የቴምር ጠላ ጠመቅን
7:55
Пікірлер
@mihretkibrom4561
@mihretkibrom4561 15 сағат бұрын
Adress 1248 kramp rd Ontario
@mihretkibrom4561
@mihretkibrom4561 15 сағат бұрын
Thanku for sharing
@mihretkibrom4561
@mihretkibrom4561 15 сағат бұрын
Kidnmhret entten
@Abdulmasih22
@Abdulmasih22 17 сағат бұрын
ሰፋ ያለ ቤተ ክርስቲያን፡ ጠበል መጠመቂያ እና ከራሳችን የቀብር ቦታ ጋር በአይነቱ የመጀመሪያ መሰለኝ፡ በካናዳ። ደስ የሚል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን እህታችን። ተስፍሽ እደለኞች ናችሁ።
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ Күн бұрын
Ab brooks ይርቃል
@hiwel9209
@hiwel9209 Күн бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እምጏጏውንና መጥቼ ማየት የፈለኩበትን ቦታ አሳየሽን እመብርሀን የልብሽን ትስጥሽ ❤
@gwarotube
@gwarotube 23 сағат бұрын
እሜን🙏
@mikaelm9590
@mikaelm9590 Күн бұрын
የካናዳ ገዳም ብላችሁ ከተማውን እና ቦታውን በትገልፁ ጥሮ ነበር
@gwarotube
@gwarotube 23 сағат бұрын
ያለበትን ብታ እኮ ስልክ ቁጥር ሳይቀር በደንብ ገልፀናል ቪዲዬውን በደንብ አላያችሁትም ማለት ነው ዲስክርብሽን ላይም አድራሻ ፅፈናል የምትገኘው ኪችነር የምትባል ከተማ ነው ከቶሮንቶ 108 ኪሎ ሜትር ላይ ነው ያለችው
@mikaelm9590
@mikaelm9590 Күн бұрын
የት ከተማነው አድራሻውን ንገሩን
@gwarotube
@gwarotube 23 сағат бұрын
911 Queens Blvd.Kitchener, ON. N2M 1B2 ቪዲይውም ላይ በደንብ ገልፀናል ስልክ ቁጥር ጭምር
@Hanna-d4f
@Hanna-d4f Күн бұрын
Selam be 28:00 dekika lay yemiber neger ale. Shine yemiyaderg aytachutal
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 Күн бұрын
የት ነው ገዶሙ ካልጋሪ ነው ወይ ብታሳውቁን
@gwarotube
@gwarotube Күн бұрын
Kitchener Ontario ነው ያለችው ከቶሮንቶ 108 ኪሎሜትር ላይ ነው የምትገኘው አድራሻው ይሂ ከስር ያለው ነው አድራሻውንም ስልክ ቁጥርም ፅፈናል ቪዲዮው ላይ 911 Queens Blvd.Kitchener, ON. N2M 1B2
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Күн бұрын
የኛ ሰው ለቅሶ ና ሰርግ ይወዳል::ቀብርንም ማድመቅ ልማዱ ነው::ክፋቱ ና ተንኮሉ ግን ከሰይጣን ይብሳል::ደግነቱ እራሳችንን እንጂ ፈጣሪን ማታለል አንችልም::በሺታ የክፋት ውጤት ነው::ክፉ ሰው ክፉ መላአክ ይላክበታል::መጀመሪያ ከክፉ አስተሳሰብ ና ስራ ነፃ እንውጣ::እራሳችንን እያታለልን ገደል አንግባ::አንድ የማሪያም ቤተ ክርስትያን አጠገቡ የባቡር ስቴሺን አለ::ብዙ ቤት አልባ ሰዎቺም በዚያ አከባቢ አሉ::ድግስ ተደግሶ ሰዉ ተሰባስቦ ያከብራል::ለእነዚያ መንገድ ዳር ወድቀው ለምንከራተቱ ምስኪኖች ግን አንድ ብርጭቆ ውሃ እንኩዋን የሚሰጥ የለም::ሁሉም በልቶ ጠጥቶ ወደ ቤቱ ይሄዳል::ቃሉ ተፈፀመ::ሳምራዊው ፀደቀ ፈሪሳዊው ተኮነነ::ስለዚህ ወዳጆቼ በሱ ዘንድ ማታለል የለምና ማስመሰሉ ይቅርብን ::ንሰሃ እንግባ ቃሉን ለመተግበርም እራሳችንን እናስለመድ::
@marthaabebe1740
@marthaabebe1740 Күн бұрын
አድራሻዉን በደንብ ብታስቀምጡልን ይጠቅመናል
@gwarotube
@gwarotube Күн бұрын
Kitchener Ontario ነው ያለችው አድራሻውን ቪዲዮው ላይ በደንብ ገልፀን ነበር ከነስልክ ቁጥሩ description ላይም አድሪሻውን ፅፈናል አሁን
@meazahzbai7692
@meazahzbai7692 Күн бұрын
Yet state neew
@mekdesalemu4800
@mekdesalemu4800 Күн бұрын
Ontario
@gwarotube
@gwarotube Күн бұрын
Kitchener Ontario
@melkamuyigzaw4062
@melkamuyigzaw4062 Күн бұрын
እንግዳዋ ስትናገር በደንብ ግልፅ አደለም ቀረፃው ደግሞ ትንሽ እራቅ ብሏል ለወደፊት ቀረፃው ቀረብ ተብሎ ቢቀረፅ
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe Күн бұрын
Good start 👌
@Tesfaye-i3d
@Tesfaye-i3d 2 күн бұрын
egzyibher yimsgen besw hager yehen yesten
@gwarotube
@gwarotube Күн бұрын
አሜን🙏
@belayethiopia
@belayethiopia 2 күн бұрын
sound problem from 31:28 to 35:23 and at the begining 2:47 to 3:31
@gwarotube
@gwarotube 2 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ግዚህን ወስደህ ለኛ ፕሮግራም መሻሻል ስለምትሰጠን ምክር 🙏
@belayethiopia
@belayethiopia 2 күн бұрын
sound problem
@belayethiopia
@belayethiopia 2 күн бұрын
Amen Amen yeh menorun yawekut bezih program new. Thank you
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 күн бұрын
ማሜዬ ጎበዝዋ በርቺልኝ ❤
@gwarotube
@gwarotube 2 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው ኪዲዬ ክበሪልኝ
@ZephaniahNoble
@ZephaniahNoble 2 күн бұрын
Egziabher ymesgen
@gwarotube
@gwarotube 2 күн бұрын
አሜን🙏
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት ትክበር ትመስገን ወደፊት ገና ብዙ ተዓምሯን ታሳየናለች በአለም የሚገኙ ኢትዮጲያውያን ወገኖች መጥተው የሚፈወሱባት ፀበል ታድርግልን ጭንቀት ያለባቸውም ሁሉ የአእምሮ ዕረፍት የሚያገኙባት ከዚህ አለም ሁካታ ውጣ ውረድ የሚሽሽጉባት ገዳም ታድርግልን ካናዳ ድንቅ እየሆነች ነው ለኢትዮጲያዊያን ካናዳ ትባረክ !!!
@gwarotube
@gwarotube 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@marakifashion7729
@marakifashion7729 2 күн бұрын
E/r yemesegen!!!!!
@gwarotube
@gwarotube 2 күн бұрын
አሜን🙏
@meryta24-j4u
@meryta24-j4u 2 күн бұрын
AMEN...... EHITE BEKIFAT ENDATAYIBIGN GIN YE FETARIN SIM BE ABBREVIATION ATISAFI PLEASE
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Күн бұрын
እግዚአብሔር
@gtiruworkhailu4674
@gtiruworkhailu4674 Күн бұрын
ይቅርታ እህቴ Egziabher እንጂ E/r ተብሎ አይፃፍም።
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ
@Enkafelemediaእንካፈልሚዲያ Күн бұрын
ምን አለበት የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ብንፅፍ 🙏
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 9 күн бұрын
አበባው አሽከርነት የጣመው ጎሠኞችን አቅፈው አፍሪካውያንን ከፋፍለው አራሥ ሕፃን ከማሕፀን ሣይወጣ ገለው ይተኛሉ ሸልለው ፎክረው ሥቀው ክሡም ፍርዱም አማራ በመሖኑ ነው በአብይ ጦር ዛሬም አሥከብበው ግደሉ አማራን ቁላ መቁረጥ ያሥጣለ ብለው ያነዳሉ ከተማ ሤት ሕፃን ደፍረው ተነሥ የሐገር ልጅ ደረሥ ለጀግናው ወንድምሕ የገዛ ልጅሕን አትግደል በአጉል ዕምነትሕ ላለሕ አዝኖ ሥልጣኔ አሥተምሮ ያሥተወሕ ወገን ነው ብሎ ነው ቀዬውን ትቶ የተጠጋሕ አብሮሕ የኖረው ሸማ የሠጠሕ ባዶ ቂጥ ጥለሕ ሢያይ የሸፈነልሕ ቆጥሮሕ ዕኮ ነው ከሠው ከአውሬ ቶሎ የለየሕ ወንጀል ከሖነ ወንጌል መሥበኩ ማሥተማሩ ሕግን ማሣወቅ ሥብአዊ በሖነ ዕንድትመሩ ክፋት ነው አለ የዛሬው የዘመኑ ታለቁ ምሑሩ አያድረሥ ነው አይወራ የዘመኑ ማፈሪያ የሚመከሩ በሬድዋን በጌድዮን በሙፈሪያ ጥቅም ነበራት ከነሡ ያቺ የቆሠለች አሕያ መረጡ መንገድ ሊያደርጉን የአረብ ባሪያ ሥንቱን ሸጡ ለወጡ በደላላ አሥተዋወቁን ለአለም ዕየቀጠቀጡ በዱላ ጥሩ ዝምተኛ ተባልን የደነዙ ሟችና ተላላ ተብለን ተጣልን ከፎቅም ሢዋሹም ሞተች ዘላ ይሔን አልሠሙ ዕነ ምንይልክ ራሥ አሉላ ዘሎ የገባው ዘርአይ ደረሥ ሞተው የቀሩ በዙቃላ ዓንቀጥልም በነኚሕ ወራዳ በብልግና ሠይፍ ምዘዝ ወጣ በል ተዋጋ ቀኑ ጨለማ ሖኗልና አይን አጥፍተው አይቀጥሉም ካገዝክ ያንን የሠሜኑን ጀግና
@semerhudhud
@semerhudhud 9 күн бұрын
ይህ ሰው ሰፋ ያለ ኢንተርቪው ያስፈልገዋል። ብዙ ያስተምራል
@gwarotube
@gwarotube 8 күн бұрын
እውንት ነው በቅርብ የናተንም ጥያቄ አሰባስበን እናቀርበዋለን
@enenegn5719
@enenegn5719 11 күн бұрын
መልካሞች በላለዲ ዬምጣ!እኳም ለመስቀል አሰላንኽም
@enenegn5719
@enenegn5719 11 күн бұрын
ጎበዞች በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች ባህላችንን እንንከባከብ ከአገር ወጥቻለዉ ተብሎ ማንነትን መተዉ አያስፈልግም
@gwarotube
@gwarotube 10 күн бұрын
እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን
@KibruyesfaMamo
@KibruyesfaMamo 12 күн бұрын
እባክሺ ዘርላኪል
@gwarotube
@gwarotube 10 күн бұрын
እሺ እልካለው እድሪሻውን ግን አሳውቁኝ
@DanielErdolo-nc5cv
@DanielErdolo-nc5cv 12 күн бұрын
👍
@BerhanTv
@BerhanTv 12 күн бұрын
Beautiful program
@gwarotube
@gwarotube 12 күн бұрын
Thank you BTV🙏
@sigujem199
@sigujem199 13 күн бұрын
ተባረኪ
@senaittilahun4420
@senaittilahun4420 13 күн бұрын
ማዬ አክብረሽን መተሽ በአልን አብረሽን ስላከበርሽ በጣም እናመሰግናለን 😘😍😍
@gwarotube
@gwarotube 12 күн бұрын
ስንዬ ለመልካም መስተንግዳቹ እኔም በጣም አመሰግናለው🙏
@meseretaddis3263
@meseretaddis3263 13 күн бұрын
መዬ በጣም አሪፍ ግዜ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን መልካም በአል
@gwarotube
@gwarotube 13 күн бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ክበሩልኝ🙏
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 14 күн бұрын
የድሮ አራዳ a great guy, I like him a lot !
@sisaybelay24
@sisaybelay24 14 күн бұрын
ሲስ ሞክሼ እኔ ከገዳም ሰፈር በታች የጣሊያን ሰፈር ልጅ ነኝ ምሁርነትህ እና አራድነትህ ያልተጋጨብህ የተጨበጨበልህ የፒያሳ ያራድዬ ልጅ ከመሆንህም በላይ ንግግር የምትጥቀማቸው ቃላቶች አሁን ያሉ ወጣቶች የንግግር ዘይቤያቸው እንድ አንተ ነው በጣም ተመችተኽኛል በዕድሜም እኩይ ሳልሆን አልቀርም ተናገርካቸው ሁሉ እኔም ያለፍኩበት ስለሆነ ወጣትነቴን ነው ያስታወስከኝ መቼም እንድ ቀን ኢትዮጵያ ብትመጣ ምልክህን በደንብ ስላየሁት በድንገት መንገድ ላይ በገኝህ አቁሜህ ሰላም እንደምልህ ቃል እገባለሁ ለማንኛውም ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የኑሮ በካናዳ መርሃ ግብር አቅራቢው ጋዜጠኛም ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ይገባሻል።
@gwarotube
@gwarotube 14 күн бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው እኛም ፈጣሬ ያክብርልን
@HanaTesfayi-x5u
@HanaTesfayi-x5u 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉so good
@TsehayTsehay-p3s
@TsehayTsehay-p3s 17 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥ
@Black-Lion-Africa
@Black-Lion-Africa 18 күн бұрын
ሲሳይ ከልቡ አራዳ ሰው !!! ኢትዮጵያዊ💚💛♥️ ዳኛ-ዶ/ር-የቢዝነስ ሰው...ግን በልበ ሙሉነት የምናገረው በኮሜዲም መስራት ትችላለህ ! በቃ ትችላለህ ! ተጨማሪ ዝግጅት ይኑር እላለሁ::አስተማሪ ነውና ደስ ብሎኛል::🙏🏽
@zewduyirga8125
@zewduyirga8125 19 күн бұрын
የዋ ንፁህ ልብ እውነተኛ ሰው ...አግዛብሄር ይባርክህ !!!
@enanutola6486
@enanutola6486 19 күн бұрын
ማምዪ ግሩም የማስጎብኘት ኘሮግራም ነው ሰላም ፍቅርና አንድነት ለሃገር ዕድገት መሠረት ነውና እኛ ለኛ ማለትን አምላክ ያድለን
@gwarotube
@gwarotube 19 күн бұрын
አሜን አሜን እናኑዬ እውነት ነው አምላክ ይታከልበት🙏
@WawKakaw
@WawKakaw 20 күн бұрын
ድጋሜ ይቅረብልን ምትሉ እስኪ ላይክ=❤
@FantuAgegnew
@FantuAgegnew 21 күн бұрын
እድሚና ጤና ይስጣችሁ ሲስ በጣም ደስ ይላል የትም ኑር አዲስ ተወለድ ነው ለፈጣሪ ስለት ተስያለሁ እመጣና እራሲ እጣኒኔ ጨስ እያረኩ ቡና አንተቤት እጠጣለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bird1144
@bird1144 21 күн бұрын
በአፍሪካ ህዝቡ ሳይሆን መሪዎች ናቸው የሚወሱኑት
@sebleerena1252
@sebleerena1252 22 күн бұрын
ሰው ሁን ብለው አባቶቻችን የሚመርቁት ምራቄ በእውነት አሁን ግን ገባኝ ወንድም እውነትም በአምሳሉ የፈጠረህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በደስታ ነው ያዳመጥኩት እውነት ነው ሁላችንም እራሳችንን ብንመስል የት በደረስን
@romantsehay7354
@romantsehay7354 22 күн бұрын
አቶ ሲሳይ የረሳሁት እኔም የፒያሳልጅ ነኝ ሰፈራችን ቴድሮስ አደባባይ ነው ትዝ የሚለኝ ከትምህርት ቤት ስንመለስ ከተፈሪ መኮንን ት/ቤት ፔያሳ ገብረ ተንሳይ ባቅላባ ቤት የምናሳልፈው ደሞ ቅዳሜ ተዘንጦ ፔያሳ ወክ ስናደርግ የኤንቨርስቲ ተማሪዎችም ፒያሳን ሲያጨናንቋት ትዝታው የወጣትነት ዘመን ደሞ የወጣንበት ጌዜ the same year now i am living in Germany😘😍🙏😇❤😃
@romantsehay7354
@romantsehay7354 22 күн бұрын
ልጅ ሲሳይ በደንብ ነው የገለጽከው ስደትን በሳቅ ገደልከኝ መጀመሪያ በሽቶ ሳሙና ታሽቶ ከታጠበ በኃላ ጭምቅ አርጎ ከተጨመቀ በኃላ ይሰጣና ሲደርቅ ይገባኃል ያልከው ትክክል😂😂😂😂
@tesfay138solomon8
@tesfay138solomon8 22 күн бұрын
ሻሎም ሚሚ ሁሌም ባይባልም አልፎ አልፎ ያንቺን ብሮግራም እከታተላለሁ። ምን መሰለሽ እኛ ኤረትራዊያን ማንጠቀምበት ወደብ ማንኖራት አገር ለኛ ማይሆን ማእድን አለን ።ግን የኛ የኤርትራውያን ነው አይቀየርም።ችግሩ ኤርትራ ፡ወደብዋ፡ እንጂ ኢትዮጵያዊያን እኛ አይፈልጉንም።አሁንም የአሰብ ወደብ ለኢትዮጵያ እንጂ ለኤርትራ አይጠቅምም።ችግሩ ያለው አሰብየኛ ሰለምትሉ ነው።እናንተ በውጭ ያላቹ ፡የተማራቹ፡ ሃብታሞች ባለስልጣናት ማትገቡት መስዋእት ማትከፍሉት ነገር ነው ምታወሩት ።ችግሩ ለድሃ ፡ለገበሬ ፡ለተራ ማህበረሰብ ነው።በደርግ ግዜ የወደቀ ወጣት ማዳበርያ የሆነ አጥንት ብታዩ አታወሩም ነበር።ልክ እንደ አሜሪካ እና ካናዳ ድንበር ሳናልፍ ኮሆነ ግን ጠብቁ ኢሳያስ ከስልጣን አውርደን ልክ እንደ አሜሪካ እና ካናዳ በሰላም እንኖራለን።
@gwarotube
@gwarotube 21 күн бұрын
ሰላማ ላንተ ይሁን ወንድሜ በመጀመርያ ፕሮግርሚን አይተህ ግዚህን ወስደህ የግልህን አስተያየት ስለሰጠህኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው ካንተ ብዙ ባላውቅም እንደኔ እንደኔ የሁለቱም ሀገራት ህዝቦች በጣም ብዙ የሚያስተሳስሪቸው ነገር አለ ይፈላለጋሉም ምን እልባት ጥቂት የሚባሉ ሰውች በሁለቱም ሳይድ ጥላቻን የሚዘሩ አይጠፉም አብዛኞቹ ሰላማዊ እና አብረው ሰርተው ለማደግ ወደሀላ የማይሉ ህዝቦች ናቸው ያለመታደል ሆኖ ከብዙ መልካም እና ጥሩ ነገር ይልቅ ትንሻ መጥፎ ነገር ገና እየወጣች ነው የተቸገርነው ለሁሉም ግን ቀን አለው እኛም ባንሁን ልጆቻችን ይሂንን ነገር ይቀይሩታል ብዬ አስባለው የኛም እገዛ ትልቁን ድርሻ ይኖረዋል ብዬም አስባለው መጥፎውን ሳይሆን መልካሙን ከመገብናቸው እንድ ቀን ታሪክ የቀየራል ከፈጣሬ ጋር እስከዛው ባለንበት ሰላም እና ጤና ይስጠን🙏
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 23 күн бұрын
አቁሚ ጥሩ ነገር ስታወሪ ከርመሽ ኦሮሙማ የሚጫወትባትን ሀገራችንን አታውሪልን በሽተኞች ህዋላቀሮች እወቀት ስልጣኔ ያልደረሳቸው ሀሬ ግብስብስ እንስሶች እያጨማለቋት የምትገኝ ሀገራችን የምንስማው በሽተኛ እድርጎናል ጥሩ ደስ የሚል ያዝናናን ፕሮግራምሽ ጥሩ ዜና ነበ ኢትዮጲያን ነገር ብዙ ብዙ ብዙ ስምተን ደክመናል ዘፉኙ ምን አለ "አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር" አበቃ ሌላ አውሪልን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ
@AksheZed
@AksheZed 23 күн бұрын
እንደው በደፈናው ያልታደልን ነን እህቴ እ/ህ ማስተዋል ይስጠን በዘሪና በሃይማኖት እንባላ❤❤❤❤
@ebbaftube
@ebbaftube 23 күн бұрын
ማሚዬ እኛ በብሄርና በሀይማኖት መለያየት ነው ዕውቀታችን እንጂ ጭንቅላታችንን ለበጎ ሥራ ብናውል ከነሱ በላይ ብዙ ነበሩን።