KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ካጠፋቹ ይቅርታ ጠይቁ ለድድብናቹ ጥቅስ አትፃፉ |1Birr|ወቸው GOOD|
3:02:32
29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese #አንድሮሜዳ #andromeda
1:45:54
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Сестра обхитрила!
00:17
የህሊና ሞባይል ቁጥር ይህ ነው 0953254694 የቲክቶኳ “ሸፈፊት” አስገራሚ ታሪክ
Рет қаралды 22,185
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 133 М.
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Күн бұрын
Пікірлер: 56
@tube1273
3 күн бұрын
ሱባሀን አላህ አስለቀሽኝ ማሻ አላህ ተባረከላህ ግን ውደ ወላሂ በጣም ነው የምታምሪው ፈገግታሽም አላህ ይጭምርልሽ ጥንካረሽ እራሱን እደመቀበል ምን የሚያስደንቅ ነገር አለ ወላሂ ለናትና ላባትሽ አላህ እረጅም እዲሚና ጤና ይስጣቸው ያረብ
@oneethoipan9565
21 сағат бұрын
ስብሃን አላህ በጣም ወላሂ 😢😢 አልሀምዱሊላህ ማለት ነው
@AynadisAlemu-r2o
3 күн бұрын
እባክሽ የኔእህት የሥውሯ ማርያምነ እምነትና ጸበል ተጠቀሚ በዚህ እምነትሽ እመቤቴ ትፈውሥሻለች !
@ADDISINFORMER20
3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ እንኳን ለአመቷ አስተሪዮ ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የነገሯትን የምትፈፅም የአምላክ እናት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ያመት ሰው ይበለን❤
@MikoJa-p5p
Күн бұрын
ትክክል ነሽ ብዬ አላምንም አንድ ሰው ሰነፋ ሰው ቢሆን ሁሌም እራሱን ሰነፋ ነኝ ብሎ ሁሌም ለራሱ ሚነግረው ከሆነ ከስፈናው ሊላቀቅ አይችልም ችግሩ እዳለብሽ ብታውቂም ነገ ነተሻለ ቀን ይመጣል ነገ ይሻለኛል ብለሽ ፈጣሪን ተስፋ አረገሸ መጠበቅ ነው እጂ የተስፋ መቁረጥ አባባል እኔ አልስማማም ሸፋፊት ብለሽ ደግመሽ ባጠሪ ደስ ይለኛል
@yeshitegegne9994
2 күн бұрын
ህሊናየ አንቺን ለመግለፅ ቃል የለም ክብር ለወላጇችሽ ይገባል;; በቲክቶክነው የማውቅሽ የእግዚአብሔርንጥበብ በውስጥሽ እንዳለ ነው የገባን:: ጀግን ነሽ :: የአካል ጉዳት ያለባቸው ቤተስቦች ከአንቺ ብዙ ይምራሉ;; ልጆቻቸውን ደብቀው የሚያኖሩ ክአንቺ ብዙ ይማራሉ::
@BirtukanYimer-rv9hj
3 күн бұрын
በጣም ነው ትምህርት የሚሰጥ ነው !
@asterkiros2549
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያበቃሽ እሱን ያመነ ማን ይወድቃል ዶ/ር አባይን እግዚአብሔር ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው እንዲም አይነት ደግ ሰው አለ!?
@hamelmalworku5575
2 күн бұрын
እመቤቴ ማርያምን ይዞ የሚወድቅ የሚያፍር የለም ጨርሳ ትማርሽ በጣም ጀግና ነሽ እምነትሽ አድኖሻል ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏በርቺ በጣም ለብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ በርቺ።
@Simpleartdrawingghhujfjhh
2 күн бұрын
ፍፄ ብዙ ታሪክ አተባቀረካቸው አልቅሼም ተደስቼም አውቃለሁ የዛሬዋ ደሞ ትለያለች ማራምን ማመን ብቻ ሚጠብቅን እመቤታችን በሁላችን ቤት ትግባ አሚን።❤❤❤🎉🎉🎉
@nequheyewet5076
2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
3 күн бұрын
ማሻ አላህ ጅግና ነሽ የኔ ውድ. አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@mekonnendeg8938
3 күн бұрын
ጀግና ልጅ ነሽ። የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ለዚህ ያደረሰሽ
@meruaj8646
3 күн бұрын
Wow this girl is so amazing 👏 🎉❤ way to go!!!! he future will be so bright
@BirtikanAbay-u9c
3 күн бұрын
አበሳ ጀግና ነሽ ❤️❤️❤️👌
@ennenanuroye5348
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሰው ልጂ የምድር ምቾትን ብቻ ማሰብ እደሌለበት ያየሑብሽ ቆንጆ ሴት ነሽ❤❤❤
@AyzoshEmaye
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል እንኳን ሀሳብሽን ለመግለጽ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NeimaGetachew
2 күн бұрын
አይዞሸ ለአግዚአብሄር ሁሉ ይቻላል እግዚአብሄር ይፈዉሰሸ❤
@AwetashAssefa
2 күн бұрын
በጣም ደስ የምትይ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ሰለናትሽ የምትገልጸው በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክሽ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
2 күн бұрын
የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ ከራስሽ አልፋሽ ለሌላም ሰው የምትሆኚ ልጅ ነሽ
@aregatsegaye3770
Күн бұрын
የኔ ዉድ እንኳን እግዚአብሔር የረዳሽ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እኔም እንዳንቺ እራሱን ችሎ መሄድ ያልቻለ ልጅ አለኝ
@SintayehuHmichael
2 күн бұрын
ደስ የምትል ልጅ ነች ያሳብሽን ሁሉ ቅድስት ኪዳነምህረት ትሙላለሽ
@alyaalmheiri323
2 күн бұрын
ደስ ስትል❤❤😢
@TesfaBelay-q1i
2 күн бұрын
ጀግና ነሽ ❤❤❤
@fatimah9610
3 күн бұрын
Masha allhe batame tankera sat nashe barehe ayzeshe ❤
@GanetGanet-ku6ic
2 күн бұрын
ቆርጆ ና ጎበዝ በርቺ💋❤👌👌
@solomongebeyehu7305
2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጀግናነሽ በርቺ
@Konjo-s8f
2 күн бұрын
ከፍፁሜ ብዙ ተምሬያለሁ ብዙ የውስጥ ጥያቄዎቻችን በኛ ልብ ውስጥ ብቻ ያሉ የሚመስለን አሁን ሁላችንም የራሳችን ጎዶሎ እንዳለንና እርስ በእርስ ስንደጋገፍ ሙሉ እንደምንሆን የገባኝ❤❤ የዛሬዋ ባለታሪክ ግሩም ፅናት ይገርማል
@ShltayeMebrahtu-x6z
2 күн бұрын
Gobez nesh gena tarek teseryalesh egzabehare yerdash
@MilliMilli-f6m
3 күн бұрын
አይዞን
@selamhaile5222
2 күн бұрын
የኔቆንጃ ፈጣሪ ጨርሳ ይማራሽ❤❤❤
@nigistdelelegn905
Күн бұрын
Gobez betam tenkara lej nesh emnetesh degimo betam yegermal emnetsh yerdash Egziyabher amlak yedegefsh.
@KidestGetahun
Күн бұрын
የእኔ ጀግና❤❤
@TadeluDesa
2 күн бұрын
Wow jaginaa nash
@Azebamansimon
2 күн бұрын
ጀግኒት በርቺ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ
@seblebelay9894
2 күн бұрын
የሰፈሪ ልጀ ጀግኒት ፉቅር እናትሽ ነበር ምትመስለኝ ልጀ ሇነሽ አውቅሻለሁ ብስል ያልሽ ነሸ❤❤❤❤
@HayatSeid-s8c
2 күн бұрын
ጀግና
@abelgetaneh7152
3 күн бұрын
👍👍👍
@Harag-i4l
2 күн бұрын
አግዚያብሔር የውቃል አንዱ ይገዛልሻል
@eyerusalemwecheffo4582
2 күн бұрын
Gegenit❤
@FascaZewale
2 күн бұрын
የኔ ጀግና ሴት ናት እንኳ አቀረብካት
@AldaKassa
13 сағат бұрын
Gen geta eyesuese tekeby ebakeh
@AmeleAbera-ph6ij
Күн бұрын
Jegna❤❤❤❤❤
@bilenhaile5689
2 күн бұрын
ደእባክህን አቡነ ተራ አያት አካባቢ ሂድ.ለካንሰር ፍቱን ናቸው
@asterkebede-pf9es
3 күн бұрын
💕
@haymanot-c7i
3 күн бұрын
የኔ ማር ውበትሽ ፈገግታሽ ትለያለሽ
@wondafrashmulatu128
Күн бұрын
እባካችሁ አረዱት ገበዝልጅናት።
@AncientEthiopia1279
2 күн бұрын
ፀበል ተጠመቂ
@warkwark6096
2 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ ዋናዉ የምንፈስ ቀና ብርቱ መሆንሽ ይበቃል
@mekonnendeg8938
3 күн бұрын
ባሕር ዳር ቀበሌ 07 አውቃታለሁ
@tsehayk5273
Күн бұрын
EMEBETE. TMRSHALECH!!!!!!!!! YENE. LJ
@melkamelka4213
2 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉
3:02:32
ካጠፋቹ ይቅርታ ጠይቁ ለድድብናቹ ጥቅስ አትፃፉ |1Birr|ወቸው GOOD|
ወቸው GOOD
Рет қаралды 127 М.
1:45:54
29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese #አንድሮሜዳ #andromeda
Amleset Muchie
Рет қаралды 81 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
30:31
ፀጋው ሲገለጥ ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ ትንቢታዊ መልዕክት - የቃል ጊዜ ከነቢይ አድማሱ አፈወርቅ ጋር-PROPHET ADMASU AFWORKE
PROPHET ADMASU AFEWORKE
Рет қаралды 27
1:05:30
ሴቶች ነብይ ነገር ናቸው፣ምክር አስጠልቶኝ ነበር #podcast #ethiopianpodcast #motivation #fitsumfiseha #
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 97 М.
1:40:05
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 166 М.
1:11:00
እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! #women #ethiopia #strong
Donkey Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
57:01
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 97 М.
1:15:46
መስታወት አይቼ አላውቅም ነበር! _ አስገራሚዋ የማትበገረዋ እንስት _ Shewit Pestry
RiseUp Ethiopia
Рет қаралды 34 М.
58:42
በሁለት እግሬ ያጣሁትን በአንድ እግር ስሆን ተሰጠኝ#podcast#fitsumfiseha#nequpodcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 162 М.
29:19
//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 100 М.
45:29
በ ምሽት መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኘ ህፃን እናት አገኘ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 13 М.
1:29:06
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 539 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН