ሙሽራው ያቃተውን ድንግልና!! 1ኛ ሚዜው ወሰደው!!

  Рет қаралды 351,555

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@JdMd-s1v
@JdMd-s1v 2 ай бұрын
ዘየ አንተኮ የአለም ሰወች መምህር ነህ ብቻ የኔ ንጉስ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@muajehbbshs
@muajehbbshs 10 ай бұрын
ወንድም ዘላለም ከሰዉቤት እየሰራች የፈላዉሐ በአሰሪዋ የተደፋባት ያቺ ቆንጆልጅ ጉዳዋ ከምን ደረሰ መጨረሻዋን ብታሳዉቀን 💚💚💚 ብዙ ነገሮችን እያሳየኸን በርታልን
@AlemAlina
@AlemAlina 3 ай бұрын
Awo Ewent Men lay desreche
@TSEGABHABTOM-cp5yt
@TSEGABHABTOM-cp5yt 10 ай бұрын
1ኛ ጓደኛህ ባለጌ ነው2ኛ እሷ የመጨረሻ ስድ ነሆነች ጥሩ ቤተሰብ ያላሳደጋት ለወደፊትም የምታሰጋ ሴት ነች አታስፈልግህም ንግግሯ እኮ እንኳን ድንግል ከሴተኛ አዳሪ የባሰች ባለጌ ነች አባራት ክብር አታቅም አይምሮዋ ሴክስ ብቻ ነው የሚያስበው ምናለ ሶስት ወር እንኳን ብጠብቂ የዘራሽውን ወደፊት ታጭጂዋለሽ ባለጌ
@EtabaEtaba-h9c
@EtabaEtaba-h9c 5 ай бұрын
ዘላለም በጣም ጎበዝ ነህ ልጄ ከ3 ቀን በፊት ስለ ትግስት ፅፌልክ ነበር አጎትየው አለች እዛዚ በታ ናት እያለህ እንደገና ትግስት ነኝ ብላ ገንዘብ ተሰቷት ትግስት ነኝ ብላ ስትከራከር እሷን የሚያውቁ ሰዎች አቅርበህ አለመሀንዋን ሲናገሩ አጎትየው ደነገጠ ዛሬ ደሞ ሁለት ፍቅረኛሞች ተጋብተው እንግዲ ታውቀዋለህ እኔ ትልቅ ሰው ነኝ እሷ ግን ባለጌ ናት እንኳን ድንግል ልትሆን ሴተኛ አዳሪ ማይናገረውን ነው የተናገረችው ይቺ አሳዳጊ የበደላት በጣም እግዝአብሔር የስጥህ መሳሪያ መሀል እየገባህ ነው ልጄ በጣም ጎበዝ ነህ አመሰግንሀለሁ ተጠንቀቅ❤❤❤
@EtabaEtaba-h9c
@EtabaEtaba-h9c 5 ай бұрын
ቀ 😮ኀ😊ቨቀ
@maryammaryam5669
@maryammaryam5669 3 ай бұрын
ግልፅ ነው ጓደኘው ልጅቱን ይፈልገተል
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 9 ай бұрын
መልካም ጋዜጠኛ ነህ በጣም ጀግና ታማኝ ለህዝብ ደራሽ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 8 ай бұрын
ክክክክክ እረ ድራማ ነው
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 10 ай бұрын
የተረገመች ወድሜ ፀበል ይድ አይነጥላ ነዉ በመምህር ተስፋየ ተማሩ😢💔
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢
@sada-nr5bi
@sada-nr5bi 10 ай бұрын
የምር እኔ ባሌ ጠልፎነው ያገባኝ ግን እሥከ 10 ቀን አብረን የተኛን ምንም ነገር የለም ነበር እንደውም ጎደኞቹ የለውም ከሤት ጋ አይተኛም ምናምን ያሉ ይነግሩኛል በርግጥ ባሌ ሢመሺ እንደ ልጃገረዲ ይጨንቀዋል 😂ግን እኛ ወለዲን አለሀምዱሊላህ ትዕግሥትና ሠብር ይጠይቃል መመካከር በግልፂ ማውራት ባሌ አይኔን ቀና ብሎ አያየኝም ነበር ግን በምክክር ፈታነው የኔ የዋህ ባል የረዩ ሸጋ አባት ❤😂😂😂😂
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
@@sada-nr5bi አላህ ባልሺንም ልጂሺንም ይጠብቅልሺ አስተዋይ ጨዋ ያሳደጋት ሴት ማለት አንች ነሺ ለሌሎቹ ለዘመናችን ጋጠወጥ ሴቶች ሁሉ ነገር ሴክስ ለሚመስላቸው ዘልዛሎች ትምህርት ነሺ 👍
@yetbarek63
@yetbarek63 10 ай бұрын
አይመስለኝም፣
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 10 ай бұрын
እኔ እሷ ለምትናገረው ተሳቀኩኝ
@fozi-t5x
@fozi-t5x 10 ай бұрын
ሙስሊሞችየ እደኔ አዛን የሰማ ደስ ያለው
@HehrrhNdheh3g
@HehrrhNdheh3g 10 ай бұрын
እኔሙሙሙሙ
@ZeynebMuhamed-k4v
@ZeynebMuhamed-k4v 10 ай бұрын
እኔም❤
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 9 ай бұрын
ልል ነበር ወላሂ
@جمالجمال-و4س
@جمالجمال-و4س 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@seidkassim
@seidkassim 3 ай бұрын
men ametaw yhanen azan zary new ysemachuh
@Sojoo-yu1dk
@Sojoo-yu1dk 10 ай бұрын
ያዛኑ ድምፅ እዴት ደስ ይላል በአላህ እደኔ ደስ ያለው ላይክ ❤❤🎉🎉
@aishasaed9247
@aishasaed9247 10 ай бұрын
ሳህ ❤❤❤❤❤
@lubabatube7975
@lubabatube7975 10 ай бұрын
👌🇸🇦🌙
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ
@ሀኒቾ-ዠ7ጨ 10 ай бұрын
እኔራሡ እያልኩነበር ወሏሂ
@NNj-pm2sg
@NNj-pm2sg 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ኤወላህ ማሻአላህ ጀማአነውመስል ህጥባነውመስልልል 🎉🎉🎉🎉🎉
@fitztek8119
@fitztek8119 10 ай бұрын
በአብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ህይወት ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን። ኢትዮጵያ ውስጥ የለም.
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 10 ай бұрын
የደብተራ ቅጠል አይጠቅምህም ስንፈተ ወሲብ ተብሎ የሚሰጥ የቅጠል በጣሽ ድግምት አይሆንህም ፀበል ያስፈልግሀል ወድሜ
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 10 ай бұрын
የመምህር ተስፈኤ አበራ ትምህርቶች አዳምጥ ይበልጥ ፀልይ ፀበል ኢድ ስገድ ሱባኤ ያዝና ፈጣሬንም በደንብ አዳምጥ ይኤ መሬጌታ የሚባል ነገርጋር እዳቴድ የባሰ እይወትክን ታመሰቃቀላለክ እሺ አይዞክ እግዚአብሔር የተሻለነገር ሊሰጥክነው ደግሞ ስለሁሉምነገር ተመስገን በል እሺ❤❤❤
@Aose-z5h
@Aose-z5h 10 ай бұрын
ወደ ፀበል ሂድ ወንድሜ ደኮተረ መርጌታ ምንናሜን ይቅረብህ ወደፀበል ሂድ 🙏🙏🙏
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
የ ባልየው ገብቶሀል አይደል የሚለው ነገር ጠፈሸኝ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 10 ай бұрын
የስለልቦና፣ሀኪም፣እርቅ፣ማድ፣ሂዱ፣ያድኑሀል፣አይዞህ፣ያጋጥማል፣ሰብር፣አርጋ፣ብትጠብቅ፣ሰብር፣እረ፣አንቸኩል፣አይርብ፣አይጠማ፣ምንድነው፣መቸኮል
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 10 ай бұрын
አላህ ሑላችሑንም ይጠብቃችሁ ለመግለፅ ይከብዳል ኢላሂ ለተጨነቀ ሑሉ ፈረጃህን አቅርብላቼዉ 😢😢😢😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
እኔ የጠረጠርኩት ግን ጋደኛው አስደግሞለት ይሆናል በቅናት ድንግልና ማፍረስ እንደማይችል አስደግሞለት ይሆናል እኛ ሀበሻኮ በክፋት፣በተንኮል፣በቅናት አንደኛ ነን። ስለዚህ ጋደኛውአጥብቀህ መርምረው አስደግሞለት እንዳይሆን
@SablaSalba
@SablaSalba 10 ай бұрын
Masdevm malt men malt new
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ድንግልና ማፍረስ እንቢ እንዲለው ። ብዙ ሰው እንደዛ እንደአጋጠማቸው አውቃለው አንድ አንድ ክፉ ደፍተራዎች አሉ እንደዚህ የሚያደርጉ
@melber7957
@melber7957 10 ай бұрын
Enante kemederachen mewged alebachew! Sew endet ke endezeh aynet hizb gar yenoralu???? 🤮🤮🤮🤮🤮
@sawkentu
@sawkentu 10 ай бұрын
Yihonal😢 yasew kifatu 🎉
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 10 ай бұрын
አወ እኔም ይመስለኛል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረነ
@tubeamiharbutube677
@tubeamiharbutube677 10 ай бұрын
እኔ ቤቴ የምትባል ጎደኛ አለቺኚ ወላሂ ባሏ የዝህ አይነት ቺግር ነበረበት ለ3 አመት በፍቅር አብረው እየኖሩ አንድም ቀን የቅርብ ጓደኞቹ እንኳን ሳያቁ በ3 አመትነው ቺግሩንየፈቱት ቤቲየ ጓደኛየ በጣም አመሠገኩሺ የኔ ልዩ አሁን የአንድ ልጂ እናት ሁናለቺ
@Umul_kheyir
@Umul_kheyir 9 ай бұрын
ምንሽን ያምሻል ግን? ምን አስማለሽ? የአሏህ ስም ዝም ብለሽ ትጠሪያለሽ ምኗ ብሽቅ ናት የፈለግሽውን ተናገሪ ግን የትም አትማይ
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 9 ай бұрын
እና ያንች ስድብ ነው ጥሩ እሚሆነው እሷ ማለች ብለሽ አንችስ እሷን ይህ የረከሰ ስድብ መሳደብ ምን አስፈለገ አመሰገነች በቃ አንችን ምን ገዶሽ ምን አይነት ሰው አለ በሞቴ እሱ ሲናገር ጽድቅ እሚመስለው ሌላው ሲሳሳት እሚፈርድ አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ መጽሃፍ​@@Umul_kheyir
@abenezermichael7712
@abenezermichael7712 9 ай бұрын
ምን አስቸኮለሽ አንቺ የክፍለሀገር ልጅ አይደለሽም ሁሉን ጨርሰሽ ነው የመጣሽው
@rhema89
@rhema89 9 ай бұрын
ወላሂ አንዳ አይነት ጎደኛ አሉን የኔም ነበረችኝ ግን ከኔ ዉጭ ማንም አያዉቅም ነበር አሁን ወልደዋል
@etotube6600
@etotube6600 10 ай бұрын
ማሻ አላህ የአዛን ዲምፅ ይሰማል እደት ደስ እደሚል ❤❤
@HaniMolla
@HaniMolla 3 ай бұрын
ደምሪኝ
@kiduhaileseyoum274
@kiduhaileseyoum274 10 ай бұрын
በጣም ትገርሜ ለሽ በአንድ ቀን ካልወለድኩ ምነው አልሸ ።በጣም በጣም ወሲባ ነሽ ያንቺ ይለያል ሌላ ሳታደርግ አሰናብታተ ወንጀለኞ ነች በህግ ጠይቃት ።ወንጀል ነው። በህግ መጠየቅ አለባት።
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 10 ай бұрын
ዛሬ እኔ ደስ ብሎኛል በረራ ተጀምሮ የሳውዲ እስረኞች ወደ ሀገር እየገቡ ነው
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 10 ай бұрын
@@Rነብሯ ከ3ቀን በፊት የገቡ አሉ
@TgTg-jv9uf
@TgTg-jv9uf 10 ай бұрын
በጣም የኔ ዉድ እኔም ደስ ብሎኛል
@Makiya-t2s
@Makiya-t2s 10 ай бұрын
እኔም ደስ ይላ😢
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላ ደስብሎኛል
@peacelove5040
@peacelove5040 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የት ሊኖሩ ምን ሊበሉ? ግራ ይገባል በዚህ ሰዐት ከድጥ ወደ ማጡ ነው
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 10 ай бұрын
ዮቱቡ ባይመጣ የስንቱ ቤት መጫወቸ ይሆን ነበር አር ጎበዝ ዘላለም ዘገየ ጀግና ሰብስክሪይብ
@abebaandom5458
@abebaandom5458 10 ай бұрын
ሲጀመር እች ጋጠወጥ የክፍለ ሀገር ሰው አይደለችም እነሱ በትህትናና በትህግስት በመቻቻል በማስተዊል የታነፅ ናቸው እንደዝች ድሩየ ጋጠወጥ አይደሉም ወንዲሜ አይዞህ የአንተ ያላትን አምላክ ይሰጥሀል አትዘን ወደ ፅበል መህዲ ነው መፍትህው😢😢😢😢😢😢
@EndeshawAwuraris
@EndeshawAwuraris 10 ай бұрын
Awoyayu ymechih ,you are confident.
@fitsumtumsido
@fitsumtumsido 10 ай бұрын
ከባድ ነው አትፍረዱ ይፈረድባቹዋል ይላል ለልጁ ፈጣሪ ይርዳው
@Naafnatitube
@Naafnatitube 10 ай бұрын
yegna bet gud😢😢😢
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው አትፍረዱ 3 ስለሞከረ ቢቻ ትሂድ ኧረ አሳፋሪናት ለዛውም ቤተሰቧ የመረጡላት ትዳር ለኔ ባለጌ ነች ለዛውም የገጠር ልጅ ሁና
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው አትፍረዱ እንዴ ብልግናዋ ዘልዛላ ቀንዝራምነቷ ምንም ጠያቄ የለውም ስለዚህ ለኔ ባለጌ ነች ሚስኪን ልጁ ባመነው ሰው ተከዳ ያሳዝናል
@Woubnesh
@Woubnesh 10 ай бұрын
እንዴት ነው ኣትፍረዱ እሚባለው በዚች ባለጌ ከስራዋ ኣነጋገርዋ በጣም ኣሳፋሪ ነች ሴት ኣሰዳቢ ቱ🥺
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 9 ай бұрын
What do you mean, don't judge?
@Srukutemarym
@Srukutemarym 10 ай бұрын
አረይሄነገር፡ከቀረቆየ፡እቃእቃስትጫወትየጨረሰቺውንጉዳይነውእንዴ፡ድንግአልነበረቺም፡የማታውቀውአለም፡እንዴት፡እንዲብርአድርጎ፡አማሮያሳወጣታል።
@ZaheraAhemed-z9r
@ZaheraAhemed-z9r 10 ай бұрын
ያአላህ ያረብ ምን አይና አውጣ ናት ይችስ አይንሽ ይጥፋ መጥፎ አይዞህ ወንድሜ አላህ ያሽርህ አይዞህ ጋዜጠኛው በርታ
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv 8 ай бұрын
አንደኛ ሚዜናሙሽራዋ በጣም ባለጌ ናቸው ሁለቱም አስሮአርባ መግረፍ ነው 7:15
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 10 ай бұрын
ባለጌ ስድ ሴት አሰዳቢ አፈር ብይ። ምናለ ብትታገሽዉ ይች ትቅርብህ ነገም ሌላ ጋ ትሄዳለች አታርፍም አንተ ደግሞ ፀበል ሄድ መሪ ጌታ ምናምን አትበል የባሰ ይተበትብበሃል😢
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ በጣም አሥቀያሚ ቆሻሻ ሴት ናት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ሚዜው ስላፈቀራት ከሱ ተማክራ ነው እንዲህ ያደረገቹ ይህች ልክስክስ ባለጌ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
Yes❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 10 ай бұрын
ደግሞተምሬያለሁሥትልአታፍርም ሌላችግርምቢፈጠር ጥላውነውእምትሄደውይቺ
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
@@kubra-hy3bn ያገራችን ሰው ሲተርት አትጣልብኝ የሴት ጎረመምሳ እራቷን በልታ ትላለች ምሳ
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 10 ай бұрын
ይች ዘልዛላ የአመቱ ምርጥ ባለጌ የምትሉ ?
@SilkiSilki-by3bq
@SilkiSilki-by3bq 2 ай бұрын
እኔየአመቱባለጌ😅😅
@ToybahToybah-r2g
@ToybahToybah-r2g 10 ай бұрын
ያጋጥማል ግን ብትረጋጋ ጡሩነበር እኔ ብዙ የማቃቸው ወዶች ሥጋቡ እቀቸው እቢ የሚላቸው ግን ትድናለህ አብሽር😢😢😢
@dancyasefa4669
@dancyasefa4669 10 ай бұрын
ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tejnesh5645
@tejnesh5645 10 ай бұрын
አይነጥላ ነው ክፉ መንፈስነዉ ወይ የሱ ወይ የሷ በማግቱ የቀና መንፈስነዉ መፍቴዉ ፀበልነዉ መልጌታ ምናምን ያለከዉ ደፍተራ ነው ነዉ የባሰ ይተበትበሃል
@TegestAsrat
@TegestAsrat 10 ай бұрын
እሱ የሴት አይነጥላ ካለበት ትገልበታለች ደሞም እንደሱ ነዉ የሚሆነዉ
@NumanJeylan-vw4nf
@NumanJeylan-vw4nf 10 ай бұрын
Min ymilut nger sjemer lmin godagnew ga tedralechi?
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 10 ай бұрын
መተጋገዝ ነው መበታተንነው ሚባለው እሄ ሚዜ ማለት ወንድም አይደል እንዴት ይነካታል ጌታ ሆይ ምን ነው ልቦና ጠፋ ሰው አንተን መፍራት አቁሞ ሰው ማክበር ለሰው ማሰብ ጠፋ ልቦና ይስጠን
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 10 ай бұрын
የተረገመች ናት አተረዳችውም የሚሰራው ስራ እራሱ ከባድ ነው በኋላ እራሷን ይፀፅታታል አይዞክ ወድሜ ለራስህ ጊዜ ስጥ ፀበል ሂድ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 8 ай бұрын
ክክክክ እረ ድራማ ውሸት ነው
@BisratGetaneh
@BisratGetaneh 6 ай бұрын
betikikil
@ZmKsa-c2l
@ZmKsa-c2l 10 ай бұрын
ትግስት የላተ እንጂ እኛጋር አራት አመት በሙሉ ታግሳዉ ሚስጥሩኅ ደብቃ እደማንኛውም ሰው ደስተኛ ሁነው እየኖሩ በስተመጨረሻ እሱ ፈታት ሴት ልጅ ነሽ እድሜሽ እየሄደነዉ እግብተሽ መውለድ አለብሽ አላት ከዚያ ስታገባ ክብሯ ነበር እሱ ታማሚ መሆኑ የታወቀው ያኔነው የባሎን ገመና ደብቃ የኖረች ጀግና ሴት ❤ ይቺ ገና በአንደ ወር ክብረቢስ😂
@mamTesfaye
@mamTesfaye 10 ай бұрын
እኔም አለሁ ለ3 አመት ምንም ሳኖረን መሄድ እስካለብኝ ጥግ ድረስ ሄጄ ለራሱ ቁጭ አድርጌ ጠይቄው ምንም መልስ አይሰጠኝም ነበር ሲጨንቀኝ የሀይማኖት አባት ጋ አስጠየኩት ምንም ምላሽ አሌገኘሁም መውለድ ሰለነበረብኝ ትቼው ወጥቼ ሌላ አገባሁ ይኸው 6 ወር አራስ ነኝ
@MseretMeseret
@MseretMeseret 8 ай бұрын
ወድሜ ፀበል ሄድ ትድናለህ አይዞክ ፈጣሪ ካተጋር የሁን❤❤❤❤
@Yeshume
@Yeshume 10 ай бұрын
ሲጀመር በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነዉ ያላት😂😂😂😂😂😂
@aynalemmekonnen1749
@aynalemmekonnen1749 10 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ከዚህች አይንአዉጣ ደረቅ ሴት ፈጣሪ ገላገለህ።ይህቺ ልጅ ስለወሲብ በጣም ተመራምራ የጨረሰች ስለሆነች ለትዳር ሳይሆን ለአዳርም አትሆንም።
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 10 ай бұрын
ኩሽና ነበርኩ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😅😅እውር አሉ ነገ አይንህ የያይልሃል ሲባል ዛሬ እንዴት አድሬ አለ አሉ😂😂ምናለ ብትታገሽ ሽቲ ሴት አሰዳቤ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
😂😂😂😂እኮ ልክስክስ ናት ባክሽ በነሱ እኛ አፈርን
@alemdemise1242
@alemdemise1242 10 ай бұрын
😂😂😂
@MistreYedngllji
@MistreYedngllji 10 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ምን ጉድ ነው
@MistreYedngllji
@MistreYedngllji 10 ай бұрын
መጨረሻውን
@Uyt432
@Uyt432 10 ай бұрын
ፀጋ ተልከስከሰች😮
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 10 ай бұрын
ጓደኛተብየዉን እቃዉንነበር መቁረጥ ምነዉሌላሴት አጥቶነዉ. የሰዉንድክመት መጠቀም. ምንይታወቃል. ከበፊቱምአላማ. እናሀሳብ. ቢኖራቸዉነዉ
@ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ
@ሰአድወለየዋሰአድወለየዋ 10 ай бұрын
ኮመት ማንበብ ውስጤ ነው 😂😂😂
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 10 ай бұрын
ENDNI..❤❤❤
@Genettesfaya
@Genettesfaya 10 ай бұрын
እኔም ውዴ ከመፃፍ ማንበቡ ፈታ ያረገኛል ግን እንዳንዴ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እንጂ መፍረድ ይከብዳል ምነው ግን መታመን ለሰው ልጅ የዚን ያህክል ከበደው ልቦና ይስጠን ነው
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 10 ай бұрын
እኔም ከማየት ማንበብ ነው የምወደው ዘና ነው የሚያረጉኝ ኮሜንተሮች😂😂😊
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
የሴት ግረዛት ይጀመር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂😂
@Feven-e8w
@Feven-e8w 6 ай бұрын
እኔም አንድ የደረሰብኝ ጉዳይ ነበረ ግን እንዴት ነዉ አንተን ማግኘት የምችለዉ ወይም እናንተ ንገሩኝ ዉዶች ምን ዉስጥ ልጳፍለት እዲያነበዉ
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 10 ай бұрын
ወገኖቸ አገራችን በዝሙት ታጠበች አቤቱ ማርን ይቅር በለን የኢትዮጵያውያን ወገኖቸ ክፉአይካችሁ
@MogesAdane-zw3cq
@MogesAdane-zw3cq 10 ай бұрын
የኔወንድምዋ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አንድ ቀን ሁሉም ተስተካክሎ የተመኘከውይኖርካል እሷ ግን ባለጌ የባለጌልጅነች
@MULUMENIGSTU
@MULUMENIGSTU 10 ай бұрын
ወድሜ ፀበል ሂድ ትድናለህ አይዞክ ድግል ማርያም ካተጋር ትሁን ❤❤❤🎉🎉
@LovelyEspressoMachine-oi4pd
@LovelyEspressoMachine-oi4pd 10 ай бұрын
ልጁን አገናኝኝ እኔ አገባዋለው ምክንያቱም ሴክስ አያጣላም ዋናው ፍቅር እና ክብርነው ወድልጅ አቅፍኝ ከተኛ በቂነው❤❤❤❤
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይባአርክሽ
@medinaAhmed-m1z
@medinaAhmed-m1z 10 ай бұрын
ወላሂ አወ ክንዱ ይበቃል አንድ ወር ግዜ ነውንዴ
@HtT-jn2bp
@HtT-jn2bp 10 ай бұрын
ይመችሽ የምር
@BnbnBnbn-jr3vo
@BnbnBnbn-jr3vo 4 ай бұрын
Ata salmtaq,matat
@AhmedA-i1r
@AhmedA-i1r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Zeyen427
@Zeyen427 10 ай бұрын
ሰትዮዋ የተረገመች ናት ይች ሴት ደንግል አትመስለኝም በፊትም በጣም ብዙ experience ያላት ነው የምትመስለው. እንኩዋንም ቀረችበት እንኩዋን ለትዳር ላዳርም አትሆንም ፈጣሪ ይቅር ይበላት. የምታዎራው ዎሬ እራሱ በጣም ይደብራል ሞራል የላትም እርግጠኛ ነኝ ሌላ ሂዎት ነበራት ከማግባቷ በፊት. ይችን ሕክምና ቼክ አድረጉዓት ከሰንት ዓመት በፊት ድንግል እንደሆነች..
@EfiHagos-h3p
@EfiHagos-h3p 9 ай бұрын
❤❤❤
@NfkdkdKekek
@NfkdkdKekek 2 ай бұрын
ወላሂ ለማግባት ፈራሁ ያረቢ 💔😥ምን እያየን ተስፋ ይኑረን😢
@Mulutahtaka
@Mulutahtaka 10 ай бұрын
የራሱጓደኛ ነው እባክህ በመተት እሱን ለፈስፋሳ እድሆን አርጎት😢😢
@AshagereZewdu
@AshagereZewdu 2 ай бұрын
ግን እወነተኛ ታሪክ ነው ይች ባለጌ ስድ ወንድሜ የጓደኛህን ስራ ስለዬኸው እግዚአብሄር አጋለጠው አይዞህ ወንድሜ ከዚች ባለጌ በሰላም መገላገልህ አምላክን አመስግን
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 10 ай бұрын
ዘንድሮ የማንሠማው ነገር የለም ገና ብዙ ነገር እናያለን ኗሪ ያድርገን
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 10 ай бұрын
ክተክት ብሎ መሳቅ ጥርስ ያነቃንቃል አለ ያገሬ ሰዉ የክ /ሀገር ልጅ ለዛዉም ህግ ያላት እሄን ያህል አይን አዉጣ አትሆንም እቺ ወንድ ስታሳድ የኖረች ልምድ ያላት ነች ወንድሜ ተረጋጋ ላንተ ያላትን ፈጣሪ ያዘጋጅልሀል
@shewaneshGebru
@shewaneshGebru 10 ай бұрын
ስንት ቆንጆዎች ሞልተው ትሂድ ተዋት ላንተ የሚሆነውን ፈጣሪ ይሰጥሃል
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 8 ай бұрын
ክክክክ ይህ ምድያ ውሸት ነው ድራማ ንው
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh 6 ай бұрын
የምንውሸት ነው
@weysewferede3939
@weysewferede3939 5 ай бұрын
Exactly ፈጣሪ ይሰጣል
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 10 ай бұрын
ምርጥ ባለጌ ናት ይገርማል ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለ
@YoditAbere
@YoditAbere 10 ай бұрын
ሰላም ዘሌ አሜን ሰላም ደስታ ፍቅር ለሁላችን ይሁን እናመሰግናለን እንወድሐለን በርታልን👍
@FarhanFarhan-j4s3s
@FarhanFarhan-j4s3s 2 ай бұрын
የኔ ጀገነ ወድም በምትደረገችው ነገሮች ደሠ ትለኝለህ የኔ ወድም መድሐኒአለም ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RMetica
@RMetica 10 ай бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ 😢 ሰላም ለሀገራችን እና ኢትዮጵያ ለህዝቦቿ 😢 እንቅልፍ የነሳን የሰላም ነገረ ነዉ 😢 ወገኖቼ በየእምነታችሁ ጸልዩ የሀገሬ ልጆች በዚህ የጾም ሰዓት😢
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 10 ай бұрын
😂😂😂 በጣም ጉዱ እየባሰ መጣ እኛ ስር አሳብ ያለን ሰው አገራችን ያሳስበናል እነሱ ስለድግል ያስባሉ😅😂😂😂😂😂
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 10 ай бұрын
😂😂😂😂​@@MekedesMekedes-t9g
@RMetica
@RMetica 10 ай бұрын
@@MekedesMekedes-t9g እረ ተይኝ የናቴ ልጅ ሆይ ጉድ እንሰማለነ ገና 😭
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
አቦ ይግደላት😢😢
@RMetica
@RMetica 10 ай бұрын
@@sishaia6875 ተይ የኔ ዉድ አንፍረድ😭
@GebeyehuSeleshi
@GebeyehuSeleshi 7 ай бұрын
መልካም ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ በርታ አድኗቂህ ነኝ ::
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 10 ай бұрын
ወንድማችን አላህ ይርዳህ መዳኒት ፈልግ አይዞህ ያጋጥማል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 10 ай бұрын
በጣም አሳፋሪ ሴት ነሽ ትይ አትግፌው አይቀናሽም ትዳር በጣም ክብር ነበር አይች ግን በጣም አስፋሪ ነሽ ወንድማለም ጥበል ሂድ ወንድማችን 🙏 ደሞ አይዞህ ወንድማለም ኑሪልኝ 🙏
@etetewami9042
@etetewami9042 10 ай бұрын
😮😮 ሙሽራው አይዞህ ወደሴጣን ሳትሄድ ለፈጣሪ ስጣቸው።።ከዚች የበለጠችውን ፈጣሪ ይረዳሀል።።
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 10 ай бұрын
ሚዜ ተብዬው አበደ ጉዱ እዳይወጣ ዘለለ ይቺ ባለጌ ሴት ስርአት አልባናት ወድሜ ላአተ ያለውን ድግል ማርያም ትሰጥካለች አተ በንፁ ልብ ጠይቃት እሺ አይዞክ እግዚአብሔር ካአተጋር ይሁን ለሶም ልቦና ይስጣት አንድቀን ቆጭቶት ይቅርታ የምትልክ ጊዜ ይመጣል
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 10 ай бұрын
የስደት እህቶቸ እደት ናቹሁ አላህ ከክፋ ነገረ ይጠብቀን
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 10 ай бұрын
አሚን
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 10 ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين 🤲❤
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 10 ай бұрын
አሚንያረብ
@ElsabexiShuguxe
@ElsabexiShuguxe 10 ай бұрын
Amen
@Degista
@Degista 10 ай бұрын
አሜን❤
@hiwigaltewhado7573
@hiwigaltewhado7573 7 ай бұрын
የሴት ኣሳዳቢ ባሌጌ ነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ኣይዞህ ወንድሜ ፀበል ሂድ ፆሎት ኣድርግ ስገድ ትድናለህ ይህ ዓይነጠላ ነዉ እግዚአብሔር ያግዝህ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 10 ай бұрын
ሙቅ ዉሀ የተደፉባት ልጅ የት ደረሰቸ ያደረከዉ መልካም ነገር አይረሳም አንተን ማመን ከሆነ ሐቁን ይዘህ ነዉ ለዛ ነዉ የማምንህ
@getubest6908
@getubest6908 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የፊልም ቀረፃ ነው ወይ እግዚዮ!
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 10 ай бұрын
ምርጥ በለጌ ነች ትግስት አልባ
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 10 ай бұрын
😂😂😂
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ምርጥ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
Mert 😂😂😂😂
@taibataiba202
@taibataiba202 10 ай бұрын
ያሳቀይ ኮመት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 10 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 10 ай бұрын
አንደዚህ አይነት ቦታ ስትሄድ ተጠንቀቅ አይታወቅም ክፉ ጊዜ ነው አንተ ግን ጎበዝ ነህ
@Hanigs3yl
@Hanigs3yl 10 ай бұрын
አይ የዛሬ ጓደኛ መልሶ ጠላት ምስጥ መጥፎ መቀኛ ጓደኛ ነው በጣም ባለጌ ሴት ናት ብትፈታት ይሻልካል ለወደፊቱም ታምና አትቀመጥም ጓደኛው አሰርቶበት ነው ሊሁን ይችላል በአሁን ሰአት የቅርብ ሰው ነው ጠላት ወንድም ጸበል ሂድ ወንድም
@munamulu4998
@munamulu4998 10 ай бұрын
በእዉናቱ ቃል አጣዉላት በጣም ልባም ሴናት ቀሪዉ ዘመንሺ ይባረኪ ከልብ አያትሺ አሳዲጋሻለች
@ChdvgGhdvfcf
@ChdvgGhdvfcf 10 ай бұрын
በስደት የላችው እህቶቼ ሰላማችው ይብዛላችው ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ
@LovelyEspressoMachine-oi4pd
@LovelyEspressoMachine-oi4pd 10 ай бұрын
ልጁ በጣም አሳዝኖኛል ስልኩን ያስቀምጥ❤❤❤❤
@رهوه-ت9ت
@رهوه-ت9ت 10 ай бұрын
ፀበል ህድ እስክ ወንድሜ መርገታ ምናምን ኣትበል😢😢
@genethagos6789
@genethagos6789 10 ай бұрын
ይህች ሴት በመጀመሪያዉኑ አለሌ ነች ልጁን በየዋህነቱ ተጠቅመዉ ጉዳዩ እንደ አምላክ ያመነዉ ጓደኛዉ ነዉ ሰይጣን ዳሩ ምን ያድርጉ ዘመኑ የፈጠራቿዉ ናቸዉ:: ልጅቱ አለሌ ነች እናትና አባቷን የምታታል ወንበዴ ነችና ብትገባም አትጠቅመዉም ሰይጣን ስለሆነች ትቅርበት እሱ በፀበል ተፈዉሶ የየዋህ አምላክ የምትሆነዉን ይሰጠዋል::
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አዝናለው እግዚአብሔር ይክስሀል አንተ ወደክ ያመጣከው አደለም ጸበል ሂድ መሪጌታ ምናምን እያልክ ኮተት ውስጥ አትግባ እባክህ ጸበል ብቻውን ያድናል
@SimonKids-j3s
@SimonKids-j3s 10 ай бұрын
Betekekl yetmek yedenal
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
@@SimonKids-j3s ምንድነው መሪ ጌታ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 10 ай бұрын
ተመሰገን አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ፈጥሮ በቸረነቱ ለሚያኖረን እንደሀጤያታችን እንደበደላችንስላልከፈለን በእውነት እና ምን ይደንቃል በጦረነት ብንመታ እሳት አለመንደዱ የእረሱው ቸረነት ነው አዝናለሁ😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ ልጆችሽ በሀጤያት ወደቁ የዳቤሎስ መጫወቻ ሆኑ
@እረኛዪ
@እረኛዪ 10 ай бұрын
አይዙህ ወድሜ ያጋጥማል ግን ብዙ መፍቴሂ አለ ግን አንት አትሰበር
@BizuyeMm
@BizuyeMm 10 ай бұрын
ፀበል ይህድ እሶግን የሆነች ነቀዝ ነች ተዋት እግዚያብሔር የመረጠልህን ይሰጥሀን
@EmebetEmebet-b7h
@EmebetEmebet-b7h 10 ай бұрын
እድሜ ከሠጠን መቸም እማይሰማ የለም ወይዘንድሮ ምነዉ ሴቶች አይን አዉጣ ሁን እጭ😂😂😂😂
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 10 ай бұрын
ሢጀመረ ይች ቨረጂኒቲዋን እደት አዳቆየችው ይገረማል የዘቀጠች ጋጠወጥ ለሰው ክብረ የሌላት ባለጌነች
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 10 ай бұрын
ዘንድሮ የማሰማው ነገር የለም ጉድ ጉድ አረ ተውው😂😂😂🤔🤔🤔🤔
@ሄኖክቲዮብ
@ሄኖክቲዮብ 10 ай бұрын
አለመቻል ከሆነ ማለትም ያለመቆየት ችግር ከሆነ ወይም ያለመጠንከር ችግር ከሆነ መፍትሄ አለው ግን ከዚህ ውጭ ከሆነ ፀበል ነው መድኃኒቱ ፀበል ውሰዱት
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 10 ай бұрын
ዘላለም እንደዚህ አይነት ቦታ ስትገባ ተጠንቀቅ ቢያንስ ከመግባትህ በፊት ቦታውን ማወቅ አለብህ መክንያቱም ጨለማ ነገር ነው እራስህን ጠብቅ
@NNNUUUNN
@NNNUUUNN 10 ай бұрын
ዘሌ እንዴት ነህ ዳኒ ብራስኮ ነት ሔዶ ነው?????
@mierafteshager10
@mierafteshager10 10 ай бұрын
እባካችሁ ሲጀመር ትዳር እቃቃ አይደለም በፈለገን ጊዜ ገብተን ሲደብረን የምንወጣበት መጀመሪያ ከመጋባታችሁ በፊት እርስ በርሳችሁ መዋደዳችሁን መቀባበላችሁን እርግጠኛ ሁኑ ቤተሰብ ግፊት እናት አባት ለማስደሰት ብቻ ብላችሁ አታግቡ ምክንያቱም ትዳር እግዚአብሔር ያከበረው ጥምረት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየው ይላል ቅዱስ ቃሉ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ
@y9gh956
@y9gh956 10 ай бұрын
ምን ያህል አዳ ታግሰሸነዉ 😢😢😢 አይዛህ ወንድም እንድህ ያለ ነገር ያጋጥማን😢😢
@GFg-uj2gv
@GFg-uj2gv 10 ай бұрын
ሢቀጥል እሱን ባታገቢ ዝብለሽ ቁጭብለሽአልነበር ምንትመሥላለች በአላህ ወላሂ ፁሁፍአልወድም ምክንያቱም ያሣቤን አገልፀልኝም በጣምነውያናደደችኝ የፈላባት እኔሴትነኝ ግን የሌሌነውያቃጠለችኝ
@ifj8189
@ifj8189 10 ай бұрын
ገና ቡዙ እሰማናልን እናያለን ብቻ እድሜ ና ጤና
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 2 ай бұрын
Zelalem zegeye 💪💪💪yena Abesa ken sew E/g yetebekek
@Umnayf
@Umnayf 10 ай бұрын
ምን ልበል ግራ ገባኝ እኮ ቀጣዩ ዘመን ምን ይሁን😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@elduqueen8028
@elduqueen8028 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ShewangzawAlegna
@ShewangzawAlegna 5 ай бұрын
ዳካ የንስር ጋዜጠኛ የጀግና ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 10 ай бұрын
ሲጀመር ከሚዜው ጋር ይዋደዳሉ እንጂማ ለዚህ ምክንያት አድርጋት አትሄድም
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 10 ай бұрын
ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ ልቤ በበጣም ተስብሯል ባሏ በጣም አሳዘነኝ መታገስ ነበርባት ግን ከሜዜው ጋር ነገር አላት ባለጌ ናት
@romangina5121
@romangina5121 10 ай бұрын
በርግጠኛነት ጎደኛው መአተት አርጎበትነው የምር ልጅ አሳዘነኛኛኛኛኛኛ😢😢
@jackpark3349
@jackpark3349 9 ай бұрын
ይቼ ያንተ ሜስት አይደለችም ሴተኛ አዳሪ ነች አይዞህ እግዜአብሔር ያንተ የሆነውን የሜበጅህን የልቦናህን ያሟላልህ❤❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
ከልብስ እስከ ሽማግሌ ያወጣው ወጩን ቁጭ ታድርግ ከዛ ብህግ ትያዝ እዳውም ሚዜው አስደግሞበት ይሆናን እሳም ያልተገሠዘች ሴት እኮ ያዳግማን ለምን ትእግስት አላረገችም😢😢ወይኔ ልጁ ሲያሳዝን
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በቃ የተሻለችዉን ይስጥህ ወድማችን አይዞህ የዛሬ ጎደኛ እድህ ነዉ
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 10 ай бұрын
የመምህር.ተሠፋየን.ገጠመኚ.አዳምጥ.ወንድሚ.ፀበል.ተጠመቅ.ግዝያብሔር.ይርዳህ😢😢
@BerhanuGebremichael-su9pv
@BerhanuGebremichael-su9pv 9 ай бұрын
ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይጠብቃችሁ። በፀሎታችን ማሃል መርሳት የሌለባችሁ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይሰዉራችሁ
@Mulutahtaka
@Mulutahtaka 10 ай бұрын
እደው ምን አለ ብት ታገስ ለባሏ ይች እርካሽ ሴትልጅ የባሏን ጉድ ታግሳግብ ማድረስ ሲገባት ይች እርካሽ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 10 ай бұрын
ሴቷ ባለጌ ናት ባሏን በህክምናም በሥነልቦናም መርዳት አለባት ሲጀመር የወንድ ኃደኛው ጋ መሔድም የለባትም ነበር ብዙ ጥራለት የማይድን ቢሆን እራሡ እሡን ሣትፈታ ከሌላ ወንድ ጋ መሔድ የለባትም
@SinboneSinbone
@SinboneSinbone 10 ай бұрын
Bayee balagotaa.sin lachuu. Biyyaa kenyatii minzee jechun. Obolesaa jechudhaa..safuu 🙅🙅🙅🙅
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 10 ай бұрын
Safuu
@safia1290
@safia1290 10 ай бұрын
Qube jaara jaalatu tanna atis akkuma anna hin betu 😂 Gurban rakko qaba yaala barbachisa namiti rakko qabdi intaali takka wogga 3 wojin jirte wly osoo guyya wojin jirtan inni rakko qaba garu ishen obsa qabdi wly naa ajjiba'e video sani laale
@AmidaMuhammad
@AmidaMuhammad 10 ай бұрын
😂😂​@@safia1290
@blenberhan3785
@blenberhan3785 10 ай бұрын
አረመኔ ነች ክብር የሌላት ወራዳ ባለጌ አይገልፃትም
@AyeleBeru
@AyeleBeru 2 ай бұрын
አር. ምብትዋነው. ብግዛ. እምሰዋ
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ድንገት የሰማነው የሞት ዜና!!
27:28
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 169 М.
በሰርጉ ቀን የተሰወረው ሙሽራ!!
45:37
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 250 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН