ሌሊቱ ይርዘም ሙሉ ፊልም / Lelitu Yirzem / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

  Рет қаралды 396,073

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 459
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 6 ай бұрын
ያበጀሽ ካልቾና ጀግንነቱዋ አስተዋይነቷ በጣም እወድላታለሁ
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 6 ай бұрын
ትወና እኮ አይመስልም የየዕለት መደበኛ ተግባር በቃ አንዳች እንከን አይወጣላችሁም የምርጦች ምርጥ ❤❤❤acting❤❤facial expression ❤❤❤dialogue 🎉🎉🎉
@YelemyelmeYelemersuyelem
@YelemyelmeYelemersuyelem 6 ай бұрын
አበጀሽ እኮ የፊልሙ ድምቀት ናት!!!
@busyline3833
@busyline3833 6 ай бұрын
የታድአርሮጥ ማኔው እደኔያስቅው አበጀሽ የኔልዩ ❤❤❤❤በርት ውድወችየ
@mastewal12
@mastewal12 6 ай бұрын
አዎ እሶ ከሌለቸ ፊልሙ ዉስጥ ያስጠላል ❤❤❤❤እንወድሻለዉ አበጀሺ ሁላቹህም ❤❤❤🎉
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ አበጀሽ እሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ስትል ፈታ ነው የምታደርገኝ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ሁላችውንም እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ 5 ай бұрын
እኔ ራሱ😂😂😂😂😂😂
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 6 ай бұрын
ታደሰና አበጀሽን የሚወድ ብቻ 🤣👍👍👍
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
ታዴ የሚያስቃችሁ ኑ ለይኩ😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 6 ай бұрын
እሡባለው የድራማው ድምቀትነህ❤❤❤
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 6 ай бұрын
ወላሂ እደነዝህ ተዋናይ በጣም ነው ፈታ የሚያረጉኝ❤❤❤❤❤
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል 6 ай бұрын
ታዴ ለዳቦ ያለዉ ፍቅር አረ እሪሪሪሪ😂😂😂😂😂
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 6 ай бұрын
በጣም😂😂😂
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 6 ай бұрын
😂😂😂ማን ይጠላል😊😊😊
@BigJ6765
@BigJ6765 6 ай бұрын
​@@አየሁጉንድሬዋእኮ 😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@kksadgj
@kksadgj 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😛
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 6 ай бұрын
እማዋ እርጉዝ ናት የሚል ላይክ❤❤❤
@selamassefa6964
@selamassefa6964 6 ай бұрын
ድሪቶ ደርባ ነው እባክሽ😂😂😂😂
@سعيدعلمدار-ح1ل
@سعيدعلمدار-ح1ل 6 ай бұрын
​@@selamassefa6964😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
​@@selamassefa6964ክክክክክ
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 6 ай бұрын
እኔም ገምቻለሁ ከብዳለች
@ዙዙ.ቢንትባባ
@ዙዙ.ቢንትባባ 6 ай бұрын
እርጉዝማናት
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 6 ай бұрын
እረ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታዴ ተዉ አንድ ቀን እንኳን ቆ ፍጠን በል 😂
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 4 ай бұрын
😀😃😀
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 6 ай бұрын
አያታዴ ዳቦይወዳል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
Dabo 🌮 man yitelal ? 😂😂😂
@halmaabc9097
@halmaabc9097 5 ай бұрын
እናተ ስሩበት አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤የከተሜ ተራ ፊልም በማየት አስጠልቶኝ ነበር ስወዳችሁ እውነተኛ ታርክ ነው እምሰሩት ይህ ፊልም አይደለም
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል 6 ай бұрын
አበጀሽ እርጉዝናት የምትሉ
@AsWe-q6u
@AsWe-q6u 6 ай бұрын
ትመስላለች አወ
@tigistdires9064
@tigistdires9064 6 ай бұрын
ባህላችን ወጋችን በስማም😍😍😍😍
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
TG agebash ? Single kehonsh ene alehulish
@AynadisKuma
@AynadisKuma 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ከባለፈው የቀጠለ እስይ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@maretmaret9548
@maretmaret9548 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ተከታታይ ቢያደርጉት ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤
@אנייהבלטה
@אנייהבלטה 6 ай бұрын
አበጀሽየ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ❤በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂ሮሮሮ ስትይ
@melitsegaye
@melitsegaye 6 ай бұрын
ተዋናዮች አልተቻላችሁም በርቱልን❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 6 ай бұрын
ግን እኮ እመዋ ትክክል ናት እስቴ ተቅድሙ መንቃራ ሱሬ ለብሳ መንቀርመንቀር ስትል ከነበረው የአሁኑ ቀሜስ ስትለብስ የሴት ወጉን አማረባት ሌሎችም ከዜህ ተማሩ ሱሬ እየለበሳችሁ እየተገላለጣችሁ አትመናቀሩ የሴት ወጓ ቀሜሷ ነው
@Posetive_Mindset
@Posetive_Mindset 6 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም በውነት ተወልጄ ያደኩበትን ማህበረሰብ በዚህ ልክ መስሎ ሳይሆን ሆኖ መተወን እጅግ የሚደንቅ ነው በተለይ በተለይ አበጀሽ 😍 ገፀባህሪውን ተዋህደሺዋል ታደሰ በጣም ጀግና ባጠቃላይ ሁሉም ክሩ ይመቻችሁ 🙏
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 6 ай бұрын
አይ አበጀሽን ሆዴ ቆሰለ የኔ ብኩን ኑሪልኝ
@famel9098
@famel9098 6 ай бұрын
አይ እመዋ!!!!! የምርጦች ምርጥ!!!!
@mwale8371
@mwale8371 6 ай бұрын
Tewanay TV the best !!!
@almaayala4768
@almaayala4768 6 ай бұрын
ወይ እናንተ😂 አያ ታዴ ችሎታህ እኮ❤😂 እሱባለው😂❤ ያያሽ😂❤ ያዓለም ወርቅ😂❤ አበጀሽ😂❤ አያ ገረመው😂❤
@zmulugeta1338
@zmulugeta1338 6 ай бұрын
To all tewanay teams, thank you for such a wonderful work. I am amazed by the natural talent of the participants, i don't even think they read a script to act they are gifted . We are so much in love with your show and related our life with some of the caracters 😂😂 we love all of you and keep the education and carry on putting a smile on our face .😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 6 ай бұрын
አበጀሽ አረገዝሽ እዴ🥰🥰🥰🥰 ሆድሽ ሞላ ሞላ ብሏል😘😘😘
@yesuf966
@yesuf966 6 ай бұрын
አበጀሺ እርጉዝ ናት መሰል❤❤❤😊😊😊😊
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 6 ай бұрын
ምርጥ እናት አበጀሽ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 6 ай бұрын
ታዴ አንተና አበጀሽ ያላችሁበት አምልጦኝ አያውቅም❤❤❤
@sewasew
@sewasew 6 ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
አያ ገረመው ድርብብ ያለ ❤
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 6 ай бұрын
አበጀሽ. የድራማው. ድምቀት. ሰወድሽ. እኮ. ያገሬ ልጆች በርቱ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ገባ ገባ አበጀሽዬ መታለች ታድለን👍👍👍👍👍👍👍🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
አበጀሽ የኔውድ ጎበዝናት በተቻላት አቅም ሆዷን ለመደበቅ የምታረገው ነገር ደስይላል የአሁኖቹ ገና ሳይታወቅ እወቁልኝ ይላሉ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ😂
@GggLemLem
@GggLemLem 6 ай бұрын
በጣምነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@famel9098
@famel9098 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሆሊወዶች!!!
@AlemuMulate
@AlemuMulate 6 ай бұрын
ከባለፈዉ የቀጠለ ገራሚ ቤተሰብ አርጋችሁታል ድንቅ ቡድን ጥበብን ልናያት ነዉ በአበጀሽና አያ ታዴ እና ያየሽ ሁላችሀም
@ጽኑቃልያብባል
@ጽኑቃልያብባል 6 ай бұрын
እኔምለው ግን ምንድነው ልታስተምሩ የፈለጋችሁት??? ሁሌ የምትሰሩ የሴቶችን ሐይለኛነትና ተደባዳቢነት ስለ ተራክቦ ነው እንዴ አረ ተው በጎጃም ባህል ያው በደብረ ማርቆስ ሴት ባሏን ስታከብር እንጂ ስትደባደብ አይቼ ሰምቼ አላውቅም አረ ይሔ ባህላችንን ተውጂ በዚህ ሠአት ሐገራችን ስለ መተሻሸት የምናወራበትና የምናስበብት ደረጃ ላይ ሳትሆን እግዚኦ የምንልበት የምናለቅስበት ሠአት ላይ ነን ያለነው!ምነው ግን ደራሲው ስለ ሐገራችንን ሠላም ማጣት እንዳትጽፍ ብሩ ደረቀብህ😭
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 5 ай бұрын
ትክክል ጭብጡ ብልግና ይበዛበታል። ምንም ለዛዉ ደስ ቢለኝም
@degsewfente6426
@degsewfente6426 6 ай бұрын
የኔ ወርቆች❤❤❤❤❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 6 ай бұрын
ፆም እኮነው ታዴ አትደባብሳ በይው ደና አድርገሽ❤❤
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 6 ай бұрын
አይ ያየሽ ቆንጆ ስወድሽ የታሰሩት ሳይፈቱ አላገባም ብየ አላልሽም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraNitsuh
@SaraNitsuh 5 ай бұрын
ሀዘኔን ሁሉ ነው የምረሳው ሳያችሁ😂😂😂😂❤
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf 5 ай бұрын
ቤቱ አይወድም😂😂😂 ሙከሯ አያዉቅም አበጀሺ😂😂 ሥወዳቸዉ የገጥር ልጅ በመሆኒ ደሥተኛ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 6 ай бұрын
ዉዶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ የዉብ ዳርቻ ስወዳችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሱባለዉ ሚስት ገመድስ ነበረ አላየኸዉም እንጂ ,ታዴና አበጀሽ ልጇና ሙገጫዉ ,እርግጫና ሩጫው ,የሱባለዉ ነገር አበጀሽን ሯሯሯ ያሰኘዉ ,የ ያየሽና ታደሰ ሁላችሁም በሳቅ ገደላችሁኝ ስራችሁ በጣም ግሩም ድንቅ ነዉ። ታዲያ ይህን ድራማ የፃፈዉን ደራሲ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉና አድማጭ ተመልካቾች ደራሲዉን ልናደንቀዉ ይገባል።
@Sara-ne3cl
@Sara-ne3cl 6 ай бұрын
እሱባለዉ የድራማዉ ድምቀት ሁላችሁም ትችላላችሁ
@EsmaelAhduEbrie
@EsmaelAhduEbrie 5 ай бұрын
ሞክሮ አያዉቅም ቤቱ አለች
@user-jj2up2fb6y
@user-jj2up2fb6y 6 ай бұрын
አበጀሽ የሌለችበት አያምር ስትኖር ያምርበታል
@yetbarek63
@yetbarek63 6 ай бұрын
አፍላ ሙሽራ፣እንዲህ ነበር፣ ስታምሩ።
@ሲዳማ
@ሲዳማ 5 ай бұрын
አበጅሽ ብቻ ሳይሆን 4አሉ ያየሽ ጎበዝ ናት
@tigisthmariam
@tigisthmariam 6 ай бұрын
አበጀሽ የናንተን ድራማ ማየትበጣም ደስ ይለኛል ጐበዞች በርቱ
@ሰአዳለሆና
@ሰአዳለሆና 6 ай бұрын
ወይኔ በጥዋቱ በሳቅ ገደሉኝ❤❤❤❤❤
@EmuyeDessie-k8l
@EmuyeDessie-k8l 6 ай бұрын
የኔ ማር አበጀሽየ ስወድሽ ❤❤❤
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 6 ай бұрын
እነዚህ ተዋናዮች በሀገር ደረጃ መሸለም አለባቸው የምር 😅😅😅😅😅 ወይ ታደሰ የምር የተለየ ሴት የማሳመን ችሎታው 😮😮😮😂😂😂😂
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 6 ай бұрын
አበጀሽ አንበረብር ሻቸው እሱቤ ጎበዝ ስታምሩ ሁላችሁም መለኪያሽ ይለያል ዘነዘናዎቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤ድምቀት አበጀሽና ረጅሙ 😂😂😂😂😂ሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesretDegefa
@MesretDegefa 6 ай бұрын
😂😂😂፣❤❤❤❤🎉🎉🎉 ኑሩልን
@halymaaa2042
@halymaaa2042 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ አማራወች❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemuMulate
@AlemuMulate 6 ай бұрын
አሁን ነዉ ተዋናይ ተዋናይ ያገኘ በሚገርም
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 6 ай бұрын
😂😂😂ቤቱ አያቅም አልች አበጀች 😂😂😂
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አበጀሽ ምርጥ ተዋና ነሽ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 6 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@yemaryam1616
@yemaryam1616 6 ай бұрын
እምወዳችሁ እንዴት ከረማችሁ ሀገሩ ቀየው እንዴት ነው እምዋ ትለያለሽ❤
@eshetualemu5696
@eshetualemu5696 6 ай бұрын
ከተሜ አለባበስ የለበሰው ወጣት ባይተውን ጥሩ ነው
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 6 ай бұрын
ታደሰ በራሱ ያደምቃል❤❤
@TesfayebirhanuEskeziya
@TesfayebirhanuEskeziya 5 ай бұрын
ብዙ ጊዜ አያችኋለሁ በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@betyabera9644
@betyabera9644 6 ай бұрын
እሱ ባለዉ እና አበጀሽ በሳቅ ገደላችሁን ሁላችንም እንወዳችኀለን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
ያየሽ ስወዳት ቅመም 😂😂ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ😅😍😍😍
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 4 ай бұрын
አሪፍ ትወና ነው ።ይህ ባህሉን የሚያቅ ብቻ ይገበዋል ።
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 6 ай бұрын
አይ ታዴና ዳቦ😂😂
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ай бұрын
እመዋ "አመዳም ናት አሉህ"😀😀😀😀ያሰኛል ያለመደበትን ስጦታ ቢገዛ ቫዝሊን 😀😀 ታደሰ ይህ ድራማ ግን በትክክለኛ ህይወትህ እንደ ሙአርት እንዳይቀየርብህ ሁሌ ዝሙተኛ ሁነህ ለምን ትሰራለህ ? እውነት ግን በጣም እየተጋነነ ነው እንኩዋን በገፀር በከተማ እንዲህ አይን ያወጣ ብልግና የለምኮ 🤔🤔🤔 ችሎታችሁ👍👍👍👍
@ህይወቴጎጃሜዋ
@ህይወቴጎጃሜዋ 6 ай бұрын
😂😂😂😂የባለፈው የቀጠለ ነውዴ ደስስስስስ ሲል😅😅
@ellenihagos657
@ellenihagos657 6 ай бұрын
ታዴ ማንን ያስታውሳችኋል 😂🤣 በቁመቱ ሙሉ ውሸት አንድ ቀን አምልጦት እውነት አይናገር አይ ታዴ 🤣😂
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 6 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ሱባለውና አበጀሽ በሳቅ ገደሉኝ የሱባለው ሙቀጫ ልጅ አያያዙ😂😂😂
@የማሪያምልጅ-ኰ6ዐ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ዐ 6 ай бұрын
አረዛሬ የሮመዳን ስር ልብን ያሻትተዋል ደሞበናተሳቅ ሆዴቆሰለ😂🎉😂😂😂😂😂
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
በጣም😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ያየሽ እኮ 🤣ትሰክስ 🤣ወይኒ ቤት ያሉት ሳይፈቱ ማግባት ግፍ ይሆናል ብዬ ነው 🤣እንጂ 🤣🤣አላለችም
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ 6 ай бұрын
እሯሯሯሯሯ አበጀሽ የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 6 ай бұрын
ክክክክል የአበጀሺ ካራቲ😅😅😅😅😅 የሳቄምንጭ ውድድድድነው የማዴርግሺ ስላምሺ ይብዛልኝ የኔ ልእልት❤
@ማርያምየፍቅርእናት
@ማርያምየፍቅርእናት 6 ай бұрын
አበጀሽ የኔ ጀግና ባች ነው ኡሉም ማምረዉ ✅✅🥰❤❤❤🥰🥰❤❤
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 6 ай бұрын
እነ አበጀሺ ሁሌም ተናፋቂ የኔ ምርጦች❤❤❤ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@Iwo-f2l
@Iwo-f2l 4 ай бұрын
አበጀሺየኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቅሺ
@Bateal427
@Bateal427 6 ай бұрын
እናተን አያሳጣን ❤❤❤❤❤
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou 6 ай бұрын
አማራን ባህሉን ለማምከንነው የወንድ ሱሪ ለሴቶች ያመጣብን ፈረንጅ።
@smsm3968
@smsm3968 6 ай бұрын
ሁላችሁም የየራሳችሁ Quality እና የሚያስወድዳችሁ Identity አላችሁ፡፡ከድርሰቱ እና መሬት ላይ ያለው እውነተኛ ባህል ተደምሮ የእናንተ ምርጥ ብቃት ይመስለኛል ድራማችሁን ተወዳጅ ያደረገላችሁ፡፡ እኔማ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ፡፡ ሳላያችሁ ከዋልኩ ያዛጋኛል፡፡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ! ስራችሁን ይባርክላችሁ! ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ እንዳያችሁ ነው የምመኝላችሁ!
@SalamSalamah
@SalamSalamah 6 ай бұрын
አበጀሽናያየሽንስወዳችሁ❤❤
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 6 ай бұрын
ይህንን ፊልም ውዶች ቢያዪት በጣም ጡሩነው ምክኒያቱም ይማሩባተል ሴት ልጂ ውስጧት ከሻከረ ከባድነው በትዳር መኖር ትችላለች ፍቅሩግን የለም በተረፈ ወጉን ባህሉን የጠበቀስለሆነበጣም ደስይላል ❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 6 ай бұрын
ሁላችሁም መተወን ትችላላችሁ በተለይ ጀማነሽ ታደሰ እሱባለው በጣም ታስቁኛላችሁ ❤❤❤❤❤
@emuyeDesale
@emuyeDesale 6 ай бұрын
አበጀሽ አያ ታዴ እሱ ባለው ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤❤የሳቄ ምንጭ
@amefke2069
@amefke2069 6 ай бұрын
እምዋ ሰወድሽ
@tayechassefaamede-sk2wc
@tayechassefaamede-sk2wc 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ፈታ ነው የምታረጉኝ ታዴና አበጀሽ ትለያላቹ😂😂😂
@amefke2069
@amefke2069 6 ай бұрын
እረወይኔ ሁፍፍፍፍ አያታዴ እምዋ ልዩ ናችሁ ቁስል እስክል ነውየሳኩት እንባዬ እስኪፈስ ሩዜ እስኪያር
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 ай бұрын
ወይኔ ታደሰ ያደር አለ ከቤት አላለም አይ ታደሰ የዳቦ ነገር ደፍቶ ሌጥልህ ነው ከከከ😂😂😂😂
@muluayalew9280
@muluayalew9280 6 ай бұрын
Yayeshi Tada Emewa (Abgshi) Esubalew Wow new andega nachew ❤❤
@sisayworku9053
@sisayworku9053 6 ай бұрын
መቼም አሰጥህም 😀
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂እረግጣ ጨረሰችውኮ😂😂😂
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ
@በዘሜአልደራደርምፋኖጋሻየ 6 ай бұрын
ሙሽሪት ❤❤❤❤
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 6 ай бұрын
ግንባራም አይጥ እንዳልላት አይጥ በጣም ቆንጆ ናት ይቺ እንኳን ስለአድዋ ስለእራሷ ማንነት የማታውቅ የበታችነት ያሰቃያት ተራ ሴት ናት. ዓለም ስለአድዋ ሲመሰክር ኢቺ ደንቆሮ ተከታዬቻን በዶክ ተር ስም ታደነቁራለች
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ያየሽ ውስጤ 💝ነሽ እናቴ አበጀሽ 💝👌አያ ታዴ 💝ነብስክ አይማርም 🍞😮😅
@userd42
@userd42 6 ай бұрын
እንደው,ደስ,ስትሉኝ,ምን,ልታዘዞችን,እያየሁ,ነበር,እንቅልፍ,የሚወስደኝ,አነሱ, ሲጠፉብኝ,እናንተን,ተካልኝ,የዓለም,አሳቂዮች,አረ,ኑሩልን,እናንተስ,
@birtukanyemariymlige
@birtukanyemariymlige 6 ай бұрын
አይ እሱባለው😂😂😂😂
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 6 ай бұрын
አይ ታደ የዳቦ ነገር አደራ በለዉሀል መሰለኝ እናትህ ሆ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@habeshget-w6g
@habeshget-w6g 6 ай бұрын
ጎሽ ፋኖ እረኛ እያሉ ከሚያደዘድዙት እናንተ ሁሌም አትራፊ ናችሁ በርቱ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
😂😂😂😂ደብድባ ገደለቻቸውኮ ጎበዝ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@feradesa9188
@feradesa9188 6 ай бұрын
ታዴ እና አበጀሽ የፊልሙ ድምቀቶች ናቸው
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 6 ай бұрын
ቤቱ ሞክሮ አያውቅም አለች አበጀሽ 😂😂😂😂😂
እንገለባበጥ አዲስ ሙሉ ፊልም(Enigelebabete)New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:00:52
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 43 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 205 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 84 МЛН
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
10:54
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,6 МЛН
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 45 М.
የጉድ ቀን የገጠር አስቂኝ አጭር ኮሜዲ
6:55
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 457 М.