ሙሽራው | የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | ደራሲ አብዱ ራህማቶ | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 14,975

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

2 жыл бұрын

#EthiopianLoveStory #Yesewalem #Misheraw
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 20
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 2 жыл бұрын
የአንተእና የፀግሽን ድምጽ በትረካ ለመስማት ሁሌም እጠብቃለሁ ኑሩልኝ 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን 🙏🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱♥️♥️♥️
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን😍😍😘😘🇪🇹🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም ጓደኛ የአላህ ስጦታነው ምን ይደረጋል ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አይደል ተረቱ መወለድ ቋንቋነው ያልታደሉት የእኔ ብጤወች ለእናት ለአባትና ለወንድም እህት ደስታና ፍቅር እድሜዘመናቸውን ሲባዝኑ ወጣትነታቸውን ውድ ጤናና ጊዜቸውን ገብረው በምላሹ ግን ክህደትን መጠላትን አትርፈው ብቻቸውን በውደቀትና በቁጭት ጨለማላይ ሲወድቁ የተደሉት ግን ባዳው እንደ ዘመድ በፍቅር ያካብባቸዋል ያልጠበቁትን ትልቅ የፍቅር ገፀ በረከት ያስታቅፏቸዋል የዱኒያ የአላህ ነገር በጣም ይገርመኛል መታደል የሚገባቸው የተመረጡ ሰወች ይሆናሉ እኔና መሰሎቸ ግን አይገባንም ይሆን ይሆናል ምን ይታወቃል ብቻ ታሪኩ ደስ ይላል አመሰግናለሁ።
@user-sy7jy4ym4k
@user-sy7jy4ym4k Ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamaweke8726
@selamaweke8726 2 жыл бұрын
ደሲሲል እደዚህ አይነት ጎደኛ ያብዛልን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 ай бұрын
አሜንንን አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና የሚያጓጓ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ፍቄ እግዚ አብሔር ይስጥህ የኢድ ፅዳቴን በአንተ ማራኪ ድምፅ ተመስጬ በደንብ ነው ያፀዳሁት ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ትያለሁ
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤🎉
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Жыл бұрын
ደስ ሲል ጓደኛው ደስ ይላል 🙆😍
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 25 күн бұрын
በናትህ ፍቃዱ ክላሲኩን ቀይረው ልስልስ ያለና ቅዝቅዝ ያለ አድርገው እንቅልፍ ይቀሰቅሳል
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 2 жыл бұрын
እካን ደና መጣህ ሰላም ለሀገረ ኢትዮጵያ🙏
@tizumk
@tizumk 2 жыл бұрын
Great job Thank you 😊 🙏 👏
@tgsitw2552
@tgsitw2552 2 жыл бұрын
እንደዚህ ቶሎ ከች ስትል እኮ እንደት እንደሚያምርብህ ፍቄ ልዩ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y 2 жыл бұрын
የጠፋሰው እኳንበሰላምመጣህልን።
@dgsd1872
@dgsd1872 2 жыл бұрын
ሰላም እካን ደና ማጠህ ፍቄ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonman9437
@yonman9437 Жыл бұрын
ወይኔ ይህ መጽሃፍ በአብዱ ራህመቶና ንጉሴ አየለ የጋራ ደራሲነት የተዘጋጁ አጫጭር ታሪኮች የተካተቱበት ድንቅ መጽሃፍ ነበር። መጽሃፉ በግሌም ነበረኝ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሳለንም የአማርኛ መምህራችን ቢኒያም ትምህርት ከመጀመራችን በፊት ባሉት 15 ደቂቃዎች ልብወለድ ያነብልን ነበርና ከዚህ መጽሃፍ የተውጣጡ አጫጭር ታሪኮችን ማንበቡን አስታውሳለሁ።እኔው ራሴም በዚሁ መምህራችን ተመርጬ “ኡፋንቻ” ና “የካዛንችሱ ቀጠሮ” የተሰኙ አጫጭር ልብወለዶችን በተለያዩ ጊዜ ከዚሁ መጽሃፍ ላይ ያነበብኩ ሲሆን በተለይ “የካዛንችሱ ቀጠሮ” የተሰኘውን ልብወለድ ትረካ በመምህራችን ምርጫ ከተማሪዎች ፊት ወጥቼ ያነበብኩ ሲሆን ነገ እንቀጥለዋን ተብሎ ወደመደበኛው የትምህርት ጊዜ ልንገባ ስንል አነባበቡ ስለጣመን ዛሬውን ይጨርስልን መባሉን ብሎም መምህራችን ቢኒያም አንብቤ ስጨርስ ይህ ልጅ ትልቅ የትያትር ሰው ይሆናል ብሎ ለኔ አድናቆቱን የለገሰበት ጊዜ የማልረሳው የትምህርት ቤት ገጠመኜ ነው።
@gech5069
@gech5069 2 жыл бұрын
Enkan dehna methah bro
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
ስወድክ እንኳን ደና መጣክ
@user-yc6fw4bz4h
@user-yc6fw4bz4h 2 жыл бұрын
😍😍😍እንኳን ደና መጣህ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 жыл бұрын
Enkwaan.dena.mexay
Ethiopian:- መሳጭ የፍቅር ታሪክ Yefikir Tarike |Amazing Love story
11:48
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 103 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 20 МЛН
እፈልጋታለሁ/አጭር ልቦለድ/ETHIOPIAN SHORT STORY 2022
31:24
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 6 М.
ያትራን - ቁጥር 4: Unveiling the Next-Gen Visionary Movement
14:55
ሌላኛው ዓለም | አ ሳ ዛ ኝ የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል
45:14
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 28 М.
የተስፉ ዳገቶች/ ሙሉ ክፍል /#lovestory
1:42:03
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Ethiopian: ሰማያዊ ፍቅር ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ True Love Story
24:35
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 21 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
America's Got Talent
Рет қаралды 30 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
ЧЕЛОВЕК В ТОННЕЛЕ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,2 МЛН
Студия төрінде жобамыздың жемістері!
1:17:44
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 245 М.