የእግር እሳት | ሙሉ ክፍል | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yegr Esat

  Рет қаралды 9,227

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Жыл бұрын

#ethiopia #yesewalem #Yegr esat
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 13
@romanamulugeta2331
@romanamulugeta2331 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኝ ከሁሉም ሴቶች ጋር ከሚሳሳቅ ወንድ ጌታ ይጠብቀን ። ችግሩ የወንድ ከሁሉም ሴቶች ጋር መግባባት ( መሳሳቅ ) ሳይሆን ፍቅርኛ ወይም ሚስት ያለው ወንድ ሴቶችን ሲያሳስቅ እና ሲግባባ ሴቶቹ ለሚስቱ ወይም ለፍቅረኛው ( ለእጮኛው ) ያላቸው ንቀት እና አያከብርሽም አይነት አስተያየት ። ዝም ካለች ጓደኝነታቸው ቅጥ ያጣና ወደ ፍቅር ይቀየራል ። ተው ካለችም አመል ስለሆነ ጭራሽ በድብቅ እየተገናኝ የጦፈ የውሸት ፍቅር ( ሱስ ) ይይዘዋል ። ታዴያ ብልጥ ሴት እንደዚህ አይነት ወንድ ካጋጠመት ወደ ኃላ ሳታይ ጨርቄን ማቄን ሳትል ትታው መጥፋት ነው ያለባት ። ጂል የሆነች ሴት ግን >>>> ፀባዩን ያሻሽላል ፣ ይወደኛል ፣ ይቀየራል ፣ ወዘተ እያለች ሳታስበው እልህ ይይዛትና በብስጭት በሽተኛ ትሆናለች ወይ ታብዳለች ወይ እንደዚህ ትረካ ራሷን አደጋ ላይ ትጥላለች ። እባካቹ ሴቶች ከልክስከስ ( ሴሰኛ ) ወንድ ራሳችሁን ጠብቁ ። እናም አንድ ወንድ ሚስት ወይም ፍቅረኛ ( እጮኛ ) ካለው ተውት ይቅረባቹ ጓደኛ ማድረግ ። በናተ ላይ እንዲሆን የማትፈልጉትን በሌላ ሴት ላይ አታድርጉ ። ሴቶች ፊት ካላሳየን ወንድ ደፍሮ ጓደኛ አያደርገንም። ለምንስ ያስፈልጋል ከሌላ ሴት ጋር ፍቅር ውስጥ ያለን ወንድ ጓደኛ ማድረግ ሴሰኝነት ካልሆነ ። የሌላ ሴትን ፍቅር ሼር የማድረግ ሴሰኝነት ። ሴሰኛ ሴቶች ናቸው የሌላ ሴት የሆነን ወንድ በጓደኝነት ሰበብ የሚለጠፉበት ።
@asteralemuakele
@asteralemuakele Ай бұрын
አይይይ በለጡዬ
@Xx-jy6qn
@Xx-jy6qn 7 ай бұрын
ድምጽህ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
የጠፋሰው።እንኳንበሰላም መጣህልን።ፍቃድየ
@nunensunsara7031
@nunensunsara7031 Жыл бұрын
Salmek ybza bro
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Жыл бұрын
Betame amesgenalhue dese yemeli nabere 👍👍👍👍💯👏👏
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@walaywa2238
@walaywa2238 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@semeretgtemoch2052
@semeretgtemoch2052 Жыл бұрын
እናመሰግናለን😘😘
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p Жыл бұрын
ከፀግሽ ቀጥሎ የሚመቸኝ አተራረክ😍🙏ይመችህ ወንድሜ
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
እናመሰግናልን ተወዳጁ ፍቄ ቅናት የሚያመጣው ጦስ ሴቶች አትቅኑ እሽ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
የጠፋሰው።እንኳንበሰላም መጣህልን።ፍቃድየ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
የጠፋሰው።እንኳንበሰላም መጣህልን።ፍቃድየ
የፍቅር ስንክሳር | ሙሉ እውነተኛ ታሪክ | Ethiopian true love story
55:22
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 27 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4,3 МЛН
New trick 😧 did you expect that? 😁
0:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
0:41
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 1,9 МЛН