እንባ ተናነቀኝ | የመጨረሻ ልጄን ሰጠሁ | ለካ እንደዚህ ከባድ ነው

  Рет қаралды 125,444

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 494
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
ምርዬ ትንሿ እህቴ 😢😢 እንኴን ደስስ አለሽ ❤ ለሰርግሽ ወገቤን አስሬ ነው የምመጣው ፣ ስላልነበርኩኝ አዝኛለሁ ግን ደስታ በደስታ ሆኛለሁ 🎉🎉እወዳችሀለሁ🎉❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Begugut entebkeshalen egnam betam new menwedesh❤️❤️❤️
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ Жыл бұрын
አዝሽ ስደት በዚ ሳት ነው ሚከፋው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ ጥሩ አረአያ የምትሆኚ ታላቅ እህት ነሽ ለሁላችንም መልካም አስተዋይ መካሪ ❤
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ የኔ መልካም እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ ለሰርጓ ትመጫለሽ እህቴ አየስደት አይኑ ይጥፋ😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ ቃልዬ
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ብዬሻለው ምክንያቱም ለሽማግሌዎቹ ያስጠነቀቅሻቸው ነገር እጅግ ነው ውስጤን የገዛው እንደናትም እንዳባትም ሆኜ ያሳደኳትን ልጄን እንደራሳችው ልጅ አይታችው ምንም አይነት ችግር እዳይገጥማት እደራሱ እዲጠነቀቅላት ንገሩልኝ ያልሽው የሁሉም እናት ቃል ቢሆን እዴት ደስ ይል ነበር ባል ስለመጣ ብቻ እድሏ ነው ብሎ ከመስማማት በፊት የወላጅ ለልጆች ያለውን ፍቅርና አክብሮታዊ ርህራሄን ማሳየት በባሎችም ዘንድ እንክብካቤን ያስገኛልና የውነት አድንቄሻለው ጀግና እናት ነሽ ለልጆችሽ ረጅም እድሜን ከጤና ሰቶ ያኑርሽ
@annabesagred4034
@annabesagred4034 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናት የልጅችዋን ክብርና ማእረግ ስታይ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ❤❤❤💐
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ geta lezi abekash
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የምህረት እናት ወ/ሮ እጅጌ ❤ እንኳን ደስ ያለሽ ምህረት ለወግ ለማረግ አደረስሽ ደሲ ሲሲ ይላል እናትና አባትን አስከብሮ እስንም አክብሮ ለዚህ መብቃት በጣም ደስ ይላል የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቹ ከትዳር አጋርሽ ጋር አሜን ❤!!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
የሰፈሬ ሰዎች እንኳን ደሰ አላችሁ ❤ ለሰርግሸ በሰላም ይድርሰሸ 🇺🇸
@shibabaleshhaile207
@shibabaleshhaile207 Жыл бұрын
አጅግ ሞያ የሙሸሪት እናት እንኳን ደስ አለሽ እሀቴ በጣም ነው ደስ የሚለው ዘመንሽን ሙሉ ደስተኛ ሁኝ የኔ ልፋተኛ ጅማሬውን ያሳመረ አምላከ ፍፃሜውን ያሣምርላቸው ❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Жыл бұрын
ሠላም ለአገራችን ድል ለተገፍው ለተከዳው ለየዋሁ ወገኔ አማራዬዬ😢😢😢😢
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጌ ስለአንቺ ክብር አለኝ አንኳን ደስ ያለሽ በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
እልልልል🎉🎉🎉🎉 የኔ ትንሿ ምርዬ እንኳንም ደስስስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል. ትዳራቹህን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ ፣ 🎉🎉🎉 ለታላቁ ቀን በሰላም ደሞ ያድርሰን
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen egziabhair leza yadersen beselam amchinm lemayet yabkan
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ሜሉዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ
@chocozraz
@chocozraz Жыл бұрын
Congra🎉❤❤ so happy for you
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
እትዬ እጅግዬ እሰይ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እማ ምርዬ ተባረኪ እግዜር ያክብርሽ ለሰርግሽ ደግሞ ያብቃን!!እጅግ የተዋበ!ቤትሽን ስታድሺ ምርዬ ትዳርበት ብዬሽ ነበር!ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!😊
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ደሰ አለሸ እጅግዬ እንኳን ደሰ አለሸ ይቅርታ አንቼ ሰላልኩኝ እነቴን ሰለምትመሰይኝ ነው ምርዬ እንኳን ለዚህ አበቃሸ ሰርግሸን ጥሪኝ አደራ
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሽ እትዬ እጅግ ይሄ ትልቅ እድል ነው ለዚህ በብቃት እውነት ጌታ የረዳሽ ሴት ነሽ ጌታን አመስግኚ ምሩም እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደግሞ አንቺም ተድረሽ ልጆችሽን ለመዳር ያብቃሽ።
@alemtafere8952
@alemtafere8952 Жыл бұрын
በጣም የማከብራችሁ ቤተሰቦች አሁንም ክበሩ እንኳን ደስ ያላችሁ መጨረሻውነ ያሳምርላችሁ።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እግዚያብሄር የብረት መዝጊያ የሆነውን የተባረከውን የልጅ ባል ያድርግልሽ ወ/ሮ እጅግ እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@mulualemkebede5791
@mulualemkebede5791 Жыл бұрын
ማዘር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ናችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እናት ልጇን ስትድር በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችው❤️❤️❤️
@ሰላም-ተ7ሠ
@ሰላም-ተ7ሠ Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ደስ የሚያሰኝ ነገር አደረስዎት።ለሽማግሌዎቹ ያቀረቡት መልእክት እንባዬን ነው ያመጣው።ምርዬ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ።
@yezikelemu9988
@yezikelemu9988 Жыл бұрын
እጅግ እኮን ለዚህ ክብር አበቃቹ ተባረኩ❤❤❤❤
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
እናት እጅጌ& ምሪ እንኳን ደስ አላቹ ደስ ብሎናል።🎉🎉🎉🎉
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Enamesgnalen
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
የምህረት እናት እኳን ደስ አሎት ምህረት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen kebru yesfa medhanialem
@ShembiSolomon
@ShembiSolomon Жыл бұрын
መልካም ቤተሰቦች እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ።
@netsanettesfaye4836
@netsanettesfaye4836 Жыл бұрын
ውይ ማሚዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም ና የሳራ ትዳር ያርግልሽ ምርዬ የናት ምርቃት ትልቅ በረከት አለው ተጠቅመሽበታል በጣም ደስ ይላል
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 Жыл бұрын
ምርዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ። እጅጌ እንኳን ደስ ያለሽ። ይሄ ትልቅ ሠባረክ ነው።🎉
@abayneshabebe3551
@abayneshabebe3551 Жыл бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ሙሉ ቤተሰቡ ምርዬ መልካም ጋብቻ የአብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ በርቱ ጠንክሩ
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
ወልዶ አሳድጎ ለባዳ ነው ስሜቱ ከባድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀም የሣራ ይሁንልሽ ሰርጉን እግዚአብሔር በሰላም ያሳካው ለወግ ማእረግ ማድረስ መባረክ ነው💚💛❤
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
እትዬ እጅግ እንኳን ደስ ያሎት. ምርዬም እግዚአብሔር እንኳን ልዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤️
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እያሰብኳችሁ ነበር መልካም ጋብቻ ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻው ይመር❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen bwtam enamesgnalen
@redaitkefyalew
@redaitkefyalew Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ ስወዳችሁ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ ።
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ እንዲሁም ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ🌷🌷🌷
@zenashmekonn4102
@zenashmekonn4102 Жыл бұрын
እጅግ ምርዬ እንኳን ደስ አላችሁ እናት የልጅ ጉዋደኛዋን ማእረግ ስታይ ሁለት አይነት ስሜት አለው ❤❤😅😅😅
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 Жыл бұрын
ማዘርዬ እንኳን ደስ አለሽ ምርዬ ደስ ስትይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ እህቴ
@HanaWerku-x4n
@HanaWerku-x4n Жыл бұрын
ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ ማሚም እንኳን ደስ አለሽ ምርዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦቾ እንኳን ደስ ያላችሁ
@Gebrela-f9l
@Gebrela-f9l Жыл бұрын
ሙሽሪት የአም ያድርግልሽ እህቴ ማዘርዬ እንኳን ደስ ያሎት ዘመናዊት እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው እጂጌ እንኳን የልጅሽን ወግ ማዕረግ አሳየሽ በጣም ጎበዝ ሴት ቤቱም በጣም ያምራል የሠላም የጤና ቤት ይሁንላችው።
@iloveessey
@iloveessey Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ምሬም እንኳን ደስ ያለሽ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@frehewotadmassu1061
@frehewotadmassu1061 Жыл бұрын
በጣ😊ም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ምርዬ የአብርሀም የሰራ ይሁንልሽ።
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
ምርዬ እኖኳን ደስ ያለሽ። ማዘርዬም እንኳን ለዚህ ቀን አደረስዎት። በጣም ዋው የሚያስብል ሽምግልና። ሠርግሽን ደግሞ ፈጣሪ ያሳየን❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ልናስፈልጋችሁ ነበር እንኳን ደስ ያላችሁ ለመልኳም ስራ ነው የጠፋችሁት❤❤❤❤❤❤❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ማዘር ለዚህ ወግና ማዕረግ ማየት ሰረጎንም በሰላም ለማየት ያብቃችሁ ❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen amen egziabhair yakbrelgn
@Hella_Hellaye
@Hella_Hellaye Жыл бұрын
እጅግዬ እንክዋን ደስ አላቸሁ ተመስገን ነው ለዚህ ክብር ማብቃት ❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ewnet new
@sariseliginsurance
@sariseliginsurance Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
እሠይ እማዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤ ሠርጉ አይደለም ዋናው አብሮ መኖሩ ነውና፡ እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡አብራችሁ በሁሉ ሁኔታውስጥ ኑሮ፡ የተባረኩ ፍሬዎች ይስጣችሁ፡ሀገራችን ሠላም ይሁን፡እናቶች ሁሌ ተደሰቱ❤❤😂😂
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo Жыл бұрын
Emama Ejige Enkan des Alachu 💐 Merrye Egziabiher Amlak ende Abraham ena Sara kidan yarglish yene konjo 💐💐💐❤️
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እትዬ @ ምሪ እንኩዋ ደስ አለሽ @ አላችሁ.. ምርዬ ክብር ለመድሀንያለም.. ምሪ እድለኛ ነሽ እናት ኑራ ቁማ የልጅን አለም ስታይ መታደል ብቻ አይደለም.. መመረጥም ነው Congratulations 🎉🍾🎊👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ewnet new egziabhair selehulu yetmesgene yehun
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
@@ejigemoya አሜን አሜን አሜን... 🙏🙏🙏... ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ...
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 Жыл бұрын
ደስ የምትይ ደርባባ ኢትዮጵያዊ ሴት እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዘው ዘርሽ ይባርክ❤❤❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
ውይ ምርዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እጅግዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ ከነመላው ቤተሰብ ቅልጥፍ ያለ ዝግጅት ነው
@mekdes1562
@mekdes1562 Жыл бұрын
ኦንኳን ደስ አላችሁ የኛ ሙሽራ ቤላ ቤላ ምርዬ ከረሜላ
@betanyatube6006
@betanyatube6006 Жыл бұрын
Merye enkwan lezehe kebre abekash ye zemnawet enate enkwan dese yalewote 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 Жыл бұрын
እልልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ አለሽ ምርዬ። አሜን ለሰርጉ በሰላም ያድርስልን የምወዳችሁ
@m.d5652
@m.d5652 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መርዬ እንዲሁም እጅግ ሰርጉን ደሞ ለማየት ያብቃን ። እጅግ ምርጥ እናት ነሽ ። ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@TenuTenu-q7y
@TenuTenu-q7y Жыл бұрын
የኔ ውዱች በጣም ታምራላቹ ፈ ጣሬ እድሜና ጤና ይስጣቹ ወልዳ ለማቀፍ ሰማእቷ ታድርስሽ
@munaworku4455
@munaworku4455 Жыл бұрын
ዋው:እጅግዬ:እንኳን:ደሰ:አለሸ:ለዚ:ክብር:በባህላዊ:ደሰ:በሚል:ሁኔታ:በጫዋነት:አሳድገሸ:ለዚ:ሰለበቃችልሸ:እንኳን:ደሰ:አለሸ::መጨረሻውን:ሀያሉ:እግዚአብሔር:ያሳምርልሸ:: እኔ:ለወንድሜ:ሰመኝሸ:አሜሪካ:አመለጥሸን 👍 👌 🙆‍♀️ 🆗️ 🆒️ 👍 👌 🙆‍♀️ 🆗️ 🆒️ 👍 👌 🙆‍♀️ 🆗️ 🆒️ 👍 👌
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Жыл бұрын
እንኴን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ይሁንልሽ ውዴ ማሚየ የኔ ባለሙያ
@tigih.7181
@tigih.7181 Жыл бұрын
ማምዬ እንኩዋን ደስ አሎት እንኩዋን ለዚህ ክብር ማእረግ አበቃሎት
@reeeken4126
@reeeken4126 Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ። መድሀኒያለም መጨረሻውን ያሳምረው። እማዬ እድሜ ይስጦት ስወዶት እኮ 🌺🌺🌺
@ምስራቅ
@ምስራቅ Жыл бұрын
የኛሙሽራ ኩሪባቸው በእንግሊዝ አናግሪያቸው
@Hope20437
@Hope20437 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ምሪዬ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንልሽ አይናፋሯ😍 እንኳን ደስ አለሽ እጅጌ
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 Жыл бұрын
Congrats Merye , Ejigye enkuan dess alesh 🙏🙏
@sosiabraham420
@sosiabraham420 Жыл бұрын
የቤተሰሱን ደህና መሆንማ ሱቅ ድረስ መጥቼ አየኋችሁ፡፡ አሁንም ሠላሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ፡፡ እንኳን ደስያላችሁ!!!
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
Yalewe mamaru yaleme yadergewe yetbareke tedare yehune
@sofiagetachew6450
@sofiagetachew6450 Жыл бұрын
Betam des yelal Egzhabhair yemsgen. Enkuwan des alachu ❣️
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 Жыл бұрын
Wow ababa wechshi semerui betuine asgobenalhuiblchui machi asehchunei
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 Жыл бұрын
እንኳን ደስአላቹ እናት ልጅ
@tinayekonjo6949
@tinayekonjo6949 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሁሉም ነገር እንኳን ደሰ አለሸ እጄጌ በጣም ምርጥ እናት ነሸ ምርይ ደሞ እግዚአብሔር ትዳርሸን ይባርክልሸ እመቤቴ በዘመንዝ ሁሉ አትለይሸ በጣም ነዉ ደሰ የለኝ❤❤❤
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ከበፊቱ የአሁኑ የሚለየው አሁን ሁለቱ ተስማምተው ተግባብተው ጨርሰው ነው ሽማግሌ የሚላከው ድሮ የሚባለው የማታውቅይው ያልገመትሹ ሰው ሊሆን ይችላል የሚጠይቀው
@yonatank2354
@yonatank2354 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ ምርዬ ማዘርዬ እንኳን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል ተመሰገን🙏
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 Жыл бұрын
Melkame Gabecha setameruuuuuuu❤
@TarikuaYifter
@TarikuaYifter Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ከምሩ ጋር ስትጨፍር የነበረችው ዘመናዊትን ትመስላለች የዮትብ ተከታታያች ነኝ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mekdeshailu4670
@mekdeshailu4670 Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው ደስታውን ከዚህ በላይ ይሁን ♥️
@earthin3Dimension
@earthin3Dimension Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግልሽ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያሎት የምህረት እናት ❤❤❤ምህረትም የተባረከ ትዳር እመኝልሻለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen amen egziabhair yakbrelgn
@buzeman6329
@buzeman6329 8 ай бұрын
ውይ እጅግ እንኳን ደስ ያለሽ ልጅሽን መስጠትሽን ጥላኝ ሄደች የሚለውን ቪዲዮ አይቼ ነው ያወኩት ያው እኛ አካባቢ ኢንተርኔት በመቋረጡ አይቼ አላቅም ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ወልደው ከብደው ለማየት ያብቃሽ የታደልሽ እናት ነሽ
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
Wyi enkwan des alote gen bchon lyikeru new ymchdrsha mamtcha❤
@SeniReta
@SeniReta Жыл бұрын
ምርዬ እና እጅጌ እንክዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ለስርጉ ያብቃችሁ
@yeketeneshwoldeguiorguis6050
@yeketeneshwoldeguiorguis6050 Жыл бұрын
Congratulations. በጣም ደስ ይላል
@weinshetlemma2697
@weinshetlemma2697 Жыл бұрын
Enem betune setadesu terterealehu enkewan dese alachihu
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ወይዘሮ እጅጌ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Congratulations! I am very happy for you guys. I wish you all the best ❤❤❤
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
Waw ደስ ይላል በጣም የደስታ ያርግላቹ ምርዬ
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Жыл бұрын
እኔኮ EBS ተመዝግቤ ነበር እኮ አፋልጉኝ ልል ወረፋ ሆኖብኝ ነው😂🤣🤣 እንኳን ደስ አላችሁ!!!ምርዬ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ውለጂ ክበጂ❤❤❤
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
ውይ እጅግዬ እንኳን ደስ አላችው እግዛብሔር ይመስገን አሁንም የልጅ ልጆችሽን ለመዳር ለመኳል እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤታቹውም ምግቡም ሁሉም ያምራል ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ይባርካችው
@fasicaemeshaw624
@fasicaemeshaw624 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ መልካም ቤተስብ መሀል ስለገባች ኣየስማሽ እጅግ ሚኪ ማለት መልካም ቤተስብ ይሳደገው ነው ሁሉም የሚያውቀዉን ነው የሚናገረው የበረ መዝግያ ነው ልጆችን እኛም ደስ ብሎናል!!
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
ጀግና እናት የተባርከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እሰይ እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ ምርዬ ተመስገን ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እሰይ ቤታችሁም ቆንጆ ነው።
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 Жыл бұрын
Congratulations I’m so happy and proud of you ❤
@yemisrachmengistu2451
@yemisrachmengistu2451 Жыл бұрын
ምሬ እስከ ዛሬ በድምጽ ብቻ ነበር ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ያምራል እጅግ እንኳን ደስ ያለዎት በጣም ደስ ብሎኛል እልልልል ካለሁበት ሀገር ደስታዬ ይድረስሽ
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
ምርዬ እንኮን ደስ አለሽ ወሮ እጅጌ እንኮን ደስ አለሽ የምትዋደዱ እናትና ልጆች ብዙ ጊዜ ነው አስተያየት ዩምስጠው በጣም ነው እኮ የምወዳችሁ ምርዬ መልካም ጋብቻ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam enamesgnalen egziabhair yakbrelgn
@mahletademe5967
@mahletademe5967 Жыл бұрын
የኔቆጆ እንኳን ደስያላችው ሰርጉን አደራ
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 Жыл бұрын
Sooooooo happy for you!! Congratulation Meriye !!! Beautiful bride to be. May God bless your marriage.
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ማዘርዬ ምርጧ አደራ ስትዪ እንባዬን አመጣሺው😢😢😢
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ወ/ሮ እጅጌ እና ምርዬ ሰርጉን እንድትጠሩኝ 💐💐🎈🎈🎈💍💍💍🍾🍾🍾🍾
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ምርዬ እንኳን ደስ አላችኹ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችው እማየ ምርየ የኔቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ለሰርግሽ ደግሞ በሰላም ያድርስሽ እህቴ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ትዳርይሁንልሽ እህቴ❤❤❤❤
@intisarfarah42
@intisarfarah42 Жыл бұрын
Mereye enkuwan das yaleshe mama enkuwan das alachew Mereye kare zamaneshe yatabarake yehuneleshe
@lillyatg256
@lillyatg256 11 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጌ እንኳን ደስ አለሽ ለሰርጓ. ደግሞ በሰላም በጤና አቆይቶ ለመዳር ያብቃሽ 🎉 ምርዬ የኔ ቆንጆ 🎉እንኳን. ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር. የባረከው የተባረ ትዳር እንዲሆንልሽ ምኞቴ ነው በአንዳንድ ሁኔታዎች አልቻልኩም ነበር ሽምግልናውን ዘግይቼ ነው ያየሁት መልካም ምኞቴን ሳልገልፅላችሁ በመቆየቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 Жыл бұрын
Betam des yilal enkuwan des alchihu des belonal❤❤
@tigist7
@tigist7 Жыл бұрын
Congratulations 🎊 I wish you happy ending. God bless you all.
ልጄን ዳርኳት🎊
14:05
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 52 М.
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
14:37
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 68 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 6 МЛН
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
9:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 128 М.
አርቲስት ትዕግስት ግርማ  ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
17:19
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 168 М.