በአግባቡ መስጠት ነዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Beagbabu Mestet nw / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

  Рет қаралды 103,245

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 265
@TsedyGenanaw
@TsedyGenanaw 3 ай бұрын
እንየ እመ አበ ሲሉ አፍቸው ሲያምርባቸው አለባበስ መዐተብ አስተሳሰር እረ ስለነዚህ ድንቅ አርቲስቶች አውርቼም አልጨርስ ባህላቸውን ወጋቸውን ጠብቀው የሚሰሩ ማርያምን መሸለም አለባቸው
@RMetica
@RMetica 3 ай бұрын
በእዉነት ለዚህ ስራ ቃላት አላዉቅም 😢 እጅግ በጣም ወርቅ የሆነ መልዕክት ነዉ 😢 ምን ብየ ልፃፍ 😢 እጅ ድንቅ የሆነ እና ወረቅ የሆነ መልዕክት ነዉ በርቱለን የኔ ባለቅኔዎች ሰላም ለሀገራችነ ኢትዮጵያዬ😢😢
@MeriMTube
@MeriMTube 3 ай бұрын
በጣም
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 ай бұрын
ብዙ ፊልም አይቻለው እንደ አበጀሽ የማደንቀው የለኝም❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@marblegold7011
@marblegold7011 3 ай бұрын
መደነቂያ ዛሬ በጣም አምሮብሻል አለባበስሽም አነጋገርሽም ልክ የአገርሽን ሰዎች ነው የመሰልሽው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-95674
@user-95674 3 ай бұрын
ኧረአዱኛንየተመታበትልቀቁልን,በጣምነውየምጠብቀው,ዛሬለቀቃቺሁትበየሰፍብየቀረሁ,በማርያም,ልቀቁት,ሁሙስሀሙስበመጣቁጥር,ጓጓው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@BizoyeEth
@BizoyeEth 3 ай бұрын
ጥሩ መልእክት ኣስተማሪ ነው❤
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 ай бұрын
ትክክል ነው የኛቤት ታሪክ ነው ያያታችን ጠገራብር ነበር በማንቆርቆሪያ ተቀብሮ ነበር እና አያቶቻችን ሲያረጁ ለአጎቻችን አደራ ተሰጠ በመጨረሻ ለልጅልጆ 3 ፍሬ ደረሰኝ ያመኑትን ያጎታችን ሚስት ያመነችውን አካፈለችን ሁሉም ወደውነቱቦታሄደዋል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 3 ай бұрын
አይ አበጀሽ 😂😂😂ታደስ ስችሉበት ❤❤❤
@ማርነኝየማሜእህት
@ማርነኝየማሜእህት 3 ай бұрын
ሰላም እደት ናችሁ እኔ አደኛነኝ ዛሬ ማንም አልቀደመኝ እናማ ለይክ አረጌቸወለሁ ሳላያቸው
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 3 ай бұрын
እመዋ ግን ለምን ደበቅ ደበቅ የምታደርጊው ነገርስ ሆድሽን ለማንኛውም በሰላም ሁለት ያድርግሽ እመዋየ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 3 ай бұрын
እንደ ከተማው ሆዷን ገልብጣ ትምጣ ገጠር ሸፈን ነው ማይ ገጠር❤❤❤❤❤
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 3 ай бұрын
​@@YordanosUtopiaሳህ❤
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 3 ай бұрын
አላህወቶከመቅረት ከድገተኛአዴጋ እግኚቶከማጣት ይጠብቀን😢
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 3 ай бұрын
አሚንን😢😢😢😥
@ነኝህልሜንናፋቂ
@ነኝህልሜንናፋቂ 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@yaredoethio3149
@yaredoethio3149 3 ай бұрын
በአለም ላይ ያሉ የከበሩ ማዕድናት ሁሉ የሚገኙት ከተናቀው ከአፈር ውስጥ ነው። ጥበብም ያለችው ከተናቀው ገጠር ነው።
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 3 ай бұрын
እረ ከተናቀ ገጠር የሚለው ውሸት ገጠርን ማን ንቆ ሲጀምር
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 ай бұрын
አረየዛሬዉ ልዩነዉ 👌👌👌👌👌
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 ай бұрын
ቆንጆ አሰተማሪ ድራማ እውነት በርቱልን እብዞቻችን ቤት ያለ ነገር ነው👏👏👏
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 3 ай бұрын
ገሬ ስወድሕ ትክክል ሑሉ ግዜ አለዉ❤❤❤ውርስ ያጋድላል ❤
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 3 ай бұрын
አያታዴን እምዋን ባጠቃላይ ሁላችሁም እወዳችሗለሁ ሰፈሬንጎረቢቴን ያየሁ የሚመስለኚ እናተንሳይ አብሺሩ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Nurobegeter
@Nurobegeter 3 ай бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 3 ай бұрын
ዉዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
ወዮ ጠገራ ብሩ 😂😂😂 አፋጅቷችሁ ይቅር😂😂 ለማንኛውም ምርጥ መልእክት ነው ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@AberaAbera-z7y
@AberaAbera-z7y 3 ай бұрын
ሁላችሁን አውዳቸዋለሁ ነገርግን አቶ ገረመው በጣም በሁሉ ቦታ ሥራው ላይ ጎበዝ ነው።
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
አበጀሽ ግን አማቷ ለይ ወረደችባት ❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ZyinEsubalew-ht2om
@ZyinEsubalew-ht2om 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hanazewge9176
@hanazewge9176 3 ай бұрын
ያየሽ ውይ ምላስ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 3 ай бұрын
ሴቶች እባካቹ ደም እዲፋሰሱ ለባሎች አታቀጥሩ❤እኔ ጉራጌነኝ እኛም አገር ሴቱች ለባሎቻቸዉ ያቃጥራሉ ደግነቱ እኛአገር ደም መፋሰስ የለም እጂ ስቱ ይጋደል ነበረ❤❤
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 ай бұрын
እረ ባክሽ. ጉራጌ ዞን ውስጥ እማደልዴ በመሬት እየተጣሉ ደም የሚፋሰሱ ያውም. አላህ በፈጠረው ምድር. የኔ የኔ. ተውጅ ጎበዝ የማናቅ መሰላቹህ ስሙንኳን አስተካክየ ባላውቅም መስቃ ን እና ምንድነው የሚባሉት እስበስ ወድማማቾች የሚጫረሱ 😢😢😢😢
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ megedadelis yenante new 😂😂😂. Lela hager sew gorobetun ayigedilim yenante menfes 😂😂😂
@batamariam1350
@batamariam1350 2 ай бұрын
ዋውውድድ ትልቅ ትምህርት እናመስግናለን በርቱልን
@BizoyeEth
@BizoyeEth 3 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ❤❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 ай бұрын
አበጀሽና ታዴን የሚወድ❤
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ Ай бұрын
ወይኔ እሱባለው ገደለኚ በሳቅ ደግሞ የልጆቹ ነገር አብሮ ግራ ተጋባኮ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@የለገደመለ
@የለገደመለ 3 ай бұрын
መጡመጡ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Habtam21
@Habtam21 3 ай бұрын
የእውነት ለዚህ ስራ ቃላት አላውቅም 😢እጅግ በጣም ገራሚ የሆነ መልዕክት ነው እጅግ ድንቅ የሆነና ወርቅ የሆነ መልዕክት ነው በርቱልን የኔ ባለቅኔዎች ሰላም ለዚህ ደግ ህዝባችን አማራዬ🙏💚💛❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 3 ай бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
@Habtam21
@Habtam21 3 ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሺ እኔንም ደምሪኝ ደሜዋ
@abebakibret4565
@abebakibret4565 3 ай бұрын
እውነት ነው 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላሙን ያድልልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰በርቱ
@መቅዲYouTube-x4y
@መቅዲYouTube-x4y 3 ай бұрын
እናተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ውዶች ስወዳችሁ እማዋ የቤቱ ድምቀት
@የለገደመለ
@የለገደመለ 3 ай бұрын
ወይኔውበትናእታንጓች😂😂😂😂❤❤
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 3 ай бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤ላይክ እያረጋችሁ እዩላቸዉ አይከፈልበትም መቸም
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 3 ай бұрын
ኧረ እኔ ቀድሜሻለሁ ክክክክ
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 3 ай бұрын
@@كونفيكون-ج2س ሥላላየሁት ነው የሸበካ ጉዳይ ❤
@wasansan5781
@wasansan5781 3 ай бұрын
.ባለማተቦቹ
@SuhfAlgetwira-vy1xl
@SuhfAlgetwira-vy1xl Ай бұрын
😂😂😂የምወዳችሁ ፍቅሮቸ የናተ ፎቃ ሊደፋኝ ነዉ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madenamedena
@Madenamedena 3 ай бұрын
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 3 ай бұрын
ዛሬ አንደና ነን ክክክክክ
@ፋፊቢንትሙሀመድ
@ፋፊቢንትሙሀመድ 2 ай бұрын
የኔዉዶች🎉❤❤ሰወዳችሁእኮ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 ай бұрын
አረዛሬበሌሉቱከችብለዋል❤❤❤
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርትነው
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 3 ай бұрын
የመጨረሻው የያታቸው ደብዳቤ ደስ ሲል ዛሬ ታዲ ጥሩ ሰው ሆነ ከሴት መለከስከስ የለም
@amefke2069
@amefke2069 3 ай бұрын
ጥሩ የሆነ ትምህርት አዊ ድራማ ነው ተባረኩ
@rizxol2
@rizxol2 Ай бұрын
በርቱ❤❤❤ቀጣይ❤❤❤
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 ай бұрын
በርቱ❤❤🎉🎉
@applered4091
@applered4091 3 ай бұрын
የአያቴ ጠገራ ብር ተቀብሮ አለ ይላሉ እስካሁን ግን ወፍ የለም😂😂😂😂ይቀልድብናል
@meriy-uh6vu
@meriy-uh6vu 3 ай бұрын
አይ ጠገራ ሊበላ😂😂😂😂😊
@ክያብለህጥራኝ
@ክያብለህጥራኝ 3 ай бұрын
የሽሆቹያላህ አተኙም የመዳም አቡላስውች😂😂😂😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
😂😂😂 ❤
@kidanemariyamm
@kidanemariyamm 3 ай бұрын
ታደሰ ዪሰራዋል ዪመችህ ያየች እና ታደሰ ውስጤ ናችሁ
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምርት ነው 😊
@hanazewge9176
@hanazewge9176 3 ай бұрын
አልማዝ ዊብት ሳምርብሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እር እሱባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ንው ሽንቴን ያስለቀቀኝ ሲደርስበት የባስው የፍሲታ ተቆጢታ አይ እሱ ባለው😂😂😂😂😂😂😂
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 3 ай бұрын
ጩኸት በዛበት የዛሬው ስታወሩ ተደማመጡ በየተራ ጫጫታ ሆነ ለአድማጭ ጆሮ ይረብሻል በተረፈ እወዳችኋለሁ
@kiroswase876
@kiroswase876 3 ай бұрын
እኔ ግን እንደሱስ ነው የሆናችሁኝ ልክ አዲስ ለቃችሁ ሳይ ደደደስ ብሎኝ ነው የምጭለው
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 ай бұрын
የመጨረሻው ዋዋዋዋዋውውውው😢😢😢😢😢😢😢
@biruktawitgazehign4706
@biruktawitgazehign4706 3 ай бұрын
ያየሽ ቅመሜ ገሬ ስንቱን ልጥራ ያለምዬ
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 3 ай бұрын
🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 3 ай бұрын
ኧረ አልተቻላቹም እለት በእለት እየለቀቃቹልን ነው በርቱ ❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እታጏችና እመቤት የወሬ ጥማት 😂😂😂አቤት አቤት ጉድ እኮ ንው መቼም ያለውን ንው የስሩት በተለይ ባሁን ግዜ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ሀባይብ❤❤
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ 3 ай бұрын
😂😂😂😂 እረ ኡኡኡ ያያታዴቤት ተቆፍሮ አለቀ
@DamatMedia2
@DamatMedia2 3 ай бұрын
ትክክለኛ መልዕክት ነው ያስተላልፋችውጥ ርዕሱ ግ ን ያባት ውርስ ቢሆን ጥሩ ነበር
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 3 ай бұрын
የውርስ የመጨረሻ😂😂😂
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Ай бұрын
Abejeshe yekiburt Enatahin YEngidazer Nega Lij nat.kibirt Ethiopian Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia.
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
ወይ እታጏች ለአንገቴ አንድ ጠገራ ብር አለች 😂😂😂😂😂😂
@abedalkader3770
@abedalkader3770 3 ай бұрын
❤❤🎉❤🎉❤🎉
@almazdamtew4211
@almazdamtew4211 2 ай бұрын
What I want to comment is you people fight all the time.I don't like that but I like the drama. Also Gojjam zefen.
@AbayneshEndalamaw
@AbayneshEndalamaw 3 ай бұрын
እኔን ያሳዘነኝ የነ አበጀሽ ቤት ማንም እየገባ ሲቆፍረው😂😂😂😂😂
@አይሻየአዩቤናፋቂ
@አይሻየአዩቤናፋቂ 3 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ወርቅ ሲጠብቁ ሸክላ
@ሰውማመን-ቈ3ዠ
@ሰውማመን-ቈ3ዠ 3 ай бұрын
ቆይ ግን ሚስት በባል ቤተሰብ ንብረት ምን ያገባቸዋል ያየሽ አበደች እኮ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
በጣም በጣም የእውንት ያለውን ንው ያሳዬት ሴት የላከው ይባል የለ
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 የሃብቱ ነገር😂😂😂
@ባዩሼ
@ባዩሼ 3 ай бұрын
ሶስት ጉልቻ አንድ ለቃቂያ አረ በሳ ገደሉኝ ይመቻችሁ እያሳዘነኝ አየ ታዲ እና ያበጀችሽ ቤታቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 ай бұрын
ውዶቼ❤❤
@de4xi
@de4xi 3 ай бұрын
የውርሱ እቃ😂😂😂
@محمدعبدوه-خ8ت
@محمدعبدوه-خ8ت 3 ай бұрын
ሂድ አሁንም ገርመው እየሰርሰር ነው😅😅😅😅😅
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 ай бұрын
ሲሳይ ግን ወንዳወንድነቱ ደስ ይላል ኮስታራ
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Mohammed2030-b5f
@Mohammed2030-b5f 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እሱቤ ያንተስ ከፋ😅😅
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 3 ай бұрын
እኔማ ማየትም ትቻለሁ
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 3 ай бұрын
😘😘😘🥰🌹🌹🌹🌹🌹
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 3 ай бұрын
የጉልቻው ነገር አሳቀኝ
@YusraYusra-z3h
@YusraYusra-z3h 2 ай бұрын
ያለሽ ወርቁን ሽጣቹህ ብሬ ግዙ😂😂
@ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
@ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ 3 ай бұрын
ሱሪነዉ ግርድ😂😂😂😂😂የለበሰዉ
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 3 ай бұрын
ያይቨ ምንም አይነት ሚስት ነሸ እናት ሳትሞት ነው የሰው ንብርት የምትውሰጃው እና ምንው ገንዘብ ነው የምትፈልጊው
@ሲዳማ
@ሲዳማ 3 ай бұрын
😂😂😂😂ጉልቻው ሆነ ውርሱ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 3 ай бұрын
😂😂እንዬ😂አብዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou 3 ай бұрын
😂😂😂😂ወርቆቼ እናንተን ሳይ እስቃለሁ እንደፋንድሻ እያረርሁም ቢሆን አብይ አህመድ አማራው ወገኔን ዘሩን እያጠፋነው
@HelenKazakh
@HelenKazakh 3 ай бұрын
ክክክክክክ ወይ ሳጥን ሰራ ስራውን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 3 ай бұрын
😂😂😂😂አይ ቅኒው ተመቸኝ
@GadhhejaGadhheja
@GadhhejaGadhheja 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂የውብ ዳረ
@almaayala4768
@almaayala4768 3 ай бұрын
የያየሽ ካልስ😂
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 ай бұрын
ርዕሱ ግን ውርስ ነበር መሆን ያለበት😂
@marrie1276
@marrie1276 3 ай бұрын
ቀጥሉት
@rashidkhoori
@rashidkhoori 3 ай бұрын
የታደሰዉሸት ይጠናል😂😂😂😂😂
@bateldamte
@bateldamte 3 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 ай бұрын
የች ባለማሰቆ ለጎሮቡ ቅመም ነች አበጀሸ ባሏን አገብገባ ገደለችው
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 ай бұрын
ቆፍሩ😂😂😂
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤
@HagosAklom
@HagosAklom 3 ай бұрын
የሰው ልኮች
አታሎ ወሰደው አዲስ ሙሉ ፊልም(Atalo Wesedew) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:10:21
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 15 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
ሳተ አዲስ ሙሉፊልም(Sate ) New Full Length Ethioian Move 2024
1:03:35
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 59 М.
ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
1:16:41
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 45 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН