Tofik Yusuf - Shafaye || ቶፊቅ ዩሱፍ - ሸፈዐዬ (Official Music Video)

  Рет қаралды 550,879

Tofik Yusuf

Tofik Yusuf

Күн бұрын

Watch Tofik yusuf music video ‘’ Shafaye ሸፈዐዬ ‘’ ቶፊቅ ዩሱፍ
connect with Tofik Yusuf:
Tiktok: / tewfiq225
Instagram: / tofikyusufm
Official KZbin: / @tofikyusuf
Facebook: / tofikyusufm
Official Website: www.tofikyusuf.com
Credit:
Lyrics: Zahid Iqbal
Melody: Tofik Yusuf
Mixing & Mastering: Mohammed Raju
Special Thanks:
Husni Abdela ( Drilis Restaurant)
Al Bukhari Brand Collection
Roza Mohamed Idris (ንግስት)
Lyrics:
[…ሸፋዓዬ ነቢ ዋሴ ጠበቃዬ…ያ ረሱለሏህ!
አስታራቂ ኖት ሸምጋዬ …ያ ሐቢበሏህ]
**
ሁሉም በጭንቀት ሲናወጥ
ሲተረማመስ መኽሉቁ፣
ግለቱ በላብ ሲያጠመቀው
የማሕሸር ነዲድ ለበቁ።
ያን’ቀን ነው ወዳጅ ሚከፋው
በቂያም በፍርዱ ሜዳው፣
ወንድም ወንድሙን የሚሸሽ
እናትም ልጇን ምትከዳው።
የሰው ዘር መቆሚያ ሲያጣ
ቢጋፋም ስፍራው ሲጠበው፣
አይተርፍም ከፀሃይ ግለት
እንደ’ሳት ከሚለልበው።
አታውጋው የኻሊቅ ቁጣው
ያ’ንቀን ማን ቀርቦ ሊያባብለው፣
ማን ማንን ዞሮ ሊያስተውል
ሁሉም "ዋ ነፍሴን" ነው ሚለው።
(ሁሉም ሰው ነፍሴን ነው ሚለው)
በፍርሃት ስጋት ተይዞ
ሲኳትን መላ ፍለጋ፣
አማልደን ብሎ ሊማፀን
አደም ጋር ሔዶ ቢጠጋ።
ስልጣኑ የለኝም ብለው
እያለቀሱ በነደም፣
አሏህ ፊት ደፍሮ መቆምን
አልችልም! ይላሉ አደም።
**
አልበቃም እና ለማስታረቁ፣
እኔን ትታቹ ኑሕን ጠይቁ።
ኑሕ’ም ሲጠሩ ዋስ እንዲቆሙ፣
ወደ ኢብራሒም ነው ሚጠቁሙ።
የለኝም ብለው ኸሊል መላውን፣
ከሊሙ ዘንዳ ልከው ዙምራውን።
ጓጉቶ ሲጠይቅ ከሊሙን ሙሳ፣
ተጓዝ ይሉታል ወደ’ነቢ ዒሳ።
በቂያም ሸንጎ በ’ለተ ፍርዱ፣
አወይ ስቃዩ ውጣ ውረዱ።
አንዱ ሌላው ጋር ብሎ ሲመራው፣
አቤቱ ያን’ቀን መኽሉቅ መከራው።
****
ምልጃ ቢጠሩ ዒሳ’ብኑ መርየም፣
አልችልም እኔ ስልጣኔ’አይደለም።
በማለት ሸሽተው ይመክሯል ሌላ፣
ሙሐመድ ጋር ነው የሁሉም መላ።
በሙሐመድ ነው የፍጥረት ምልጃ፣
በሙሐመድ ነው ያለው ፈረጃ።
አሕመድ’ጋር ሒዱ መላን አያጣ፣
ካለሱ አይበርዱም የዚ’ቀን ቁጣ።
(ለሌላው ከብዶ የማይወጣው፣
ለሙሐመድ ያደለው እጣው።
ሙሐመድ እንጂ የለም ገላጋይ፣
ከኻሊቅ ቁጣ ፍጥረቱን ሸምጋይ።)
****
ረሒሙ ነቢ
መርሓባን እንጂ እምቢን ማያውቁት፣
"እኔ’ኣለሁ "ብለው
ኸልቁን ተኻሊቅ ሊያስታርቁት።
ንግስናቸውን ባ’ዘሉ ሸንጎ ፊት የፈረደው፣
አስታራቂ_ያችን…
ዋስ ሲቆሙ ነው ቁጣው ሚበርደው።
…………
በ’ለተ ፊትናው ችግር ሲከፋ፣
ጉድ ሲፈነዳ ሸምጋይ ሲጠፋ ።
የከውኑ ዳኛ ሱጁድ አድርገው፣
ኸልቁን በማርታው እንዲፈውሰው።
ቀና በል ውዴ እራስህን አንሳው፣
አንተ ጠይቀህ የለም ምሳሳው።
ፊት የተባሉት ጠይቅ ያሻህን፣
ያይማፀኑታል ብለው ማርታህን።
ጌታዬ አደራ…
በቁጣህ ማ’በል እንዳልቀሰፍ፣
የነቢ ወዳጅ …
ሆኜ ልሰለፍ፣
አደራ አደራ…
ካ’ዛብ እንድተርፍ።
አደራ ራህማን…
እንዳያነደኝ ያን’ቀን ግለቱ፣
አደራ ረሂም…ሸፋዓነቱ፣
አደራ ወዱድ… ብያለሁ ላንተው፣
መከራው ሲጦፍ በማሕሸር ሜዳ፣
ቁጣው ሲባባስ ጉድ ሲፈነዳ፣
ነፍሴን ነፍሴን ሲል ወዳጅ ሲከዳ፣
አደራ ……አደራ
እኔን አድርገኝ ሰይዲ ዘንዳ።
……………………
( ዛሂድ ኢቅባል… …ረመዷን 2015…… አለቀ)
©️Tofik Yusuf 2024

Пікірлер: 401
@EFRA1987
@EFRA1987 5 ай бұрын
لما رأيت من النبي ﷺ طيب النفس قلت يارسول الله ادع الله لي ، قال اللهم اغفر لعائشة ماتقدم من ذنبها وماتأخر وما أسرت وما أعلنت ، فضحكت عائشة حتى سقط رأسها في حجر رسول الله ﷺمن الضحك ، فقال أيسرك دعائي ، فقالت ومالي لايسرني دعاؤك ، فقال والله إنها لدعوتي لأمتي في كل صلاة يا شفيعنا يا حبيبنا يا نبينا يا رسول الله We Love him more than our kids We Love him more than our parents We Love him more than our wealth We Love him more than ourselves 😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢 This Neshid makes me cry the whole day 😢 😭
@TofikYusuf
@TofikYusuf 5 ай бұрын
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد ﷺ 🥹❤️❤️
@asantiahmed9870
@asantiahmed9870 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ uuff alah yicamirilh
@AaA-vq3lc
@AaA-vq3lc 4 ай бұрын
SAW❤
@ShukiruaMusaAhemade
@ShukiruaMusaAhemade 3 ай бұрын
Habitable ❤❤❤❤❤
@Yasselam
@Yasselam 5 ай бұрын
የነብዩ (ﷺ) ስጦታዎች መች ተቆጥረው ያልቃሉ❤❤
@aloushiakmel9145
@aloushiakmel9145 5 ай бұрын
ሸፈዓዬ 🥺❤️‍🩹 የኔ ደግ መልካም መፅናኛ ምትክ የሌለሁ 💔💔
@جوادال-ح2ن
@جوادال-ح2ن 5 ай бұрын
❤❤❤
@AhmedKedir-zu7km
@AhmedKedir-zu7km 3 ай бұрын
❤❤❤
@Salahmohamedofficial
@Salahmohamedofficial 5 ай бұрын
Wallahi betam new ye wededkut habibi tofik wendime masha Allah
@TofikYusuf
@TofikYusuf 5 ай бұрын
Salah habibi sukren wendme 🙏😊
@Salahmohamedofficial
@Salahmohamedofficial 5 ай бұрын
Techelale yechamerelih
@MowulaBilal
@MowulaBilal Ай бұрын
🥰🥰🥰
@IKHLAS_Media.
@IKHLAS_Media. 5 ай бұрын
ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ በጣም ያምራል የምትጠቀምው ዜማ ከሃሳቡ እና ግጥሙ የሚዋሀድ ነው እናም በነሺዳው ዘርፍ ትልቅ አቅም እዳለህ ያሳያል
@HadraSabir
@HadraSabir 5 ай бұрын
እናቴም ትላለች ጎበዝ ነው ማሻአላህ እኔም እላለው ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነክ አላህ ይጨምርልክ ወድሜ❤❤
@kayeratumulatu1406
@kayeratumulatu1406 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮሜንት እድ ሙባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الحمدلله-و7ل2ذ
@الحمدلله-و7ل2ذ 5 ай бұрын
Mashalh bero❤
@Sofi.Gojamewa
@Sofi.Gojamewa 5 ай бұрын
ያኡመተልሙሀመድ. እንኮን ለ1145. ኢድአልፈጥር በአል. በሰላም. አደረሳችሁ. አላህይቀበለን. ፆማችንን በግፍ. ለተገደሉ. የሙስሊም. ልጆች. አላህ. ጀነተፊርዶስንይወፍቃቸው. ቤተሰቦቻቸውን. አላህ. ያሶብራቸው እድ ሙባረክ❤❤❤
@abdumobile568
@abdumobile568 5 ай бұрын
1445
@hdhdheehhehey6676
@hdhdheehhehey6676 4 ай бұрын
አንተ ብቻ ነሸዳውን አውጣ 🥺🥺🥺🥺🥺😘😘😘😘😘😘😘የአላህ አላህ ኒዕማ ላይ ኒዕማን ጨምሮ ይስጥህ ያርብ🥺🥺🥺🥺
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y 5 ай бұрын
ሸፈዓዬ ❤😢ካንቱ ሌላ ማን አለን ያ ሀቢቢ ረሱለላህ
@KemalMohammed-lg8wk
@KemalMohammed-lg8wk 3 ай бұрын
Mashallah welahi des yemil sra new kelben endarasikew shefeachew yigebah ....bdegagimew yemayiselech neshida ....le Allah biye ewedhalew
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y
@HábìbáÊbŕáhìm-q4y 5 ай бұрын
ያ ሙስሊሚን ኢድ ሙባረክ ዉዶቼ እንኳን አደረሰን🌹🕋🕌
@ademkedir3232
@ademkedir3232 5 ай бұрын
Yene nebi 🥺
@zeharaseid7716
@zeharaseid7716 5 ай бұрын
ኩሉአም ወአንቱም ቢኸይር
@tofik-x3f
@tofik-x3f 5 ай бұрын
ማሻ አሏህ ልብ ስር ዘልቆ የሚገባ ምርጥ ነሺዳ "ሸፈዓዬ የኔ ውድድድድድ ነቢ ሰ ዐ ወ❤
@dinutube
@dinutube 5 ай бұрын
😘ዉድ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለ 1445 ኛዉ ኢድ አልፈጥር በኣል በሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏🙏🌙🌙🌙☪☪☪
@Muhamedabdela-d1y
@Muhamedabdela-d1y 2 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ለዛዉም የሳቸው ኡመት አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@mutharamubarek3987
@mutharamubarek3987 5 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ማሻ አላህ ግጥሙን አለማድነቅ አይቻልም ነገር ግን ክላሲካሉን አውጥታችሁ ቮካል ብቻ ደግሞ ብታደርጉት ያሰላም ነሺዳ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaA-vq3lc
@AaA-vq3lc 4 ай бұрын
ቶፊቅዬ ነሽዳህን ስወድልህኮ ድምፅ ከግጥም ጋር100% 😥😥❤❤❤❤❤❤❤
@Liyuuoro430
@Liyuuoro430 5 ай бұрын
masha,allah tofik salallahu aleehyi wasallam shefaye nbe wase tabkaye ya rasulallhu astarki nw shamgaye shefaye ya habib alah 😭😭😭😭😭💘😢
@-alif667
@-alif667 5 ай бұрын
ያረህማን ድምፅ + ዜማ+ግጥም=ቶፊቄ........አላህ ይጠብቅህ ወላሂ
@KalidCoffeeቃዋ
@KalidCoffeeቃዋ 4 ай бұрын
ከወጥቀን ጀምሮ እንቅልፌ ስተኛ ሳልሰማው አልተኛም ምርጥ ስራ ነው ወኔድሜ😊😊 በርታልኝ😊
@Siyu-w2e
@Siyu-w2e Ай бұрын
Saw ❤❤❤ ye alem mertu sw selm balntu lay yewrd❤❤
@AbdugeragnBubu-ze3jl
@AbdugeragnBubu-ze3jl 5 ай бұрын
የተኛን የፍቅር ስሜት ሚቀሰቅስ ምርጥ ስራ👌🥰
@FathimaA-lk3xl
@FathimaA-lk3xl 5 ай бұрын
Rabbin sira ha jalatu rabbin sagalle ke sif ha daballu❤❤❤❤
@Sabontuutube-c3y
@Sabontuutube-c3y Ай бұрын
Maashaa aallaah maashaa aallah maashaa aallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawoKotola-y1v
@HawoKotola-y1v 3 ай бұрын
Masha Allah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HawoKotola-y1v
@HawoKotola-y1v 12 күн бұрын
Masha Allah 💯💯💯🙏🙏❤❤
@anuarabdulhab
@anuarabdulhab 5 ай бұрын
Qalat atahu mn leblh habibi alahumsole ala seydina muhamd❤❤ye haqiqa muhibe resul alah yargen😥😥💚💚💚💚💚
@SemiraHussan-j3z
@SemiraHussan-j3z 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትርጉም ያለዉ ነሺዳ ነዉ❤
@Abedulazizwujira
@Abedulazizwujira 5 ай бұрын
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ የዒድ አል - ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🎉 #ዒድ_ሙባረክ! 🎊
@Abdella700
@Abdella700 5 ай бұрын
ተውፊቅዬ❤ ማሻ አላህ እንወድሃለን ወንድማችን ከጉራጌ ዞን ወልቂጤ
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 5 ай бұрын
ትንሽ ክላሢካሉ ባይኖሮ ሀሪፍ ነበር
@NejatReshad-k5d
@NejatReshad-k5d 2 ай бұрын
Mashalah welahi wededkut yhenma
@NejatReshad-k5d
@NejatReshad-k5d 2 ай бұрын
Waw
@teferamoges1002
@teferamoges1002 10 күн бұрын
Habibi, may Allah الله bless you, it's very beautiful, the music you use is a combination of the thoughts and the lyrics, and it has great potential in the field of Nasheeda. It shows you have a debt
@MohamedEliyas-z9p
@MohamedEliyas-z9p Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ነሺዳዎችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት አንዳንድ ጊዜም መንዙማ ብትሰራልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MohammdSahfi-lx8gr
@MohammdSahfi-lx8gr 5 ай бұрын
እንኳን ለ 1445 ኛው ኢድ አልፈጥር በሰላም አላህ አደረሰን 🕋
@Halido-hu9yl
@Halido-hu9yl 5 ай бұрын
ሱብሀነላህ .... እንዴት እጅግ የሚጥም ነሺዳ ነው😘😘 በጣም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ እያለቀስኩ ሰማሁት ወላሂ
@EakadmasTefera-zs2to
@EakadmasTefera-zs2to 5 ай бұрын
Masha allah tofika 👏👏👏👏👏
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok 24 күн бұрын
የሱባሀን አላሀ ጀዛከላሀ
@FatumaJemal-zg3pv
@FatumaJemal-zg3pv 4 ай бұрын
selelahu aleyhi weselem ሸፈአዬ ነቢ ወሴ🥺🥰🥰
@rahimaht4395
@rahimaht4395 5 ай бұрын
😢walhi mashallha Yanta nashida yelayal batam batenikKa naw mitsaraw ergatah laza mashaha allha allha yechamirelih twufik
@Abdella700
@Abdella700 5 ай бұрын
እንኳን ለ1445ኛ አመተ ሒጅራ ረመዳን ኢደል ፊጥር በሰላም አደረሰን❤
@ANa-cr7xu
@ANa-cr7xu 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@Hayat-hy4df
@Hayat-hy4df 5 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ ዉድ እና የተከባራችሁ ሙስሊመች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አላህ ፅማችንንም ይቀበለን
@Redwan-e8t
@Redwan-e8t 5 ай бұрын
መሸ አለህ ወንድሜ ለአንዳንድ ከፍር እውቀት ለጎደላቸው ጥሩ ምክር ነው።
@saidsaidhusen7102
@saidsaidhusen7102 5 ай бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ:: ዒድ ሙባረክ።
@ililiyahya1953
@ililiyahya1953 5 ай бұрын
My favorite munashid heddu sii jaalaaln nuf jiradhuu ❤❤❤
@SemiraSsgdyr
@SemiraSsgdyr 2 ай бұрын
Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah Mashaallah
@Rif-Mohammed
@Rif-Mohammed 3 ай бұрын
በጣም መካሪ ነሺዳ
@KkKk-hk8hf
@KkKk-hk8hf Ай бұрын
❤❤
@KkKk-hk8hf
@KkKk-hk8hf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SurafelTefera-zo5pf
@SurafelTefera-zo5pf 2 ай бұрын
be and amlak amnalew allah belew weym egziyabhir gn 1 amlak ale yefeteren 1or 3 adelem 1 bcha new amen
@Muvas-technology.
@Muvas-technology. Ай бұрын
አሽረፈል ኸልቅን ማወደስ ልቅናቸውን ማውሳት ክብሩ ለኛ ነው💚💚💚
@Kukin168
@Kukin168 5 ай бұрын
ዒድ ሙባረክ ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ለመጀመሪያ ጊዜ በነሺዳ ስር ኮመንት ስሰጥ!
@zedzed-c7b
@zedzed-c7b 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ👍👍👍👌❤
@سليمانأحمد-ق9ط
@سليمانأحمد-ق9ط 5 ай бұрын
بارك الله فيك يا أخي الحبيب اللبيب يوسف توفيق : وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ❤
@ebrahimabduljelil
@ebrahimabduljelil 5 ай бұрын
ረሂሙ ነቢ መርሀባን እንጂ እምቢ ማያውቁ ❤❤ ማሻአላህ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በርታ እንወድሃለን ከ አፋር 👍👍
@WasihunSemahegn
@WasihunSemahegn 5 ай бұрын
masha alla wadame batam laban minaka nashida naw allh yachamaralak adawam yatabakak awadakalaw ya akira wadame
@Yameen_Bdr
@Yameen_Bdr 5 ай бұрын
ሸፈዓዬ.... الهم صلى وسلم وبارك على حبيبنا محمد
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Ай бұрын
መሻአላ አላህ ይጨምርልህ
@HiluRemedan
@HiluRemedan Ай бұрын
Masha Allah ❤❤
@HiT7-x3j
@HiT7-x3j Ай бұрын
ሸፈዓዬ ያረሱለላህ ❤صلي الله عليه وسلم
@ExcitedClock-kd2ez
@ExcitedClock-kd2ez 5 ай бұрын
Mashalah mnlargeh gne
@Yasin-qk9ho
@Yasin-qk9ho 5 ай бұрын
OUR PROFHET 😢😢❤❤❤❤❤
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 4 ай бұрын
Wellah I can’t stop listening. 🥰🥰🥰🥰🥰
@EndrisAli-b5b
@EndrisAli-b5b 5 ай бұрын
big respect for composer m/raju
@JaferAliyi-hw2rs
@JaferAliyi-hw2rs 5 ай бұрын
ወላሂ ይለያል ህሄ ነሺዳ ❤❤
@truemedpharma4775
@truemedpharma4775 5 ай бұрын
Habibi wellahi betaaaam dess yemil sera new Allah yitabikek wandime Yemititekamew Zema betam dess yilal bezew ketilebat
@HiT7-x3j
@HiT7-x3j 2 ай бұрын
صلي الله عليه وسلم❤
@bilalmitiku2638
@bilalmitiku2638 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ። አላህ ይጨምርልህ❤😍
@FatiyaAbdela
@FatiyaAbdela Ай бұрын
My forever nashida ❤🎉
@temkinsherif4861
@temkinsherif4861 5 ай бұрын
tofike tmechegnaleh adeb yalew neshida ❤❤❤😊
@Sudiyes.12
@Sudiyes.12 5 ай бұрын
ሰይዲ zahid iqbal ደግሞ ሌላ ከፍታ ድንቅ ግጥም ማሻ አላህ ጉሩም ነሺዳ
@ekramhadro943
@ekramhadro943 4 ай бұрын
ማሻአላህ ትባረከላህ በጣም ልዩ ቃላት አጣሁ ጀግና ነገሩ አነት የምትሰራወ ልዩ ነወ አላህ ይጨምረልህ
@NejibaAhmed
@NejibaAhmed 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢S.A.W yahabibellah
@amirmustefaofficial3709
@amirmustefaofficial3709 5 ай бұрын
Wow mashallah des yeml sra❤❤❤❤❤❤
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 ай бұрын
ሸፍአዬ ነቢ ዋሴ ጠበቃዬ ያረሱሏላህ አሳታራቂ ኖት ሽምጋዬ ሸፈአዬ ያሀቢበላህ❤😢 በዛሬው ዕለት ብቻ ለ5ኛ ጊዜ ሰማውት
@mesrur146
@mesrur146 5 ай бұрын
ሀቢቢ ማሻአሏህ እደዚህ ክላሲካል ሳይበዛበት ሁሉም በሰራ አሪፍ ነበር
@Fatem-g7u
@Fatem-g7u Ай бұрын
❤mash aallah
@HghHtj
@HghHtj Ай бұрын
يالله ❤❤❤❤❤
@abnur6639
@abnur6639 5 ай бұрын
ወንድም ማሽ አላህ ነው ሁሉንም ነሺዳዎችን በደንብ አዳምጫቸዋለው ግጥም እና ዜማህን አዋደህ የምታስተላልፍበት መንገድ ጥሩ ነው አላህ ይጨምርልህ 🥰💪
@الحمدلله-و7ل2ذ
@الحمدلله-و7ل2ذ 5 ай бұрын
Awo das ilali mashala
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk Ай бұрын
ማሻአለህደስ ያሚል ትርጉም ያለው ነሺደሰ ነው ወንድማችን አለህ ዪጣብቃ❤
@jshdhvv8807
@jshdhvv8807 5 ай бұрын
መላው እህት ወድሞቼ ኢድ ሙባረክ❤
@JeMa-u5k
@JeMa-u5k Ай бұрын
ሸፈአየ 😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Uaekfn-h4t
@Uaekfn-h4t 4 ай бұрын
Mashalla bayye namatii tolla rabbiin sagalee kee kanara siif haa dabslluu S A W ❤❤❤❤
@altayibnoor3513
@altayibnoor3513 Ай бұрын
Wow wow wow😮
@YeroSan-e2l
@YeroSan-e2l 5 ай бұрын
Masha Allah 😢❤❤❤❤. S a. W.
@nurethassen9696
@nurethassen9696 2 ай бұрын
Mashallh ❤❤❤
@D4D-v1y
@D4D-v1y 3 ай бұрын
ያአላህ !!
@hayatyoutube8501
@hayatyoutube8501 5 ай бұрын
ሶለላሁ አይለይሂ ወሰለም ❤ ኢድ ሙባረክ
@حنان-ط4ض3ج
@حنان-ط4ض3ج 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የወደድኩት ነሺዳ😔💙
@AbdiMusema-g5u
@AbdiMusema-g5u Ай бұрын
❤❤❤
@omabdellah5651
@omabdellah5651 5 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሀቢቢ ያረሱለሏህ❤❤❤
@SaynabMaxamedXassan
@SaynabMaxamedXassan 2 ай бұрын
ያአላህበዝነቱ💘💘💘💘💔💔💔💔💔
@holitidimalik
@holitidimalik 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሆድ የሚያባባ ቆንጆ ነሺዳ ነው አማቻችን❤🥰
@Sabontuutube-c3y
@Sabontuutube-c3y Ай бұрын
Salllallahu aleyhim waasaallam sallallahu aleyhim waasaallam sallallahu aleyhim waasaallam 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@estra-bj7hy
@estra-bj7hy 5 ай бұрын
ምሻአልህ❤❤❤❤❤😢😢
@estra-bj7hy
@estra-bj7hy 5 ай бұрын
@estra-bj7hy
@estra-bj7hy 5 ай бұрын
@habiibmuhammad-f6q
@habiibmuhammad-f6q 5 ай бұрын
Masha Allah hojjii garidha rabbii wan kamuu oll tahhuu nashida ke hundumarra nattii muldhatta
@FathimaA-lk3xl
@FathimaA-lk3xl 5 ай бұрын
Yene wid nabiy Sallalahu alleyih wassallam tofiq allah malkam sirahin yowadilh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سبحاناللةولحمدللة
@سبحاناللةولحمدللة 5 ай бұрын
መሸአላሕ አላሕ ይጠብቅህ ደስስስስስስ የሚል ነሽዳ ባረከላሁ ፊክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iamramzii
@iamramzii 5 ай бұрын
Mash Allah migerm nasheed migerm video 📸🎉 keep going Tofa❤
@SonikedirSonikedir
@SonikedirSonikedir 5 ай бұрын
Wow masha Allah amazing Allah yetebkih insha Allah
@ahlaahli240
@ahlaahli240 5 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ደስይላል ይሄ ግን ይለያል 💯💯💯
@ZaraKamal-mi3pp
@ZaraKamal-mi3pp 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤mashaa ❤❤
@EmanEBrahim-w1p
@EmanEBrahim-w1p 2 ай бұрын
ወላሂ ለአንተ ቃላት ነዉ ያጣሁት😢❤️❤️
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
Expected Ending?
00:45
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 10 МЛН
RESUL JALELE
12:04
Muaz Habib - Topic
Рет қаралды 188 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 19 МЛН