አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) || Arhibu Nebi [ Anwar Alburda]

  Рет қаралды 1,539,728

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1

Күн бұрын

ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን በማስፋት ይተባባሩ!
አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) @iNaya Records ዒናያ ሪከርድስ
አንዋር ቃሲም
_____________________
እንጉርጉሮ፡(0:00)
ድቤ፡ (3:43)
አሁኑኑ ይቀላቀሉ
KZbin || Subscribe Now
/ @inayarecords
Telegram :
iNaya Records || ኢናያ ሪከርድስ
t.me/iNayaRecords
Facebook :
iNaya Records || ኢናያ ሪከርድስ
/ inayarecords
ማንኛውንም አስተያየት እና መረጃዎችን ያድርሱን!
° አባል ለመሆን እና ከእኛ ጋር ስራ ለመጀመር
@iNayaRecords_bot ላይ ያነጋግሩን!
ዒናያ ሪከርድን ስለመረጡ እናመሠግናለን!
#iNayaRecords #AnwarulHadi #AlNoorTube
#Menzuma

Пікірлер: 584
@husnisultan
@husnisultan Жыл бұрын
አንዋር ይሄን ስራ ስሰማዉ ይነዝረኛል ወላሂ ! አላህ ይውደድልህ ሀቢቢ ሀያት ! 😍
@AbdulhafizAlbeshir-ku5id
@AbdulhafizAlbeshir-ku5id 5 ай бұрын
O2😅😅0😊😊
@user-dj1tr3yy8g
@user-dj1tr3yy8g 4 ай бұрын
በጣም ደሰይለኛል ❤❤❤❤❤
@KemalDawud-md4du
@KemalDawud-md4du 3 ай бұрын
ነዘረክ
@ebrahimhussen-mm4ti
@ebrahimhussen-mm4ti 3 ай бұрын
0:27
@MusaM-nt4di
@MusaM-nt4di Ай бұрын
ሀቂቃ ነዉ ወላሂ መቼም የማይሰለች ማሻ አላህ😍
@mahamdnur643
@mahamdnur643 2 жыл бұрын
የአመቱ ሳይሆን በሀያ አመት ውስጥ ከተሰሩ መንዙማዎ ምርጥ ተብሎ ሊመረጥ የሚገባው መንዙማ
@ynenbei
@ynenbei Жыл бұрын
አሁንም በፍቅር ነው ምንሰማው❤❤👏
@hayatali1890
@hayatali1890 11 ай бұрын
በጣም❤❤
@user-ge5yo9ed6r
@user-ge5yo9ed6r 11 ай бұрын
መሸአላህ
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ummuabdo7658
@ummuabdo7658 4 ай бұрын
Ljx ​@@ynenbei
@katbarehadera7845
@katbarehadera7845 3 жыл бұрын
ፀጉሩ ተዘናፍሎ ሲወርድ ተላውሶ ሲከፈል ከፈለው ልባችንን ገምሶ♥♥ ሲታጠብ ወሰደው ውሀውጋር አፍሶ😢
@AbabeKebede
@AbabeKebede Жыл бұрын
መንዙማ ውስጤ ነው ሙስሊሞች ስወዳቹ❤
@safias4050
@safias4050 10 ай бұрын
እኔም
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
እኛም❤❤❤❤❤
@raha3300
@raha3300 3 жыл бұрын
ልብ ልቤን ♥️♥️ ወጋው ጀማሉ ሳይራራ ልብ ልቤን ♥️♥️ ወጋው ጀማሉ ሳይራራ አይናማ እይነ ኩሌ ተንኳሎ የጠራ አይኑ ልብ ይቀጥፉል ሙሀባ እየዘራ መላዬ መላዬ እጣዬ ፉንታዬ 😭😭😭👏👏👏
@user-ht1sz6lv2g
@user-ht1sz6lv2g 3 жыл бұрын
ارحب نبه حبيبي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم حبيبي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم الله يطول عمركم ماشاء لله ماشاء لله ماشاء لله ماشاء لله ماشاء الله تبارك رحمن الله بطم لبن و كن 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯🕋🕋🕋🕋🕋🕋☔☔☔☔💗💗💗💗💗💖💖💖💖
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
@@user-ht1sz6lv2g ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@anwarkemal3163
@anwarkemal3163 11 ай бұрын
አንዋር ወላሂ እንደስምህ የሆነ መንዙማ ነው ልብን የሚያሸብር መድህ ነው 🥰
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 3 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይብረሪ ብሩሪ አለኝ ኢላኢ እኛም ሀገራችን ገብተን ድቤ ለመምታት ያብቃንበዱአችሁሁ
@stube1983
@stube1983 3 жыл бұрын
Aminnnnnnnnnnn eni hagere emetaneber lemewlid aytztabcha mewulid bederese kutr aleksalehu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 3 жыл бұрын
ዲቢ ለመምታት ወይ 🙊🙊🙊🙊
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 3 жыл бұрын
@@sofiahussein9371 አዎ በጣም ጎጎሁሁ
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 3 жыл бұрын
@@stube1983 አብሽሪ ማማየ
@hawaandrees471
@hawaandrees471 3 жыл бұрын
Amin
@user-xe5dt7tz4n
@user-xe5dt7tz4n 3 жыл бұрын
ልዩ ማራኪ ዲምፀ ማሻአሏህ ነቢነቢነቢ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም
@Benmessi-yo6of
@Benmessi-yo6of 3 жыл бұрын
በሽሁቡ ቀለም በሰማይ ብራና አወደስኩት ብዬ አጥግቤ በቀና ያለኝን ሟጥጬ አልጀመርኩም ገና💚💚
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 3 жыл бұрын
ዋው ልብን የሚያረጋጋ ውሰጥን የሚያድስ መንዙማ ማሻአላህ በርቱ ጀዛካላህ ኸይር።
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@seadalovenafakiwa1076
@seadalovenafakiwa1076 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله صلى الله عليه وسلم alburdawechi yleyalu Allah ytebkachihu💚💚💚💚💚💚💚💚
@seadawusin1234
@seadawusin1234 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የመውሊድ ስጦታ ነው የጀባኸን ግን በዚሁ እንዳትጠፋ በሌላ ስራወችህ እንጠብቃለን ጠቅር አላህፅይጨምርልህ።😍
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
መውሊድቢድአነውአላህንፍሩ
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
@@momo4419 መዉሊድን የምከለክሉ አሏሕን ፍሩ
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
@@user-rs8tc3ky9z ለራሳችሁአላህንፍሩቢድአእየሰራችሁነውነብዪያልሰሩትንእየሰራችሁ
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
@@user-rs8tc3ky9z የአላህመላክተኛረሱልሱለላሁአለሂወሰለምእንድህብለዋልእኔያልሰራሁትንየሰራስራውተመላሽነውብለዋልትላልቅኡስታዞችጠይቂእህቴ
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
ትላልቅ ማለት እንዴት ያለ ነዉ ትላልቅ ሸኽ ተፈለግሽ እኔ እነግርሻለሑ OK አሏሕ ሐርሽ ላይ የሚል ነዉ ትላልቅ የምትይኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቢዲዐ በስት ይከፈላል ጥያቄ
@aminamahmud5568
@aminamahmud5568 3 жыл бұрын
ያረብ ውስጥ ያላውሳል ኻቲማህ ይመር እደግልን ስራህ ከድሜህ በላይ ነው
@zabibalove9378
@zabibalove9378 3 жыл бұрын
ይሄን ነሽዳ ከስትጊዜ በላይ እንዳዳመጥኩት መናገርኳን አልችልም ለስለስ ያለ ልብ የሚስብ መንዙማነው አሏህ ይጨምርላችሁ በአውድዩም በቪድዩም አውርጄ ሁሌ አዳምጠዋለሁ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@hawaandrees471
@hawaandrees471 3 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ በሙሀመድ አወል ምንዙማ ጠራ አድርጎ እስለሚያቀርበው ብዙ ተምሬ አለሁ
@hawaandrees471
@hawaandrees471 3 жыл бұрын
በአላህ ላኪልኝ 0500349792በዚህ ቁ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 жыл бұрын
ማሻአሏሕ በጣም የሚምር ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ ነሽዳ ነዉ በርቱ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
💮የነብዩ #ﷺ ስብእና ከመግለፅ ፀሐይን ከነብርሃኗ እና ከነሙቀትዋ መሣል ይቀላል"።"
@TUBE-pt9pq
@TUBE-pt9pq 3 жыл бұрын
ልሳንህ ይባረክ!
@katbarehadera7845
@katbarehadera7845 3 жыл бұрын
Welahi ❤️❤️❤️
@user-yh9pz8gf4p
@user-yh9pz8gf4p 2 жыл бұрын
በጣም በፍክር ምሞት ነው
@mahamdnur643
@mahamdnur643 2 жыл бұрын
ሀቅ ሀቅ
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 3 жыл бұрын
ፊዳከ ሩሒ ወአህሊ ያረሡለሏህ
@user-ei8pk6ee2r
@user-ei8pk6ee2r 3 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@galaxyj4398
@galaxyj4398 3 жыл бұрын
የዘንድሮዉ መዉሊድ ይለያል ስል በምክንያት ነዉ ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sitimusema6509
@sitimusema6509 3 жыл бұрын
ደስ ይላል 💕
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 3 жыл бұрын
Masha allah yeustazachin ustaz ahmed wtetochi nachihu enwedachihuwalen alllah ychemrlachihu
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@jemalmohammed5316
@jemalmohammed5316 3 жыл бұрын
ልብ ልቤን ♥️♥️ ወጋው ጀማሉ ሳይራራ ልብ ልቤን ♥️♥️ ወጋው ጀማሉ ሳይራራ አይናማ እይነ ኩሌ ተንኳሎ የጠራ አይኑ ልብ ይቀጥፉል ሙሀባ እየዘራ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-ju8rg3dj6e
@user-ju8rg3dj6e 9 ай бұрын
መሻ አላህ በጣም ነው ዴስ የምትሉኝ
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 3 жыл бұрын
አልቡርዳወች ትለያላችሁ ስል ያለምክንያት አይደለም አሏህ ይጠብቃችሁ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@user-ju2zx3xe8d
@user-ju2zx3xe8d 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ስንት ጊዜ እንዳዳመጥኩት ብነግራቹሁ እብድ ናት እንዴ ቱሉኝ ነበር ጀዛከሏህ አናዋሬ💚💚💚💘💘💘💘🙏🙏🙏🙏
@hawaandrees471
@hawaandrees471 3 жыл бұрын
እኔም አንዳች ነኝእኔደሞ አንደተለቀቀ ነው የጀመርሁ
@user-ju2zx3xe8d
@user-ju2zx3xe8d 3 жыл бұрын
አሕሰንቲ ውዴዋ😘😘😘
@user-ld6uf7ss1f
@user-ld6uf7ss1f 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚💕💕💕 አጀብ አጀብ ሀየሀየ እድህነው ሙሀባ ጀግናወች አሏህ ይጠብቃችሁ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
አፈር ልብላ ድምጽህ እንዴት እንደሚያምር💚💚💚💚😍😍😍
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 3 жыл бұрын
ኧረ አትብይብኝ ዙዙየ
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 3 жыл бұрын
ምነው ምንበወጣሽ
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
የጀነት ስጋ ብይልኝ ❤️❤️❤️
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
@@user-rs8tc3ky9z አሚን ውዴ😭😭😭😭😭ስንቴ አዳመጥኩት
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
@@zulesherefa6934 አይጠገብም በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️
@u.na.z1489
@u.na.z1489 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አንዌ በዚ ሰውትህ እኮ የነቢዬን ሰም ስጠራ ሙሀባ እንደ አዲስ ነው እኮ እሚያገረሽብኝ ከ ፉአድ ጋር አንደ ላይ ብሰሩ ደስ ይላል ሊላ ክሊፕ በርታ አላህ ይጨምርልህ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@mohammedendris6440
@mohammedendris6440 3 жыл бұрын
እርርርይ ይህን መንዙማ ሰምቸ መጥገብ አልቻልኩም!!! አላህ ይጨምርላችሁ ያ አህባበና
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ዛራም
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
@@eilham2682 ማር ደምሪኝ ጥሩ መረጃ አለ ከኔ ጋ
@mohammedendris6440
@mohammedendris6440 2 жыл бұрын
@@eilham2682 ሹጢያም
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
@@5gtube እሺ
@user-hm7lz2oq6d
@user-hm7lz2oq6d Жыл бұрын
አይናማ አይነ ኩሌ ተንኳላ የጠራ 😭😭😭🙌🙌🙌
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ እረበሰይዲ እደት ይመቻል አሏህ ይጨምርላችሁ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@amina9628
@amina9628 3 жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠግብ ማሻአላህ
@imanethio9315
@imanethio9315 3 жыл бұрын
ማሻአላህህ ምርጥ ስራ ❤️💚💚💚ይሄን ልጅ አገናኙኝ
@tamghiles617
@tamghiles617 2 жыл бұрын
من الجزائر الف محبة و تحيا 🇩🇿🇩🇿🇩🇿🇩🇿 From Algéria صلى الله عليه و سلم
@mahamdnur643
@mahamdnur643 2 жыл бұрын
شكرن tam algeria
@variouschannels.5081
@variouschannels.5081 Жыл бұрын
نورت اطيب ناس
@footballgoal3023
@footballgoal3023 Жыл бұрын
شكرن
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 3 жыл бұрын
እዉነት ድምፅህ ነዉ❓🤔🤔 ማሻአላህ በጣም ምርጥ መንዙማነዉ ወላሒ
@mam-ui1wb
@mam-ui1wb 3 жыл бұрын
አይደለም ተውሶት ነው አልፊዪ 😂😂😜
@ademyassin5639
@ademyassin5639 3 жыл бұрын
@@mam-ui1wb 👌😀😀
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 3 жыл бұрын
@@mam-ui1wb ወላሒ በጣም ነዉ የሚያምረዉ😂😂😂😂 እናም ልጁ ትንሽ ይመሥላል ድምፁ ደግሞ ትልቅ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sh5xc3xt2o
@user-sh5xc3xt2o 3 жыл бұрын
ሠሊአለነቢ❤አሏሁመሶሊአለሙሀመድወአሊሙሀመድ ማሻአላህ💖🌸👏ሠለሏሁአለይሂወሠለም በጣምዴስ❤🌸 ይላል❤️👏💘
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 3 жыл бұрын
@@mam-ui1wb 😂😂😂😂😂
@user-ql3xz5lz6n
@user-ql3xz5lz6n 3 жыл бұрын
ምንም እደምል ቃላት አጠረኝ አሏህ ይጠብቅህ አንዋሩ ሌሎቻቺሁንም 💚
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@asiyamuhimmed-mv8yp
@asiyamuhimmed-mv8yp 3 ай бұрын
መጥቻለሁበአላህፈቃዲ
@galaxyj4398
@galaxyj4398 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁 መገን ሙሀባ አህረቡ ነቢ ያሀቢቢቢቢ 💔💔💔💔💔💔💔
@user-jb9vu9nc5p
@user-jb9vu9nc5p 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህየዘዲሮዉ የሊለ ነዉ አረሂቦ ነቢ አርሂቦ ነቢ ያሀቢቢ.....👏👏 ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም💘
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@zinetlove7743
@zinetlove7743 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ድምፅህ ያምራል ገና ወጣት ልጂ ነህ በርታ
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@user-ju2zx3xe8d
@user-ju2zx3xe8d 3 жыл бұрын
አሏህ ይጨምርላችሁ ብዝህ ዕድሜያችሁ የዐለሙ ሙሽራ መወደስ በጣም ደስ ይላል ከተወለደ እንደ አንተው አንዋሬ አሏህ ከዐይን ይጠብቅህ
@user-fj3os3iw8k
@user-fj3os3iw8k 2 жыл бұрын
ለምኑ ነዉ አሏህ ሚጨምርላቸዉ ቁራአን ቀርተዉ ልብሽ ተነክቶ ነዉ ወይስ ሽርክን እራቁ ብለዉ ደአዋ አርገዉልሽ ነዉ አሏህን ፍሩ ሰዉ አታጥም
@zaeferarecords
@zaeferarecords Жыл бұрын
🌟🌟ዘመን የማይሽረው ስጦታ🌟🌟
@toybaworku7339
@toybaworku7339 3 жыл бұрын
Ye eni wedim ahun meteh eko hulunim alefikachew ye eni arif endit endemiyamir mezumah ke lib new yemigebaw ke ante demest yemiweta ayimesilm eko Masha allah. Lelam enifeligalen lik endezih ayinet des yemil
@user-du3jq6uk6t
@user-du3jq6uk6t Ай бұрын
ደጋግሜ ከመስማቴ የተነሳ ሁሉንም በቃሌ ሸምድጀዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@r6648
@r6648 3 жыл бұрын
አህሪቡ ነቢ አህሪቡ ነቢ ያሀቢቢ ያረሱለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@user-yx6om9zp8s
@user-yx6om9zp8s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ያጥረኛል አንተን ለመግለጥ ሙሉ ቀን ስሰማዉ እምዉለዉ ወላሂ
@user-cv9ln7dm4b
@user-cv9ln7dm4b 3 жыл бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰላም ማሻአላህ ሀቢቢ በጣም ደስ ይላል
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@user-jx5px4wy9k
@user-jx5px4wy9k 3 жыл бұрын
ነቢ አህሪቡ ነቢ ነቢ ነቢቢቢቢቢቢቢቢቢ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@hdbsjnzhzhz2524
@hdbsjnzhzhz2524 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ የተለየነው መዙማው ወላ👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ju2zx3xe8d
@user-ju2zx3xe8d 3 жыл бұрын
ለአሏህ ብየ እወዳችኋለው ስራችሁን አሏህ ይውደድላችሁ ወርቆቼ
@deguabdu6332
@deguabdu6332 3 жыл бұрын
we thankyou al , burda islmawi group ,, jezakeumallah ..
@sitimusema6509
@sitimusema6509 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ማሻ አላህ 💕❤💚💚❤️❤️❤💚💚💚👍👍👍👍 ይጨምርላቹ አቦ
@mudeenderis4734
@mudeenderis4734 4 ай бұрын
Ya,Allah mn endamil welahi alaqim👏👏💚💚👏👏
@Alhidayajemeatube
@Alhidayajemeatube Жыл бұрын
Wolahi Ehe manzuma hul geze Ades ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☪️☪️☪️☪️☪️
@user-zn6bu2jl6w
@user-zn6bu2jl6w 3 жыл бұрын
ሀየየየየየየየ ዋይይ ዋይይይ 🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁💘💘💘💘💘💘💘 ያረሱለሏሂ ምንይሻለናል ናፍቆታችን ጠና አይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 3 жыл бұрын
እርጋታህ ራሱ ማሻአሏህ ወድሜ
@manzumatube8998
@manzumatube8998 3 жыл бұрын
የአመቱ አንደኛ ነሺዳ
@hawaandrees471
@hawaandrees471 3 жыл бұрын
እኔ ከዚህ አመት ነሽዳ እሄን ደጋግሜ አዳመጨአለሁ
@hfjgjfg7838
@hfjgjfg7838 3 жыл бұрын
ማማማማማማሻአላህ ተወስተው የማይጠገቡ የኛ ዉዱ ነቢቢቢቢቢቢቢ ሶሎላህ ወአሊ ወሰለም
@hamzujems1608
@hamzujems1608 3 жыл бұрын
Solallahu aleyhi wasellam MAsha allah Alburdoche 😍😍
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
ያረቢ ሐያት ትትትትትትትትትትትትትትትትትት
@mrahmed3408
@mrahmed3408 3 жыл бұрын
ሶሎላሁ አለይሂ ወሰልም መሸአለህ መሸአለህ👏💕👏💕👏💕👏💕👏💕👏💕👏💕👏💕👏
@user-mj4kq4cu7o
@user-mj4kq4cu7o 3 жыл бұрын
ቢሠማ ቢሠማ የማይጠገብ መሻአላህ
@mahamdnur643
@mahamdnur643 2 жыл бұрын
ድምፅ ከማመርም በላይ ያምራል በርታ ያ ሀቢቢ አብዱሏህ ሀረሬ አሟምቱ እየነዳ
@alimusema9382
@alimusema9382 2 жыл бұрын
አሪፍ መንዙማ
@user-qw6gl2nk1w
@user-qw6gl2nk1w 3 жыл бұрын
አህሪቡነቢ አህረቡነቢ ያሀቢቢ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ በጣም ደሰይላል አላህይጠብቃችሁ የኛእንቁወች❤❤💞💞💞❤👏👏👏👏💐💐👌👌👌👌🌹🙏🙏🙏🙏❤️❤️💚💚💝💝💝💞💞
@zeybaali26
@zeybaali26 3 жыл бұрын
MashaAllah gerami menzuma Vidio clip #1 masha Allah Endesemanw nw yewedednw
@Ehsanrecords
@Ehsanrecords 3 жыл бұрын
ኢስላማዊ ዳዕዋን በማስፋፋቱ እረገድ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እና አሏህ ያበርታችሁ! Ehsan Records
@Tube-sx9tj
@Tube-sx9tj 2 жыл бұрын
❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ml3sosna
@user-ml3sosna 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ig2my8rk2k
@user-ig2my8rk2k 3 жыл бұрын
በቀን ብዙ ጊዜ ነው የማዳምጠው አላሕ ይጨምርልሕ ወድም ቀጥልበት
@user-bm1fs9dy4i
@user-bm1fs9dy4i 3 жыл бұрын
ወየወየወየወየወየ ወላሂሂሂሂእኔስስአልቻልኩምምምአቅሜአነሰኝኝኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ሀዪዪዪወየወየወየ እህህህ እካንየወረፈውን የለለበትንም ያከፋልልል ወየ አጀብብየዘድሮው መዉሊድ ሀዪዪዪዪ
@romanar4621
@romanar4621 3 жыл бұрын
Mashallah demtu kesu yemiweta aymeselm mashallah
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@user-yx7hq7hg1b
@user-yx7hq7hg1b 3 жыл бұрын
Mashaalhi yenbi Muhibochi enkan aderesachihu Lenbi alyihi selatu weselm Mewelide 💚💚💚Melkam yedesta qen yihunlachihu yihunln ❤❤❤
@user-br8eg2fh4f
@user-br8eg2fh4f 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ صلى الله عليه وسلم👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanakamil5593
@hanakamil5593 2 жыл бұрын
Mineem naw litegbebachu yalchalkut! Allah yetebekachu 🤲🌟
@user-jx5px4wy9k
@user-jx5px4wy9k 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ እየጠበኩ ነበር የኛ ምጦች💘💘💘💗💗💗💗💗
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@user-du3jq6uk6t
@user-du3jq6uk6t Ай бұрын
አሏህ እድሜያችሁን ያቆይልን ማሻ አሏህ በጣም ነው ደስየሚለው ❤❤❤❤❤❤❤
@Aminat83
@Aminat83 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድም በጣም ወድ ያባባል
@ngg2260
@ngg2260 9 ай бұрын
ልቡ ልቤን ወጋው ወላሂ የዚህ ይለያል አላህ ይጨምርልህ አኖርየ ሀቢቢ
@ferdewsyeazizalij5818
@ferdewsyeazizalij5818 3 жыл бұрын
Mashallh allah abo erjim 20@ t bemayalkew jeba yeblachu ke afiya ga senbto belnale ye Habibi 💚💚💚💚💚💚💚💚🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎊🎊🎊🎊🎊🎊Happy mewlid🎈🎈🎈🎈🎈🎈💚💚💚💚💚💚💚
@user-pb9uj4jo4u
@user-pb9uj4jo4u 2 жыл бұрын
አጅብ የሆነ ድምፅ ገራሚ ግጥም ሁሉ ነገሩ 100% ተባረክ አቦ ❤❤
@user-ob5sh6ck6w
@user-ob5sh6ck6w 3 жыл бұрын
ማሻአሏህማሻአሏህ
@kohiliya114
@kohiliya114 3 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله ♥💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@user-ku4cm3fe1m
@user-ku4cm3fe1m 3 жыл бұрын
አርሂቡ ነቢ ያሀቢቢ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አለይሂ ሶላት ወሰላም
@user-zn6bu2jl6w
@user-zn6bu2jl6w 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ
@romanar4621
@romanar4621 3 жыл бұрын
Mashallah mashallah Sololahu aleyhi weselem
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
አሏሕ ይጨምርላችሑ ዘበን ይሳቃችሑ ዘበን ይግጠማችሑ አሏሕ ይዉደዳችሑ ልጅ ይዉጣላችሑ ዘራችሑ ይመር የመለይካ ዱዓ አይለያችሑ በሑለቱም አገር አሏሕ ይሹማችሑ እድሚያችሑ ይባረክ ሙሐባን ይጨምርልን ለሑላችንም በረካ ሑኑ በረካ አይለያችሑ
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 3 жыл бұрын
@@seedamohammed6909 ❤❤💚
@SelamSelam2050
@SelamSelam2050 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም
@firdosfirdos2456
@firdosfirdos2456 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ድምፅ ነው በርቱ ሁላችሁም
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 3 жыл бұрын
መሻ አላህ ልዩ ናችሁ አላህ ይባርካችሁ
@ruqyar504
@ruqyar504 3 жыл бұрын
መሻአላ የኛ ጀግኖች የረሡል ወዳጅ ሁሉ አላህ ይጠብቃቹህ ያረሱለላህ
@user-cq1wx7hi6c
@user-cq1wx7hi6c 3 жыл бұрын
ሀዬ ሀዬ ሀዬ የኛ ውድ ነቢ አይዞችሁ ጠክሩ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
አርሂቡ ነብይ አርሂቡ አሠላሙ አለይኩም ሀዬ ሀዬ ሀዬ 💘💘💘
@SualihMohammedOfficial
@SualihMohammedOfficial 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 anu mirt sera
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ሀድራ ቀስቃሽ ድምፅ❤👌
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ነይ ከቤቴ
@nesriakedirnesriakedir7224
@nesriakedirnesriakedir7224 3 жыл бұрын
Mashaallah anwar allah yiwdedh Allah yitebkh, welahi betam new yemnwedachu, madihochachin bemulu allah yiwdeda
@ruqayahajikamal9947
@ruqayahajikamal9947 3 жыл бұрын
Masha allah tabarak allah sallallahu aleyhi wasalleem
@user-ev7yo3le9f
@user-ev7yo3le9f 4 ай бұрын
Mashalhe bexame lebe yamnka nashda naw bexam naw mwdaw ayexgabem
@hawabentbaba9587
@hawabentbaba9587 2 жыл бұрын
اللهم صلى وسلم الصيدنا محمد صلى الله عليه وسلم💚🕋💚🙏🕌💚 ሀዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ማሻ አላህ ያሀቢቢ ያረሱለላህ ጀዛክ አላኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ💓💓💓💓
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 жыл бұрын
አቤት እዴ ዴረሣ የሚምር ፍጡር ያለ አይመሥለኝም
@zenittube2398
@zenittube2398 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኛ ጀግና ያሀቢቢ ያሀቢቢ
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 3 жыл бұрын
በቀን ሰትጊዜ አዳምጠዋለሁ አሏህ ይጨምርልህ ወድሜ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 жыл бұрын
እኔ ለራሡ💜
@user-gp6kz2lt8t
@user-gp6kz2lt8t 3 жыл бұрын
እህቴዋ/ወንድምዋ አይነበበኝምሥማቹእኔምበሰማሁኝ ቁጥርላይክማድረግቢቻል አደርግሽነበርኮሜንትሽመጀመሪያነው
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 3 жыл бұрын
@@user-gp6kz2lt8t እህትነኝ Hየነኝ የሀይቋ
@raha3300
@raha3300 3 жыл бұрын
💚የናፍቆቶ ያዘኝ ማንደድ ሆኖብኝ የሩቅ መዉደድ💚 💚ሳልችል ካገሩ መሄድ እጠራኋለዉ በዉድ💚 💚ትቼ ለሩሄ መደድ 💚💚💚 ሀይባዬ የኔ ቦጋሴ ድልቤ መደዴ ድግሴ 💚ነቢ መሸሻዬ ዋሴ💚 💚አህመድ የከዉኑ ነጋሴ💚 ስሞ ስንቅ ነዉ ለነፍሴ ሩሄም ከሌላዉ ያገላል ወደርሶ ያዘነብላል ትዉስታዉ በኔ ሀይሏል ጅስሜም በናፍቆት ተቃጥሏል ባጣዉ ማበዴ አይቀርም .....
@samirahmed6566
@samirahmed6566 2 жыл бұрын
ዛሬም እንደ አዲስ እየሰማሁት ነው 💚
@jaferos1817
@jaferos1817 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል መንዙማ አሏህ ይጨምርላችሁ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 3 жыл бұрын
ማሸአላ ማሸአላ ማሸአላ አላህ ይጠብቃችሁ ሀባይብ
@kedir_yimer
@kedir_yimer 3 жыл бұрын
mesha allah 👌👌❤❤❤❤
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 23 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
"ያኸይረል አናም" | YAKHEIREL ANAM | ARHIBU NEBI | AMIR HUSSEN
20:13
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,3 МЛН
ሙሐመድዬ | በአዲስ አቀራረብ የተዘጋጀ | MUHAMEDIYE NEW ETHIOPIAN MENZUMA @WaridaIslamicArtGroup
13:47
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,9 МЛН
ባትመጡማ በአዲስ መልኩ በሀረር ዋሪዳ 5 የመድረክ ዝግጅት ላይ የቀረበ| BATMETUMA HARAR WARIDA 5
13:49
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1,7 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,5 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 19 МЛН