ሞናሊዛ፣ ወርቃማው ቀመር፣ አጃኢብ ነው፣ ፊታችን ላይ ያለው ቀመር

  Рет қаралды 37,900

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер
@admassiebelete9658
@admassiebelete9658 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ድንቅ ነው። ፈጣሪ እያንዳንዷን ነገር ሲፈጥርም በምክንያት ነው። አንተ መምህራችን ደግሞ እኛ ያላስተዋልነውን እንድናስተውል የፈጣሪ ስጦታችን ነህ!! ተባረክ!!!
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 2 жыл бұрын
ከአሰልች ዜና አውጥተህ በምናብ የምታሳፍፈኝ የምታስደንቀኝ በጉጉት የመሰጠብቅህ በህይወት እና በነፍስ መሀል ተፈጥሮን የምታስቃኝ ልዩ ድንቅ ሰው መምህሬ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤🙏
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራዎች እፁብ ድንቅ ነው፣ መምህራችን አንተ ግን እራስህ መፅሀፍ ነህ እኮ ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏
@getnettiruneh8973
@getnettiruneh8973 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ምንም ያልታየን ጥበብ እየገለጡ ስለሚያስተምሩን። የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።
@admasuzeleke7833
@admasuzeleke7833 2 жыл бұрын
V
@mikaelwerkey6019
@mikaelwerkey6019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥቡቡን አብዝቶ ይግለፅልህ መምህር በውነት በህወት ና በነፍስ ያለውን ድንቅ ምስጢር እንድናውቅ እያደረከን ነው ተባረክ🙏
@נגאליןוונדמאגיין
@נגאליןוונדמאגיין 2 жыл бұрын
ያብዛል እንደ አንተ ዓይነት ሙህር ለእማማ ኢትዮጵያ🙏🏿
@kleabmerha7503
@kleabmerha7503 2 жыл бұрын
በርታልን መምህራችን መቼም ጥሩ እና ትምህርት አዘል ነገር ያላቸው ፔጆች ባዶ ናቸው ብዙ ተመልካች የላቸውም በርታልን
@iandi907
@iandi907 2 жыл бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፣ የኦርቶዶክሳውያን የጥበብ ልክን ስላሳየህን እናመሰግንሀለን
@ሰላምነሽደስታ
@ሰላምነሽደስታ 2 жыл бұрын
መምህር እንዴት ሰነበትክ ፀጋውን መድሀኒከለም ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ምንም ባልሰራቨትም ለልጆቼ ይሆናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኦላየን ስልጠና መሰልጠን እፈልጋለሁ ከባህር ዳር
@sabasol6682
@sabasol6682 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ እንቁ የሆኑ መምህር ለሰጠን እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ማስተዋልን ለሁላችንም ይስጠን እኛም እንወዶታለን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን😘💖😍🙏🙏🙏
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
በህይወት በጤና ያቆይልን።
@bekalutadele5278
@bekalutadele5278 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሠ የኢትዮጵያ እንቁ በርታልን እንወድሐለን
@dawitberhanu7498
@dawitberhanu7498 2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነዉ ሁሌም ያንተ እይታዎች እጅግ የሚገርሙ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር።
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርከው መምህራችን
@genetlemma8101
@genetlemma8101 2 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳሐስ እንኳን ደህና መጣህ ስለምትሰጠን ዕዉቀት እናመሰግናለን
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ!!
@amanciv4416
@amanciv4416 2 жыл бұрын
ጠቢብ ሮዳስ ለትመልዕ ፍኖተ አእምሮ አእምሮ፤ አርዌ ቤተ ማኒ እኩይ ምንተኒ ኢያደንግፅከ ስውሮ፡፡
@robegetnet2807
@robegetnet2807 2 жыл бұрын
ይበል ነው
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን
@yaredhilemeskel5395
@yaredhilemeskel5395 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ዶ/ር
@getutube6678
@getutube6678 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mbsalon2906
@mbsalon2906 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለአያሉ አሰራርህ ክበር ተመስገን አባቶቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡ ይስጣችሁ
@sebsebetenkir5520
@sebsebetenkir5520 2 жыл бұрын
ዶ/ር በእውነት እድሜህ ያርዝመው ልዮ ነው
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 2 жыл бұрын
ድንቅ እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው አባቶቻችን በእምነት የጸኑ ስለሆኑ ጥበብ ከእነርሱ ጋር ነበር ጥበብ እግዚአብሔር ነውና :: ዶክተር ሮዳስ ምስጋናዬ ከልብ ነው ::
@luchiniguss8191
@luchiniguss8191 2 жыл бұрын
ዶ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። I learned about the Golden ratio couple month ago. It’s absolutely fascinating to learn that Fi actually is proofing God’s The Almighty power exists. Glory to God.
@simdela4785
@simdela4785 2 жыл бұрын
ተባረኽ ነዚ ዘፍለጥካና!!
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን
@yaredhailemariam8047
@yaredhailemariam8047 2 жыл бұрын
በጣም ፣እናመሠግናለን። ጥንታዊ 💚💛❤️
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 жыл бұрын
You are amazing our Orthodox brothers! May God bless you!
@alem2334
@alem2334 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@Danu_779
@Danu_779 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አክሎ ጥበቡን እዉቀቱን ይስጥልን፡፡
@wakenaadugna2762
@wakenaadugna2762 2 жыл бұрын
የትውልዱ ቀዳሚ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@michaelbeyene4361
@michaelbeyene4361 2 жыл бұрын
ዶ/ር ውድድድድድ ነው የማደርግህ ድምፅህ ራሱ ደስ ይለኛል።
@shewitgaym7235
@shewitgaym7235 Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የማደንቅህ እግዚኣብሄር ኣድሎ ሰጥቶሃል።
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
ሰላም ለርስዎ መምህር🙏🙏🙏 በሀገሬ የፊልም ኢንደስትሪ በአጠቃላይ ከጥቂት አስተዋይ ባለሙያዎች ዉጪ በሙሉ እየሞተ ይገኛል ።ብዙ ጊዜ የመምህርነት ገጸ ባህሪ ላይ የማስተማር ሲን ላይ ሲደርሱ በክላሲካል ያልፉታል ምክንያቱም ከቀልድና ከፌዝ ዉጪ ሌላ ነገር ማሰብ ባለመቻላቸዉ ነዉ ይሄ ሀሳብ ለጥቂት ባለሙያዎች ለምሳሌ ደሞዝ ጎሽምን የመሰሉ ጥበብን ለትዉልድ ማስተማር የሚሹትን አያካትትም ። ሆኖም ከርስዎ ፕሮግራሞች ብዙ ሀሳብን መስራት ማስተማር እንደሚችሉ አምናለዉ ምናልባት በፊልም ሙያ ዉስጥ ያላችሁ እባካችሁ ለአመታት ፌዝ ብቻ አሳያችሁን የሀገሬን ጥበብ አንቡ ትዉልድ ህጻናትን አስተምሩ እድሉ አላችሁ ።ያራዳ ቋንቋ እዉቀት አይሆነንም። ሁሌ በልቤ የሚዞር ሀሳብ በመሆኑ ዛሬ ተነፈስኩት ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏 ዩቶጲያ በእናት መንገድ ረቡኒ... ።የመሳሰሉ መልካም አስተማሪ አመራማሪ ነገር አሳዩን ። እናመሠግናለን መምህር🙏
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 2 жыл бұрын
ቅድስት ስላሴ የፍጥረታትን ነገር ሁሉ ይግለጽልወት መምህር። እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን።
@shimela-369
@shimela-369 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen Egziabher Yistilin. Enamesegnalen.
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 2 жыл бұрын
እጹብ ፫ ብያለሁ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ አድርጎ ስለፈጠረን መምህር ስለርሶ መናገር ቃላቶች ስለሚያጥሩኝ ፈጣሪ ጸጋውን ጥበቡን ጩምሮ ያልብስዎት❤🌻
@ytak9972
@ytak9972 2 жыл бұрын
endet agatami lehon yichlal yihe. woooow!!! i am blown away
@AynetawTamene
@AynetawTamene 3 ай бұрын
አባታችን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሚ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ እላለሁ
@asfaw96
@asfaw96 2 жыл бұрын
ሰላም መምህርችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን::
@joyatube5364
@joyatube5364 2 жыл бұрын
ክብራቸው ይመለስልን ድንቆች ነበሩ
@beremberasghebru5808
@beremberasghebru5808 2 жыл бұрын
Doctor,thank you for giving us an conditional love.
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 2 жыл бұрын
በስመ አብ እጅግ እጅግ ግሩም ነገር ነው ያስተማርከንና ያሳየህን መምህራችን ተባርክልን 😇❤️🙏😇
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 жыл бұрын
Wow top notch information.... thank you
@selamambaye9329
@selamambaye9329 2 жыл бұрын
Enamesegnalen memhir rezim edme ena tena yistlen.
@bishok7515
@bishok7515 Жыл бұрын
Hi Dr. Rodas, what's the meaning of seeing Diamond shapes, hexagons, and infinity signs every where
@bethlehemterefe2990
@bethlehemterefe2990 Жыл бұрын
Doctor, please tell us about quantum mechanics also?
@natawesome5612
@natawesome5612 2 жыл бұрын
Egziabher yimesghen ere tebarekulin Ende ene yet neberku afen kefiche eyesemswuh new ere ebakiwatin Megabe Dr. Rodas,online lay mastemar sijemiru enem memar efeligalehu. Ye Egzibher sim yikiber yimesghen. Ersuwon degmo edmena tena yisitilin.
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ ር ድንቅ ትምህርት
@raheltekie4797
@raheltekie4797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን። ኦን ላይን ትምህረት እንዴት እምዘገባለሁ።?
@astergabreab8753
@astergabreab8753 2 жыл бұрын
It is very amazing. I wish you long life and thanks a million for sharing
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 2 жыл бұрын
UR POINT OF VIEW IS QUITE AMZING
@alebachewgurba2931
@alebachewgurba2931 2 жыл бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ ይባርክህ በርታልን!!!!
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@elizabethsolomon1254
@elizabethsolomon1254 2 жыл бұрын
Thank you so much 💚💛❤️
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 2 жыл бұрын
ዶ/ር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት: የቅድስት ሀገር የኢትዮጵያ አምላክ የሀገራችንን ትንሳዔ እና የሕዝቧን በቀደሙት ኢትዮጵያውያን መንገድ የመሄድ ትንሳዔ ያሳይዎት
@bellav6686
@bellav6686 2 жыл бұрын
I just pray for you you such amazing person wow great information i always learn incredible things in my opinion Gizza build by our real ethiopian people that time the new generation prefer to sell the country any way about the online class im very interested with pay or not im ready to take the knowledge also how can we buy the book you show us online and a book titled please and thank you in advance our teacher
@m0nikaamulgetaa76
@m0nikaamulgetaa76 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasamalin mamihrachin
@kidusayele5181
@kidusayele5181 2 жыл бұрын
Dr please sle psychologist carl jung research video sraln
@benyamagonafer9091
@benyamagonafer9091 2 жыл бұрын
Kalehewot yasemalen denq temehert memeher.
@abiyotaschalew6269
@abiyotaschalew6269 2 жыл бұрын
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እስቲ ስለ አስትሮኖሚ ስራልን
@asnakech7666
@asnakech7666 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@babeema
@babeema 2 жыл бұрын
How come you left out the 108?
@mogesiebiazin71
@mogesiebiazin71 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sahleshibru4759
@sahleshibru4759 2 жыл бұрын
thanks doctor
@hundetafa4450
@hundetafa4450 2 жыл бұрын
መምህር ይህን ለመረዳት ? አእምሮ በቅን ሃሳቦች የተመላ መሆን ይጠይቃል :: እስዎ የእግዚአብሔር ፀጋ አርፎቦት መሆን አለበት ::
@robelbiniyam4144
@robelbiniyam4144 2 жыл бұрын
Pls tell us about the infinity symbol ♾ with our ancient teaching
@Hawassabellema
@Hawassabellema 2 жыл бұрын
I’m blessed for subscribing you! You’re amazing and I love your contents!!
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በአሁን ዘመን አፍንጫና ከንፈርን የሚያሰሩትን አይመለከትም የሰይጣን ዲያብሎስን ስራ አያችሁት አይደለም ከዚህ ፀጋ ሲያስወጣቸው
@musiclyrics6756
@musiclyrics6756 2 жыл бұрын
Betam asdenaki temehert memeher l, keberu yesfa
@FelekeAtaley
@FelekeAtaley 5 ай бұрын
Ena ahun tmhrtu tejemere doctor
@girmayekumlachew7322
@girmayekumlachew7322 2 жыл бұрын
ዘ ዳቪንቼ ኮድ የሚባለው ልብወለድ መፅሃፍ ላይ ስለ ፊቦናቺ ቀመር እና ስለ ፋይ ተብራርቷል፤ ዳቪንቼ የመጨረሻው ራትን ሁለት ጊዜ ስለሳለበት ብታብራልን መጋቢ ዶ/ር ሮዳስ
@truthprevail8939
@truthprevail8939 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ይህን አይነት ቀደምት እውቀት የነበረን መሆኑ እጅግ ያስገርማል ። በተለይ ፊደሎቻችን በቀመር እንዴት እንደተሰየሙ አሰገራሚና ምንም እውቀት የሌለን ሰዎች እግዚአብሔርን ከመፍራታችን የተነሳ ይህን ስንሰማ ጥንቁልና የሚመስለን እኔን ጨምሮ ብዙዎች ነን ! አሁን ግን እያበራህልን ያለ መስሎ ይታየኛል !! ኢትዮጵያውያን እንዴት እንዲህ አይነት እውቀት ሊኖረን ቻለ የሚለው በራሱ አስገራሚ ነው ! ይህም የኢትዮጵያን ቀደምትነት የሚያሳይ ነው ! አንተም ይህ የኢትዮጵያ እውቀት በዚህ በአዲስ ትውልድ እንዳይጠፋ የምታደርገው ጥረት እጅግ ደስ ይላል !! አስፈሪ የሚሆንብንና ሳይታወቅ ወደ መናፍስቱ አለም የሚከት መስሎ የሚታየኝ ደብተራዎች ዝናብ ያዘንባሉ የሚለውና እጽ ይዘው የሚሰወሩ ሰዎች የሚባለው ምን አይነት እጽ ቢሆን ነው !! ኤልያስ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ ዝናብን አዘነበ ስለሚል ! ደብተራዎች ብዙ የሚታሙበትም ከሰይጣን እየተዋረሱ በአንደርቢ እንዲሁም በመተት ሰው ለመግደል ይጠቀሙበታል ስለሚባል እነሱ በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ውስጥ ከሆኑ ይሄ እንዴት ይሆናል የሚል ነገር አለና እንደዚህ አይነት ነገሮች በደንብ የሚብራሩበትን መንገድ ብታመቻች ጥሩ ነው !!
@imblessed5731
@imblessed5731 2 жыл бұрын
please I would like to take the online classes very interesting!
@accessaccount2570
@accessaccount2570 2 жыл бұрын
ጥንቁልና ነው እባክህ
@destawabate6435
@destawabate6435 2 жыл бұрын
Ye kurtosis Ken sew nehi
@itzprogamer1014
@itzprogamer1014 2 жыл бұрын
It's very interesting
@melizsweet
@melizsweet 2 жыл бұрын
Endet new online menemezegebewu?
@armageddeon928
@armageddeon928 2 жыл бұрын
ምንስ ለማለት እችላልሁ ብችልስ የት ድፍረትን አገኛለሁ ...ብቻ እድምና ጥና
@atekeletfiker3101
@atekeletfiker3101 2 жыл бұрын
Ene memar felegalew 😍
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 2 жыл бұрын
Memerachen Inkwan selam.Mexu😍😍❤❤
@mulugetamekbib3337
@mulugetamekbib3337 2 жыл бұрын
ግራፊክስ ዲዛይን ስሰራ እጠቀምበታለሁ
@mulugetamekbib3337
@mulugetamekbib3337 2 жыл бұрын
Golden Ratio
@Damu6.
@Damu6. 2 жыл бұрын
ይሄን ወርቃማ ጥምዝ በዚ ዘመን ላይ በክፉ መገለጫ ወይም ስድስ ስልሳ ስድስት ለሚለዉ ሲምቦል ሲጠቀሙት እናያለን ስለዚ ይህን ወርቃማ ምልክት ጥበቡን ለመከለለ እና ሰዎች በክፉ እንዲያስቡት ነዉ ወይስ ሌላ ምክንያት አለ ? መምህር ስለዚህ ልዩነትና አንድነት እንደሚያስተምሩን አምናለዉ አመሰግናለዉ🙏🙏
@gebremeskeldegwale3050
@gebremeskeldegwale3050 2 жыл бұрын
መመራመር መፈላሰፍ ኃጢዓት ባይመስለኝም እግዚአብሔር በሒሳብ ሚሰራ አይመስለኝም ወይም የመንፈስ ቅዱስ ቀመር በሰዎች ዘንድ እንዴት ሊታወቅ ይችላል?። በዛም ላይ አብዛኞቹ የግሪክ ፈላስፎች እግዚአብሔርን በመጻረር የኖሩ ናቸው። በምዕራባውያን ዘንድ እየተስፋፋ የመጣው ዘመናዊ ጥንቆላም ከዚህ ምርምር የመነጨ ይመስለኛል። እናም ወደ ጣኦት አምልኮ እንዳይወስደን እፈራለሁ። የመንፈስ ቅዱስ ስራ በሒሳብ ቀመር ይገለጣል ብሎ ማመን ከባድ ነገር ነው። ደግሞም ከሚገባን በላይ መመራመር (ልክ ዛሬ በምዕራባውያን ዘንድ እንዳለው) ከአራቱ ታታላቅ ኃጣውዕ አንዱ ይመስለኛል። በእግዚአብሔር የሚያምን ሰው ያለ መንፈስ ቅዱስ መሪነት እስከምን ነው መመራመር ያለበት? የግሪክ ፈላስፎችንና የሒሳብ ወይም የቀመር አዋቂዎችን መንፈስ ቅዱስ መርቷቸዋል ብየ አላምንም። ይቅር ይበሉኝ ይጸልዩልኝ መምህሬ እባክዎትን
@brukbruk6003
@brukbruk6003 2 жыл бұрын
❤❤❤
@wintamaru9186
@wintamaru9186 2 жыл бұрын
Wow👏👏👏
@tube-xn7xt
@tube-xn7xt 2 жыл бұрын
መምህር የሚያቀርቡልን ነገር ሁሌ ድንቅ ነው ግን እርስዎ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ትኩረትዎን ያን ያክልም ለህይወታችን አስፈላጊ ባልሆነ የከዋክብት እና ሌሎች ከመዳን ህይወታችን ጋር ያልተገናኙ ምርምሮችም ሆነ ትምህርቶች ላይ ትኩረት ማድረግዎ ለምን እንደሆነ አልገባኝም በዛ ላይ ለምንድን ያለዎትን ተፅዕኖ ተጠቅመው ስለ ወገኖቻችን እልቂት መሳደድ እና እንግልት አንድም ነገር እንኳን ሲሉ ሰምቸ አላውቅም....እና እባክዎትን እውቀትም በሰላም ጊዜ ነው....አንድ ነገር ይበሉ.....
@ethioanimation3898
@ethioanimation3898 2 жыл бұрын
ዶ/ር ይህንን ቪዲዮ ለማየት እንዴት እንደምወጣ አታውቅም ስለ ወርቃማው ክፍል መሞከር የጀመርኩት ስነ-ህንፃ መማር ስጀምር ነው እና ሁሉም ነገር ከባህሌ እና እምነቴ ጋር እንዴት እንደሚያያዝ ለማወቅ ጓጉቼ ነበር እናም ይህን ቪዲዮ ስለሰራህ በጣም አመሰግናለሁ
@MhretBaby
@MhretBaby 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 2 жыл бұрын
Ena meche nw oline class yemjamerw
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 2 жыл бұрын
Ena Docter ዝግጅቱን ስጨርስ አሳወቀኝ
@kasfika
@kasfika 2 жыл бұрын
Belgian Gynecologist also discovered it in human uterus where the average length of woman's uterus at their most fertile age 16-20 years corresponds to 1.6
@mahltube7633
@mahltube7633 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@kindalem
@kindalem 2 жыл бұрын
ያ 10 እንዴት ሊሆን ቻለ? ወደ ታች ስንቆጥረው የ 10 የሚሆነው ዘ እና ዠ ተዘለው ነው??
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 2 жыл бұрын
በ አ በ ገ ደ የፊደል ሰሌዳ ነው 888 መጽሐፍ በስፋት ያስረዳል ያንብቡት
@kindalem
@kindalem 2 жыл бұрын
@@drrodastadeseandromeda9034 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@abrahamwuhib6374
@abrahamwuhib6374 2 жыл бұрын
ከልቤ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ
@yisahak
@yisahak 2 жыл бұрын
Golden ratio=( 1±√5)/2
@asterhailu1149
@asterhailu1149 2 жыл бұрын
💔💚❤️💜💙❤️💜💙
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ነገር ግርም ይለኛል እኛ ሰወች ስንሳሳት ስናጠፋ ሰይጣን አሳስቶን እርኩስ መንፈስ አድሮባቸው ነው እደዚህ የሆኑት እንላለን እኛን እደዚህ ሰይጣን አሳስቶን ካልን እራሱን ሰይጣንን ከመጀመርያው ጥፋት እዲያጠፋ ማን አሳሳተው መልስ ብትሰጡኚ ደስ ይለኛል እርግጠኛ ነሆነ መልስ
@ዘለአለምጎርፉ
@ዘለአለምጎርፉ 2 жыл бұрын
Abuhe leheset maletm yeheset abata yetbalw dabilos new eji adam aydelem
@asterhailu1149
@asterhailu1149 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏😁😁😁❤️💜💙
@feyoderajone3349
@feyoderajone3349 2 жыл бұрын
Dr i known u know so money thinhs but u hiding the point .... i don't know why why for example seli eferatisi wonzi
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
💚💛❤
@Ja-yasteseryal
@Ja-yasteseryal 2 жыл бұрын
ኧረ ኡ ማስታወቂያው ብዛቱ ቆይ ባይኖርስ🙄
የገና አባት እና የገና ዛፍ
33:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 47 М.
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
56:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 118 М.
ՍՈՒՐԲ  ԳՐԻԳՈՐ ՆԱՐԵԿԱՑՈՒ ԲՈՒԺԻՉ  ԱՂՈԹՔՆԵՐԸ
53:45
Armenian Church in Moscow
Рет қаралды 657 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 580 М.