አንችዉ ነሽ ክፍል 69 ምዕራፍ 4

  Рет қаралды 37,463

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

አሳዛኙ የሴተኛ አዳሪዋ ገጠመኝ ከማሜ ጋ

Пікірлер: 1 600
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
እስኪ ሷሊሀ የምታስደስታችሁ ላይክ አርጉኝ ሳሊሀዬ አንችን መሆን ተመኝሁ ማሜ እና ሳሊሀ ይጋቡልን የምትሉም ላይክ አጋጩኝ 😘😘😘😘
@zdalsaadi2185
@zdalsaadi2185 4 жыл бұрын
🙏
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እንዴት ነው የዛሬው ፖርት። እስካዳምጠው ቸኮልኩ
@ameriyajamal5391
@ameriyajamal5391 4 жыл бұрын
ፍኤን ግን ያዳዘናል
@merdyaworku2794
@merdyaworku2794 4 жыл бұрын
Mashallaah.baxam.dasiyilal
@VipVip-ob1ti
@VipVip-ob1ti 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ መጋባት አለባቸዉ
@JaanJaan-en5hy
@JaanJaan-en5hy 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ውስጤ ነው እስቲ አንችው ነሽ እንደኔ ማን በጉጉት የሚጠብቀው ላይክ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የዛሬው ደግሞ ይቆራረጣል
@seadamuhye9304
@seadamuhye9304 4 жыл бұрын
አንችውነሽከምንምበላይውስጢነውለአዘጋጁልንወንድምዶከተረዜንእንድሁምቢንትሙሀመድኸይርጀዛችሁንይክፈላችሁ
@abcd1abcd263
@abcd1abcd263 4 жыл бұрын
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 4 жыл бұрын
ቀላል በጉጉትነው የምንጠብቀው
@hawamohammed777
@hawamohammed777 4 жыл бұрын
ማሻአላበጣምደስይላል
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ይቅርታ የረሳሁት ሃሳብ ነዉ ሲጀመር ለዛ ነበር የገባሁት ህይወታችንም እንዲህ ነዉ አላማችንን ረስተን ከአላማችን ዉጭ እንኖራለን አላማችንን እምንኖር ያርገን እና አንችዉ ነሽን ስናደምጥ እባካችሁ ትረካዉን ብቻ እንዳይሆን ትልቁ መልክት ከትረካዉ ቡሇላ የሚወጣዉ ትንታኔ ነዉ ሙሉዉን አድምጡት
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ለአላማችን የምንኖር ያድርገን ኢንሻ አላህ እናዳምጣለን
@Rahma-nn2jq
@Rahma-nn2jq 4 жыл бұрын
እኔ ትረካዌን ብቻ ነው እማዳምጠው ዶክተር ዋስታብ ጉሩፖ አድ እሚያረገኘ አጣሁ በስልክ ምክናየት ወጥቸ ነው በፌት ነበርኩ ሊሎች ትምርቶች እምታስተላልፈት አለፈኘ
@Rahma-nn2jq
@Rahma-nn2jq 4 жыл бұрын
0586810095አድ አድርጉኘ በሆትሳብ
@user-oz5bd4xr3l
@user-oz5bd4xr3l 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-nf1cp5ns2y
@user-nf1cp5ns2y 4 жыл бұрын
ኧር እኔ ሙሉውን ነው እናንተ እራሱ ስታስርዱን ነው በደብ እልቤ እሚገባው
@user-mb3yr8gj2b
@user-mb3yr8gj2b 4 жыл бұрын
የማሜ አድናቂ ነኝ ሙስልም እህቶቼ በሙሉ አላህ አደ ማሜና እደፍኤ ያለ ባል ይወፍቃቹ ይወፍቀን አሚን
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ተምሳሌት ሁናኛለች የመጀመርያ ልጄን ሳሊሀት ነው የምላት የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 Like.
@hawamaruf5042
@hawamaruf5042 4 жыл бұрын
እኔም
@ferdouseljana1260
@ferdouseljana1260 4 жыл бұрын
እነም
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
ቀላል አላህ ያሳካላቹ
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
አቦ አላህ ዬሳካላቹ
@muze8700
@muze8700 4 жыл бұрын
እኔም ጋና ሳናጋባ አቤት ሳሊዬ ታምሳሌት
@user-fn3oq9gv3x
@user-fn3oq9gv3x 4 жыл бұрын
አህለንንንንን አንችው ነሽ አድናቂ ተከታታይ ላይክክ በሉኝ የመጀመሪያ ነኝ
@user-bp9fq2kt6g
@user-bp9fq2kt6g 4 жыл бұрын
እና ለላይክ ወይስ ለትምህርት አሁንስ ለሰብስክራይፕ ይመስለኛል ያአላህ አተው ድረስልን
@ferdouseljana1260
@ferdouseljana1260 4 жыл бұрын
የህዉ
@samirashamso5468
@samirashamso5468 4 жыл бұрын
አለሃምዲልለ ሰምቱ ረቃቢኝ
@user-qh1ox3xj9u
@user-qh1ox3xj9u 4 жыл бұрын
ማሻአላሕ ቢት ሙሀመድየውነት ሷሊሀ አች ነሺ ዛሬ ትረካው ከመጀመሪያው ነሺዳ ሥሠማ የማሜ ሠርግ መሥሎኝ እደት ደሥ እዳለኝነበረ ላኪን የሠአዳነው ማሻአላሕ ብያለሁ ውይ በማሜና ፉኤ ሁሌ እደቀናሁ ነው ያረብ ለአላብለው ከሚዋደዱ አድርገን ሀቢብ ስረአት ኦኦኦ ማሜ የሷሊሀ ብቻ ነው ላኪን 2ተኛ ማግባት ከፈለገ ልድረው ትችላለህ ። የማሜ እና የፉኤ አምሳያ ሁሌ ይናፍቁኛል
@zenabcasanio1274
@zenabcasanio1274 4 жыл бұрын
Good Naya
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 4 жыл бұрын
ስጀምር ደስ ይለኛል ስየልቅ የስደነግጣኛል እኔ የናፈቃኝ የሠሊሀ ና የመሚ መጫረሻ ነው እስኪ ማነው እንደኔ መጫረሻው የናፈቃቹ በላይክ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 4 жыл бұрын
እኔም
@SaraSara-ky3kn
@SaraSara-ky3kn 4 жыл бұрын
አንችውነሽ ውስጤ ነው መሸአላህ
@user-me9fn7ic9y
@user-me9fn7ic9y 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ልክእዳቺ ነው የመሆ ነው
@majedhamad9080
@majedhamad9080 4 жыл бұрын
እኔን ብታዪ አሁንን አንዛዙት ምን አለ ቶሎ ቢያጋባቸው
@VipVip-ob1ti
@VipVip-ob1ti 4 жыл бұрын
አንቸዉንሽ ወሰጥ ነው ግን የናፈቀኝ ሳሊሀ አገብታ የባልን ሀቅ አድት ተምሳልት ሁና የምታሳየን ነዉ የናፈቀኝ
@ydhdh4975
@ydhdh4975 4 жыл бұрын
ሳሊሀዬ የኔ የምወድሽ ከልቤ ወላሂ በጉጉትነው የምጠብቅሽ እስኪ እደኔ ሳሊዬን የሚወዳት
@seada7126
@seada7126 4 жыл бұрын
እኔ ራሱ ስወደው
@user-vq7nn9dw8j
@user-vq7nn9dw8j 4 жыл бұрын
እኔም
@user-ws8iq8fu6u
@user-ws8iq8fu6u 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@kinathan2959
@kinathan2959 4 жыл бұрын
እኔማ በሳሊሃ ዉዴታ ታለካፍኩ እስኪ በዲኔ እደሷ ምርጥ ሳሊህ የአለህ በሪያእድሆን ዱአአድርጉልኝ ያሳሊሃ ወደጆች።
@fkmamiwuste862
@fkmamiwuste862 4 жыл бұрын
ክክክ በማሜ ብቻ እንዳትቀሚው አላህ ይወፍቅሽ ከዛም በላይ!
@kinathan2959
@kinathan2959 4 жыл бұрын
@@fkmamiwuste862 አራ አይደራግም እደዚ ባሞቃፊቅር ማሃልሚገበ ሰይጠን ማሆን አለበት ደግሞ ሴትነኝ ማማዬ።
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 жыл бұрын
1000 መብሩክ ሰአዲ ጀዛ ኩም አላህ ቢንት ሙሀመድ ወላሂ ስትናገሪ ስለ ሀድስን የቁርአን ተፊሲር ልቤ በጣም ይረጥባል የሆነ ፕሮግራም ስሪልን በተለይ ስለ ዱአና ስለ አላህ ስሞችና ተአምሮች የሆነ ፕሮግራም ስሪልን
@jamujimmtitube6965
@jamujimmtitube6965 4 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም lke blasale
@patanahi5924
@patanahi5924 4 жыл бұрын
ግ. ማም
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
ሰህ
@rgoshggh8038
@rgoshggh8038 4 жыл бұрын
ውስጥ ናቹ
@aminathhussn7533
@aminathhussn7533 4 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ንግግሮ ለዛ አለት ሀቂቃ ረጋብላ የምትተረከውም እኔጃ ብቻ ቃላት ያጥራን
@user-dx9bw9sw6s
@user-dx9bw9sw6s 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ልቤን ሰቀለው በአላህ መሀሜን አጋቡት ከሷሊሀ ጋር አጋቡት ፍኤ ግን ልቤ ተሰበረ ስለእሱ ብንት መሀመድ አላህ ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ያሳምርልሽ እወድሻለሁ ወላሂ አንችው ነሽ ልቤን አንጠለጠለው ተው መሀሜን አጋቡት በአላህ ብንት ተይ ስወድሽ እስኪ ማሜን ና ሷሊሀ ይጋቡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ ደግም ላይክ ሸር አድርጉ አይከፈልበት እኔ በሁለትም ጀዋሌነው ሽር ላይክ የማደርገው
@majedhamad9080
@majedhamad9080 4 жыл бұрын
A Prime በጉጉት ሊገሉን ነው እንጅ በአላህ እነሱማ ቢዘገይም ማግባታቸው አይቀርም ሳሊሀ ግን የማን ትሆን ይሆን
@naemanabso7336
@naemanabso7336 4 жыл бұрын
fu'em bihon das yilgal
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 жыл бұрын
ክክክክክ የምር ታሥቁኛላችሁ እነሡ እኮ የኛልብ ለመሥበር ነው ግን ቢያሥደሥቱን ደሥ ይለኛል
@MAd-by5ft
@MAd-by5ft 4 жыл бұрын
ራሄል ለሀቢብ ሷሊሀ ለማሜ የሀቢብ እህት ለፉኤ ይሁኑ የምትሉ እስኪ በላይክ አገጫግጩኝ ክክክ
@user-it6gz2st5j
@user-it6gz2st5j 4 жыл бұрын
አዉ እኔ ሀሣቤ ነዉ
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ንፍቅ ብሎኝ ነበር መልካም ዜና ስለ ሳሊሃ አሠማኝ የአላህ
@susuethio8579
@susuethio8579 4 жыл бұрын
ሷሊሃ ተምሳሌታችን😘 የምትወዷት ለይክ ዶክተር ዘይኔ እና ቢንት ሙሀመድ ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@dxbdxb4757
@dxbdxb4757 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ቢት ሙሀመድ አንች ነሽ ውሥጤናት ሣምቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@amenaaamenaa2662
@amenaaamenaa2662 4 жыл бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣችሁልን ሷሊሀ የማሜ ትሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 жыл бұрын
አዎ የማሜ ትሁን እፍ ፉኤም ያሳዝናል
@gsdvbddb648
@gsdvbddb648 4 жыл бұрын
ወልኩም ወሰለም ወረማቱለይ ወበረከቱ
@susuabi8860
@susuabi8860 4 жыл бұрын
ለሁላችሁም ላላገባችሁ በሙሉ ሷሊህ የሆነ ባል /ውስት ይስጣችሁ ይስጠን ላገባችሁ ደሞ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ ያረብ
@user-vq7nn9dw8j
@user-vq7nn9dw8j 4 жыл бұрын
አሚንያረበልአለሚን
@elimatti6209
@elimatti6209 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ አሏህ ዱአችንን ይስመን የረብ
@dyff5161
@dyff5161 4 жыл бұрын
አሚን
@user-gi1te5vh9w
@user-gi1te5vh9w 4 жыл бұрын
የላ ገባ ገባ በሉ ሳሊሀን ናፋቂዎች አብረን እናዳምጥ 👍 ማሻ አላህ ምርጥ ሙሀደራ ነው ማስተንተን ከቻልን ሁሉም ተኮር ለመማረያ ምርኩዝ ሚሆኑ ጉዳዬች እየዳሰሰ እያስታማረ ሚያዝናና ነው አላህ ይጨምርላቹ የእኔ ልዪ ብያቸዋለሁ ሳሊሀን ሳዳምጥ በቃ ስለ ኢስላም አስተነትንበታለሁ የኔ እንቁ መሰሎቹሽ ይብዛልኝ እኔን ያንቺ ተምሳሌት ያርገኝ በቃ ስለ አንቺነሽ ቃላት የለኝም ስለምን ተናግሬ ስለምን ልተው በዱዋ አትርሱኝ ውድ የኢስላም ልጆች ቁርእአን በተደብር ቀርቼ አላህ እንዲያፍዘኝ እንዲያገራልኝ ያረብ
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 4 жыл бұрын
የአላህ እኔሥ ትረካ መሆኑን እረሥቼ ሠመጥኩላችሁ ምናለ በሳምንት 2 ጊዜ ቢሆን 😢😢
@hayatbah2347
@hayatbah2347 4 жыл бұрын
አረበአላህ በዊሣብ በአውዶአድርጉሉን
@semirabitislamislamsthesol9393
@semirabitislamislamsthesol9393 4 жыл бұрын
Awe hakika
@user-vc3xm9vq5d
@user-vc3xm9vq5d 4 жыл бұрын
@@hayatbah2347 ል
@user-qb8ns1fw1l
@user-qb8ns1fw1l 4 жыл бұрын
@@hayatbah2347 ሀዩቲ እኔ እልክልሽ ነበር ቁጥርሽ አላውቀውም እንጂ
@user-lk3sd4sp1o
@user-lk3sd4sp1o 4 жыл бұрын
እህቴ በጉሩፓ አስገብኝ
@user-kc7vf5uy2p
@user-kc7vf5uy2p 4 жыл бұрын
አሏህ ሆይ እንደ ማሜ አና እንደ ፉኤ አይነት ትዳር ወፍቀኝ ለህቶቼም ግን ከመጀመሪያው አካባቢ አይሰማም ሷሊሃን ለማሜ የምትሉ ለየክ
@user-dh4dn4yo8p
@user-dh4dn4yo8p 4 жыл бұрын
እልህ ህይ እንደ ፉኤ አይነት ትዳር ውፍቀኝ
@imanmuhamad7315
@imanmuhamad7315 4 жыл бұрын
ደሞ ለኮመቶች ሁሉንም የዲን ትምርት እንዲህ ጎጉተን ብንጠቀም በተለይ ቁርአንንን ሀቂቃ ተፋሲር ቢለቀቅ ይሔንያህል አዳማጭ ያጣል ለምንንንን ይልመዲባችሁ ለሁሉም ጠቃሚትምርቶች ለመጎጎት የተመቻችሁ ላይክ
@hfgggghhg5983
@hfgggghhg5983 4 жыл бұрын
ያ አላህ በዱንያ ላይ ከሚያሰደስት ነገር ሁሉ የተዋደዱ ሰዎች ሲጋቡ ደስይላል
@fatumamussa9718
@fatumamussa9718 4 жыл бұрын
እንደት ናችሁ ወንድም ዶክተር ዘይኔ ናእህት ቢንት መሀመድ ለአላህ ብየ እወዳችሇለሁ የኔ ዉዶች ለኔም ዱአ አርጉልኝ ለማግባት አስባለሁ ግን አልታሳካም እና እንደ ማሜ ያለዉን አትርሱኝ በዱአችሁ ማሮቸ
@user-up2jg8ds3f
@user-up2jg8ds3f 4 жыл бұрын
ውድ የአንችው ነሽ ቤተሰቦች በሉ ሰላም ብያለሁ ቢንት ሙሀመድ & ዶ / ር ዘይኔ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ያአሏህ እንዴ ሷሊሀያ ያለን ሀያና ቁጥብነት ወፍቀኝ ኢላሂ እንዴ ማሜና ፏአድ ያለ ወንድ የህይወት አጋር ወፍቀኝ !! 💘💔😢😢👏👏
@AbcdAbcd-sg5fs
@AbcdAbcd-sg5fs 4 жыл бұрын
አሚን የረቢ
@hua1125
@hua1125 4 жыл бұрын
ሷሊየ የለውጤ ምክንያት ያንችን ተቅዋ አላህ ይሥጠኝ ቢትሙሀመድ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ ይህን ጣፋጭ አንድበትሽን በሌላ ፕሮግራም እጠብቃለሁ ኢንሻአላህ ዶክተር ጀዛኩም አላህ አላህ ኸይር ሥራችሁን ይውድላችሁ
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 4 жыл бұрын
ኧረ ቃል በቃል ነው የማዳምጠው እሚገርመኝ ሳላቀው ደቂቃው ያልቃል ዘዋጅ ሰይድ ዶክተር አብዱል ባሲጥ ቢንት መሀመድ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አማረኛ ያጥረኛል በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነው
@asfaasd9949
@asfaasd9949 4 жыл бұрын
የአላህ ሁላችንንምኸይሩንይወፍቀንማሻአላህ
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
አረ ባአላህ እንደ ማሜ አይነት ባል እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ እሱ ማሜ ይሆናል እኔ ደሞ ሳሊሀት እሆንለታለው ቢኢዚኒረህማን ግን ዱአ አርጉልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 4 жыл бұрын
አላህ ያድረግልሸ ሁቤ አላህ ሁላችንንም ሷለህ ያድርገን
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
@@user-wx7oc2tj6u አሚንንንን ያረብብብብ
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
ወላሂ ምኞቴ ነው ቢኢዚኒረህማን
@ameenaamee635
@ameenaamee635 4 жыл бұрын
እንሻ አለህ አብሽር አለህ ምን ይሳናወል ይሳጥሻ
@sofiaali4561
@sofiaali4561 4 жыл бұрын
ሳሊሀየ የምር ምርጥ ልጅ ናት የአላህ የሳሊሀየ የምታረጋቸዉ ነገር ሁሉ ደስስስስ ይላል በተለይ ከእህቴቾ ጋር ያላት ግንኙነት ሳሊሀየን የምትዉድ ላይክ ግን እኮ ሳሊህ ኒቃብ ብትለብስ ፊትናዉ ይቀኖስላት ነበር ትልበስ የምት ላይክ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም የዶክተር ዘይኔ ዩቱዩብ ተከታታዮች ዛሬ በመዘግቱ ይቅርታ እንጠይቃለን ዙሁር ላይ ነዉ የደረሳችሁ ኢንሻ አሏህ የምትሰጡትን ኮሜንቶች በዬ ፕሮግራሙ ከ5 እስከ 10አካባቢ እናነባለን በርቱልን
@muslimyoutubes5783
@muslimyoutubes5783 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ የኔ ይነበብ
@susuethio8579
@susuethio8579 4 жыл бұрын
Jezakallah kheyr dr
@user-lk3sd4sp1o
@user-lk3sd4sp1o 4 жыл бұрын
ወሌኩምሰለም ወራሃማቱለሂይ ወበራካቱሁ ጀዘኩምአሏህ አልፊ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ እና ቢንት ሙሃመድ ስወደቹሁ የኔ ሱሱቼ በኣለህ በግሩፓ አስገቡኝ ቴሌግራም
@hayath4051
@hayath4051 4 жыл бұрын
እኔ ምንም አላዳመጥኩም እስኪ ያለፈው ላኪልኝ ባረከላሁ ፊኪም
@setete676
@setete676 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠለም ዋራህማቱላሂ ዋበራካትሁ
@meriemmossa6374
@meriemmossa6374 4 жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም ቢንት ሙሀመድ ባለፈው በግምት ከ6 ወር በፊት ስለ "ከሰሰዎች ጋር ሊኖረን የሚገባ መልካም ግንኙነት" በሚል ርዕስ ሰፊ በደንብ መክረሽን ነበር አልሃምዱሊላህ እኔ ምክርሽን ሰምቸ ከመዳሜ ጋር የሻከረ ግንኙነት ነበረን በጣም ሳንጣላ ውለን አናውቅም ነበር ግን ወላሂ ነው ምልሽ ልክ አንች እንዳልሽው ነበር ጩኸቷን በጩኸት ስመልስላት የበለጠ አለመግባባት ውስጥ ገባን አሁን ግን ስለ "ሰብር" ሚባል ነገር እውቀት ካስጨበጥሽኝ በኋላ ነገቶችን ሁሉ ባላህ ፈቃድ ቀያየርኳቸው መዳምንም ያን ሁሉሉ ስትጮህብን ውስጤ እየጨሰም ቢሆን ፈገግታና ሰከን ያለ መልስ ስመልስላት እሷ እየተስተካከለች መጣች እንዲያውም ለመጀመሪያ ጊዜ ሀቢብቲ ብላ የጠራችኝን ቀን መቸም አልረሳውም😀 እናም ቢንት ሙሀመድ እኛ ባረብ ሀገር ያለን ሴቶች ባንች ምክር ያስፈለገናል እኔን እንዳስተካከልሽኝ ሁሉ ሌሎችም ካንች እንደተማሩ ተስፋ አለኝ ሹክረን ጀዛኪላህወኸይረን🌷🌷🌷
@hayat8748
@hayat8748 4 жыл бұрын
የአላህ ተመስጨ ነዉ ወላሂ የተከታተልኩት ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነዉ ቢንት መ/ዲ በምን ቃል ትገለጫለሽ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢብቲ ስወዲሽ ዶ/ር ዘይኔ አንተንም አላህ ይጠብቅልን የኛ ምርጥ የወጣቱ አርአያ ነህ ብቻ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ💖 ሲቀጥል አወ ከክፍል አንዲ ጀምራችሁ ልቀቁልን
@user-cv5xh4zi5u
@user-cv5xh4zi5u 4 жыл бұрын
ሁለት ደቂቃ እደዚክ አይሰማም እእ ያልተሰማንን ለሳምንት ይቅረብልን
@SsSs-se2si
@SsSs-se2si 4 жыл бұрын
ሷሊሀ የምር አላህይወዳታል
@Boss-cg7wg
@Boss-cg7wg 4 жыл бұрын
*ጃዛኩምሏህኸይር ብትሙሀመድ ስወድ* ከልቤነው ወሏሂ አሏህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አምሳያሽንም አሏህ ይትካልን አሏህይጠብቅሽ የኔውድ* ደኩተር ዘይኔ ጃዛካላህ ኸይር ኸይርስራችሁን ሁላ አሏህይቀበላችሁ ያሰብከውን ሁሉ አሏህ ያሳካልህ የዘዋጅ ሰኢድ ተማሪ በመሆኔ ደስተኝነኝ ያችውነሽ አፍቃሪነኝ ማሻአሏህ የኔውድ ማምየ የአሏህ ለሴተኚ አድርዋ ሴት በማገዙ አይዞሽ በማለቱ ቃላትነው የሚያጥረኝ አሏህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ አምሰያህ። አለህይተካልን ሀቂቃ እድህአይነትሰውማገኝት ይከብዳን አሏህልቦናችን ን ክፍትያርግልን ለሁላችንም ሀቂቃ ወሏሂ የኡናትታርክነው የሚመስለኝ። እጅ ልብወለድ አይደለምይህ እኔም ማሚየ እና ሷሊሀን አጋቢልን ወሏሂ ማሜ ካላገባት በጣም ነው ቀልባችን የሚሰበረው እደምንም ብለሽ አጋቢልንነ ደግሜ በትዳራሸው ምንያህል ብቃትእዳላቸው እድሁም ሷሊሀ ትዳር ከያዘች ምንያህል ብቃትእዳላት ለትዳሯ በድኗስላይእደትነት ለባሏምንያህልታዛዥነት። በቃበሁሉምነገር ትምርትመውሰድ እፈልጋለሁ ባሁኑሳአት አብዘሀኞች እህቶች ትዳር ከያዙብሔላ ሰውናታቸውን የመጣል ሁሉንምነገርትውት ያደርጉታል ለምን እደምንም ብለሽ አጋቢልንነ በትዳራቸው ትምርትእንውሰድ አሏህ ለሁላችንም ሷሊህ ትዳርይስጠን ያረብእሱምንም አይችግረውም። ያሰብነውን የምንመኝውን አሏህ ይወፍቀን ልክ እደማሚና እደፍኤ ያረቢአመንበሉ
@hawiimolla4461
@hawiimolla4461 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ የዛሬዉ ደግሞ ደሥሥሥ የሚል በሠርግ ሥለተጀመረ ይሆን ያ ራህማን ........እኔ ብዙ ለማለት እየፈለኩ ግን ቃላት ያጥረኛል አንችዉነሽ ሷሊሀ ሙሉ አድርጎሽ ኻሊቁ እንዳንች ገጸባህሪ ያድርገን ቢንትሙሀመድ&Dr zeyne JezakumAllahu kheyr Allah hajachun ymulalachu ሲቀጥል ፉኤና ማሜ ሙሀባቸዉ የበለጠ መሥዋት እየከፈሉ እያሣዩን ነዉ እንደነሡ የእዉነት ወዳጆች ያድርገን ነገር ግን እኔ የሁልጊዜ ምኞቴ ሣሊ ለፉፉ እንድትሆን ነዉ ያ ረብ እሷ ለብዙዎች ለዉጥ ሆናለች ገናም ትሆናለች ግን የምትወደዉን እንዳታሣጣት ማሜ የኔ ተወዳጅ አዛኝ ደግሞ አላህ የበለጠችዉን ይሥጥህ ሀቢቢ ደግሞ እኛ እንደምንሞክረዉ የሚሆን የለምኮ እሡ እንደፈቀደዉ እንጂ ማሜን አቀራረብኩ ሥትል ረሥሚ በፉፉ ተለከፈች በል ፉኤን ለሳሊ ተይዟል ክፉ አይንካችሁ
@zebibatube5592
@zebibatube5592 4 жыл бұрын
በቅርብ ቀንነው ወደ ቴሌግራም የተቀላቀልኩት ከክፍል 1 ጀም አሁን እስካለሁበት ክፍል 69 ደረስኩ 1ሳምን ነው የወሰደብኝ በተከታታይ 69የደረ ሱኩት አ ል ሀምዱ ሊላህ በጣም ጡሩ ትምህርት እየወሰድኩኝ ነው አልሀምዱሊላህ ወላሂ ዶክተር ዘይሄ እድሁም ቢንት ሙሀመድ ጠንክሩ በዱኒያም በአሄራም ደስታን ይስጣችሁ በአሄራም እነንተንም እኔንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀን ለነተ ቃላት ያጥረኛል አከብራችሁ አለሁ እኔንም አላህ እደ "ሷሊሀ" እዲያደርገኝ ሙሉ በሙሉ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ እድሁም መልካም ሷሊሁን ባል እደፉኢና እደማሚ የሆነ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ በሉኝ ያረብ የዘዋጂ ሰኢድ ወዳጂ ቤንት ሙሀምድ ለአላህ ብየ እወደሻለሁ ሁላችሁንም ኡሙ ኻሊድ በኢዚኒላህ ኢንሸአላህ
@user-ut4kc5ct8f
@user-ut4kc5ct8f 4 жыл бұрын
አህሌን አንችው ነሺ ውስጤ ነው ሀቂቃ እንደ ማሜ ፉኢ ያሉ ወንዶችን አላህ ያብዛልን አሚንንን በሉ እኔ አሚንንንን ብያለሁ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አሚን
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 4 жыл бұрын
Amien yareb
@user-iz3cf9lr9c
@user-iz3cf9lr9c 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@fatiah2254
@fatiah2254 4 жыл бұрын
ሰኞን በፍቅር ነዉ ምጠብቀዉ አልሀምዱሊላህ ብንት ሙሀመድ በጣም ደስትይኛለሽ
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
እኔደሞ ነሽዳውን ስሰማ የማሜ ና የሷሊሀ መስሎኝ ደስ አለኝ ሰአድ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አልፋ መብሩክ አልፋ መብሩክ ባረከላህ ለኩም ወባረከ አለይኩማ ወልጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ቢንት ሙሀመድ የማሜንና የሷሊሀንም ከተል አርጉት
@fatumamussa9718
@fatumamussa9718 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ለአላህ ሷሊሀንና ማሜን አብሮ ያርጋቸዉ እኔንም ላትሱዉኔ ቢደአዋ ያአህባብ ቢላቲኩም
@AnA-yt6bw
@AnA-yt6bw 4 жыл бұрын
አህለንወሰህለን ጀዛከላሁከየረን
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
@@AnA-yt6bw አሚንንንንንን ወያኪ
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 4 жыл бұрын
አህሌን አረ በአላህ ናፈቃቹኝ ሱስ ሆናቹብኝ እኔም እንደ ሳሊሀ ሀሳቤ ተምታቶብኛል ይሄን ታሪክ ስስማ እረጋጋለዉ ብቻዬ እንዳልሆንኩ ይሰማኛል።እስቲ ያረብ አንተኮ ምንም አይሳንህም እንደ መሀመድና ፌኤ ዘዉጅ ወፍቀን ለእህቶቼም ጭምር ለወንድሞቼም የሳሊሀ አይነት ወፍቃቸዉ እስቲ አሚን በሉ ።
@hayathassen9152
@hayathassen9152 4 жыл бұрын
👍👍👍
@sd3465
@sd3465 4 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ሀችውነሽ ግሩፕ አስገቡኝ በዋስተብ
@sadeyachefa1028
@sadeyachefa1028 4 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዘይኔ እና ቢንት ሙሀመድ ጄዛኪ አሏህ ኸይር አኔ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር።ሷሊሀ የማሜ የምትሆንበት ቀን ነው
@shamsiya9136
@shamsiya9136 4 жыл бұрын
እኔም በምላው
@GgGg-xl2mt
@GgGg-xl2mt 4 жыл бұрын
አብሺሩየኔዉዶቺበጣምደስይላል
@user-de9hn1un5g
@user-de9hn1un5g 4 жыл бұрын
ምን ግዜ ተጠራቅማችሁል ዉይይይ እንኳን ደህና መጣች አንችዉ ነሽ
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 жыл бұрын
እረ የዛሬው በጣም ስለትዳረ መያዝ ሚያጎጎ ነው በተለይ መጨረሻው ላይ እስኪ ያበናት መልካሙን ትዳረ ይወፋቀን ዘንድ በዱአ አንረሳሳ
@user-qu8cg5pl1v
@user-qu8cg5pl1v 4 жыл бұрын
አሚንያርብ
@user-hq8fq6ey7r
@user-hq8fq6ey7r 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላ
@khawladxb7080
@khawladxb7080 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@rehimarehima7929
@rehimarehima7929 4 жыл бұрын
Amen
@aminathhussn7533
@aminathhussn7533 4 жыл бұрын
ኢንሸአላህ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 жыл бұрын
ኡፊፊፊ ፉፉ የኔ ልዩ ሲከፊህ ልቤ ሲደማ ይሰማኛል ቆይ ሷሊሀን ለማን ልበል ማሜም ፉፉም ሲያዝኑ ማየት አልፈልግም ፉፉ የሀቢብን እህት ቢያገባ ከልቡ ቢወዳት ደስተኛ በሆ
@toyibaayalew7762
@toyibaayalew7762 4 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነበር
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር ሳሊሀን ለማሜ እረስሚን ለፉኢ ያረብ
@toyibaayalew7762
@toyibaayalew7762 4 жыл бұрын
@@user-cs9mn5bj5p ያድረገው ኢሻአላህ
@emaneawol2685
@emaneawol2685 4 жыл бұрын
100ጊዚ ማረግ ቢቻል ደሥ ይል ነበር ወላሂ ይመቻችሁ በዱኒያም በአኪራም ያረብ
@elimatti6209
@elimatti6209 4 жыл бұрын
እኔማ አሁን አሁን ግራ እየገበኜ ነዉ ማሜ ሷልሀን ብየገበ ደስ ይለኜ ነበር ግን አይመስለኜሚ ፉኤሚ የሰዝናል ብቸ መጨራሸዉ ሚን ይሁን የአሏህ
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 4 жыл бұрын
አንችውነሽ በጉጉት ስበጠብቃችሁ ነበር ገና ላየው ነው ያአሏህ ሳሊና ማሜን ኸይር አሰማኝ
@user-pg4li2vf1o
@user-pg4li2vf1o 4 жыл бұрын
ዛሬ የድምፅ ችግር አለ ስልኬ ይሁን አላቅም
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 жыл бұрын
ፉፉፉ የኔ ሚስኪን ሀቂቃ ስለ ፉኤ ቃል የለኝም ቢንት ሙሀመድ እደው ሷሊሀን ለሱ አድርጊና የተሰበረው ልቡን ጠ ግኝለት ቢላህ አለይኪ
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
ቢሆንማ
@munirasultan6229
@munirasultan6229 4 жыл бұрын
አህለን ውዶቼ አንችውነሽ ውስጤ ናት ትላንት ነው ያሰማሁት ስላልተመቸኝ ነው ለኮሜንት ብንት መሀመድ ስወድሽኮ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አቀራረብሽ በራሱ አስተማሪ ነው ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላህ በርታ ሳሊሃ ለማሜ ካልሆነች ግን አንችውነሽን መጥላቴ አይቀርም ክክክክ ፉፉ ረስሚን ያግባ የምትሉ ላይክ
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 4 жыл бұрын
ስሮጥ ተደፍቸ ነበር በግንባሬ አንቺው ነሽ ተጠያቂቱ ብወድቅ ኖሮ
@rahimadoula5679
@rahimadoula5679 4 жыл бұрын
😃
@jemals4345
@jemals4345 4 жыл бұрын
ሸይኡን አጅብ. ሴተኛአዳሪዋ 😭😭😭😭 አላህ ከዚህ አይነት ፊትና ያውጣሽ ጀዛኩምአላህ ኽይር ቢትመሀመድ & ዱክተር
@user-jh7hi3kz4i
@user-jh7hi3kz4i 4 жыл бұрын
ወድ የዠዋጅ ሰኢድ አባላቶች አሰላሙአለይኩም እንድሁም ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሀመድ በጣም እወድሽ አለሁ ሀቂቃ እኔ አንችን ብሆን ብየ እመኛለሁ አንደበትሽ አነጋገርሽ እርጋታሽ የቁራአን አቀራርሽ እንዴት እንደምወድሽ አራያየ ነሽ ቢንት ሙሀመድ እንድሁም አንችዉ ነሽ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ግን የድምፁ ጥራት የዛሬዉ ብዙም አይደለ ምን ሁኖ ነዉ የማሜ እና የፉኤ ፍቅር ያሥቀናል እንድሁም ሷሊሀ ምርጥ እንስት
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 жыл бұрын
ገና አዳመጠሁት ሀሪፍ ነው እደኔ አይነት ሷሊህ ባል ይወፍቃችሁ ያላገባችሁ እህቶች እና ወድሞቸ ዶክተር ዘይኔ እድሁም ቢት መሀመድ ጀዛኩም አላህ ከይር
@user-up2jg8ds3f
@user-up2jg8ds3f 4 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው እኔ ገና መጣልኝ እናተ ምነየ አይታችሁ ነው ይሄ ሁሉ ኮመንት
@fatumaseid5913
@fatumaseid5913 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አደራ የምላሁ ነገር ቢነኖር እኔም ሳሊሀን ከማሜ ውጭ ሌላ ሰው እዳያገባት አደራ እህት ቤትንት ሙሀመድ ና ወንድም ዶክተር ዘይኔ አደራ
@fkmamiwuste862
@fkmamiwuste862 4 жыл бұрын
ሀሳብሽ ሀሳቤ ነው_f አሁን አሁንስ ፍራው ማሜም ለትዳሩ ያላው ግንዛቤ ቀንሶዋል
@MAd-by5ft
@MAd-by5ft 4 жыл бұрын
እኔማ ሷሊሀ እራሷ ቢንት ሙሀመድ አድርጌ ነው የማስባት ምን ልበልሽ አላህ አንችንም የምቶጃቸውን ሁሉ ሷሊህ አድርጎ ጀነት ይወፍቃችሁ
@yarhmanbaryer2916
@yarhmanbaryer2916 4 жыл бұрын
Sahe enme
@tesnimaroba2886
@tesnimaroba2886 4 жыл бұрын
ኤኔስ ወረበል
@user-zv4cg2ve9q
@user-zv4cg2ve9q 4 жыл бұрын
አቺው ነሽ ሁሌም መልእክቱ አስደማሚ ነው በዛሬው በተስተላለፍ መልእክት ለሰአዲ ጋብቻ እልፍ መብሩክ በዚ አጋጣሚ ኒካም ያሰራችሁ ካላችሁ እልፍ መብሩክ ይሁንላችሁ ሌላው ሀቢብ ማሜን ለእህቱ መመኘቱ በጣም ደስ ይላል ግን ማሜ ለቡ በሷሊሀ ታስሮዋል ማሜ መንገድ ላይ ተራቁታ ያገኛት ሴት እህታችን ያደረገው እርዳታ በጣም ልብ የሚነካ ነበር የ5 ወጣቶች 4ላጤዎቹ ወደ መዝናኛ ቦታ መሄዳቸው ንግግራቸው በጣም ደስ የሚል ነበር በዚ አጋጣሚ ሀቢብ ራሄልን ተመኝቶዋል አላህ ያሳካለት ለፍኤም መልካሙን ሴት እዲሰጠው ለማሜም ሷሊሀን አላህ እጁ ያስገባለት አቺው ነሽ ላይ ብዙ ብዙ ሀሳብ መስጠት ይቻላል ግን እዳይበዛ በዚ ላብቃ እና ሷሊሀ ለጓደኛዋ ያስደመጠቻት የቃሪኡ ሼህ ስም ንገሩኝ አደራ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሗለሁ እኛም አሏህ ሷሊህ ያድርገን ግን በመጨረሻም የፍኤ ሚስጥር ማሜ ማወቅ የለበትም እነሱ ከጓደኝነት አልፈው ወንድማሞች ስለሆኑ አንድ ሴት በመውደዳቸው ወንድምነታቸው ላይ ተፅኖ እዳይፈጥር
@fatymohamed5378
@fatymohamed5378 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን ምን ያረጋል ይህ ነገር በመፀሀፍ ብቻ ነው በእውነተኝነት የለ ምን ያረጋል
@rawudaseud2074
@rawudaseud2074 4 жыл бұрын
Zari.eyayehutnewu. Yareb.mechereshachiwu.yme
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
አይ ልቤ ልትፈነዳ የሰኣዳን ሰርግ ረስቸው የማሜ መስሎኝ ልቤ ልታቆም እረ ፉፉ ወይ ማሜ ያግቧትና ልባችንን አሳርፏት 👌
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 4 жыл бұрын
አረ እኔም እሥከሠመሁ ድረሥ ልፈናዳ ነበር
@user-wq9pw9wo7c
@user-wq9pw9wo7c 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኔም መስሎኝ ነበር
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 жыл бұрын
آحبك يا الله الحمد لله በጉጉት ገደሉን ወላሂ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
ሀሀ የምር ግን ራሴን ረሳሁ በነ ሷሊሀ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ms4cq7nj9u
@user-ms4cq7nj9u 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ የኔ አደበተ ጣፋጭ ጀዛኪሏሁ ኸይረን
@halahala8701
@halahala8701 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፕሮግራሙ በጣም ሀሪፍ ነው የማስተላልፈው መልእክት ቢኖር ምናለ እንደማሜ ቢሆን ሰው ሁሉ በቻለው ነገር ላይ ለኸይር ስራ መሽቀዳደም ። አጀብ‼ማሜ እሱ ያለው ነገር ሁሉ ለሰዎች እንድኖራቸው የሚፈልግ ምርጥ ወጣት ነውኮ ያረቢ የሱን መሰሎች አብዛልን ማሜ የዋሁ አላህ የምትፈልገውን ሳይሆን ላንተ የሚበጅህን ነገር ይስጥህ ለሁላችንም አላህ ኸይሩን ይሻልን ቢንት ሙሀመድም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርሽ ኡኽቲ
@hafizam4447
@hafizam4447 4 жыл бұрын
አህለን አንቺው ነሽ አቅራቢዎች በንት ሙሀመድ እና ዶክተር እንኳን ደህና መጣቹ 😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@rahamarahama8642
@rahamarahama8642 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም አህለን ተናፋቂዎች በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ሳዲ እና ዛሬ ያገባቹህ እህት ወንድሞቼ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ህይር ብያለሁ ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ አላህ ህይር ጀዛቹ ይክፈላቹ ቢንት ሙሀመድ ማሻላህ አላህ ርበውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ክትረካው የልቅ የምሰጫቸው ሀሳቦች ውስጤነው ሚገቡት በርቼ ከልቤ ላላህ ብዬ ነው ምወዳቹ
@user-iw8qo1yq9l
@user-iw8qo1yq9l 4 жыл бұрын
ማሸ አላህ ሰአድ ማብሩክ ማብሩክ ብያለሁ እስት በአለህ ድአ አርጉልን በጣም በጣም ሚዎደት ሚትዎደኝ ገደኘ ነበረችኝ አንድ ቃን ታሰስታን ታለለይታን ማስግድ ይሁን ትሚህርት ቤት ሄደን አነቅም ነበር አሁን ግን ያአለህ ትእዘዝ ሁኖ ስግደት ለያያዬን እስት በአለሀ አለህ ማልሶ በሰለም ያገነኘቹ በሉን በሉን ሀቅቃ አሁን በስልክ ረሱ በዎር በይም በሶሰት ዎር ነዉ ሚንገነኘዉ በአለህ አማነ በዱአቹ አትርሱን አለህ
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 4 жыл бұрын
Oh masha Allah yagenagnachu bro
@user-iw8qo1yq9l
@user-iw8qo1yq9l 4 жыл бұрын
@@momanddadiloveyoumomanddad1328 አሚንንንን ያረብ
@user-zr3xw2wd8x
@user-zr3xw2wd8x 4 жыл бұрын
ቢት ሙሀመድ ጀዛክላህ ከይር የኒዉድ እህት አላ ይገዛችሁ
@ayshaali8539
@ayshaali8539 4 жыл бұрын
ብዙ ሰወች ትረካ መሆኑን ረስተው ማሜን እና ሳሊሃን ሲከፋቸው እያለቀሱ ነው ።እኔም ላለቅስ ይቃጣኝና ትረካ መሆኑን ሳውቅ እጽናናለሁ ።ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በርቱልን
@sofiasofia2673
@sofiasofia2673 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ኑኑኑኑኑኑ እንሥማወ የሷሊሀ ተምሳሌት ለመሆን የተዘጋጃችሁሁሁ ወይም የሆናችሁ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
እኔ
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 жыл бұрын
sofia sofia እኔ መቸም ፉፉ ለማሜ ሳሊሀን እንደሚወዳት ቢነግርው ይተውለት ነበር ግን ፉፉ ሚስኪን ሰለሆነ አልነገር አለጅ እፍፍፍ እኔ መቸም በጉጉት ልምት ነው ሳሊሀ ማንን እንድምታገባ ለማወቅ እንድት እንደጎጓሁ
@user-fy1un9oi6c
@user-fy1un9oi6c 4 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደሥይላልቀጡልበትሷሊሀናሙሀሜእሚጋቡበትቀንበጣምናፍቆኛል
@zulfaamdela9021
@zulfaamdela9021 4 жыл бұрын
ውዷ ቢንት መሀመድ ዱአሽ መቅቡል ነው ዱአ አድርጊልኝ. ዶክተር ዘይኔም አንተም ዱአ አርግልኝ. በጣም ጭንቅ ብሎኛል
@zeharaali2962
@zeharaali2962 4 жыл бұрын
አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 4 жыл бұрын
Allah yetechenekshibetn guday beyr ykeyrlshi yansalshi chinkshin ehtachin
@etsubs.d3539
@etsubs.d3539 4 жыл бұрын
ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ማማዬ አላህ እኮ የሁላችንን. ዱአ ይሰማል እሶ እኮ ተራኪ ናት ሌላ ምን መሰለችሽ ማማዬ ቁርሀን የምታስቀራሽ መሰለሽ እድል
@bintsultantube1150
@bintsultantube1150 4 жыл бұрын
ሀቅቃ በጣም በጣም ነው ደስ አለኝ ሀብቢ ብንት መሀመድ አለህ ይጨምርልሽ ከመን ሰሊዬ10000 አሊፍ መቡሩክ
@zulfaamdela9021
@zulfaamdela9021 4 жыл бұрын
አይ ሳሊሀን ማን ያገባት እያልኩ ሁሌ አንቺው ነሽ ሳዳምጥ ልቤ ድግጥ ይላል ሳሊሀን ለፉኤ. ሀሳኒናት ለማሜ ራሄል ለሀብይ አድርጋችሁ አጓባቸው
@fetikonjo8427
@fetikonjo8427 4 жыл бұрын
ኧረ በጣም ከአንዴ በላይ ነው ማደምጠው ሁለት ሰአት ቢሆን እንኳን እላለው አላህ ይውደዳችሁ ለዛውም በዳታ ነው ማደምጠው
@ragyhragyh2769
@ragyhragyh2769 4 жыл бұрын
እኔ ግን የዛሬው ገረመኝ መች ነው የተለቀቀው አረጉድ ሳያመልጠኝ ለትንሽ ደረስኩበት ዋትሳብ ላይ ስለተለቀቀ ነው ያወኩት እባካቹሁ ሲለቀቅ አሳውቁኝ እዳያመልጠኝ ካመለጠኝ እጎዳባቹሁ አለሁ አላህ ይጠብቃቹሁ ውዶቼ ዶክተር ዘይኔ እና ቢት ሙሀመድ
@user-si2bn1bq7w
@user-si2bn1bq7w 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርገሽ የደውል ምልክቱን ከተጫንሽ ልክ እንደተለቀቀ ይደርስሻል እህቴ
@zakiyamuhammad5820
@zakiyamuhammad5820 4 жыл бұрын
ኢነሊሏህ ጥሩ ወንድሞችን ያብዛልን አለሀምዱሊሏህ ኢስላም ባደረገን ቢንት መሀመድ ጀዛእክአሏህ ምርጥ መልክት ያለው ነው ምታስተላለፋት አሏህ ሀራም ያደረገውን የምንርቅ ባርያ ያድርገን ምንጠቀምበት ያድርገን
@user-xq5fl9tw1b
@user-xq5fl9tw1b 4 жыл бұрын
የአላህ እዴት ደስ ይላል እስኪ የዝዋጅ ሰኢድ አድማጮች በዱአ አግዙኝ ላላገባን እህቶች እደ ማሜ እና እደፉፉ ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ ወዶችዬም እደ ሳሊ አይነት ሚስት አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ እናም አስቡበት ዱአ አድርጉ ያጀመአ የህትና ወድም ዱአ ተቀባይነት አለው ሀባይቦቼ ለአላህ ብዬ ውድድድ ነው የማረጋችሁ የአላህ ሰላም እዝነት በኡመት ሙሀመድ ላይ ይሁን
@user-lv1xm4gu5u
@user-lv1xm4gu5u 4 жыл бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርላችሁ
@user-go1xs9cv6b
@user-go1xs9cv6b 4 жыл бұрын
አቤት ሩጫ ቀስ በሉ እንዳትወዱቁ ክክክ አህለን ብለናል
@user-ds8fg4ef3s
@user-ds8fg4ef3s 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 4 жыл бұрын
ሀሀ
@ameriyajamal5391
@ameriyajamal5391 4 жыл бұрын
Kkk
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 4 жыл бұрын
ጀዛኪላኸይር ቢንት መሀመድ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ የኔ ውዶች
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 жыл бұрын
*ማሻአሏህ ሁሉም ሠምጥ ብዬ አዳምጣለሁ ግን መጨረሻ ላይ ሁለታቹንም ጣል የምታደርጉት መክር በጣም ደሥሥ ይለኛል ሽኩርን ሐኩም አዎንን ሠው በመጥፎ ሥራ ተዘፍቆ ሣናየው መጥፎ መልስ ነው ምንሠጠው ለምን ይሁንንን በዚህ ሥራ የገባው ችግሩ ምን ይሁንን ብለን አንጠይቀውም ወይም ጥሩ አመለካከት አይኖረንም ሌላ ይቅርና ጥሩ ፊት አሠጠው አሏህ በራህመቱ እና በዝነቱ ይዘንልን ቢንት መሐመድ አሏህ ይጨምረልሽ ዶክተር ዘይኔም ጀዛኩም አሏህ መጨረሻው አካባቢ ተመሣሣይ ፆታ ጓደኛ ያልከው ብዙ ባይባሉም አሉ እኔም አልሃምዱሊላህ አለችኝ ሁሌም ከልቤ የምወዳት ፌኤና ማማሜ እንመሣሠል አለን ቤተሠብ ራሡ ይገርማቸዋል ብቻ አሁንንን አንድ ሠባት ወር ሆኖናል ከተለያየን ሐገር ገብታ ነው የዘመድ ቤት ነው ምንሠራው መዳሞች ልብስ ከገዙ የእሷ ካመርብኝ መቀያየር ነው እነሡም ያቃሉ ብቻ አልሃምዱሊላህ አላኩሊሐሊ ለኸይር ነው ኢን ሻአላህ ሳሊሃ ለፌ ናት መሐመድ የሀቢብ እህት ዳሩት ሐቂቃ እኘሠ የወደድነው ብዙ ጊዜ አናገኘውም ፌንንን አሳዘነኝ ኡፍ እውነተኛ ጓደኛ ከማጣት የራሥ የወደድነው ማጣት ይሻላል ፌኤ አይዞህ ለገጓደኛህ ብለህ ነው ውሥጥህን የመከው ዞሮ ዞሮ ያንተው ናት ያው ተርካ ቢሆንም ይህ ያለ ነገር ነው👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ለማንኛውም ሸኩርን👏👏👏👏👏👏👏*
@kokitubo9375
@kokitubo9375 4 жыл бұрын
ሷሊሀ/ ማማ /ፉፉ ወላሂ በጣም እወዳቹሀለሁ ያረቢ ሷሊሀ እና ማማ ተጋብተዉ የማይበት ቀን ናፈቀኝ እሰኪ እንደኔ ሷሊሀን ከልቡ የሚወዳት
@j5jj550
@j5jj550 4 жыл бұрын
በአኦደዮለኩ የሶላሂ ስረግ ሲደርስ ሹክ ብሎኝ
@user-rl9sj2gn8j
@user-rl9sj2gn8j 4 жыл бұрын
አሌንንንንንንን አሌንንንንንን የኔ ተነፈቅወች በጠም ነው ምወዳዊትቹ ቤት መሀመድ በጠም ነው ምየደቀሽ እንድሁም ዶክቶር ዘይኔ አለህ ይጠበቀቹቹቹቹቹ
@rodhamuhammed7844
@rodhamuhammed7844 4 жыл бұрын
ማሜ አላህ የጠበቀህ ሰሊሀ የኛ ተመሰሊት
@tv-uh8tm
@tv-uh8tm 4 жыл бұрын
አህለን እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ስጥብቅ ነበር በንት ሙሃመድ እና ዶ/ር ዘይኔ ከማር በላይ የሚጣፍጥ ፕሮግራማችሁን ቃጥሉበት እጂግ በጣም አሥተማሪ ነዉ ጀዛኩምአላህ ኸይር
@erhemaeshet3411
@erhemaeshet3411 4 жыл бұрын
እኔ ደግሞ እራሴን ሀናን ሁኝለው ምክንያቱም በቅርብ ኔካ አሰርኩ የሚገርመው ውድ ባለቤቴ አህመድ ስለሚባል በነሱ ተሰይመናል
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 жыл бұрын
አህለን ውዶች እንካን ደና መጣችሁ ሰኞን ቀን በጉጉት ነው ምጠብቀው ምክንኛቱም አንችው ነሽ ነዋ
@emaneawol2685
@emaneawol2685 4 жыл бұрын
ጀዛክላ ከይር በጣም ደሥ ይላል እሥኪ ለኒም ዱአ አርጉልኛ እንደ ማሚ ጥሩ ባል ይሥጠኛ ሥደት አድክሞኛ
@user-yo4lt5hh5j
@user-yo4lt5hh5j 4 жыл бұрын
አችውነሽ ወሥጤነች ማሻአላህበጣምደሥእሚልነው ቢት ሙሀመድ ዱክትርዘይነ ጀዛኩምአላህኸይርን ኸይርጀዛ ቢትሙሀመድ በጣምነው እምወድሽ ከኔምበላይአላህይውደድሽያረብ ወላሂቃላቱችያጣሩኘል ለዱክተርዘይነእናቢት ሙሀመድ አላህያሠባችሁትንያሥካላችሁያረብ ምረጡች!!!! ሥቀጣል እደማሜ አይነት ባል ይሥጣን ለኔም ለጎደኞቸም እደሣሊሀ ሠብረኛ ጀገና ያድረገናጎደኞችንንም እኔንም ያረብ ሣሊሀ ምረጥጀግናሴት ያአላህለመሆንተመኘሁያአላህ
@alwyanpur1854
@alwyanpur1854 4 жыл бұрын
አቺዉ ነሽ ውስጤ ነዉ በጣም ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ነዉ ደስ ሚለዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እኔ ምላሽ ምን እደናፈቀኝ ታዉቃላቹ ማሜ ና ሷሊሀ የሚጋቡ ቀን ነዉ እና በመቀጠል አላህ ሷሊህ ባል ሰጥቶኝ የመጀመሪያ ልጄ ሴት ሆና ባስቀመጥሁላት ስም በሷሊሀ እዲፀና ዱአ አርጉልኝ እሙ ሷሊሀ ነኝ ኢሻአላህ በመቀጥ ቀጥሉበት በርቱልን ብዙ ሰዉ በዚህ ፕሮግራም እየተደሰተ ነዉ አላህ እድሜያቹ ያምልን ኑሩልን ቢት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ማሻአላ አሌኩም
@hayat8748
@hayat8748 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኛ ተናፋቂወች ስጠብቃችሁ መጣችሁልኝ ናፍቃችሁኝ ነበር ዉዶች ጀዛከላህ
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 жыл бұрын
አህለን ወመርሀባን እኳን ሰላም መጣች በጉጉት ስጠብቅ ነው ያረፈድኩት ጅዛኩም አላህ ኸይር
@zinnatmohamed2807
@zinnatmohamed2807 4 жыл бұрын
መሻ አላህ የኞ ቆጇ ጀዛኪ አላህ ኸይር ኡስታዝም ጀዛከ አላህ ከይር
@user-cs8eq7xx2b
@user-cs8eq7xx2b 4 жыл бұрын
አንቺዉ ነሽ መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ብዙ ነገር ታማርኩበት ጀዛኩም አላህ ኸር የማሜ ደግነት በጣም ያሰደስታል ምነለበት ሁሉም ወዶች አደማሜ ቢሆኑ ነሮ በአላማችን ያሉት ሴቶች ህይወት ባለተበላሽ ነበር
@mkaeimkaei3149
@mkaeimkaei3149 4 жыл бұрын
ሷሊሀ የማሜ ናት ኮመንትላይ ያስቀመጠችው እህታችን ውነቷንነው ለማሜናት
@user-jp2si6sd2l
@user-jp2si6sd2l 4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ያድሪጋት
@salem9126
@salem9126 4 жыл бұрын
ኧረ በምን አወቅሽ?
@ebanaebana8418
@ebanaebana8418 4 жыл бұрын
በምን አወቅሽ ዋህይ ወረደለሽ ሆ ዋህይ ነብዩ ስለሏሁ አለይሂም ወሰለም ከሞቱ ጀምሮ አቁሟል እኮ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 жыл бұрын
@@ebanaebana8418 ልብ ወለድ እኮ ነው ግን
@user-qm6pw1zy3i
@user-qm6pw1zy3i 4 жыл бұрын
አህላን ቆይ ግን አልሰመሁትም አራ በጉጉት ብቻ ሰኞ ስደርስ በጣም ደስ ነው ሚለኝ
@user-ji5fw3xv4v
@user-ji5fw3xv4v 4 жыл бұрын
አንችው ነሺ ውስጤ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር እኔ ግን ጉጉት ብየ እምጠብቀው የማሚና የሠሊሀ መገናኛ ነው የአላህ አላህ ያገናኛቸው ብቻ ፎኢም ደሞ ያሣዝናል በውስጡ አምቆ ሥሜቱን ለማሚ ብሎ ብቻ ደሥ ይላል አላህ ከይሩን ነገር ያቅርብላቸው
@user-kz9oi7um5h
@user-kz9oi7um5h 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ሳሊሀ በሁሉም ነገር በጣም ደስ የምትል ናት እኔንም እደሷ ያድርገኝ ያረብ እድሁም ማሜ ልጅቷን ገዘብ ሰቶ ከደዝህ አይነት ስራ እድትወጣ ማረጉ ማሻአላህ እናም ቢት ሙሀመድ እና ደግተር ዘይኔ ጀዛኩመላህ አላህ እኛንም የለውጥ ሰወች።።የድርገን
@user-fj1gf4zf7i
@user-fj1gf4zf7i 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ይላል ሳሊሀ ለ ፊኤ የምትሆን መሰለኝ
@fatumaahamad734
@fatumaahamad734 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ። አንችው ነሺ ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠግበውም ሁሌም በጉጉት። ነው የምጠብቀው በተይ ሰኞ ቀን ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ አስር ጊዜ ነው የማየው
@user-sq5xx2qi6m
@user-sq5xx2qi6m 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱሏሂ ወበርካትሁ አህለን ውድ የአችው ነሽ አዘጋጆች ሀቂቃ ናፍቃችሁኝ ነበር ሳሊሀም በጣም ናፍቃኝ ነበር የከርመችው ደስ የሚል መልእክት ግን መች ነው ሳሊሀና ማሜ ሚጋቡት እር ኡኡ
@molomolo2884
@molomolo2884 4 жыл бұрын
ሳአዳ 1000 ጊዜ አልፍ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፍል ኸይር ማሜ ስምህ ለማንሳት ቃላት ያጥረኛል አላህ አንተንም ሳሊሀ ይወፍቅህ ያረብ
@user-hw3hg8kg5f
@user-hw3hg8kg5f 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አንችው ነሽ እያጠረብን ነው. ረዘም አድርጉልን
@Saada-nj6xx
@Saada-nj6xx 4 жыл бұрын
ማሻአላህ፡በጉጉስጠብቀዉ፡ነበር፡ለመጀመሪያግዜ፡በይቶብ፡ስከታተል፡ለኮሜት፡አዴኛ፡ሆኛለሁ፡፡
@user-mt8ti3jf1r
@user-mt8ti3jf1r 4 жыл бұрын
Auffffff yaallah birahmetik yafetahhhh solih sit adrgegi hefiz adrgegi yareb ሳሊሀየ የነማሜን ብቻሳይሆን የኔንም ህይወት ቀየርሽው ሳሊሀኝ ባገኝሽና ያችጓደኛ ባረገኝ የኔአለኝታ ቢንት መሀመድ ደስስትይ አላህ ዱኒያ አሄራችሁ ያሳምርላችሁ ለአላህብየ እወዳችሆለሁ ቁረአን እዳገራልኝ ዱአአድርጉልኝ እደማሜና ፉኤ አይነቶችንም ያብዛልን እኛም እድናገኛቸው እንመኛቸዋለንና ኢንሻአላህ
@salem9126
@salem9126 4 жыл бұрын
ቢንት መሀመድ & ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩማላህ ኸይር በመቀጠል በዛሬው ነሽዳ አስቆጣችሁኝ አላህን ፍሩ በጭብጨባና በከበሮ የሚቀናበር ነሽዳ ከሙዚቃ አይሻልም× በመቀጠል ሠአዲ እንኳን ደስ አለሽ ባረካለሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር መልካም ትዳር ይሁንላችሁ። ማሜና ሷሊሀ ከተጋቡ ይህንን ነሽዳ እዳታደርጉ እሺ ድስ ላይክ ነው የማደርጋችሁ ዋ!
@user-xz6fd7xu9e
@user-xz6fd7xu9e 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እረ ማሜንና ሷሊሀን አጋቧቸው ልቤ ቀጥ ሊል ነው በጉጉት ግን እደማሜ እና እደፉኤ አይነት ሰው በህይወት አለ???ክክክ እደነሱ አይነት ስንፈልግ ቁመን እዳንቀር ሆ እኔስ የግሌ ማሜ አለኝ እሱኑ እደ ማሜ እድሆንልኝ በዱአ እገዙኝ
@user-yy8of6pu6v
@user-yy8of6pu6v 4 жыл бұрын
ክክክ እኔ አለፋልኝ ዛሬ አዳሜ ተቀድመሻል 😜😜😜
@user-uo4jk4bk4p
@user-uo4jk4bk4p 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አዳመጥኩ በጣም እሪፍ ነው ፉኤ አሳዘነኝ ኡፍፍፍ ቢት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቃችሁ
@halimetmohamed6233
@halimetmohamed6233 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አችው ነሺ ግሮግራም ላለገሁት እህት ወንድሞች በጣም ወሳኝ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ጀዛኩሙላህ ኸይር ።
አንችዉ ነሽ ክፍል 72 ምዕራፍ 5
1:19:18
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 29 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
አንችዉ ነሽ ክፍል 73 ምዕራፍ 5
1:05:32
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 77 ምዕራፍ 5 የሊፊኒ ይከፊኒ
1:19:49
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 37 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 79 ሰብስክራይብ ያድርጉ
1:14:17
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
አንችው ነሽ ክፍል አስራ ዘጠኝ (19) በቢንት ሙሀመድ
25:24
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም {103} እውነተኛ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
52:57
አንችዉ ነሽ   ክፍል  አስር (10)  ምዕራፍ አንድ
28:20
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.