ሞቼ የሬሳ ሳጥን ውስጥ ሊከቱኝ ሲሉ...| ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ | Haleta Tv

  Рет қаралды 2,321

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 5 сағат бұрын
አንተ እያለ እኔ አፈርኩ የዘመኑ ነብያት ነን ባዮች በጣም ደፋሮች ናቸዉ ጌታ ብቻ ማስተዋል ይስጠን 😢😢 እንቅፋቶች ናቸዉ ለትውልዱ ምንም ደንታ የለቸውም 😢😢
@user-pmlord22
@user-pmlord22 6 сағат бұрын
የትልቅ ሰው ልብስ የለበሰ ህጻን ???
@titizfki7466
@titizfki7466 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@brookdawit8804
@brookdawit8804 Сағат бұрын
🤣🤣
@fevenmegersa3154
@fevenmegersa3154 6 сағат бұрын
በነገራችን ላይ የግል ስራቸውን እየሰሩ ለጌታ የታመኑት ከንተ በጣም ይሻላሉ።
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 5 сағат бұрын
ከእሱ አይበልጥም ለጌታ ህይወቴን ዘመኔን ሰጠው የሚሉ ሰዎች ግን ጥቅሙ ለአራስህ እንጂ ለጌታ አይደለም እድል ነው ለጌታ መኖር አባቴ ❤
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 4 сағат бұрын
እኔ..... እኔ... እያለ ያወራል ደግሞ ቀድሞ እግዚአብሔር የሰራዉን አደረኩ ብሎ ማዉራት ልክ አይደለም:: ምንም ብትከፍል ለራስህ ነው እንጂ ለጌታ አደረኩ ማለትህ ልክ àydelem.
@unitedtv.2483
@unitedtv.2483 27 минут бұрын
Astu and Prophet Ashenafi stay blessed ❤❤❤❤❤
@Age_bqa
@Age_bqa 3 сағат бұрын
አስቴር ግን ይመችሽ።ሰላም ነው ውሰጥሽ
@zoketube3551
@zoketube3551 2 сағат бұрын
If you guys won have a clear understanding of being “ Delusional” , just listen to every content of his fucked up speech.
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 сағат бұрын
የናንተን ወንበዴነት እያዮ ወደ ጌታ ለሚመጡት አዲስ ነፍሳት መሰናከያ መሆናችሁ ያሳዝናል 😢 በነፃ እንድፀልይላችሁ የምትል ጀግና እኮ ነህ በገንዘብዝ ስንቱን ነው የጋጣችሁት 😡
@meletsega6255
@meletsega6255 6 сағат бұрын
አስቴር በዳኔ የአባቴ ልጅ አድናቂሽ ነኝ ! ግን ስለ Los Angeles እሳት ቃጠሎ እንዴት ዝም አልሽ እንዴትስ አስቻለሽ please በቅርቡ እጠብቃለሁ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 6 сағат бұрын
ገና ሳልሰማ ሳያችሁ ሽጉጥ ያለው ልጅ ብዬ ጻፍኩኝ ለካ ትቷል ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ ! ወንጌል ጥንቃቄ ይፈልጋል በማስተዋል ሊሆን ይገባል በየዋህነት የሚሰሩ ነገሮች ዘንጌል ወደሰዎች እንዳይደርስ ያደርጋል በቃ ልጄ መጠንቀቅ ነው አስቱዬ ተባረኪልኝ !
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 3 сағат бұрын
የፈለጉትን ከተናገሩ በኋላ በየሚዲያው እየመጡ ይቅርታ ማለትን ለምደነዋል የሚገርመኝ ሀይማኖት ከሀይማኖት ዘር ከዘር የሚያፋጅ ነገር የተናገሩ ሰዎችን የምታቀርቡ ወራዳ ሚዲያዎች አቁሙ
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 35 минут бұрын
ይመችህ ይህን ጀዝባ ህዝብ ጋጠው 😊
@JesusLord-y7k
@JesusLord-y7k 3 сағат бұрын
አስቱ እንወድሻለን እንደዚህ አይነት ወጠጤዎች ለሶፎንያስ ተይለት አይመጥንሽም ቤትሽን እታበላሺ
@unitedtv.2483
@unitedtv.2483 Сағат бұрын
አይባልም ወጠጤ
@abeldagne9806
@abeldagne9806 8 сағат бұрын
ከአጭበርባሪ አሸናፊ ጋር ብትይ ይቀላል
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u 2 минут бұрын
Astu basalaam new ka hestangaa
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 6 сағат бұрын
ኬክ በመቁረስ የከበረ ይመስልሃል ?
@Tybatube
@Tybatube 6 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😂❤🎉
@BirkeFullas
@BirkeFullas 31 минут бұрын
በእንግሊዘኛስ ለምንአሰፈለገ?? Happy birthday for ለጌታ እንዴት??
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 8 сағат бұрын
Happey birth day jesus😂
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 6 сағат бұрын
ኮሜንት አለማንበብህ ጥሩ ነው ብዬ አላስብም ለምን ምክርም ታገኛለህ አንብበህ ቢያምህም ቻል አድሮገኸው ማጣጣም አዋቂነት ነው
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 6 сағат бұрын
ለምሳሌ ሽጉጥ መያዝ ልክ ነው ለሕዝብስ ማሳየት ልክ ነው ልጄ ?
@HenokKebede-r5q
@HenokKebede-r5q 5 сағат бұрын
Aster Bedane shegay
@worldoffun-dh9tt
@worldoffun-dh9tt 3 сағат бұрын
Editingu በሁለት መስኮት ባይሆን ባይ ነኝ ወጥ wide bihone
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 2 сағат бұрын
የተወለደበት ቀን ታህሳስ 29 መሆኑን ማን ነገረህ?
@bekiyan5816
@bekiyan5816 5 сағат бұрын
ከዚሰው ሰው ምን ቁም አለ ብለሽ ነው ያቀረብሺው ...ያደረገውን ስላደረገ ጋበዝሺው እሱም የፈለገው ይህንን ነበር በሱቤት በቃ ታዋቂ ሆነ እዚህ እንኳን ቁጭ ብሎ ማስታወቂያ ይሰራል 😥😥😥
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 3 сағат бұрын
ልክ ነህ ሚዲያዎች መጥፎ ንግግር የሚናገሩትን እየጠሩ ገንዘብ መሰብሰብያ ያደርጋሉ ተነቃባቸው አይገባቸውም
@titizfki7466
@titizfki7466 6 минут бұрын
😂😂😂😂😂 way zendero 😂😂
@habeshawork
@habeshawork 7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 8 сағат бұрын
not 2025 it's 2017
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 8 сағат бұрын
ከአጭበርባሪ አሸናፊ ጋር ብትይ ይቀላል, Ketchalesh Leba pastorochen ende Pastor Sofi makereb yikerebesh! Anchinem yemiketelushenem ayemetenem
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u Минут бұрын
Comedian nebiyi
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 8 сағат бұрын
ይሄ ባለጌ የሆነ ሰውዬ
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 4 сағат бұрын
Happy birthday le jesus hahaaaa .funny ppl
GIZE LEKULU PART 17 | ግዜ ለኩሉ ክፋል 17
34:48
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 34 М.
عسير: التاريخ غير المكتوب | بودكاست فنجان
3:43:37
إذاعة ثمانية
Рет қаралды 12 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
وليد إسماعيل/ح520 -الرزية/ حوار مع إمرأة شيعية لايفوتك
1:35:15
وليد إسماعيل الدافع
Рет қаралды 1 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.