KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Myrrh/ከርቤን እንደ ክኒን ነው የምወስደው//ስለ ከርቤ እና ተያያዥ ጉዳዪች አትላንታ ከሚትገኘው እንግዳችን
25:43
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
46:16
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Сестра обхитрила!
00:17
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
ስለ ከርቤ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ከእናኑ ጋር
Рет қаралды 8,823
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
GWARO TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 58
@peaceyo7998
Күн бұрын
ጎበዝ በርቺ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው !! ለገባው ስው ከርቤ,ሸብ; ጥቁር አዝሙድ; ጉሎ/Castor oil, ባሕር ዛር ; Dendelion root, Seamoss, burdock,Mediterranean Oregano Oil, and so on . ሁሉንም ነገር በፀሎት ይስራል::
@EmilieSOKO-dt9qe
12 сағат бұрын
እንዲህም ያለ ድንቅ ልጆች አለት እናቴ እኔም እመሠክራለሁ ሰለከርቤ ለፈገስም ቆንጇነው ።❤❤❤❤❤❤❤
@bekelechtolaboku4650
3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው፡፡ ይህ ድጋሚ ፕሮግራም ነው፡፡ የከርቤ ጉዳይ ከፍ እንዲል ፕሮግራማችሁ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተባረኩ፡፡ ተመራጩ ከባሌ ቆላ የሚገኘው የከርቤ ዓይነት ነው፡፡ አማራጭ ለመጨመር ያህል፡ ለመታጠን በፈላ ውሃ ላይ አድርጎ እንፋሎቱን መታጠንም ይቻላል፡ መጠጣትም አሁን በተነገረው በመጠን መጠጣት መልካም ነው፡፡
@AmeDesse
Күн бұрын
ለኪንታሮት ጤና አዳም ፍቱህ .መድሀኒት ነው ተጠቀሙ። አሰራሩ በኒኬል ቅጠሉን ወቅጦ ውሀው እንዳለ በቁስሉ/ ኪንታሮቱ አፍ ላይ ማስቀመጥ በተደጋገሚ ማድረግ ለውጥ አይቻለሁ የተምከር ነው
@TsigeHaile-j8w
Күн бұрын
ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ❤️❤️
@ethiolal2148
14 сағат бұрын
በርችልን ከኪዲ ቤት ነው የመጣሁት👏👏👍
@SaraHyari-e8z
Күн бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ከርቤ ጥቅሙ ብዙ የሚታወከው በ አረብ ሃገራት ነው
@alemituwubet
Күн бұрын
ለጭንቅላት ካንሰር ይሆናል ከሆነስ እንዴት ነውመ ምንጠቀመው አመሰግናለሁ
@mary1475
Күн бұрын
በውሃ ዘፍዝፈሽው እደሪ እና ጠዋት ጠጭው እንዲሁም ማታ ማታ ብውሃ ኣፍልተሽ ሽፍንፍን ብለሽ ታጠኝ እንደሱ የዳነች ሰው አውቃለው
@Abbi-uh4xv
17 сағат бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@haderamohammed2344
3 күн бұрын
ስለ ድርቀት ስለሰጣችሑን ምክር በጣም እናመሰግናለን ❤
@eteneshyosef1052
2 күн бұрын
እኔ እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ድንቂቷ
Күн бұрын
የኪንታሮቱ ጥያቄ ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ ማሚ
@ሙናሲሆን
3 күн бұрын
ተደጋግሞ አንቺ ገፅ የሚነገረው የከርቤ ጥቅም ነው ።ጎንዬሽ ጉዳት ካስከተለ ምን ያለባቸው ከምን መከልከል ያለባቸው ካሉ እውቀቱ ካላቸው ከተገኙ ብታቀርቢያቸው።ለምታቀርቢው ሁሉ እናመሰግናለን
@gwarotube
2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለውጥሩ ሀሳብ ነው ብዙ ሰዎች የሚነግሮኝ ስለጥቅሙ ነው ማንኛውም መደሀኒት እደጥቅሙ ጉዳትም ሊኖረው ስለሚችል በዚህ ልምድ ያለው ሰው ካገኘው ለማቅረብ ወደዋላ አልልም
@RabihCall-y7g
Күн бұрын
ምን ማለት ነው ሙከራ ያለእውቀት በልልኝ ይሄ ሚድያ ጉድ ኀው
@ሙናሲሆን
22 сағат бұрын
@@RabihCall-y7g አልገባኝም አባባልሽ? ከርቤ እናቴ ተጠቃሚ ናት ከርቤ መሀበረሰባችን ከአያት ቅድማያት ተጠቃሚ ነው እንደዛሬው ህክምናው ሳይስፋፋ ሳያቀሉት ምድራችን በስራስሩ በቅማቅመም እራሱን የሚያክመው ።አሁንም እራሱን ነው በተሻለ በተመጣጠነ መንገድ በሀኪሞች እውቀቱ ያላቸው የሚያዙት ። ምን አዲስ ጉድ ተፈጠረ? ለምታቀርብልን ሁሉ መመስገን እይገባታል
@meazawondimu7266
2 күн бұрын
በጣም የሚገርም መረጃ ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ። የኔ ጥያቄ ለጡት ህመም ወይም እብጠት መጠቀም ይቻላል ? ወይም ከጠቀመስ እንዴት ነው የምንጠቀመው ።
@enanutola6486
2 күн бұрын
ዘፍዝፎ በመጠጣት መሞከር ጉዳት የለውም።
@buzazewde8499
18 сағат бұрын
ናንዬ በቅድሚያ ለምጠይቅሽ ጥያቄ መልስ ስለምትሰጪኝ አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ማንኛዉም ሰዉ ማለት ያልታመመ ሰዉ ማህፀን ለይ ማድረግ ይቻላል ወይ
@SenaitWaktola-w9r
3 күн бұрын
ተባረኩ ተባረኩ
@selamawlachew1243
Күн бұрын
Mehatsenusete sekemte ymwamwal ende?
@hanadessie2752
3 күн бұрын
እባክሽ የወሮ እናኑን ስልክ ላኪልኝ የኔ ቆንጆ
@mahderdegene8135
2 күн бұрын
እንይ ጤና ይስጥልኝ እህቴ ለማህፀን እይ ይጠቅማል ከርቤ? እንይ እናመሰግናለን።
@zebenaywodage5532
3 күн бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ። ከርቤ ለጉበት መድሀኒት ይሆናል?
@enanutola6486
3 күн бұрын
ዝርዝሩን ባላውቅም በሻይ ማንኪያ ጀምሮ ውስጣችንን በማዳመጥ መሞከሩ አይከፋም:: ከርቤ ካንሰርን እና የተለያዩ በሽታዎችን የሚፈውስ መሆኑ በተለይ በቅድሞው ዘመን ብዙ ተነግሮለታል::
@ASTCOinfo
Күн бұрын
መጠኑ ማንኪ ወይስ በሰኒ በብረጨቆ ነው የሚጥጣወ
@sanyHailu
3 күн бұрын
ለአፍውሥጥ ለጉሮሮ ለምላሥ እንዴት ነው እሚደረገው
@enanutola6486
2 күн бұрын
ለጉሮሮ በመጠጣት እና በመጉመጥመጥ መጠቀም ጥሩ ነው።
@RahelTeka-h1b
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችንን እህታችንንም ግን እንደ ጥያቄ ከፋሻው ይልቅ የአገራችን ነጠላ በየቤቱ አለ ጥጥ ስለሆነ እና እሱን መጠቀም አይቻልም ወይ? ክብረት ይስጥልኝ
@enanutola6486
3 күн бұрын
ንፅህናው እስከተጠበቅ ድረስ ጥሩ ነው:: በአገራችንም የሚጠቀሙትም በነጠላ እራፊ (ቁራጭ) ነው::
@ሜላትጌታሁን
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@liyamebratu9694
3 күн бұрын
በጣም ድቅትምህርት
@bogalechasfaw3148
2 күн бұрын
ቀበርቾ ለቶንስል ወይ አጭሶ ጭሱነፍን ከፍቶ ሳብሳብ ማድረግ ያለበለዚያ ብዙ ሳይቀቀል ጋግል ማድረግ። ሸብደግሞ ለቁስል ጥሩ ነው።
@ethiopiaabebe5033
2 күн бұрын
ለጡት ካንሰርስ እንዴት እንጠቀም
@enanutola6486
2 күн бұрын
በመጠጣት መሞከሩ ጥሩ ነው::
@JemalAbdela-c8g
3 күн бұрын
ለማንኛውም እነፌክሽን የጠቅማል?
@enanutola6486
2 күн бұрын
አዎን።
@tirsitsahleantero317
Күн бұрын
ቀበርቾ በእስልምና ብቻ አደለም በጉራጌ ባህልም በጣም ነው የሚጠቀሙት
@kidistdamessa41
Күн бұрын
Enameseginalen
@TayechAbebe-zv9ot
23 сағат бұрын
ከርቤ ለወንድ ልጅ ያመክናል ይባላል እውነት ነው ወይ?
@lulasolomon9496
12 сағат бұрын
Neklo yatefawal
@lulasolomon9496
12 сағат бұрын
Kerbe ledrkettm mefthe new mokrut
@mahderdegene8135
2 күн бұрын
እንይ እንዴት ነሽ እህቴ ለማህፀን እጢ ይጠቅማል ወይ?
@haderamohammed2344
3 күн бұрын
Please 🙏 ካያችሑት መልስ እጠብቃለሐ ስለ እሪሕ የጠየኩትን ነው
@zergibachewtaye7917
15 сағат бұрын
አያቴ ድሮ አጭሳ ቀሚሷ ስር ታረገው ነበር።
@zinashmekonen2855
2 күн бұрын
ለወንዶች ይሆናል ወይ
@zinashmekonen2855
2 күн бұрын
ሀኪም አበበች ከመመለስሽ ክፍት አግኝቸ
@haderamohammed2344
3 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አሏሕ ያቆይልን። ለ እሪሕ እንዴት መጠቀም ይሻላል
@enanutola6486
2 күн бұрын
እስካሁን ለሪህ ተብሎ የሰማሁት የለም ካለ ቢያካፍሉን ጥሩ ነው ከርቤ ለጥንቃቄም አልፎ አልፍ ስለሚወሰድ መሞከሩ አይጎዳም የሚል የራሴ እምነት አለኝ::
@hanadessie2752
3 күн бұрын
እናመሰግናለን ወሮ እናኑ ማሀፀን ውስጥ በየስንት ቀን ነው የምንጠቀመው
@enanutola6486
3 күн бұрын
በመጀመሪያው ውይይት በዝርዝር እንደገለፅኩት በየቀኑ ለ3 ሣምንት ነው የተጠቀምኩት:: ጉዳት ስላላየሁበት አሁንም አልፎ አልፎ ለ3 ቀናት እጠቀማለሁ::
@lulasolomon9496
12 сағат бұрын
Bete dega gamee sal yaschegerewm mulu lemulu yateffawal lametat sr yesedede leklo yayrfawal
@tigisttruneh4943
3 күн бұрын
Afrikawi set dewela kuankuaw algebagnim alech lalshiw : CAPTION ga gebto kuankua merto ende Subtitle keser yesefal Amharic lemaygebachew. Videow sisera meselegn esu mestekakel yalebet. Le wedefitu information teyikena esun add adregilachew.
@gwarotube
2 күн бұрын
እውነት ነው እኛም ለሁሉም እዲደርስ በተለያየ ቃንቃ ብናደርገው በጣም ደስ ይለን ነበር ከዚህ በፊት ሞክረነውእዳሰብነው ቀላል ስላልሆነልን ነው የትውነው ወደፊት እደገና የተሻለ ዘዲ ካገኘን እንሞክራለን
@hanadessie2752
3 күн бұрын
ማምዬ እባክሽ ያንችንም ስልክሽን ከቻልሽ
@gwarotube
3 күн бұрын
+1 (437) 463-4430 በዚህ ስልክ ያግኙን
25:43
Myrrh/ከርቤን እንደ ክኒን ነው የምወስደው//ስለ ከርቤ እና ተያያዥ ጉዳዪች አትላንታ ከሚትገኘው እንግዳችን
GWARO TUBE
Рет қаралды 88 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 645 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
23:42
"በቀን አንዴ ተመግቤ ስኳሬን ተቆጣጠርኩ"! | እህል ውሃ | መወዳ መዝናኛ | Meweda Meznagna | #entertainment #food
Minber TV
Рет қаралды 18 М.
17:00
Ethiopia - ኢሳያስ የፈሩት መጣባቸው፣ ስለፋሲል ግንብ ቀለም አዲስ መረጃ፣ ኢትዮጵያ በIMF ልትገመገም ነው፣ አስደንጋጩ የአዲስ አበባ ንዝረት
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
1:17:04
እንባ ና ሳቅ!!! ካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅ ነበርኩ …የናፍቆት ቁጭት ... * 10 ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለሁ በቅርቡ የልጅ እናት የሆነችው ተወዳጅዋ ሀሌሉያ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 557 М.
28:14
"መፈለጌን አላውቅም ነበር"... /ውሎ/ ከሀኪም አበበች ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 235 М.
21:45
//ቤተሰብን ፍለጋ// "ጎዳና በቃሽ አሁን እኔ አለሁልሽ እናቴ የት ነሽ..." ከአሜሪካ ድረስ እናትን ፍለጋ ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 52 М.
47:12
ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተፋጠጡ! የአራቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 214 М.
31:21
የከባድ መኪና አሽከርካሪዋ በ ላስ ቬጋስ//ስለ አላስፈላጊ ውፍረት(ኮልስቶሮል) ልምድ
GWARO TUBE
Рет қаралды 12 М.
1:33:22
ኑሮ በካናዳ//ካንሰርን እንደ ጉንፋን አቀለልሺልን//ከርቤ መድሐኒት ሆኖኛል /ዋስትና እድር እስክሬን አስቀምጦ ገንዘብ ከመለምን ይታደገናል
GWARO TUBE
Рет қаралды 74 М.
39:52
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
Donkey Tube
Рет қаралды 121 М.
0:23
Қайрат Нұртастың ӘЙЕЛІ ТАГЫ КУАДЫ
BAY ADAM
Рет қаралды 100 М.
0:49
Ангел против Демона кто победит 😱
clab_33
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:00
Белая королева | Сериалы | Ребекка Фергюсон
Vidosoman
Рет қаралды 1,2 МЛН
7:44
Данияр мен Гүлназым қайта қосылды😍
Qazaq Life
Рет қаралды 163 М.
0:55
-Сколько?!😂😂🤣🤣| Бесстыжие | #shorts #upx #Бесстыжие #Фрэнк
shameless forever
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:00
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН
20:54
Батпақ 6- серия / ҮШЕУІНІҢ ӨТІРІГІ ШЫҒЫП, АЯҚ АСТЫ ҰСТАЛДЫ /
Qimylda
Рет қаралды 163 М.