KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
30:33
የስዋስቲካ መስቀል ኮድ ሲከፈት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ
30:06
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
Жездуха 42-серия
29:26
888 መጽሐፍ ኮድ ሲገለጥ፤ የፓይ 3.14 ቀመር ፤ መቅረዙ ውስጥ በ7 የተሰወሩት ፊደላት
Рет қаралды 123,741
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 369 М.
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Күн бұрын
Пікірлер: 347
@talakituaethiopia1119
2 жыл бұрын
የኢትዬጲያ ትንሳኤ ማለት ለኔ ይህ ነው የጥንት አበቶቻችን ጥበብ ዳግም በርሶ ኢትዮጲያ ላይ ፈሰሰ ይህንን ላደረገ ዘላለም ሥላሴ ይመስገን ሁለታቹሁንም ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርላቹሁ ❤💒❤
@selammamo4166
2 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini Memihirochachini
@selammamo4166
2 жыл бұрын
ke Megemeriya derega esike university dresi ye Gizi timihiriti memari alebini gizi ye Ethiopian Hizibi kirisi new
@mrcurious7697
2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ኢትዮጵያችንን ለማገልገል እሱ ብርታትና ጥበብን ያድለን🇪🇹
@gabrielhaileyesus3026
2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ? እረኛችን ጠባቂያችን አንድ የሱስ ክርስቶስ የሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው
@sisayyekoye107
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰወችን እግዚአብሔር ያብዛልን ወደፊት ከእውቀት ጋር እንድንጓዝ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።
@rahealabraham3819
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ወንድሞች, ገና ብዙ ታሳውቁናላችሁ ይህ ሁሉ እውቀት እንዲሁ እንዳልሆነ ከንግግራችሁ ይታወቃል የመንፈስ ቅዱስ እርዳታም ጭምር እንጅ በርቱ!!!!
@haregewoinbelayneh8467
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንና እንደነዚህ አይነት በዕውቀት የበለጸጉ ምሁራን ጠፍተው አይደለም ግን አንዳንድ እንደነዚህ አይነት አዋቂዎችንና ጠቢባንን መንግስት ስለማይፈልጋቸው ያጠፋቸዋል እድሜያቸው ለምት ተወስነው በእግዚአብሔር ሀይል ወደ ውጪ ያመልጡና እምዬ ኢትዮጵያ ተርባና ታርዛ ለነገው ተስፋዋ ያበለፀገችው ባለ ተስፈኛው ጠቢብ ላልደከሙበት ባዕዳን ሀገራት ከሀገር ወቶ የባዕዳንን ሀገራት ያበለፅግበታል እምዬ ኢትዮጵያ ታሳዝኚኛለሽ እናንተ ጠቢባን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን ለሀገራችሁ አገልጋይ ያድርጋችሁ አሜን አሜን አሜን
@የድንግልልጅሆይማረኝ
2 жыл бұрын
መምራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ሌላ ምንም ቃላት የለኝም
@tarikuaengida1131
2 жыл бұрын
በጉጉት እጠብቃለው ሁለታችሁ ስትወያዩ እኔ እማራለው የእምዬ ኦርቶዶክስ እንቁዎቿ ናችሁ እናተ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@robelhailegaw2938
2 жыл бұрын
dislike ያደረኩት በፅሁፉ ላይ ወገኝተኝነት ስላየሁበት ነው
@hananahmed8342
2 жыл бұрын
Are lene lemuslimum kurat nachew yegara bilek astekakil
@tarikuaengida1131
2 жыл бұрын
@@hananahmed8342 እሺ የኢትዮ ብርቅዬ ልጆቿ ናቸው ደሞ ሴት ነኝ
@bereketyamlakneh8906
Жыл бұрын
ሀ 5 ❤❤❤❤❤
@weynishetadmasu1781
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቁዎች በእድሜ በፀጋ ይባርካችሁ ፈጣሪ ።
@fereweyninegash5
2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል! ዶክተር ሮዳስ ስለ ሀገራችን ስለሀይማኖታችን ብዙ እያሳወከን ነው! ከዚህ በላይ እንድትሰራ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ! ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን!
@fekaduyeshitela6623
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ከናንተ ብዙ እጠብቃለን
@topdata7680
2 жыл бұрын
D.r rodas ድምፅህ.እርጋታህ.ጥልቅ እውቀትህ እና ትንታኔህ መንፈሴን ያድሰዋል። ረጅም እድሜን ይስጥልን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@Yanay1212
2 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር !!! ሁለም በጉጉት ነው የምጠብቅህ !!! አባክህ ኣትጥፋብን??? አግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልክ አመቤቴ ትርዳክ!!!
@nigusfentie8454
2 жыл бұрын
አቤት ደስስስስስ ስትሉ እዉቀት ለተጠማች ነፍስ መድኀኒት ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@assefahora4689
2 жыл бұрын
May God bless you my dearest respected big brothers.
@metafria
2 жыл бұрын
በእውነት የምትደንቁ ሙሕራን ናችሁ ኢትዮጰያዊነቴን የምወደዉ እንደዚሕ አይነት ድንቅ ሙሕራን ወልዳ የምታሳድ መልካም እናቴ ስለሆነች ነዉ ድንቅ የኢትዮጰያ ልጃች ተብላችሁ ስትጠሩ የማታሳፈሩ እግዚአብሔር የኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@aynimoke9859
Жыл бұрын
ድንቅ ነው መምህሬ አንተን አለማምስገን አይቻልም የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራውን ስትተነትን ይበል ያሰኛል ❤
@mtefera7
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥበቡን የበለጠ ይግለፅልኝ መምህሮቼ!
@konjitbuta9661
2 жыл бұрын
Bemejemerya Fetareachen Medahntachen LiuLi Amelak Egezabehere Yekeber, Yemesgen 🙏 Memeherhoche Egezabehere Amelak abzeto abzeto Yebarekchu 🙏 Amelak ethiopian ena Hizbone Yetebeqe Amen🙏
@ellenitamire5174
2 жыл бұрын
በጣም የረቀቀ ያለፉት አባቶቻችንን ዕውቀት እንድንገነዘብ የሚያደርግ፣ ለትውልድ የሚተላለፍ የምርምር መፅሀፍ ነው። እግዚአብሄር ይጠብቅልን መምህር።
@helennebiyu9480
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊያን ሁሌም ምክንያታዊ ናቸው ፊደላችንና ቁጥሮቻችን በዘፈቀደ አልተደረደሩም አልተዋቀሩም እናም ደስ ይለኛል መምህራኖቻችን እናንተን ደሞ ያቆይልን!!!🙏
@ሙሉእመቤትዘውዴ
2 жыл бұрын
ባይገባኝ እንኳን እናንተ ስለሆናችሁ ብቻ እሰማኋችሁ ነው ምርምር ሲሆን እንጂ ቃለ እግዚአብሔር እንኳን ገብቶኝ ነው የምከታተላችሁ ኑሩልኝ
@ስደተኘዋነኝ
2 жыл бұрын
በእዉነት እደናተ አይነት ሙሕራን ያብዛልን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ይግለጽላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ። ኑሮልን
@medimedi-ik8oj
2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይቺህ ሀገር እንደናንተ አይነት ምሁር ሲፈልቁባት በደናቁርት ፖለቲከኞች የቁልቁለት ጉዞዋ መፋጠኑ ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቸው የኛ መምህሮቻችን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ሚኒልክጥቁርሰው
2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የተቀዳቹበት ምንጭ የጠራና ቢጠጣ የማያልቅ ስለሆነ የምትቀዱልን ይበርክት እኛም የምንጠጣውን ከደማችን ያዋህድልን መልካም እጆች የእግዚአብሔር ናቸው ሰላም ለምድራችን ይሁን አሜን
@meretwork
2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ምርጥ እውቀት ነው ያስቆጫል መቼም ግእዝን ሳንማር የራሳችንን ጥለን በሌላ ስንኳትን እድሜአችንን ጨረስን መጪው ትውልድ እድሉን ይጠቀምበት እምዬ ኢትዮጲያን ጠላቶችዋ ጠፍተው ልጆቹዋ የእረፍትና የሰላም የነበረውን መዋደድና መተሳሰብ ይመልስልን እንደ ጉም ተጭኖ የሚደፍቃትን ክፋመከራ ገፎ ብርሐን ይፈንጥቅላት ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን🙏
@asfaw8154
2 жыл бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው !መምህራችን እድሚና ጤና ይስጥልን ጌዜው የእኛ ከፍታ ዘመን ስለሆነ ሚስጥሮች የሚገለፁበት ጌዜ ነው መምህሮቻችን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@tgteshome9859
2 жыл бұрын
ልዩ እና እንቁ መምህሮቻችን ሆይ ቃላት ያጥረኛል ይህን እንድናውቅ እናንተን እልፍ ዓመታት ያኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን👍👍👍🙏🙏🙏💒💒💒💐💐💐
@fetleyeshitila7501
2 жыл бұрын
የዚህ ሰውዬ እውቀትና እራሴን ሳነፃፅር ብረሀንና ጨለማን የማወዳደር ይመስለኛል አረንዳውሙ የሰደብኩት ሁላ ይመስለኛል በራሴም በጣም አፍራለሁ ። ወንድሜ የፈጣሪ በረከት የናቱ አማላጂነት ይርዳህ ሀገሬንና እኔንም በፀሎትህ አስበን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@sesayihailu6116
2 жыл бұрын
ሁለት የተዋሕዶ እንቁዎች ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ❤
@lolianna6011
2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድህ ስላሴ አሁንም አብዝቶ ልበ ብርሀን ያርግህ አንተ እራስህ እንደመፀሀፉሚስጥረሀገር ነህ የስላሴ ጥላ ከለላ በዙሪያህ ይሁንልህ ልጄ
@tilahunyehenew6830
2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባትክልን አንብበን የመረዳት አቅማችን ዝቅ ላለብን ሰዎች የናንተ ውይይት እንደ መጽሐፍ ምልክት ቁልፍ ሆኖ አጊቼለሁ ያኋኋል
@mekdesa.3620
2 жыл бұрын
🙏💛GOD BLESSED YOU ALL💛 🙏
@mulex236
2 жыл бұрын
መምህሬ በጉጉት እየጠበቁት ነው በጣም አድናቂህ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅልን !!!
@sabasol6682
2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን መምህር እንኳን ለወረሃ ፅጌ አደረስዎ🙏🙏🙏 በጣም በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር የዛ ሰዉ ይበለን 🙏 እርስዎን የመሰለ መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባዉ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ከዚም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን እናከብርዎታለን እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም አዳር ይሁንሎት🙏🙏🙏😍
@yemichael5274
2 жыл бұрын
ምናለ እንደገና በዚህ ዘመን ብወለድ ብዬ ተመኘሁ። አስተውላችሁ ከሆነ በዚህ ዘመን ያሉት ታዳጊዎች ከ3 ዓመት ጀምሮ ሀገር ወዳድ እና ፍቅር ሰባኪ ልሂቃን ናቸው። መጪው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ምልክቶች መሆናቸውንም በእነ መጋቢ ሀዲስ አማካኝነት ማዕዱን ፈጣሪ ሰጣቸው። በጣም ድንቅ ክስተት ነው።
@bizuayehugebru
2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏 አነጋገራችሁ መረጋጋታቸው እራሱ ያስተምራል ጥበቡን ይጨምርላችሁ 🙏❤
@mesraklisanework5446
2 жыл бұрын
መምህር የታደሉትን ፀጋ ስላደሉን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይብዛው አንድቀን የእብነት ተማሪ ቤት አቆቁመው ከሊቅ እስከደቄቅ እንደርሶ ያለውን ትውልድ እንደሚተኩ አልጠራጠርም "መፅኑ ከእግዚአብሔር" አሁኑም ፀጋውን ያብዛሎት ወ/ሮ ምሥራቅ ልሥነወርቅ ማሙዬ
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም በየዘመኑ ኢትዮጵያን 2 ሰወች አያሳጣትም:: አንዱ ንፁህ ጥበበኛ የተባረከ እና በተቃራኒው ጨካኝ መጥፎ ሰው አያሳጣትም :: ዶክተር ሮዳስ እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ :: እንደ አባ ጊዮርጌስ እና ሌሎቹም ትልቅ ስራ ትሰራለህ:: ቢቻል እንደ ቅዱስ ያሬድ እንደ ቅዱስ ላሊበላ ለሀገር ልዩ ነገር ሰርተህ የምታልፍ ያርግህ!
@semunegusarenze8613
2 жыл бұрын
መምህር መስፍን ውይይታችሁ በጣም አስተማሪ ነው ወድጀዋለሁ በርታልኝ ዩበረሀ ወንድሜ።
@lisanabiy9610
2 жыл бұрын
ውድ መምህሬ እጅግ በጣም በጉጉት እየተጠባበኩ ነው!! ይህን ሁሉ ላደረገ ለእውቀት ባለቤት ለልዑል "እግዚአብሔር" ክብር ምስጋና ይግናው ። ውድ መሀዶሮታ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን።አሜን!!!!!!!!
@mekedsalemayehu7123
2 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
@aberamulualem5532
2 жыл бұрын
የምየ ተዋህዶ ውድ ልጆች በርቱልን ቃለህይወት ያሰማልን መፅሐፉንም በጉጉት እንጠብቃለን
@kasahunlema8249
2 жыл бұрын
እንተን የመሰሉ እዉቀት ያላቸውን ፈጣሪ አብዝቶ እዲሰጠን አምላክ ን ስለምን ለናተ አድሜ ከጤና ይስጥልን
@samsonnigussie1564
2 жыл бұрын
በጉጉት የምንጠብቀዉ ነዉ መምህራችን!!!
@yonastamira76
2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔርን ሚስጥሩን ፣ቀመሩን፣ጥበብን ገልጦሎት ይህን መጽሐፍ ስላበረከቱልን የብርሀን ልጆች እናከብሮታለን፣እኛንም ሚስጥሩን፣ ቀመሩን ይግለጥልን 🙏🙏🙏
@hirutwoldemichael6278
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@martaawelachew7722
2 жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ከመፅፋ በረከት ለመካፈልና ለመረዳት ያብቃን
@eskayem4869
2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@hayimanotbizuwork6036
2 жыл бұрын
አሜን ውድ መምህሮቻችን እንኳን አብሮ አደረሳችሁ እናመስግናለን
@anmutzeleke892
2 жыл бұрын
ለቅቅናን ከትህትና አሟልቶ የሰጠዎት መምህር ሮዳስ በእውኑ የዚህ ዘመን የቤተክርስቲያናችንና የአገራችን ምልክት ነዎትና እግዚአብሔር እርስዎን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው፡፡ ያለተገለጡ ህቱም መጽሀፍ ስለሆኑ በተገለጡ ቁጥር አዲስ ነዎት፡፡ መምህር መስፍንም በእውነት የትህትናና እውቀት አባት ነዎትና ረዥም ጊዜ ይስጥልን፡፡ እግዚአብሔር ቢፈቅድ መምህር ሮዳስ፣ መምህር ዘበነ፣ መምህር ማእበል፣ መምህር መስፍን እና የመሳሰሉ ምሁራን አንድ የጋራ ሥራ ቢኖራችሁ ይሄ ትውልድ ምንኛ ይታደል ነበር፡፡ በወጣት ምሁራን ላይ ምን ያህል ተጽእኖ ይኖረው ነበር!
@nahommesfin8218
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መምህር
@ethiokalekern9521
2 жыл бұрын
መምህር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ልዩ የቤተክርስቲያናችን ሀብት ባለ ብዙ ፀጋ ለእውቀት ጊዜህን ሰጥተህ በልጅነት ጥንቅቅ ብለህ መንፈሳዊዉንም አለማዊዉንም እውቀት የገበየህ ምርጥ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ ሁሉም መፅሐፍቶችህ በውጪ ለሚኖሩት ለሚወለዱት ለሚያድጉት እንዲዳረስ በእንግሊዝኛውም የሚታተሙበትን መንገድ ቢፈጠር በአማዞን ሁሉንም መፅሐፍቶች የምናገኝበት መንገድ ቢመቻች ከ25ቱ 4 ባለፈው ሰሜን አሜሪካ የመጣህ ጊዜ አግኝቻለሁ ሌሎቹንም የምናገኝበት መንገድ ይዘጋጅልን በርታልን እግዚአብሔር በሥራህ ሁሉ ከአንተ ይሁን አክባሪህ አድናቂህም ስራህንም የምከታተል::
@legessehalachahalala9912
2 жыл бұрын
ዶር ሮዳስ ታደሰ፣እንወድሃለን።ጥንቱን የአባቶቻችንን መንፈሳዊ ጥበብ ለአዲሱ ትዉል ማስተዋወቂህ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ፀጋ ነዉ።You are messengers of our early ancient fathers.GOD blesses you !!!
@yeneneshekebede7200
2 жыл бұрын
ዶ/ር እድሜ ይሥጥልኝ ጥልቅ ትምህርት ነው
@hagerenafeqegn4753
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ታላቅ ሆነን ያነስን ህዝብ መሆናችንን ስላስረዳችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ በርግጥ እኔ የቅድመ አባቴ ልጅ ነኝ እንድጠይቅ አድርጎኛል። ይሄ መፅሐፍ ለታሪክ ብቻ አደለም በሀገራችን እንድንኮራ በኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን እንድንመካ ያደርገናል ብዬም አምናለሁኝ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን ይስጣችሁ
@aberagetnet-ve8ch
Жыл бұрын
የምወድክ እና የማከብርህ አስተዋይና ለኢትዮጵያ አልፎ ለአለም ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አለኝታ የሆንክ አንተ ሞዴ በመሆንህ ከ16 አመት በኋላ ወደ አደግሁበት ክርስትና ወደ ተነሳሁባት ቤተክርስቲያን መመለሴን ወስኛለሁ።
@yetinayeteshete5220
2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ዘመንህ ይባርክ
@abemoke9862
2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሰነው ነገር ምን አለ ይመሰገን
@serkalemyosef7288
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ
@mogesiebiazin71
2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ መምህራኖቻችን
@እናት-ጀ2ኸ
2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኒህን ውብና ጥዑም ቃላቶችህን እማማ ኢትዮጵያ ስታዳምጣቸው በሀዘን ካቀረቀረችበት በፍቅር በሀሴት ቀና ትልና ፍክት ትላለች እንደ አደይ አበባ እጆችዋንም በፍቅር ዘርግታ ወደ አምላኳ እግዚአብሔር ታመሰግናለች አንተን ስለሰጣት የክቡር ልጅ ክቡር ነው የክብርት ኢትዮጵያ ክቡር ና እንቁ ልጅ ነህ የወርቅ ልጅ ወርቅ ነው የወርቅ ኢትዮጵያ ወርቅ ልጅ ነህ። ክቡር ኢትዮጵያዊነትን የተሞላህ ክቡር ሮዳስ አፈወርቅ crystosom መምህር በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ
@yotamerat8766
2 жыл бұрын
እንቁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ጥበቡን ማስታዋሉን ይግለፅላችሁ !!! ብዙ የናንተን ትምህርቶች ምርምሮች እከታተላለሁ ሁሌም በመገረም ነው የምከታተለው ይህንን ሚዲያ ቴክኖለጂ በመኖሩ እናንተን የመሱለ በሰፊው እዲዳረስ እየረዳን ነው መቼም በአንፃሩ መጥፎ ቢበዣም የመለየት የኛ ያድማጮች ድርሻ ነው ።፣
@lovehaile8876
2 жыл бұрын
May God bless these two brilliant our brothers.Both are so special,thank you guys for sharing us your knowledge. I can’t wait to read your new book. God bless your job and your family 🙏🏻
@libamset
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!💚💛❤️
@yeshashworkbeyene2082
2 жыл бұрын
መምህራን እንኳን ደህና መጣችሁ። ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ ጥበቧ፣ ክብሯ ፣ማዕረጓ የመመለሻዋ ጊዜ የጀመረ ይመስለኛል ። እግዚአብሔር የክበር ይመስገን። አንብቤ ምስጢሩ ባይገባኝም መጽሐፉን ግን እገዛዋለሁ። ለእናንተ ዕውቀቱን ይግለፅላችሁ፣ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ። ተማሪዎቻችሁን የብዛ።ጉባዔውን ያስፋ። ኢትዮጵያችን እንድትበለጽግልን
@merongetaneh2398
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@amsalgebreegziabher5584
2 жыл бұрын
ድንቅ ነህ ዶክተር ሮዳስ መምህር መስፍን ሰለሞንም በጣም ውስጥን የሚያንፅ ትምህርት የምታስተምረን ሁለታችሁም በተለያዬ ሙያ ድንቅ የተዋህዶ ልጆች ናችሁ ኑሩልን።🙏 እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ💚💛❤🌻🌹💕🌺🌷🙏
@manahloshgodoye787
2 жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ አዕምሮህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ፡፡
@samuelbayssa9749
2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይቸት ።ቆሎስያስ 2:6_9
@elizabethketema2621
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወላዲተ አምለከወ ብርታት ትሁንንህ።
@eyoelkibebew5837
2 жыл бұрын
ከአገር ዉጭ ነው የምኖረው እና መፃሀፍቶችን ለማንበብ ግዜ የለኝም 14 ሠአት ነው የምሠራው አና ዶክተር ለኛ አይነት ሠዋች በደምፅ የምናገኝበት ነገር ፈጣሪ እረድቶህ መፅሀፎችን ብናገኝ።አመሰግናለው
@beklebekle1847
2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@serkalemeshetu4634
2 жыл бұрын
ሰው እውቀቱን ለመልካም ሲጠቀም እንዴት ደስ ይላል። ተባረኩ!!! የመምህሩ የማዳመጥ ብቃት ዋው ነው
@selamawitgebermedhin8296
2 жыл бұрын
Megabi Haddis be ewinet desi yilal begugut entebikalen ye tewahido enku edime matusalan yadililin Amen amen amen
@asfaw96
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሞች : እንኻን ደስ አለህ ዶክተር ሮዳስ::
@asfaw96
2 жыл бұрын
አማዞን ላይ ስለጫንክልን በጣም እናመሰግናለን::
@simbay300
2 жыл бұрын
የመጀመርያ እውቀት(ጥበብ) እግዛብሄርን መፍራት ነ ው . ጥበብም ክርስትና እምነት ላይ ተገልፀዋል. አንተንም እግዚሄር ይርዳህ ተገልፆልህ ለኛ እንድትአብራራልን።
@yordanoswubalem8260
2 жыл бұрын
creator bless you!!!
@wubitteklu815
2 жыл бұрын
ዶ/ር ሚዲያን በአገልግሎቱ ልክ ስለምትጠቀምበት አመሰግናለሁ። እውቀት ነፃ ታወጣለች። ለሚጠይቁህ ሁሉ መልስ ያለህ በርታ።
@sarabezouna252
2 жыл бұрын
ቃለህውት ያሰማልን እናመሰግናለን
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
2 жыл бұрын
የተዋህዶ አንበሳ ዘመኑን የዋዠህ መምህራችን በርታልን!
@አናንኤልቲዩብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
@zydmrd
2 жыл бұрын
ይህን የእውቀት መጨለፊያ ስላቀረቡልን እጅግ እናመሰግናለን። ድካምዎን ፈጣሪ በአልፋም በኦሜጋም (አወል አኺር) ይክፈልዎት። መጨመር የምፈልገው ነገር ቢኖር፣ መሀመድ (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል፦ "የእኔ እና የቀደምት ነቢያት ምሳሌ ልክ እንደ የጡብ ቤት ነው። የቤቱ የመጨረሻ ጡብ እኔ ነኝ" ብለዋል። ሌላው ደግሞ ፊደሎች አማረኛ ህብራስጥ እና ግሪክ ብቻ አይደሉም። የአረብኛ ቀመረ ፊደልም ላየው ሰው ትርጉም አለው። ሌሎችም ያላየናቸው ብዙ ይኖራሉ። የፈጣሪ መልዕክት ለተወሰኑ ብቻ ሳይሆን ለአለም ህዝብ ነው።
@yetinayeteshete5220
2 жыл бұрын
እወዳችኇለሁ አከብራችኇለሁ ያፅናችሁ
@assefahailu8851
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥዎት መምህር
@ጥቁርሀበሻዊት
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ ❤️🙏❤️
@Mimi-wt8xr
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኩራቶች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@santiyabah4709
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን: ዕንቁ: የተዋህዶ: መምህራን
@freywoldyess4671
2 жыл бұрын
❤ አሜን እግዚአብሔር አዕምሮህን ይጠብቅልን❤😊
@lidiyamesenbet5856
Жыл бұрын
እመ ብርሀን ከ ክፉ ትጠብቃችሁ ዳክተር ዕውቀት በጣም ርቦናል
@0135827
2 жыл бұрын
Thank you Dr. God bless you 🙏🏼
@molumolu633
2 жыл бұрын
Kedus egezihbher yebarkachu
@extrachange8771
2 жыл бұрын
እልል😍 Now I Know the reason or pourpose of being human by the Allmighty🙏💒💐💒💐💒💑💒💒💒💑💐💑💒💐💐💒💐💒💐💌💌
@manahloshgodoye787
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእዉነተኛ ዳኛ ነዉ ኃለኛም ታጋሽም ነዉ ሁልጊዜም አይቆጣም መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 7 ቁጥር 11
@fikirkassahun2150
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ።እናመሰግናል።
@tsionabera8105
2 жыл бұрын
egek yebarek wendema fetary yechemerel
@alemkidist5098
2 жыл бұрын
የኢትዬጲያ ትንሳኤ ማለት ለኔ ይህ ነው የጥንት አበቶቻችን ጥበብ ዳግም በርሶ ኢትዮጲያ ላይ ፈሰሰ ይህንን ላደረገ ዘላለም ሥላሴ ይመስገን ሁለታቹሁንም ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርላቹሁ
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
2 жыл бұрын
ከማእድኑም ከሁሉም የገዘፈ የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ዶክተር ሮዳስ ታደሰን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን!
@bithynia598
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንቁወቻችን
@behailukiflu9387
2 жыл бұрын
uuuuufffffff amesgnalehu egziabher yistachihu
30:33
ጠቢብ ለመሆን ይህንን የጥበብ ቁጥር ይወቁ (12)
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 32 М.
30:06
የስዋስቲካ መስቀል ኮድ ሲከፈት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 105 М.
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
13:33
ሎስ አንጀለስን ንፋሱ ቀበራትአዲሰ ገዳይ ቫይረስ ተቀሰቀሰ! ትራምፕ ሌላ የግድያ ሙከራ January 15, 2025
Tilet - ጥለት
Рет қаралды 6 М.
50:26
ዶ/ር ሮዳስ የተሰወረ ጥበብን ገልጦ አስደነገጠን!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 416 М.
32:29
EOTC TV | ትእምርተ ምጽአት| በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
EOTC TV
Рет қаралды 208 М.
46:39
መከላከያ ከሸኔ ይልቅ ፋኖ ይሻለኛል ማለት አይችልም | አዲሱ የትራፊክ ደንብ ይዞት የመጣው ጥቅም | የፓሊስ መኖር ግጭትን አያስቀርም
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 2 М.
25:43
የማይበሉና የሚበሉ የዓሣ ዝርያዎች የቶቹ ናቸው? የሚያመጡትስ ከባድ የጤና ችግር
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 49 М.
55:54
ከጠፈር እስከ DNA ኮድ በፊደል ገ እና በቁጥር 73 የመክፈቻ ጥበብ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 60 М.
29:08
አትዮጲያ ካሏት በጣም ጥቂት የሜታ ፊዚክስ ጭንቅላቶች መሀል አንዱ
RiseUp Ethiopia
Рет қаралды 267 М.
51:19
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 124 М.
6:10
የኒኮላ ቴስላ 369 ማኒፌስቴሸን አጠቃቀም የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት Nicola Tesla 369 Manifestation Technique for Anything
Laekemariam ላዕከማርያም
Рет қаралды 65 М.
28:58
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 225 М.
52:59
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.