ሞባይል ስልክ መጠቀም በጤናችን ላይ የሚያመጣው ጉዳቶቹ

  Рет қаралды 33,482

EthioMedia

EthioMedia

Күн бұрын

Пікірлер
@Henan-v6e
@Henan-v6e 4 ай бұрын
እውነት ነው ስልክ ጉዳት አለው ስራ ስሰራ ሰላም ነኝ ስልክ አብዝቼ በጣም እራሴን የመኛል እናመሰግናለን
@በእምነቴበእናቴእናበሀገሬ
@በእምነቴበእናቴእናበሀገሬ 7 жыл бұрын
አረብ ሀገር ስልካችን እኮ ብዙ ነገሮችን የምናገኝበት ነው .በተለይ መንፈሳዊ ህይወታችን የእግዚአብሔርን ቃል የምንማማረ .በስልክ ነው በተሰቦቻችንም እና ሰማይ ዝቅ። ቢል ስልኬ አይለየኝም እግዚአብሔር ይጠብቀናል .ግን ለምክራችሁ። እናመስገናለን.
@almazmollaabera6343
@almazmollaabera6343 7 жыл бұрын
በእምነቴ፣ በእናቴ እና በሀገሬ ቀልድ የለም እግዚአብሔር አምላክ ያውቃል
@አባሩጫዬላተነዉኢሸአላህአ
@አባሩጫዬላተነዉኢሸአላህአ 7 жыл бұрын
ወይኔ አብሶ ስደተኛ ከኦክ ጀምሬ ስራዬን ከጨረስኩ በሃላ ወደስልኬ ነዉ ምሬጠዉ ወየኔ ምግብ ስበላ እራሱ ትቼዉ አልበላም
@የራያውያውምየቆቦ
@የራያውያውምየቆቦ 7 жыл бұрын
ያው ሞት ሲመጣ መቀበል ይቀለኛል እህትየ ግን ይቅርታ እዴ ያለሁት በስዴት ደግሞ ስልክ ማውራት ይቅር በምን ልፅናና መልሱልኝ እሽ
@ngstilovegaultigraymarryem5968
@ngstilovegaultigraymarryem5968 7 жыл бұрын
የራያው ያውም የቆቦ me to
@ኤልሮይ-ዸ8ኸ
@ኤልሮይ-ዸ8ኸ 6 жыл бұрын
Bihonem mar hulahnm sedat negn enam endahi yalselka mewale alhelm yamdamne cewate miyasersgn nw sejanja gen abzetsh atexkmi
@salamjones4805
@salamjones4805 7 жыл бұрын
እኔ ስልክ በጭራሽ መለየት አልችልም ጌታ ይታደገኝ
@madenamadena330
@madenamadena330 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጊዜ አጠቃቀምሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት።
@mahletabdela2557
@mahletabdela2557 7 жыл бұрын
Good advice
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 7 жыл бұрын
አናመሰግናለን.እውነት.ነው
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ሐ7ሸ
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ሐ7ሸ 8 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@t4141
@t4141 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tizitabalagerowa7695
@tizitabalagerowa7695 6 жыл бұрын
እኔ አቅፌው ነው የምተኛው ለማንኛውም እናመሰግናለን
@zekiwestube7239
@zekiwestube7239 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ሰወች ናቹህ
@Mm-ir3hr
@Mm-ir3hr 8 жыл бұрын
እናመስግናለን
@tigesgitashow7391
@tigesgitashow7391 8 жыл бұрын
እናመስግናለን እውነት
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
የሆኩትን።ልሁንጅ።።በስልኬቀልድየለም።።የኔእናት።ብያታለሁ። 🙈🙈🙈🙈
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 8 жыл бұрын
አረ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አለ ያገሬ ሰዉ እናመሰግናለን
@samerelove5114
@samerelove5114 7 жыл бұрын
እሽ መፍቴዉ ምድነዉ ሥልከችን ከለዝን እንዴት እኑን ብዙ ጊዜ ሥደት ለይ የለን
@sjjjj6258
@sjjjj6258 8 жыл бұрын
ወቸው ጉድ አልቆልኝ ኑሯል ለማንኛውም ከግዲህ እጠነቀቅ አለሁ አመሰግናለሁ
@danielabebe7252
@danielabebe7252 7 жыл бұрын
can we use by ear phone
@wnext-nx2mb
@wnext-nx2mb 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ
@ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነገር ግን እኔ ጆረየ አይኔን በጣም ተጎዳ አይኔ አያመኝም ግን በጣም ይቀላን ጆረየ ያሳከኛን ስጠርገው ደም እና መግል ይወጣዋን ይህ ሁሉ በሽታ በገዛ ሞባይሌ ነው የታመምኩት ከአገሬ ስመጣ ጤነኛ ነበር ግን አልጠቀምም እዳልል ብዙ ጭቀቴን የምረሳበት በሞባይሌ ነው ብቻ ከባድ ነው?
@meseimesei8023
@meseimesei8023 8 жыл бұрын
lik nachi amojal neber ahoun gen egezabeher yemesegn gen alchalukum anda ande etkemalow
@samiraal5091
@samiraal5091 7 жыл бұрын
thanks
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 8 жыл бұрын
ጉዴ ፈለ እኔ ያለ ጀዋል አልበላም አልሰራን ሆ ሆ ከዛሬ ጀምሮ እርግፍ አርጌ እተዎዋለው
@ttinaalmulla6468
@ttinaalmulla6468 8 жыл бұрын
ሙሉ ገብረእግዜብሔር
@senyasenyasenyamashaallahs3192
@senyasenyasenyamashaallahs3192 8 жыл бұрын
TTina Almulla betame enamsegenaln gen marake anchelme keheyewetachen gar tekoragnetoale enama yale seleka 1seate koyecham alawekme
@tizetasamuel8340
@tizetasamuel8340 8 жыл бұрын
ሙሉ ገብረእግዜብሔር ara ena albisem kkkkkkkkkk fetin abaleshibgn hoooooo
@kbvxnm5643
@kbvxnm5643 7 жыл бұрын
ሙሉ ገብረእግዚአብሔር 8
@hannahz8267
@hannahz8267 3 жыл бұрын
ሙባይል ስጠቀም አይኔን ያሳከኛል እና ካመመኝ ከ6ወር ይበልጣል ጠብታ አላሻለኝም መድሀኒት ካወቃችሁ ንገሩኝ ተባበሩኝ
@መዳኒትሺፈራው
@መዳኒትሺፈራው 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ኤርፎን ንስ ጎዳት አለው
@aad2762
@aad2762 10 ай бұрын
😢😢😢😢ጆሮዬ እየጮህበኝ ነዉ ምንይሆኔ
@s.m9682
@s.m9682 8 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@بحبكيارسولاللة-س2ق
@بحبكيارسولاللة-س2ق 7 жыл бұрын
ሡሡ ወለየዋ s. m
@alazek2
@alazek2 3 жыл бұрын
መጠቀም ነው ወይስ ስልክ ማውራት በናታቹ መልሱልኝ
@ሱሱገበሬዋ
@ሱሱገበሬዋ 2 жыл бұрын
ስልክ አበዛለሁ በጣም ጭቅላቴ እየተቃጠለ ነው እስኪ ልከታተል
@ሳራስደተኛዋየማርያምልጅነ
@ሳራስደተኛዋየማርያምልጅነ 7 жыл бұрын
ውይይይይ ጉደፋላ የሚገርመው አንዳድቀን እጂላይሆኑ እፋልጋለሁ ያለሱ እኔጃ ለደቂቃ መተው አልችልም ይገርመኛል ስተኛብቻነው የሚያርፍው ለዛውም አጠገቢነውየሚተኛው
@Lesh-ou3ly
@Lesh-ou3ly 7 жыл бұрын
Thank u guys
@LuLuYouTube-nn9pc
@LuLuYouTube-nn9pc 6 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ይቅርታ እኔ ለኔ ስልኬ ማለት ሁሉ ነገሬ ነው። ያለሱ በስደት ላይ መፅናኛ የለኝም
@ሰልዋሙሀመድ
@ሰልዋሙሀመድ 7 жыл бұрын
እኔሸሀንላይእዳለአወራለሁ እፃፃፋለሁ ወይጉደ
@ልዩልዩ-ኰ2ኈ
@ልዩልዩ-ኰ2ኈ 8 жыл бұрын
ታኪው
@oscarocwf5475
@oscarocwf5475 7 жыл бұрын
Betam inamesegenil
@jabez.m1048
@jabez.m1048 9 ай бұрын
sentegna swith aderegene kegonachen benaregewe xata yelweme adele!
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 7 жыл бұрын
ኧረረረረ ፈጣሪ ይጠብቀኝ እኔ በቃ ያለሡ እደት ብየ ደቂቃም አይሔድ ሥተኛም አቅፌ ሥነሣም እጡቴ ውስጥ አድርጌ ኤርፎን ሰክቸ ነው ውለየ አደጋ አለው በምን ልፋታው ይሔንን ጉድ
@zebene6506
@zebene6506 7 жыл бұрын
Ok
@zsassae3818
@zsassae3818 7 жыл бұрын
እኔደሞ ከጉኔነውየሚያድረው። ሠአት። አለፈአላለፈም እያልን አይ ስደት
@senychief1955
@senychief1955 7 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ያለ ማቃረጥ ከ2 ሰአት እስከ 3 ሰአት አወራለው ጆሮዬን ሁላ ይበላኛል ጉድ ፈላ
@بينةسيدالحبشي
@بينةسيدالحبشي 8 жыл бұрын
weyni gudey eniy tammiyalhu mnyishalgial ? yeslk susgia huniy seram setegiam seblam mnm ayl eyignm keslk mabzaty yihundey yemrsat chgr betam alebgin edet selk atekakemin mekens edemchil mker kalachihu?
@tadeludereje3338
@tadeludereje3338 7 жыл бұрын
bexam inamesginalen ke leb 👍👍👍
@ገኒነኝበፍቅርየተጉዳው
@ገኒነኝበፍቅርየተጉዳው 8 жыл бұрын
amsgnalhu gen ykerta teyaka algn baborsa myze chger alaw enda
@samerelove5114
@samerelove5114 7 жыл бұрын
እነመሠግነለን ዉዶቼ የሀገሬ ልጆች
@sade8050
@sade8050 8 жыл бұрын
አረ የኔ ነገር ጀዋል ነው ስራዬ
@hayatmalhayatmal7221
@hayatmalhayatmal7221 6 жыл бұрын
አረቦች ይሞቱ ነበር በዚህ ግን
@wolatemikealwolatemikeal1103
@wolatemikealwolatemikeal1103 6 жыл бұрын
አረ ከስልኬ የምለያኝ ነገር አልሰማም ለኔ ስልክ ማለት እናት አባት እህት ወንድምም ጭምር ነው ምንም ብማጣ አለቅም በስልክም አልቻልንም ይህች ስደት ስዝህ ኢትዮ ከጋበሁ ቦኃለ የረሱ ጉደይ አልፈልግም ግን በስደት ስልኬን አለቅም
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ
@እሙሂክማ-ዘ5ጘ 8 жыл бұрын
እኔሥ አቅፌውነው የምተኛው
@የረሱልወዳጅ-ቸ6ወ
@የረሱልወዳጅ-ቸ6ወ 7 жыл бұрын
ማሬ እር እኔም እንዳች ነኝ አቅፌው ነው የምተኛ
@titohtood116
@titohtood116 7 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ እኔ ሁሌ ነው የምጠቀመው ወይ ጉድ አድ አዴ ያቃጥለኛል
@ማቃንኢቃቡ
@ማቃንኢቃቡ 6 жыл бұрын
በስልኪ፡ሁሉም፡ነገሬነው፡አቅፍነው፡ምትኛው፡አዳዲ፡ግን፡ራሴ፡ያመኛል፡ሁሌ፡ተለይቶኝ፡አያውም፡አይ፡ስደት፡አገትህ፡ይሰበር
@zsassae3818
@zsassae3818 7 жыл бұрын
ወይጉድ ባሁንጊዜ ጀወልጋር አይደል። ትግያው አላህይድረስንን
@eth2737
@eth2737 7 жыл бұрын
ወይኔ እኔማ እብሬው ውየ እበሬው እድራለሁ ገን እራሴን በጣም እዘውትሮ ያመኛል እይኔም እድዛው
@oliversulio5704
@oliversulio5704 7 жыл бұрын
ስማህ አትጠቀሙ እኔ እያው ከጆሮያ በላይ ይወጋኝል 2ወሬ
@hanawolloywa640
@hanawolloywa640 8 жыл бұрын
weyyy gud ene mn ybikagn bekegn eybelahu begeray new tmetfew wey fetena fetari ytbiken
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 жыл бұрын
እኔ ያለሱ አልተኛም በትአምር
@HayatHayat-gc6xr
@HayatHayat-gc6xr 7 жыл бұрын
እረ ጆሮየን ታምሜ አለሁ ምን ይብቃኝ አይ ፈጣሪ
@ሰሊነኝያባቴልጅ-ኸ8ሠ
@ሰሊነኝያባቴልጅ-ኸ8ሠ 7 жыл бұрын
are ene sibelam silke abrogn nw setegnam beka mn libel yale silke menkesakes alchilgn sawera demo 3 seat weym keza belay besidet silalew silken kese ketichw eyaweraw nw miseraw ahun ema sus honobgbal litew bilem altewem
@sissis2374
@sissis2374 7 жыл бұрын
ohoy fb kalitefa silik merak yelem
@ليلياثيوبيا-ف5ي
@ليلياثيوبيا-ف5ي 7 жыл бұрын
er zmbye wra atabzi
@gualagamett1846
@gualagamett1846 7 жыл бұрын
10qqqqqqqqqq betammmm
@teofjh7107
@teofjh7107 7 жыл бұрын
So total bad
@hanamnase4545
@hanamnase4545 7 жыл бұрын
er eney sawora eraseni yamgnil leza naw er hakemo nednaw........
@modail5647
@modail5647 8 жыл бұрын
እኔ ለደቂቃም አልተው በአላህ
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@tigisetendalew3781
@tigisetendalew3781 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@felekuadmasu8557
@felekuadmasu8557 8 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@temimajuhar1085
@temimajuhar1085 7 жыл бұрын
ልክ
@falkofalko2898
@falkofalko2898 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@dhdhjfdj7232
@dhdhjfdj7232 6 жыл бұрын
አረ ኢኝን ሚነው ቢዪነበ ረሲን የመኝል አመስጊንልው
ከስልክ ሱስ መውጣት!
15:40
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 78 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 583 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН