бұрын
ይሄ አማን ከወንድሙ የባሰ ጅል እዚህ ድራማ ላይ ያሉት ሁሉ ከርፋፋ ናቸው ነቃ በሉ ደግሞ አባት ተብየው እበት
@ABeBech-j8j
7 сағат бұрын
ዛሬ ደኛ ሆኩ
@حكمهسعيد-ر7غ
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Zzzzzz-e1k
3 сағат бұрын
አማኑኤልም ያዉነዉ
@MaryamDd-i3i
5 минут бұрын
አማን ተብዬው ደቆሮ ደሜይ አፈላው
@salamhzz-rv3uy
5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂
@Hana-qm6vj
7 сағат бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@xahaahasan4107
5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@Zuzutiiyejimalij
7 сағат бұрын
12 negn like gicugn😂😂😂
@LemlemAlayu-q9h
7 сағат бұрын
1Gna❤❤
@HannahahmedHannah
3 сағат бұрын
እደኔ ያማን ከርፈፍነት እማስጠላው
@YordaYorda-lq8hh
7 сағат бұрын
❤❤❤
@Sahada1122
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@NetsanetMasreshaw
7 сағат бұрын
እረልጂቶበጣምችግረእየተደራረባትነው
@TmcShop-oh2ri
3 сағат бұрын
ምነዉ የባንግላድሽ ልብስ መዘነጫ ሆነ
@Yash-l4q
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Ghhf-v9l
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gudfif9519
6 сағат бұрын
ይህ አማን ከርፋፋፋ ነገር
@kidigihusen4332
5 сағат бұрын
😂😂😂❤❤
@Maliyaa-o5h
5 сағат бұрын
eha balay yetaragame saw esu erasu naw endaza adaraga ye enjera abat sela hone eha kifu laganzab belo asagatat lanagaru lasuam seyans naw esuwam buzu saw lay setadarg selanabarech🎉
@Sudais-y6i
2 сағат бұрын
አማን ተብየዉም ሟች ነው
@TiruneshTamirat
6 сағат бұрын
😮😮😮🎉🎉🎉🎉
@merimeri3988
15 минут бұрын
Kerfafa bicha minm ayamribachum😂😂😂
23:10
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ተማሪ (ሉሊት ክፍል 32)
PIASSA TV
Рет қаралды 58 М.
35:12
ጽናት || ክፍል 7 |New Ethiopian Drama | Tsinat
Sile HiwotTV
Рет қаралды 45 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
21:55
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News February 1, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 3,9 М.
1:02:39
የህሊና ሞባይል ቁጥር ይህ ነው 0953254694 የቲክቶኳ “ሸፈፊት” አስገራሚ ታሪክ #podcast #ethiopianpodcast #story
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 21 М.
6:31
Alemayehu Hirpo - የኢትዮጵያ እናቶች - Ye'Ethiopia Enatoch (Official Lyrics Video)
Alemayehu Hirpo
Рет қаралды 56 М.
34:19
📛 የኢቲሳው አንበሳ "ጻድቁ አባታችን" ተአምራቸውን ገለጡ ፥ ከሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 7 М.
44:06
አሁንም ሌላኛው ጓደኛው ሊገለው መጣ . ቢላ ይዞ ብቅ አለ
Addis Radar
Рет қаралды 7 М.
47:19
Мелания Трамп. Расклад карт таро. Власть, деньги, любовь, измены. Жизнь Первой леди Америки
Anton S
Рет қаралды 81 М.
30:17
Betoch | “ልክፍት!!” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 4 М.
25:53
💫ሁሉም ነገር እዚጋር ይብቃ የሀይሚ ሚስጥር ወጣ🥹😢
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 67 М.
29:19
//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 61 М.
44:31
የአባቴ ጉድ እና መላጣው ውርሱ ( ክፍል 6 ) | Habesha Fun Vibe
Habesha Fun Vibe
Рет қаралды 3,2 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН