ሙከራ

  Рет қаралды 81

Konjo Nesh

Konjo Nesh

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 6 күн бұрын
ሰላም ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛ ላይቭ ገብተሽ ነበር ከአመታት በሗላ ደስ ይላል በርች አንድ ገጠመኝ ላካፍልሽ ምን መሰለሽ ገጠመኙ አንድ በሩቁ የሚታይ ዙሪያው አረንጓደ ያለበት ቤት ነበር በውስጡም በግቢው ውስጥ ሀሪፍ ቤቶች አሉ በሩ ግን ክፈት ነበር ከዛ አንድ ሰው ግቢውና ቤቱ ስላማረው ብቻ ሲያልፍ ሲያገድም አየውና ቤቱን ዝም ብሎ ገባ ሲገባ ግን ሰወች ተኝተዋል ሰውየው ቁጭ አለ ቤቶች ቢል ቤቶች ቢሊ የሚሰማም የለም ግራ በመጋባት ውስጥ ሆኖ ፈራ ተባ እያለ እሰወቹ አልጋ አካቢቢ ጠጋ አለና ሊቀሰቅሳቸው ቢሞክርም ምንም አይሰሙም ሞቱ እንደ ብሎ ጠጋ ብሎ ሲያቸው ይተነፍሳሉ ሳይሰለች ቁጭ አለ ምግብ እየራበው መጣ ከቆይታ ብዛ እቤቱስጥ ያለውን ምግብ ተመግቦ ሲጨርስ ሰወቹ ነቁ 😂😂💪 ይህ ልቦለድ ታሪክ የመጠልኝ ሀሳብ በትብዝብት ነው። ማለትም በአንች ላይቭ ስገባ ዮቲብ ሰፈር ያጋጣሚ ላይቭ ገብተሽ ወተሽ አየሁሽ ምሳ እየበላሁ ነበር በወቅቱ ከዛ ሳዳምጥሽ ወፍ የለም በቃ ላይቭ ቶሎ ሲገቡ ስለማያወሩ ነው ብዬ ስው ይመጣ ይሆናል አልኩና በልቸዬ ስጨርስ ስልኬን እቃ የማጥብበት ቦታ አካባቢ ቁጭ አደረኩት ብታይ የላይቭ ጫወታ ኮሜንት ማንበብ ቀልድ ደስ ይለኛል እኔም በልቤ ቆንጅዬ እያወራች ስራየን ቶሎ እጨርሳለሁ እቃየን አጣጥቤ ብዬ ሳስብ ሳስብብ አታወሪም ሌሌም ስራ ሰራሁ አታወሪም አንድ ስአት በላይ ሆነው አሁንም አታወሪም በስተመጨረሻ ስልኬን ትቸው እሌላ ቦታ ሌላ ስራ ጀመርኩኝ ምክንያቱም ስልኬ አጠገቤ ካለ ማዳመጥ አለብኝ አለተበዚያ ተፋጠንማ መቸዬ ይሆናል ብዬ 😂😂ግን ግን ምናለበት ነበር መጣ እያለሽ ሰላም ቤተሰብ አለሁ ብትይ ኖሮ እ 👆😂❤❤ምንም ማድረግ አይቻልም መቻል ነው እና የኔ ትረካ ከአንች ላይቭ ጋር አይመሳሰልም ወይ ?እ 😀😀በሳቅ በራሴ ፁሁፍ እራሴው የፃፍኩትን አንብቤ ግደለም ተስፋ አለኝ ወደፊት ልብ ወለድ ፀሀፊና ___እንደምሆን ምኞት
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 6 күн бұрын
መንብየ አችም ሳትነቃብሸ ሙዝ ብይ😊 ምርጥ ልብ ወለድ ነው 👍🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 6 күн бұрын
@nadayashaneh4485 ክክክክ እሽሽ እበላለሁ ግን ክብደቱ አይጣል ነው ናዳዬ
@konjonesh
@konjonesh 6 күн бұрын
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ እጅግ በጣም አመስግናለሁ ቃል የለኝም ❤❤
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 6 күн бұрын
የኔ ውድድድድ እኔ ስመጣ እልም አልሽ❤❤❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 6 күн бұрын
ሰላም ቆንጆዬ ሰላምሽ ይብዛ
@emamah4239
@emamah4239 6 күн бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ቆጅየ ሙዝ በዳቦ😅
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 6 күн бұрын
😅😅እማማዬ ❤ቤት ያፈራውን መመገብ ነው ዘንዱሮ ምንም የማናየው አለ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 6 күн бұрын
እዴት ነሽ ውድ እህቴ በርች እማ ጠፍሽ
@konjonesh
@konjonesh 6 күн бұрын
@@artistAmanuelGizaw እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አለሁ
banana fruit cutting #day #cutting # video #trending
2:08:23
How to carve fruit very fast #cutting #diy #live #video
1:32:29
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 57 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 41 МЛН
Beautiful banana cutting design #FRUTCuTTING #DIy # live # video
2:49:39
#welcome#
1:40:23
Konjo Nesh
Рет қаралды 52
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 22 МЛН