#MUAZ

  Рет қаралды 2,039,565

Muaz Habib - official

Muaz Habib - official

Күн бұрын

የአላህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን ውድ የዩቱብ ቻናሌ ተከታታዮቼ አሏህ ነው ጌታዬን በማዳመጥ ውድ አስተያየቶን ያስቀምጡ
#MUAZ HABIB || ALLAH NEW GETAYE NEW NESHIDA ሙዓዝ ሀቢብ || አዲስ ነሺዳ አሏህ ነው ጌታ...
• #MUAZ HABIB || ALLAH N...

Пікірлер: 814
@mesay4210
@mesay4210 9 ай бұрын
am from Christian I love it this song ❣️
@sebrina-g2k
@sebrina-g2k 5 ай бұрын
ቨቨፀፈቨቨቨቨ
@yosefmatiwos
@yosefmatiwos 5 ай бұрын
​@@sebrina-g2k😊
@AbuMaher-nk7ly
@AbuMaher-nk7ly 2 ай бұрын
😢uetlfgpmn❤ohngoqdfnhd
@Tamam353
@Tamam353 2 ай бұрын
Qq ​@@sebrina-g2k
@HashemHashem-tj1qm
@HashemHashem-tj1qm 29 күн бұрын
song😂😂😂
@Aman-tewedaju-2
@Aman-tewedaju-2 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ በቅርቡ ወደ እስልምና የመጣሁ ወንድማችሁ ነኝ 😘
@Joharmohamed-r3u
@Joharmohamed-r3u 6 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤
@tsadikuhussen3689
@tsadikuhussen3689 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@RukiyaRuki-ov8np
@RukiyaRuki-ov8np 6 ай бұрын
ማሻ አላህ❤😭🌹👍🎉🙏
@HawaYishawYishaw
@HawaYishawYishaw 5 ай бұрын
Hi
@omexaapp3062
@omexaapp3062 5 ай бұрын
wellcome habibi may Allah bless you.
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እስቲ ዱአ አድርጉ ለሀገራችን ሰላም አሏህ ያስፍንልን ያረብ ☝🇪🇹😭😭
@LdetZewdie-sl8rf
@LdetZewdie-sl8rf Жыл бұрын
አሜን
@MohamedzeyenAhmed
@MohamedzeyenAhmed 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial Жыл бұрын
ድንቅ ሥራ ማሻአላህ 🙏 ሙአዝዬ ወደፊት
@WorabeTube
@WorabeTube Жыл бұрын
አላህ ነው ጌታዬ! ❤
@sofii3558
@sofii3558 Жыл бұрын
የህይወት መክፋት ሲያብከነክነኝ ማን ካንተ ሌላ መጠጊያ ሆነኝ😢 አላህዬ❤
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 23 күн бұрын
😢😢😢😢
@SualihMohammedOfficial
@SualihMohammedOfficial Жыл бұрын
ወንድሜ ወላሂ ከቃል በላይ ነው ሁሌም ከፍ በል😍😍
@SiifanHasu
@SiifanHasu Жыл бұрын
Kkk kaff yibal gin allah yastekaklilin lamin music masariya asfalege?
@YusraMohammedjemal
@YusraMohammedjemal Жыл бұрын
Ewnet new
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
❤ያረቢ❤🎉🎉እንኳን ለአዲሱ አመት 2016 ዓ.ም በሰላም በጤናና በፍቅር ከመላ ቤተሰቦቻችሁ ፣ የፍቅር አጋራችሁ አልያም ወዳጆቻችሁ ጋር አደረሳችሁ እያልን መጪውን አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ እና ተነሳሽነት ከእኛ ጋር ታሳልፉ ዘንድ በግራ በኩል ያለውን ፕሮፋይል ፎቶ በመንካት ዛሬውኑ ቤተሰባችን ትሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል! 🎉መልካም አዲስ አመት🎉
@abuilhanteslim2958
@abuilhanteslim2958 Жыл бұрын
Allah kekefta yetalke denkoroo
@Haya-jd9hj
@Haya-jd9hj Жыл бұрын
@asrarmuazasrar2111
@asrarmuazasrar2111 Жыл бұрын
ወላሂ በቃ የውስጤን አወራህ አመሰግናለሁ ሙአዛ ክላሲካሉ ብቻ ቢቀር እጂ ሁሉ ነገሩ አጂብ ነው ወላሂ አላህ ነው ጌታዬ🤲😔😔😔😔😔😔😔
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim Жыл бұрын
አላህ ነው ጌታዬ❤ሙአዜ አንተን አለማድነቅ አልቻልኩም!👏👏 አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ🥰
@AbdulmajidaMahamad
@AbdulmajidaMahamad 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@abdulazizjabir6622
@abdulazizjabir6622 Жыл бұрын
ሙዚቃውን ብትተወው አሪፍ ነው ሙአዝ ድምፅህ ብቻውን በቂ ነው ሙአዚ ወንድሜ ጥበብ ጠርታሀለች በሙዚቃ መታጀብ አያስፈልግህም ዋናው ለማስተላለፍ የሞከርከው መልእክት ነው ለሱም አላህ የሰጠህ ድምፅህ በቃነው
@hamzayusuf5342
@hamzayusuf5342 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@AliHamid-h6u
@AliHamid-h6u Жыл бұрын
Awo❤❤
@nuremohammad6325
@nuremohammad6325 Жыл бұрын
Betak music kemadamat ya bezu wetatohe ya gelagela nw
@GetuRidek
@GetuRidek Жыл бұрын
ወዳጄ ወጥ ያለ ጨው ሽንኩርት ዘይት ቅመም ይጣፍጣል? መል እክቱ ላይ ለኔ v_8እየተንደላቀቀ ከሚነዳ ዳኢ ነሺዳ ዘፈን ነው ከሚል የ ሙአዝ ቀልቤን ያረጥብልኛል ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ
@Oumer-n2e
@Oumer-n2e Жыл бұрын
የጅል ምክር ለጅል ነው የሚሰራው😂
@DigafuArfichiArficho
@DigafuArfichiArficho 9 ай бұрын
I'm Christian I love this is song❤ Allah my lord 💞💞❤
@LokoDalecha
@LokoDalecha Жыл бұрын
አግዛብሄርን የሚገርም ነሺዳ❤❤❤❤ ሙአዝ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 2 ай бұрын
ልበ ቀና ❤
@SakinnSk
@SakinnSk Жыл бұрын
ማሻሏህ ምርጥ ሰራ ነዉ ሙአዙ አወ አላህ ነዉ ጌታችን አልሀምዱሊላህ❤❤❤
@AmelAbebayehu
@AmelAbebayehu 8 ай бұрын
In kirisitan negn gin nashidahi bexam sile mimechegn iyalekesiku isemalehu Allah Kate gar yihun
@mycat2879
@mycat2879 Жыл бұрын
ስለ እዝነቱ፣ ስለ ቸርነቱ፣ እንዲሁም ስለ ሁሉም ሲፋዎቹ ልክ እንደዚህኛው ምርጥ የሆኑና ረጋ ብለው ሚያረጋጉ ነሺዳዎችን በብዛት እንፈልጋለን፣ ሙዐዜ ❤
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ሀቢብቲዬ በአላህ ደምሪኝ
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
አለህ ነዉ ጌታችን አልሃምዱሊላህ🎉🎉
@MuktarAli-kk7mj
@MuktarAli-kk7mj 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@HussenAhmed-yf7xy
@HussenAhmed-yf7xy 3 ай бұрын
ፈትየ አህመድ
@abdiakebe2015
@abdiakebe2015 Ай бұрын
ማሻ አላህ
@yisakgat5252
@yisakgat5252 10 ай бұрын
i am christian but i cant stop listning this song God bless you
@B...T-v3x
@B...T-v3x 8 ай бұрын
Me to❤❤❤
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 Ай бұрын
ማሻ አላህ ድምፀህም ግጥሙ አሪፍ ነበረ የሙዚቃ ማሳሪያ ዘይኖረው ጥሩ ነበር
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
ሙአዝ ማሻ አላህ አንተ ነሺዳ ከጀመርክ ዘፈን እንዳንሰማ ሰበብ ሆነህናል ያንተን ነሺዳ ከልቤ አቅሌን ሰብስቤ ነው ግጥሙን ደጋግሜ የምሰማው ወላሂ ያስለቅሳል ውስጣችንን ብናዳምጥ ሁላችን ጋር ያለ ስሜት ይፈጥራል ብቻ አላህ ረጅም እድሜ ወፍቆህ እኛም በአዳዲስ ስራዎችህ አብረን የምንቆይበት እድሜ ይወፍቀን።
@mohammedlalem4771
@mohammedlalem4771 Жыл бұрын
yes, u r right i fill like u .we need more & more.
@Siyu-w2e
@Siyu-w2e 9 ай бұрын
Muaye Allah yerdak
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 9 ай бұрын
❤❤እኔ ራሱ ከሙዚቃ ያራቀኝ የሙአዝ ሀቢብ ነሽዳ ነዉ አላህ ይጨምርልህ ትችላለህ 👌👌👌
@mimiyemeru669
@mimiyemeru669 Жыл бұрын
በለቅሶ ጨረስኩት ወላሂ ያለ አንተ ማን አለኝ ያረብ ሁሉን ራህመት ባንተ አገኘሁት አልሀምዱሊላህ
@LazezMohammed-b5c
@LazezMohammed-b5c Жыл бұрын
ለጥበብ ነው የተፈጠርከው ማሻ አላህ❤❤❤
@hlimaahmed
@hlimaahmed Жыл бұрын
ያማረ ድምፅ እያለው ኪላሲካር ማለቴ የሙዚቃ መሳራወች መጠቀም የለበትም ጭራሽ ዘፈን እኮነው አላህ ይጠቅቀን ከደነዚህ አይነት አዲስ ነሽዳ እያሉ ህዝቡን እያጣመሙ ነው ምን አይነት ግዜ ደርሰናል አሄረ ዘመን መጨረሻችነን አተው አሳምርልን 🤲🙏😭😭😭
@LiyaShamil
@LiyaShamil Жыл бұрын
​@@hlimaahmed አህሏት ልቦና ይስጥህ አንቺ እራስሽን በደንብ ፈቲሺ ያለሽበትን መንገድ እና መልሱን ታገኛለሽ ሁሌ በሰዎች ኮመንት ስር መርመጥመጥ ይቅርብሽ አያዋጣሽም ከተመቸሽ በውቀቱ ተማሪ ከልተመቸሽ አሳሊፊው እሺ ይሄ ያዋጣሻል እህቴ❤
@semir6757
@semir6757 Жыл бұрын
Tibeb le shemachoch newa
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 9 ай бұрын
የምር አወ ሙአዝ ልዩ ጥበበኛ ሠዉ ነህ አላህ ይጨምርልህ❤👌
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱብሐናክ ያከሪም ያለ አንተ ማን አለን ይቅር በለን ያወዱድ❤ጀዛካላሁ ኸይር ወንድም ሙአዝ ሐቢብ❤
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 Жыл бұрын
It’s my life history.... Keep going bro 🙏🙏🙏
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 Жыл бұрын
ያሰብኩት ባይሰምር እደፈለኩት ቢያመልጠኝ ከጀ ጉያ ያኖርኩት ሀዘን ቢወርሰኝ የድንገት ደርሶ አላሳልፍም እንባ በለቅሶ 😍😍
@natisepena3576
@natisepena3576 Жыл бұрын
የተረጋጋ ነገር እኮ ደስ ይላል። ውስጣችንን እንድናይ ወደ ፈጣሪም እንድንመለስ እንድናመስግን ። ብቻ ያረጋጋል። ምርጥ ስራ ነው።
@seidtadesse7251
@seidtadesse7251 Жыл бұрын
ሙአዝዬ, በእስልምናቺን የተፈቀደውን ነሺድ አይነት, የዘመኑ የሙዚቃ መሳሪያ ይሆናል አይሆንም, የትኛው ነዉ ሚሆነው, ማይሆነውስ... አሊሞችን መጠየቅ, ቁርዐን, ሐዲስን ብቻ መከተል.... ወ ዘ ተ.... ካንተ ባላውቅም. ስራህ እንዳይበላሽ. በተርፈ አንደኛ ነህ..❤❤❤
@AhmsdAragawu
@AhmsdAragawu 6 ай бұрын
Ahmed
@AhmsdAragawu
@AhmsdAragawu 6 ай бұрын
Ahmed
@ZzzzZzz-ps7gn
@ZzzzZzz-ps7gn 7 ай бұрын
ደጅህን አልሪቅም አላህ ሆይ❤❤❤❤❤❤
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 Жыл бұрын
የሂወት መክፋት ሲያብከነክነኝ ማን ካንተ ሌላ መጠጊያ ሆነኝ ❤❤ አላህዬ ያኖረኝ ያንተ ፍቅር ነው
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc Жыл бұрын
የሙዚቃ መሳሪያው ምን አስፍለገ
@esmaelseid4510
@esmaelseid4510 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ለሙአዝ ድንቅ ስራ 🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 Жыл бұрын
መልክቱ ልክ አይዴለም እያልኩ አይዴለም ሸይጦን እያሳሰቀነው ምገድ የሚይያስለቅቀን እባካችሁ ሙነሽዶች አረንቁ ያለ ሙዚቃ መሳራ የሚሰራ በአሁን ስአት ፋራ ነው የተባላችሁ እኮ ነው የምትመስሉት በአላህ እስኪ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠር ጀባሩ አይቸገረውም ሀገራችንንም ሰላማን ያምጣልን ያርብ
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 Жыл бұрын
በላህ ይሁንባችሁ ጥፋት እና ትክክሉን ለይታችሁ እው መልክቱ በጣም ለሰው ልች ሁለተኛ እድነሳ በአላህ ላይ ተስፋ እዳይ ቆርጥ ያረጋል ነገር ግን የሙዚቃ መሳሪያ ምን የሚሉት ነው አረ ወዴት እየሄድን ነው ከቀን ወዴ ቀን እየተበላሸን ነው ወላሂ የችን መልክት የምታነቡ ሙስልም እህት ወድሞቼ ከመጀመሬያ ጀምሩና የት እዴደረስን እዩት በአላህ
@እሙዩስራ
@እሙዩስራ Жыл бұрын
መሸአላ ትላላችሀሁ አ ኡዙቢላ አተ ጠብቀን አታፍርም አተግን በሙዚቃ መሳሪያ አላህ ይመልስህ ምንም አልልህም
@Ceehm4832
@Ceehm4832 Жыл бұрын
ወንድም ሙዓዝ ክላሲካው ቢቀር
@mubetaju9699
@mubetaju9699 Жыл бұрын
ወላሂ ከሙዚቃ ጋር ምን ልዩነት አለው? እስቲ ለአላህ ብላችሁ ንገሩኝ...በሱ ምክንያት ሌላ ሙዚቃ ማድመጥ እየጀመርኩ ነው እኮ😢
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ያረቢ! አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን ማሻላህ! እስኪ ለአላህ ያላችሁን ፍቅር በ LIKE 👍 ግለፁ
@zuzu8077
@zuzu8077 Жыл бұрын
የዩጩፋ መዝሙረ ነው የሚመስለው ግጥሙ እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ይገልጣል ግን ሙሀዜ የሚዚቃ መሳረያ ባትጠቀም የድሮ ነሺዳዎቹህ አሪፍ ነበረ አሁግን ሙዚቃ ነው እየለቀክልን ያለኸው😣
@ሩቅያየኡስማን
@ሩቅያየኡስማን 9 ай бұрын
እኔ ለስም ሙስልም ነኝ ግን አንድም ቀን ስለእስልምና አውቄ አላውቅም የናተን ነሽዳ ስሰማ ውስጤ ይረበሻል እኔ አውን ሙስሊም ነኝ ብዬ አስባለው አሁን ላይ አላህምዲሪላ ቀልቤን ሰብስቤ እስልምናዬን አጥብቄ ይዣለው
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Жыл бұрын
ክላሲካሩ ቢቀር እኮ በጣም ቆንጆ ነሺዳ ነበር 🥺🥺🥺
@abdukadralye7541
@abdukadralye7541 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ሙአዝዬ ከተቻለ ክላሲካዉን ብተወዉ ጥሩነው።
@MunithaGirma
@MunithaGirma Ай бұрын
አንተ ምታወጣቸው ነሺዳዎች በጣም ነው የምወዳቸው💖💖💖 ልብ ራሱ ይነካሉ
@hayet8663
@hayet8663 11 ай бұрын
ማሻአሏህ አላህይጨመርልህ ወንዲማችን አሏህ ነው ጊታዬ ማነዉ እንደኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውስጡ ህመም ያለው ያረቢ😢😢😢😢አሏህ ነው ጊታዬ
@سعيدهسعيده-ز4ل
@سعيدهسعيده-ز4ل 8 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hodanlaki3759
@hodanlaki3759 Жыл бұрын
ምንአለ በአላህ ሙዚቃ ባተርግበት ሱበሀን አላህ
@nejatnejat7385
@nejatnejat7385 Жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ረበልአለሚን አሏህ ነው ጌታየ
@SAMRAyouTube
@SAMRAyouTube Жыл бұрын
ግን ግን ግን ወንዴሜ ሙዝቃ ነው የምማስለው ግን ከአፍህ አንዴ አበትህ የምወጠው በጠም ደስ ይላል ግን ክለስካው የሙዝቃ ነው የምማስለው ታጣቃቅ ጡሩ ስረህን አታበለሸው ወንዴሜ አለህ ይጠብቅህ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Жыл бұрын
አላህ ነው ጌታየ አልሀምዱሊላ ሙስሊም አርጎ እደፈጠርኝ ሙስሊም አርጎ ይግደለኝ ግን የሙዚቃ መሳርያ ቢቀር ወሰደብህ
@SofanitWondesen
@SofanitWondesen 4 күн бұрын
የልቤን ሁሉ ደስ በሚል ሁኔታ ገለፀከው ማሻአላህ ወንድሜ❤❤
@montaawole9908
@montaawole9908 Жыл бұрын
ጪረሺ በለሀሰ ወለእ ዘፈነው ምመሲለው
@Abubeker_Emran
@Abubeker_Emran Жыл бұрын
muazan yametewadut like❤
@MohammedZeyin-b7d
@MohammedZeyin-b7d Жыл бұрын
ክላሲካሉ በጣም የተጋነነ ሆኗል ግጥሙ በጣም ያምር ነበር ግን ክላሲካሉ ለዛዉን አጥፍቶታል
@እሙዩስራ
@እሙዩስራ Жыл бұрын
አላህን ለቀ ቅ አርገህ ወደሙዚቃህ ህድ አላህ ባተ አፍ አይነሳም ማፈሪያ
@Muhaba-Hairu-Teyime
@Muhaba-Hairu-Teyime Жыл бұрын
አዳምጣችሁ አሽቃችሁ ስጨርሱ ሙዚቃ ምናምን የምትሏት ነገርስ
@semuran8141
@semuran8141 Жыл бұрын
አይባልም መልካም ንግግር ሰደቃ ነው::መልካም ንግግር ሰዉን ይቀይራል
@meryemhijabi498
@meryemhijabi498 Жыл бұрын
እወድሀለሁ!!!!! በቃ ይሄን ብቻ ነው ማለት የምችለው ኡፍፍፍ❤❤❤
@AminaEshetu
@AminaEshetu Ай бұрын
Masha, Allah,wode,fiti, hidiiiii ❤❤❤❤❤😘
@hanansolomon8721
@hanansolomon8721 10 ай бұрын
ewnt new ahlla new getaye betly Lene yargew cekal belay new cemanm belay tebkay dagnaye wase new ewnt getaye
@KhalidYasin-gp4pf
@KhalidYasin-gp4pf Жыл бұрын
ለ 16 ደቂቃ ድምፅ ተዘግቶ ነበር
@firsthijrah2010
@firsthijrah2010 Жыл бұрын
Amazing performance! Muaz’s talent shines through brilliantly. Just a heads-up, there might be some room for improvement in the English subtitles. Keep up the great work!"
@Hikukiya
@Hikukiya 7 ай бұрын
መልዕክቱ ደስ ይላል ግን ድብን ያለ ሙዚቃ ይመስላል
@LinaAliMohammed
@LinaAliMohammed Жыл бұрын
ማሻአላህ ሆሌም ያአንተ ደጋፊ ነኝ ግን ሙዚቃሆን ብታስቀር ይበልጥ ያረካል❤❤
@AbduTamem-vv6zg
@AbduTamem-vv6zg Жыл бұрын
ነሺዶችህ ሁሉም ምርጥ ናቸው ይሄኛው ግን ተለይቶብኛል ብሰማው ብሠማው አልሰለች አለኝ ሠምብት ወንድሜ
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Жыл бұрын
ኣላ ነው ጌታዬ ምርጥ ስራ ነዉ🙏🙏🙏
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ኧረ ይስተካከል አላ አይባልም አሏህ
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Жыл бұрын
አሏህ ነው ጌታዬ
@adnanahmed1449
@adnanahmed1449 Жыл бұрын
habibi masha Allah ድምፅህ በጣም ያምራል ግን ከ ይቅርታ ጋር እሄን classical ትኒሽ ብቀነስ
@seewickalex
@seewickalex Жыл бұрын
Good timing, this is what I needed to hear may almighty reward you dear Muaz❤
@fetimoha8135
@fetimoha8135 Жыл бұрын
Same here 😢
@ajuttii5915
@ajuttii5915 Жыл бұрын
ለምንድነው ባዳምጠው ባዳምጥ አልጠግብ ያልኩት🤔 አላህ ነው ጌታዬ በትክክልም የሱ ባሪያ ነኝ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ከሱ ሆኖ ምንም አይጎልብኝ 🤗 አላህ ነው ጌታይ ስቆሽሽ ሚያጠራኝ 🥰❤
@GXx-ty8tv
@GXx-ty8tv 7 күн бұрын
አላህ ነው ጌታዬ አልሃምዱሊላህ
@Sofiya-v4e
@Sofiya-v4e Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ስራ ነው በጣም ወድጄዋለው በጣም እናመሰግናለን በርታ
@Craftwithme-h3s
@Craftwithme-h3s Жыл бұрын
Allah is my lord ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@Hikukiya
@Hikukiya 7 ай бұрын
ምርጥ ነበር ግን ክላሲካሉ ሙዚቃ አስመሰለው በድምጽሕ ብቻ ቢሆን ምርጥ ነበር፣👌👌👌👌
@ሙነመሀመድ
@ሙነመሀመድ 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልክ ሟዝ
@ሙነመሀመድ
@ሙነመሀመድ 6 ай бұрын
ከነሺዳክ የተለየብኝ ሟዝ አላህ ነዉ ጌታዬ የለቀከዉ
@retaamare
@retaamare 2 ай бұрын
Christian ny gin btam now leban yenakny
@nurajemal5722
@nurajemal5722 Жыл бұрын
Be vocal becha seraln plis🙏
@izedinkadi4774
@izedinkadi4774 Ай бұрын
ካለሁበት ነገር ጋር መገጣጠሙ ለፍቶ መና ብቀር... ማን ካንተ ሌላ መጠጊያ ሆነኝ አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር
@et-cu5lc
@et-cu5lc Жыл бұрын
አላህ ነው ጌታዬ❤🎉
@rahmarahma2632
@rahmarahma2632 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FayesaUrgecha-m3n
@FayesaUrgecha-m3n Ай бұрын
በቃ ለኔ ነው የተፃፈው ይሄ ነሽዳ። በቅርቡ መንታ ልጆቼን ዐትቻለዉና፡ልቤ ተሰ ብሮ ነበረና በቃ ወደ ስላስተጋውት ሰብርያለው
@sekinaali7897
@sekinaali7897 Жыл бұрын
#አላህ_ነዉ_ጌታዬ❤❤❤❤
@Mediyyy
@Mediyyy 6 ай бұрын
ግንኮ መልዕክቱን ለማስተላለፍ ድምፅ ብቻ በቂ ነበር like ሙንሽድ መሀመድ አወልሳላህ የሙዚቃ መሳሪያው እጅግ አላስፈላጊ ነው
@ethiomedics2580
@ethiomedics2580 Жыл бұрын
የእንግሊዝኛውን ሰብታይትል በአግባቡ አልሰራችሁትም። ካልሆነላችሁ ብትተውት ይሻላል።
@ቅድሚያለተዎሂድ
@ቅድሚያለተዎሂድ Жыл бұрын
ስብስክራይብ አረኩህ እስኪ ልይህ ሙአዚ ብዙ ነሽዴ የሙዚቃ መሳርያነው የሚጠቀመው እያሉህነው አስተካክል በድምፅብቻ የኔ አህባሽ የሸይኽ ደረሳ
@ousmanmj8594
@ousmanmj8594 Жыл бұрын
ጥሩ ነሺዳ ነበር . የቋንቋ ሰው ማማከር ነበረብህ ትርጉሙን ከመስራትህ በፊት:: አሁንም ከቻልህ ትርጉሙን አንሳው totally ስራውን ነው ያሾቀብህ
@osmansebsibe2824
@osmansebsibe2824 Жыл бұрын
Subtitle መኖሩ ጥሩ ነው ሁሉም እንዲረዳው
@ibrahimyasin2345
@ibrahimyasin2345 Жыл бұрын
ላንተ ለማድነቅ ቃላትን ያጥሩኛል ኣላህ ነው ጌታየ❤❤❤❤❤
@መሀመድደበበ
@መሀመድደበበ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ልበልህ ወንድሜ በቃ ዝም ልበል የምለውን አጣው ወላሒ አላህ ነው አላህ ጌታዬ
@gjfgcvz4sfhgjgg929
@gjfgcvz4sfhgjgg929 8 ай бұрын
Nashidaa afaan oromoo nu gudhii muaz habib❤❤❤ sagale te bayyee jalanna 7:13
@seadakedir2539
@seadakedir2539 Жыл бұрын
አሪፍ ሙዚቃ ነው።🙂🙄
@gada5tube933
@gada5tube933 Жыл бұрын
Masha Allah what a beautiful nashid
@baharudesu9963
@baharudesu9963 Жыл бұрын
መሳሪያ ባይኖተዉ ደስ ይለኛል
@samuhhusen3977
@samuhhusen3977 Жыл бұрын
Sah engnam baye norew des yelenal
@samuhhusen3977
@samuhhusen3977 Жыл бұрын
Sah engnam baye norew des yelenal
@MohamettenaZuber
@MohamettenaZuber 6 ай бұрын
Masha allh my friend you are going on the right way
@SamsungA04-nt7gw
@SamsungA04-nt7gw Жыл бұрын
እረ ወድሜ እረ ኮመታተሮች አላህ ቀልባችሁን ይመልስላችሁ ያአላህን ስም እያነሱ ሙዚቃ ላህለዉለዉላ ቅወተልቢላ
@AbdusemedHilal
@AbdusemedHilal Ай бұрын
በአሊሞች ስተለግጥ አስጠልተህኝ ነበር ግንእቺ መንዙመ ተመችተኝልች አለህ ነውጌተዬ
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m 9 ай бұрын
ልክ እንደሙዚቃነዉ ለካ
@Tutu-f4h
@Tutu-f4h Жыл бұрын
ሙአዝዬ ዚበዛ ትመቸኛለህ! ግን ይህችኛዋ track በምንም መስፈርት መንፈሳዊ ናት ልትለን አትችልም። just like any ዘፈን
@ኡምኒያ-ጀ2ጨ
@ኡምኒያ-ጀ2ጨ Жыл бұрын
ሳህ አላህ ነው ጌታዬ ሙአዝ ምርጥ ነሽዳ ግን መሳሪያው እውነት የሙዚቃ ነው????ከሆነ አላህ ያስተካክልህ
@nuriyayakob-go1nr
@nuriyayakob-go1nr 4 ай бұрын
Awo wallahii allah new❤❤❤😢
@omexaapp3062
@omexaapp3062 5 ай бұрын
ዛረ ነው የሰማሁት ግን አሁን ለ 5ኛ ጊዘ loop እያደረኩ እየሰማሁት ነው
@Kነኝየአብደሪዋ
@Kነኝየአብደሪዋ Жыл бұрын
ያሰላም ያሰላም አሏህ ይጨምርልክ ዉንድሜ❤❤❤❤❤ 😢😢😢😢😢
@ekramtamam2682
@ekramtamam2682 Жыл бұрын
ከዛ ከቸለማ ያወጣሀኝ አቤት ሙስሊም መሆን መታደል ነው አላህ ነው ጌታዬ❤❤❤
@Kነኝየአብደሪዋ
@Kነኝየአብደሪዋ Жыл бұрын
🧡🧡🧡🧡💜💜💜@@ekramtamam2682
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 9 ай бұрын
"አላህ ነው ጌታዬ" ትልቁ መልዕክት ❤❤❤
@Romani-s5j
@Romani-s5j 2 ай бұрын
Yar biiiikoo❤❤❤❤❤❤❤
@NejatYesuf-o7z
@NejatYesuf-o7z Ай бұрын
ወላህ ይሄ ንን ነሽዳ ሐራም መሆኑን እያወኩኝ እየሠማሁትነው ለምን???
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 Жыл бұрын
መሻአላ መሻአላ መሻአላ በርታ ወንዲማችን 👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😊
@abubakermohamed5305
@abubakermohamed5305 4 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የሚለውቀጥልብት የሚጫጫው ይጫጫ እወድሀለሁ
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 58 МЛН
Ustaaz Raayyaa Abbaa Macca 37ffaa
45:54
Raayyaa Abbaa maccaa official
Рет қаралды 1,8 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН