አንችን ብሎ መጧል አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Anchin Bilo Metual New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 126,337

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@SelamyeMaryam-r5l
@SelamyeMaryam-r5l 6 ай бұрын
ሰፍ ብዬ ስገባ በአዲስ እርዕስ ነዉ ሁሌም አንዳንዴ ያቆማችሁበት ላይ ቀጥሉልን በተረፈ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ በርቱልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 6 ай бұрын
እታለም ያየሽ: አያ ታዴ: አበጀሽ: አያ እሱባለው: የዓለም ወርቅ... ብቻ ሁላችሁም ስወዳችሁ ወገኖቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 6 ай бұрын
በጣም ዕኔዕራሱ፣ስወዳቸው❤❤❤❤❤
@محمدمحمد-م4ل8ص
@محمدمحمد-م4ل8ص 6 ай бұрын
😅❤❤😅​@@AyalYitbarek
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 6 ай бұрын
እበጀሽ እና ታዴ እናንተ ከሌላችሁበት:ምንም እያምርም:ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል በርቱ::እበጀሽ :እመቤቴ:በስላም: ትገላግልሽ: ያጥር ወፍ እትስማሽ::
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 6 ай бұрын
አያ ታዴን የምትወዱ በላይክ ግለፁ
@AMHARA840
@AMHARA840 6 ай бұрын
Yihe molfata😄😄😄 gin gobez new
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 ай бұрын
ወይ ኩኪ😂😂😂ሴቱን አቁመሽ ታስቀሪው እንኳን መጣችሁልኝ ደሞቸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tig-d4u
@Tig-d4u 6 ай бұрын
❤አበጀሽንና አያ ታዴን❤ስወዳቸዉ ማሪያምን ድራማዉንም እኳን እማየዉ ሁለቱ ካሉበት ነዉ በእዉነት❤❤❤❤❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 6 ай бұрын
ወይ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂 🥰🥰🥰🥰🥰🥰አያ ታዴ እና አበጀሽ ትለያላችሁ 👌👌👌እረ የስድብ አይነት😂 ማንኪያ😂 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 6 ай бұрын
አበጀሽና ታደ የእውነት ባልና ሚስት ናው የሚመስሉኝ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 6 ай бұрын
እረ በስላሲ በሳቅ ገደሉኝ ስድባቸው 😂😂😂😂😂😂ሑላችሑንም ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 6 ай бұрын
ዛሬ የሰራችሁት አሁን ላይ ያለው የሰውልጆች ስራ በአካባቢያችን በሀገራችን እየተሰራ ያለ ነው መልክ ብቻ የሚመርጡወንዶች ነው እና በጣምጥሩሀሳብነው እናመሰግናለን ከልብ❤❤🎉🎉
@mebratayele5193
@mebratayele5193 6 ай бұрын
ቆንጆ ቆንጆ የአበጅ ልጆች የታዴ ልጆች ስታምሩ ታምራላችሁ ኪኪ ያለም ወርቅ ያየሽ ማንንጠርቸ ሁላችሁም ቲም ጎበዝ እወዳችኃለሁ🙏🙏🙏👍👍👍🤩🤩🤩
@Ayana-br6yt
@Ayana-br6yt 6 ай бұрын
እናተን ሳይ ወደ ሀገር ግቢ ግቢ ይለኛል 😢❤❤❤
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 6 ай бұрын
ወርቆች ስወዳችሁ❤❤🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GhfhG-ue6ml
@GhfhG-ue6ml 6 ай бұрын
ዳቦ ሊወስድ ዳቦ ይዞ መጣ አይ አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 6 ай бұрын
እምዋ በጣም ነው እምወድሺ ሳይሺ እናቴንትመስይኛለሺ አያታዴ ምርጥ ሰው ❤❤❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 6 ай бұрын
የኔ ስስቶች ስወዳችሁ ኑሩልኝ ከቁጥር አያጉላችሁ
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 5 ай бұрын
የኔ ድምቀቶች ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ♥️♥️♥️የዛሬው ይለያል የስድብ ማት 😂😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 6 ай бұрын
ኪኪየ(መደነቅያ)ሞልቃቃ ስወዲሽ😅😂😂😊😍😍😍
@yoditkassa8338
@yoditkassa8338 6 ай бұрын
አያ ታዴ አበጀሽ ሁሉም❤❤❤❤❤
@NesanetTbkew
@NesanetTbkew 6 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታምሩት
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 ай бұрын
Laf arigat laf laf .❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
አቤት ስታምሩ ደሞ የሚገርመው ይየልብሳችሁ ንፃት 🌹🌹🌹🌹🌹❤️
@yab3697
@yab3697 6 ай бұрын
የኔ ውዶች በርቱልኝ ስወዳችሁ
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 6 ай бұрын
እኳን ደና መጣችሁ የምርጦች ምርጥ
@ethio1283
@ethio1283 6 ай бұрын
አበጀሽ ካራቴዉ ሢያቅትሽ በሥድብ መጣሽ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑሩልኝ ሁላችሁም❤❤❤❤❤
@SelamyeMaryam-r5l
@SelamyeMaryam-r5l 6 ай бұрын
ሁሌም አዳድስ እርዕስ ነዉ የምትለቁት ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን አጨራረሱ ላይ ቀጣይ እንዳለዉ አድርጋችሁ ነዉ የምጨርሱት ይህን አስተካክሉልን ቀጣይ ያለዉ ይሰራልን አንዳንዴ
@Yenuyarsemalij
@Yenuyarsemalij 6 ай бұрын
እኮ ይቀጥላል ብለን ስንጠብቅ የለም ልባችን ተንጠልጥሎ ቀረ😊😢😮
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 ай бұрын
Tade and abejesh siraw tesertual.❤❤
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 6 ай бұрын
አይኗ ደፈን አለ እንጂ አለች አበጀሸ😂😂😂😂😂😂
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 6 ай бұрын
አይ አበጀሽ ያሁሉ ዱላና ካራቴ ቀረ? አያ ታዴ መቼም ሁሌም ታርግዝ እንደሚል እርግጠና ነኝ
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 6 ай бұрын
ኧረ የስድብ ሜኖ አበጀሽ😮😮😂😂😂😂😂😂
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 6 ай бұрын
ታምራላቺሁ በርቱልኝ❤❤❤❤
@Saranegni21
@Saranegni21 6 ай бұрын
አበጀሽ እና አያ ታደሰ 😁የእዉነት ባልና መስተ ናቸዉ ወይስ ለትወና ነዉ😮
@LailaLaila-o9c
@LailaLaila-o9c 6 ай бұрын
𝕜𝕜𝕜𝕜 ሲዲብ ጠለዉ😂😂😂😂
@einebazeinba1280
@einebazeinba1280 6 ай бұрын
አይይይ የድስቱ ነገር ወየው የድስት ወጥ አቤት ስወድ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 6 ай бұрын
የኔ ምርጦች በስስት ነው እኮ እምተብቃችሁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc 6 ай бұрын
Wow wow ውድች e❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 ай бұрын
ተፈጥሮን የመስለ የለም የሚያምር ዘጠነኛ ስው ባል ላንዱ ስጧት ፈትል መፍተል አስተምሯት አቤት ታዴ አበጀሽ እረ በሳቅ ሞትኩ ደግሞ ስትሳሳሙ ደስ ስትሉ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 ай бұрын
የኔውዶች እኳንደናመጣችው 💚💛❤
@fgyy9672
@fgyy9672 6 ай бұрын
ከከከከከከከከከከከኸከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሥወዳአችሁ እኮ ደሞ የሥድቡሥሥ ነገርርርርርርርርስ
@SalamSalamah
@SalamSalamah 6 ай бұрын
በርቱልን❤❤
@lovehistory236
@lovehistory236 6 ай бұрын
የጀመራችሁትን ተከታታይ ለምን አትጨርሱትም እጀመራችሁ በጉጉት ስንከታተል ታቋርጣላችሁ ተው ተው ጨርሱት❤❤❤❤❤❤
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 6 ай бұрын
እደው ምን አባቴ ላድርጋቹህ እናተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሬ ሌላነገር አላይም ይቱብ ገብቸ ደሞ መችመች እየቀረፅቹህትነው ቶሎቶሎ እምለቁት ድግማ አለባበሳቹህ የልብሳቹህ ንፃት በፍቅር ነው እምወዳቹህ ያማራን እቁነት ያሳያቹህ እቁናቹህ አማራ እናተን ማመስገን አለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniamendalew7258
@biniamendalew7258 6 ай бұрын
ንፁሄ ግን በጣም ነዉ ምታሳዝነኝ ልትዳር የምትሆን ልጅ ነች
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh 6 ай бұрын
ታዴ❤❤
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 6 ай бұрын
😂😂😂 ስድባችሁ ሲያዝናና❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 6 ай бұрын
ማሮችዬ አንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተከስተገረንቸ
@ተከስተገረንቸ 6 ай бұрын
Kiki 😂 I respect you, Dani from USA 🇺🇸 I support ❤️ Kiki ቆይ የምር እኔም ሽምግልና ልላክ እንዴ ! ወይ ኪኪን ወይም ያለምወርቅን
@zmzmlove-i7l
@zmzmlove-i7l 6 ай бұрын
የኔ ዉዶች እንወዳችሇለን❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 6 ай бұрын
አበጀሽ ኮባችን መልሱ ባገሬ ስት ጥቅም አለዉ መሰለሽ❤❤
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 6 ай бұрын
አያ ታዴና አብጀሽ የቤቱ ድምቀት ሁላችሁም ❤❤❤❤
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 6 ай бұрын
ወይኔ በሳቅሞትኮ የአላህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረስድብ
@DhJs-i9c
@DhJs-i9c 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅በሳቅ ገደሉኚኮ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze 6 ай бұрын
ሰላም❤❤
@Dagger-h8f
@Dagger-h8f 6 ай бұрын
የስድቡ ነገር 🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
@BertukaBe
@BertukaBe 5 ай бұрын
የአገራችን ትዝታ በእናተ እንያለን በርቱልን❤❤❤❤
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 6 ай бұрын
Wb Heger gojam 💚💛❤️🥰🎉
@LiyaTefera-cd6td
@LiyaTefera-cd6td 6 ай бұрын
የተጀመረ ታሪክ እየተጨረሰ ቢሆን ጥሩ ነው።የትጎ ታሪክ የት ደረሰ
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 6 ай бұрын
አየ አበጀሽ ወረርሽኝ አለች 😅😅😅😅😅
@ZeyinebAdem
@ZeyinebAdem 6 ай бұрын
ወይኔ ስድብ በሳቅ 🤣😂😂😂😂
@TegabMenale
@TegabMenale Ай бұрын
አበጀሽየን በጣም ነዉ እመወዳት እሷየለለችበት ደስአይልም
@Amarechtakele
@Amarechtakele 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ይመቻቹህ
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 5 ай бұрын
ወይኔ ስድብ ቢስሜላ ተራ በተራ ወርዱባት😂😂😂😂😂 አይ መደነቂያ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 6 ай бұрын
እባኮትን ጋሽ ታደሰ ያዝ ለቀቅ አያርጉብን አንዳዴ አጨራረሱንም ይጨርሱልን ልባችን ይቀጥላል ብለን እያሰብን በሌላ እርስ ትመጣላቹ ልባችን ተንጥልጥሎ ቀረ እኮ ብርቁዬንም በሁሉም ድራማ አስግቡልን😢
@BeZawit1992
@BeZawit1992 6 ай бұрын
ደሞቼ❤❤❤ የማርቆስ እንቆውቼ❤❤❤
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 6 ай бұрын
😅አይይ ታዴ እረተው አተሰው ዳቦሌወስድ ዳቦ ይዞመጣ አላለም የስራህን
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 6 ай бұрын
ወይ ኪኪ😅😅😅😅
@Zubaida-i1z
@Zubaida-i1z 6 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኮ
@alme-b8y
@alme-b8y 4 ай бұрын
ስድብ ጠፍቶብኝ ነበር ዛሬ ዘነበ ካነአበጀሽ ቤት ማቶጆ😂😂😂በትቶልን እነወዳችዋለን
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 6 ай бұрын
አይ ኪኪ ሰውን እፋጀችው እኮ
@HelenKazakh
@HelenKazakh 6 ай бұрын
ክክክክክክ አት ስድብ አበጀሽ ታዴ ክክክክ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
@SanayitDamte
@SanayitDamte 5 ай бұрын
አበጀሺ እወድሻለሁ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 ай бұрын
የዛሪው ትምህትአለው መልክለምታዮው ወዶች 😂😂
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ 6 ай бұрын
አች ላባ አች ባዶ ቅልል😅😅😅እረ ሞኩ
@martabini7038
@martabini7038 5 ай бұрын
ያየሸዬ ስወድሸ ሁላቹም ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ 6 ай бұрын
እደኛቤት አሠለቿቸዉ እየተመላለሡ አዪዪዪ😅😅😅😅
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 6 ай бұрын
እንካን ደህና መጣቹህልን❤❤❤❤
@muluwork5313
@muluwork5313 6 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
የስድባቸው ነገር 😂😂😂😂😂😂😂
@KidistAbera-ve9xk
@KidistAbera-ve9xk 6 ай бұрын
ላገራች እንቁ ተዋናይ ናችሁ ስውዳቹ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 6 ай бұрын
ሁላችሁም ስታምሩ እወዳችሃለሁ
@tzitab8961
@tzitab8961 6 ай бұрын
በድስት የተሰራወጥ ነዉ መብላትያማረኝ 😇
@mediyouTube1
@mediyouTube1 6 ай бұрын
ወይይይይይኔ በሳቅቅቅቅ😂😂😂😂 የስዲብ ናዳ
@KokabeShankot
@KokabeShankot 3 ай бұрын
አይይይይ ታደሰ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@SelomonGize
@SelomonGize 5 ай бұрын
ኪኪ ትመቸኛለች ቅብጥብጥ ስትል በተለይ
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 6 ай бұрын
አያ ገረውን ተው አገናኙኝ ተው😢😢😢😢
@shewabirhane6596
@shewabirhane6596 6 ай бұрын
Sidibacheu besak gedelgn Sitamiru
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
አበ ድርስልን እኛቤት እደምታውቁት 5ነን ለአምስት ሰው ያም ሲመጣ ያም ሲመጣ እኛም እቢ ስንል አባቴ ከቤት አባሮናል😂😂😂 እሄው እኔም በስደት አለሁ😂😂😂😂😊😢
@Yeshi987
@Yeshi987 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅ቆመሽ መቅረትሽ ነዋ😅😅
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
@@Yeshi987 ሁላችንም አላገባንም 😂😂😂
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 6 ай бұрын
ለምን ትቀሪለሺ ውዴ ቸሩመድሀኒ አለም ያቃል ይሱ ከኛበላይ ያውቃልና ለምን አታገቢም አች ከተቀሳቀስሺ እግዚአብሔር ይረዳሻል❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 6 ай бұрын
@@sarahmohammed6895 😂እግዚአብሔር እስከሚሰጠን እየጠበቅን ነው ሁላችንም ውዷ ውንድም ካልሽ
@Yeshi987
@Yeshi987 6 ай бұрын
@@beretukanMeles እየቀለድሽ መሆን አለበት ትዳር የሚጠላ መንፈስ የተወጋ ይሁን ክክክክ
@Hikmaee
@Hikmaee 5 ай бұрын
ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂ወይኔ ስድብ😂😂😂❤❤❤
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💜💜💜💜💜💜😅😅😅😅😅
@son-no4pt
@son-no4pt 6 ай бұрын
ብርቁ ቢኖር ደስ ይላል
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 18 күн бұрын
አቤት ማማር እህተ አለምወርቅ አታጓጅ ውዴ ንፁህ አይናአበባ እመቤት ውዴ ሁላችሁም ውድድድድድ ከካሳነሽ ወደ ኪኪ😂😂😂😂
@امناصر-و8ز
@امناصر-و8ز 6 ай бұрын
እሱቤ እድለኛነህ ተመርጠሀል😂😂😂
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 6 ай бұрын
wudoch inkuan dena metachuh betam new miwedachuh
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
@የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 6 ай бұрын
ኧረ እሡቤ የኔነዉ😊😊
@UmuYusuf-x6l
@UmuYusuf-x6l 6 ай бұрын
Susocha ❤❤❤
@TigistT-e4i
@TigistT-e4i 3 ай бұрын
😂😂😮😊❤❤
@መሌ
@መሌ 6 ай бұрын
ፍፁም ከባህላችን ጋር አይገናኝም
@selammulu5111
@selammulu5111 6 ай бұрын
እውነት ነው ስለለመድናቸው አየናቸው እጂ በጭራሽ አይመጥንም
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 6 ай бұрын
አይ ወዶች😂😂😂😂😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ምርጦች ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አለ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም(Ale Neger)New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:18:35
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 14 М.
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 50 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
አረገዘችብኝ !!😁😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
15:28
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 29 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
sofi ሶፊ
Рет қаралды 28 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН