አሁን ባለችው ቤዛ የልጅ ልጆቿ ይኮሩባታል ። ያመንኩት ነገር የሰራሁት -Abba - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 203,265

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZbin channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZbin channels.
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Пікірлер: 753
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
ሰው በጠፋ ወቅት የተገኘች እንቁ ሴት የከፈልሽውን መሰዋት መቼም አንረሳው ቤዚ እንዳንድ አርበኛ ነው የምናይሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏
@-..__--
@-..__-- Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-vj7kx4sh9u
@user-vj7kx4sh9u Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
@@-..__-- ባዳ
@kharim6491
@kharim6491 Жыл бұрын
አየጽል ከከከከከከ
@kuniskenya299
@kuniskenya299 Жыл бұрын
Ye bank leba nabarch Iko rastesh nw hahahahah..achababri nabarch..
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ቤዚዬ ስወድሽ እኮ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እመብርሃን ፍሬ ትስጥሽ 🙏
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Fereawama tekeyemoat begeza tesenabtoatal! No more! ❌❌❌
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
ስወድሽ ቤዝዬ my Queen በእኛ በአማራ ተወላጆች ትልቅ ቦታ አለሽ የከፈልሽውን መስዋዕት ውለታሽን መቼም አንረሳም እንወድሻለን እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁለታችሁንም ውድድድድድድድ ❤❤❤❤
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
ቤዝዬ የኔ ድንቡሽቡሽ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ እኛ አማራወች ያደረግሽውን መቸም አንረሳም ውለታሽን አላህ ይመልስልን የኔ ቆንጆ ❤🥰 💚💛❤️
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Жыл бұрын
ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@sharjahsharjah-lj4gy ደምሪኛ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
😂😂ayi anchi
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ምነው አገጠጥሽ 🙄🤔
@TegAmare
@TegAmare Жыл бұрын
ቤዚየ ሠዉ በጠፋበት ጊዜ ሠዉ ሆነሽ ሥለተገኘሽ እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻሀት ይፈጭምልሽ ቤዚየ .......
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
የኛ ጀግና የሴት አርበኛ በኛ በአማራ ልብ መቸም አንረሳሽም ኑሪልን ክብር ይገባሻል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
በጣም በጣም ሁል ጊዜ በአማራ ልብ ውስጥ ትኖራለች ቤዝዬ ❤️ Queen of Amhara 🥰
@abnzer8279
@abnzer8279 Жыл бұрын
ቤዚ የእኔ ምርጥ ጀግና በበጎ ስራ ላይ አምነሽ እና ወስነሽ ማንም የማይደፍረውን ደፍረሽ በቦታው ተገኘሽ የስራውን ስራ መቼም አንረሳውም ከአሁን በሀላ በማንነት የመሽማቀቅ ትውልድ የለም ከጎንሽ ነን ❤❤❤
@mebatube2297
@mebatube2297 Жыл бұрын
ቤዛችን የኛ ዘመን ጀግና የከፈልሽልንን አንረሳም
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
ሁለታችሁንም ከልቤ ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ኑሩልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ ሁለታቹም ለኔ ጀግና ናቹ ።
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Жыл бұрын
ቤዚየ አንች እኮ ሴት ብቻ አይደለሽም ወንድም ነሽ ትለያልሽ ጀግና የጀግና ልጅ ሰው በጠፋ ግዜ ከኛ ከሁላችንም በላይ ትልቅ ዋጋ የከፈልሽ ድንቅ ልጅ ነሽ የከፈልሽውን ዋጋ መቸም አንረሳውም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉
@hayuborana5747
@hayuborana5747 Жыл бұрын
ቤዚየ የከፈልሽዉን መስዋዕትነት መቼም አንረሳዉ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሆነሽ የተገኘሽ ድንቅ ሴት😍😍
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ወይኔ ሳቅበቃ ሆቴልን ወደ አዲስ አበባ ሲሂድ አውቶቡሱ ለእርፍት ሲያወርደን ሆቴሉ ላይ ያለው ባናር ጥርሱ የተሽርፈ ስውየ ፍቶ ነው እና ያን ፍቶ አይቶ ባይፈልግም ሳይስቅ የማያልፍ የለም እና እኔም ስእሉን አይቸ በጣም አስቆኝ በስላም አዲስ አበባ ደርስን እና ያ ስእል እና ስሙ ሳቅበሳቅ የሚለው ከአይምሮየ ምንም አይጠፍም. አሁን በውጭ ሀገር ነው የምኖርው እና እግዚአብሔር ወደ ሀገሬ ስመለስ ማየት እፈልጋለው! እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን እና ህዝቦቹን ይባርክልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y Жыл бұрын
የእውነት አንችን የምገልፅበት ቃላትም የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ 🌹🌹🌹🌹❤❤❤አገራችንን ሰላሟን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@user-fz6qq6cx9p
@user-fz6qq6cx9p Жыл бұрын
ቤዛ የኛ ወገን፡ ማህጸንሽ ይለምልም። ዘመንሽ ይባረክ። ሁላችሁም ወርቆች ናችሁ።
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ስምን መላእክት ያወጣሉ እንደተባለ ፡ ለወገን ቤዛ መሆኗን አስመስክራለች ።
@user-st5ce1ml7n
@user-st5ce1ml7n Жыл бұрын
ቤዚዬ የእኔ ጀግና በጣም ነው እምወድሽ እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ የጣፋጭ እወድሻለሁ💚💛❤👌
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o Жыл бұрын
ቤዚ የኔ ጀግና ለወገኖችሽ የከፈሽው መስዋትነት መቸም አንረሳም አላህ ይጠብቅልን ጀግና የጣይቱ ልጅ ነሽ ጀግና የጀግና ዘር ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በእርሱም እታመናለሁ... (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫) ። 👉📖
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
ቤዚየ ሠዉ በጠፋበት ጊዜ ሠዉ ሆነሽ ሥለተገኘሽ እናመሰግናለን እህታችን! she has a great personality!
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኮሜንቱ ሁሉ ደስ ሲል ይገባሻል ቤዚ ሰውን የሚያስወድደውም የሚያስጠላውም ስነ ምግባሩ ነው ❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@user-kr5my4oq9j
@user-kr5my4oq9j 8 ай бұрын
@@fatumawase albabswa ybekal bezu yene enat
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
ዛሬ አመሰግናችሁለሁ አባዮች የኔ አንበሳ የኔ ጀግና የኔ ደም ምን ብልሽ እደምረካሰአላቅም የኔ ሴት የኔ ጣይቱ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
የአባታቸውን ልክ ነሽ የእናታቸው ግን ደብሬ ነበረች የማርቆስና የደብሬ ልጆች ናቸው ። ጎጃም ደግሞ አያታቸው ቢባል ይቀል ነበር።
@tadessejibril4355
@tadessejibril4355 Жыл бұрын
❤😢😢 ፣ ። *"
@addisbroom682
@addisbroom682 Жыл бұрын
ቤዚ በጣም ጐበዝ ነሽ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳሽ💕
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
ቤዚ የኛ ንግስት ጣይቱ ጀግኒቲ❤❤❤❤❤
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Жыл бұрын
ቤዝዬ የዘመኔ ጣይቱ እኮ ነሽ ሰው ወገኖቻችን በተቸገሩ ጊዜ ከጎናቸው ነበርሽ😍😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
ቤዛዬ እኔ ተረዳሁሽ እኔም ታላቅ እህቴን አጥቻለው 4 አመት ሆኗታል ለኔ ሁሌም አዲስ ነው ሀዘኗጎዳኝ ውስጤ ተቃጠለ በሽተኛ ሆኜ በስንት ፀሎት ዛሬ ከበፊቱ አገግሜ ይመስገን ፈጣሪ አይሳሳትም እሱ የፈቀደው ሆነ የእህት ሀዘን ከባድ ነው የደረሠበት ያውቀዋል 😢
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
አይዞሽ ማርዬ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ትክክል ነዉ የእህትሽን ነፍስ ይማር ጸልይላት ሐዘኑ ለሷ አይበጃትም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@zewadbelewtube7865
@zewadbelewtube7865 Жыл бұрын
የኛ ጅግና ለአማራ ሕዝብ የከፈልሽውን ዋጋ መችም አንርም ❤️❤️❤️ፍጣሪ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
ስውድሽ ቢዚዪ የኛ ጅግና የማይራሳ መስዋትነት የክፍልሽው ❤
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
የማይረሳ ነበር የረሳው እረሳው እንጂ
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
​@@HayimFiker መቸም አንረሳውም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@HayimFiker ደምሪኛ
@selamselam8531
@selamselam8531 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እውነትሽን ነው ከመከላከያ ቂጥ ቂጥ ስር ሄዳ ፎቶ ስለተነሳች ነው ጀግንነታ 😂😂😂 ዘንድሮ ጀግና ብታጡ ባገራቹ እየተነሳቹ ጀግናን ተጫወታቹበት
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
@@selamselam8531 ማን ጥራሽ አንች እዚህ ስራን ስሪ እስኪ የማመልክትሽ ቦታ አትጊቢ አዎ አሁንም ጀግና ናት ተቃጥይ እንዲህ የእርጎ ዝንብ አትሁኝ😏😏
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ቤዚየ የኛ የሁልግዜም ጀግናነሽ የከፈልሽውን ዋጋ መቼም አንረሳውም❤❤ኑሪልን
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q Жыл бұрын
ቤዚዬ እግዚአብሔር በመንገድሽ ይቀደምልሽ የኔ ጀግና
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ትንሿ እቴጌ ጣይቱ ቡጡል የኔ ጀግና አሁንም አሁንም ያሰብሽውን ታሳካልሽ እመቤቴ ማርያም ሀገር ወዳድ ደግና ነሽ
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o Жыл бұрын
ስው በጠፋ ስአት አንች ግንባርሽን ለጥይት ይስጠሽ ጀግና የጀግና ዘር የነፍጠኞች ዘር አላህ ይጠብቅሽ በርች
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው በርሱም እታመናለኹ... (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫ ) ።👉📖
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Жыл бұрын
ቤዛ ምርጦ ጀግናዋ የህዝብ ልጂ ስወድሺ አላህ ይጠብቅሺ የኛ ኬክ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በእርሱም እታመናለሁ .... (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫) ።👉📖
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 Жыл бұрын
ጀግናዋ ሴት ቤዚዬ የኔ ሸጋ !❤😘በርቱልን ቲጂዬ የኔ ደርባባ ❤ ማርያምን ማማራችሁ !!❤
@-..__--
@-..__-- Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሽንታም
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 Жыл бұрын
ትንሽ ነህ !
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
@@-..__-- የሀገር ነቀርሳ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@-..__-- ደምሪኛ
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 Жыл бұрын
እኔም ልጀን እናቴ ነች እምታሳድጋት እግዚአብሔር ይመስገን ከኛ በላይ አድርጋ ነው እምታሳድጋት ❤❤❤❤ማሚየ ሂወቴ ኑርልኝ የኔ አለም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ከምር ቲጂ ምርጥ ዜጋ
@noveatinafu6871
@noveatinafu6871 Жыл бұрын
ሁለታችሁም መልካም፣ደግ፣ጀግና እህቶች ናችሁ እንወዳችኋለን በርቱ
@foziyaali5123
@foziyaali5123 Жыл бұрын
ቤዝዬ ቆጆ ፋልቅልቅ ጀግና ወጣት ነሽ 😘
@elleniamsalu9830
@elleniamsalu9830 Жыл бұрын
ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ አንቺ ነሽ የኔ ቆንጆ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ የኔ ጀግና ለተፈናቀሉ ድምፅ ባቅምሽ የረዳሽ ነሽ እና በዚሁ ቀጥይ ደሜ የኔ ውድ
@elizebeth1790
@elizebeth1790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለአርቲስት ቤዛዊትና ለአርቲስት ትግስት ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው ለወገኑ ለትውልድ ሀገሩ በአጠቃላይ ለሀገሩ የሚያስብ የሚደርስ !!!
@vshs7162
@vshs7162 Жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ ሰው በጠፋበት የተገኘሽ ❤❤❤❤
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o Жыл бұрын
ቤዚዬ ንግስታችን አላህ ይጠብቅሽ ያአማራ ህዝብ መቼም አንረሳሽም ዴሜ የዘመኔ ጣይቱ
@evanaasefa5603
@evanaasefa5603 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጨምርልሺ የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ቤዝዬ❤ የኔኩሩ እግዛብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ሀገራንና ህዝቦቿን ወዳድ🥰🥰🥰
@-..__--
@-..__-- Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
@@-..__-- ጁታ
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
በትክክል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እዚ መናገርሽ ሌላውንም ሰው ታነቂያለሽ❤❤❤❤
@rasdejen4948
@rasdejen4948 Жыл бұрын
እዉነትም ቤዛ ነሽ ልጄ፤ አብዝቶ አቅም እና ጥበብ ይስጥሽ!
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ቤዚዬ ማይ ፋኖ የኔ ቆራጥ ትችያለሽ ውዴ❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ቤዝዬ ዳና ላይ በጣም ነዉ ደስ እምትይኝ የነበር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጽምልሽ ማማ❤
@merongirma611
@merongirma611 Жыл бұрын
ቤዝዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ቆንጆ ምርጥ ተዋናይ ስራሽን ጌት ይባርክልሽ💕
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@marthayimam2337
@marthayimam2337 Жыл бұрын
ቤዝዬ የኛ ልዕልት አንዴት እንደምታምሪ እኖድሻለን!!!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
ጀግኔት ለኢትዮጵያ ሀገራችን እርጉዝ ሆነሽ የከፈልሽውን መስዋት እግዚአብሔር መንታ ልጆችን ያሳቅፍሽ ምንም አይሳነውም አሜን በሎ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️❗️
@s.b8187
@s.b8187 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@lulakebede6372
@lulakebede6372 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይህው እግዚአብሔር የብዙ ልጆች እናት አርጎታል ከዚ በላይ ምን አለ
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
የኔ ውድ የሀገሬ ልጅ ቤዚዬ አንች የከፈልሽውን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የሚረሳ ከሆነ ምን እንደምል አላቅም ብቻ እወድሻለሁ ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@fnottube2532
@fnottube2532 Жыл бұрын
የቤዚ ትህትና በጣም ደስ ይላል
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
በጣም ብርቱና ጠንካራ ሰው ነሽ ቤዚ❤❤❤❤❤❤
@gfuyuuryuuj1946
@gfuyuuryuuj1946 Жыл бұрын
ስወዳት የኔ ፋኖየ ❤❤❤❤❤ቤዝየየየየ❤ እድሜና ጤና ይስጥሽ😊
@yohtek
@yohtek Жыл бұрын
መስፍን እኛ ቤትና ዘመድ ቤት ለብዙ ግዜ ተቀምጦዋል አሁን ነው የሚገባኝ ደራሲ ትያትረኛ ሰአሊ መሆን ይመኝ ነበር በስእል ማንም አይስተካከለውም ነበር ደጣም ደግ መልከ ቆንጆ በጣም ብልጥ የሰው ፍቅር ያለው ወጣት ነበር እኔ እስካሁን ሀዘኑ አልወጣልኝም ከዚህ አለም ሲለይ በጣም ወጣት ነበር ምኞቱን ግን በልጁ አገኘው መስፍኔ ሳቅ በሳቅ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@yohtek
@yohtek Жыл бұрын
ይገርማል ያባትሽን ምኞት ስለፈጸምሽ ደስ ብሎኝ በሲቃ ነው ያለሁት ሳቅ በሳቅን አባትሽ ሲስል አብረን እናንተ ቤት ነበርን አንቺ ትንሽ ሆነሽ አብረን ነበርሽ ይገርማል ዘመኑ መስፍኔ ወንድሜ ነበር ለኔ
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate Жыл бұрын
የኔውድድድድድ ቤዚዬ የኔ ጀግና የአማራዋ ቆራጥ ❤❤❤❤
@marimasd6628
@marimasd6628 Жыл бұрын
ቤዚዬ የዘመናችን ጀግና በርችልን ከጎንሽ ነን 💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞🥰🥰💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
አሜን ቤዝዬ እነዚህ ተተኪ ትውልድ ልጆችሽ አድገው ፍፃሜያቸውን ለማዬት ያብቃሽ ትግዬ የሴቶች ተምሳሌቶች ናችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
የኔ እንቁ ጀግና ቤዚ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ ንግሥት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ የዘመን ጀግና ❤❤❤
@-..__--
@-..__-- Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አራም
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
@@-..__-- ቆማጣ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
@@-..__-- ገደል ግባ የሌባ ልጅ ቤዚ ዛሬም ነገም ሁሌም ጀግና ናት እሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@user-kr9fu7eu1x ደምሪኛ
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Жыл бұрын
​@@fatumawase እሽ
@addisedanga7970
@addisedanga7970 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁለታችሁም ልበ ቀናወች ናችሁ🙏❤
@AAs-ee8hi
@AAs-ee8hi Жыл бұрын
ጀግና የጅግና ልጅ
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ጎጃሜ። ሰው ሆነሽ የተገኘሽ ፤ ሰው የጠፋ ዕለት። 💚💛❤️
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ጀግና
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቤዛ መልኳም ሰው ነሽ ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስን አላህ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@alelignabiyu
@alelignabiyu Жыл бұрын
ቤዛ በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት ፈጣሪ ካንች ጋረ ይሁን ዉነትም ቅመም ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Жыл бұрын
ጀግኒት ቤዛዊት መስፍን ❤❤❤
@-..__--
@-..__-- Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂Eee
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j Жыл бұрын
ቤዝየ የኔወርቅ እዴት እደምወድሺ እህትሺ መንትያ ነበር የምትመስሉኝ ነፍሷን ይማረው የለምለም ሰርግ ግዜ ሻማ ያዠ ነበራቹህ ያች ቤዛናት እኔ የማውቃት ዛሬ አድገን ሁላችንም ትልቅስው እግዚያብሄር ይጠብቅሺ በርች❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@user-wk7un4gj2m
@user-wk7un4gj2m Жыл бұрын
ቤዝዬ የእኛ ጀግና እሴት❤❤❤ንግስቷ ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤
@merihabesha8494
@merihabesha8494 Жыл бұрын
ቤዚየ የከፈልሽልንን ዋጋ አንረሳውም እግዚአብሔር ቤትሽን ልብሽን በበረከት ያትረፍርፈው
@hayutube413
@hayutube413 Жыл бұрын
ስወድሽ ቤዚየ የእውነት ጀግና አርቲስት የተነሳችበትን ቦታና ማህበረሰብ የማትረሳ❤❤❤
@habtamuademasu6329
@habtamuademasu6329 Жыл бұрын
ቤዝየ፣፣ምንታደርጊዋለሽ፣፣፣፣፣ስቀንበት ጨፍረንበት ፣፣፣፣፣ስንቱን አሳልፈን ነበር…..ምን ዋጋ አለው አሁን ልላ ሆቴሎች መተው አፈዘዙብን………ግን ቆየት ያሉ ባለታሪክ ሆቴሎች ለሆቴልና ቱሪዝም ኢንዳስትሪው ያበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ ሊሸለሙና ታሪካዊ ማድረግ ያስፈልጋል እላላሁ፤፤፤፤፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሀብታሙ…..ከግምጃቤት
@addisneger1356
@addisneger1356 Жыл бұрын
ጀግና ሴት በርቼ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Жыл бұрын
ቤዚ ታሪክ የማይረሳት ጀግና እቁ ወጣት ነች ብዙ መሠዋት የከፈለች አበሳ የድሀ አጉራሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ቤዚ
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ እንቁ ሴት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሁነሽ የተገኘሽ ጀግና ሴት ነሽ ውለታሽን መቼም አንረሳውም 😊❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤🎉
@user-uv9eq6xf7l
@user-uv9eq6xf7l 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ የዘመናችን ጣይቱ ምንግዜም ታሪክ ሳወሳሽ ይኖራል!!!!!
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
እውነትም ቅመም ስውዳት 💚💛❤😍
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
ቤዚየ የኛ ጀግና ስወድሽ
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Жыл бұрын
ቤዝዬ ፍቅር እግዚአብሔር ጉዞሽን ይባርክልሽ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እመብርኃን ትጠብቅሽ
@Alamrew-cx6xk
@Alamrew-cx6xk 2 ай бұрын
ስምን መላክ ያጠዋል ;የውነት ቤዛ እግዚአብሔር እድሜ እና ፀገውን ያድልሽ ።
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b Жыл бұрын
ቤዝየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እህታለም ዘመንሽ ይባረክ፡፡ ቲጅየ ቤዝየን ስላቀረብሻት አመሰግንሻለሁ፡፡❤🎉
@belstiabere8317
@belstiabere8317 Жыл бұрын
እንዴ ቤዚ…ሳቅ በሳቅ ሆቴል የእናንተ ነው እንዴ? ይገርማል!! ይህን ሆቴል ማርቆስ ላይ ቀደምት የሚባሉት ገና እነ ታደለ ጌታሁን ሆቴል እና ፓራዳይዝ ከመሰራታቸው (ከ1998) በፊት ጀመሮ ነው የማቀው….የእናንተ ስለመሆኑ ግን ገና ዛሬ አወቅሁ!! እውነትም የልጥጥ ልጅ!! ደግሞ በጣም ነው ማከብርሽ….ባለፈው ክረምት ጨሞጋ ሆቴል አግኝቸሽ ያለኝን አክብሮት ስገልፅልሽ፤ ፍፁም በሆነ ፈገግታና ትህትና ከተቀመጥሽበት ብድግ ብለሽ አቅፈሽ ሰላም ስትይኝ ትህትናሽ እስካሁን ይገርመኛል፡፡በእውነት አከብርሻለሁ!!
@tamramohamed563
@tamramohamed563 Жыл бұрын
የኔልባም ቤዚየ ጀግና ሴት ናት እትየጣይቱ ናት ቤዚ❤❤❤❤❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እቴጌ ጣይቱ ✅
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቤዝዬ የሰው ልክ እማ የከፈልሽው ምስዋት ለሃገርሽ ቸሩ እግዚአብሔር መልካሙን ምትክ ወለጅልን በሆድ ያላን ልጅ የተሰዋ ለሃገሩ ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
@@fatumawase ሊንክ አስቀምጭ
@user-nf3qp5hp3f
@user-nf3qp5hp3f Жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ ቅመም 😍😍😍 👏👏👏ቴጂዬ 👏👏👏👏
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
❤❤ደስ ስትል ልጆችሽ ይደጉልሽ ቤዝዬ❤❤
@gechtube9324
@gechtube9324 Жыл бұрын
Bizye እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥሽ ❤❤❤
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj Жыл бұрын
ቤዚየ እግዝያብሔር በመገድሽ ሁሉ ድልድይ ይሁንሽ የኔ ልበቀና መልካም ሴት አች የእዉነት እደስምሽ ቤዛ ነሽ ባለፉት አመታት ለብዙ ተፈናቃይ የደረሽ በዛ ጭቅ ሳአት ቤዛ ለመሆን ቆርጠሽ ብዙወችን ታድገሻል ስምን መላክ ያወጣዋል አይደል የሚባለዉ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
የልጅ አዋውቄ እንዴት እንደምወዳትኝ ልዬ ነሽ
@adysadys6970
@adysadys6970 Жыл бұрын
ቤዝዬ በጣም ነው እምንወድሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ማሬ
@eyarusesayas3928
@eyarusesayas3928 Жыл бұрын
ቤዚ ጀግና ሴት እግዚአብሔር በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ወርቅ
@mekonenworkumisker6268
@mekonenworkumisker6268 Жыл бұрын
ሕያው እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤዝየ።
@mesiabebe4709
@mesiabebe4709 Жыл бұрын
ቤዚዬ ለአማራ ህዝብ ዋጋ ከፍለሻን አንረሳውም የኔ ንግስት ❤🙏
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ ልዩ መሰዋት ከፍለሻል መቸዉንም አንረሰዉም ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ በሰላም በጤና ያኑርሽ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤
@hau427
@hau427 Жыл бұрын
ቤዚየ ቅመም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኛ ጣይቱ ❤❤❤❤
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 Жыл бұрын
ቤዚ ስውድሽ እህቴ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ውድድድድ❤❤❤❤
@Too495
@Too495 Жыл бұрын
ስወድሽ ቤዚ❤
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Жыл бұрын
ቤዚ ጀግናዬ ረጅም እድሜ ኑሪልኝ
@samsom1388
@samsom1388 Жыл бұрын
ቤዚ የኔ ቆጆ ስለከፈልሽው መሰዋት እናመሰግናለን
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
ሌሊቱ ይርዘም  ሙሉ ፊልም / Lelitu Yirzem / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:13:44
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 124 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 263 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН